በመፈንቅለ መንግሥት ተሳቦ እነማን ሊቀረጠፉ ይሆን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 224

  • @Dawitmesfinnegussie
    @Dawitmesfinnegussie 3 หลายเดือนก่อน +24

    በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የኢትዮጵያ መንግሥት እና የዓለም ማኅበረሰብ እንዲደርሱላቸው ተማጸኑ

    • @SavedbyHisGraceA
      @SavedbyHisGraceA 3 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ መንግስት ራሱ ራሱን ለማዳን እየተፍጨረጨረ ነው ያለው😢

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 3 หลายเดือนก่อน +5

    በለፀግ መሰለኝ አይንህ ተከፈተ ቀጥተኛውን መንገድ ያዝክ።።።❤

  • @AtalayTesfay
    @AtalayTesfay 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትግራይ ሃገር እያ

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 3 หลายเดือนก่อน

      ግን አለቆቻችሁ ሀገር እንድትሆኑ አይፈልጉም። ኪሳቸው አልሞላም።

  • @حسنمحمد-م1ق1ل
    @حسنمحمد-م1ق1ل 3 หลายเดือนก่อน +18

    ሠገጤ ተንታኝ በሂወቴ አንተን አየሁ

  • @adriannajules4306
    @adriannajules4306 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚ ተከላካይ መሰልክ። ተባባሪ ያስመስልኃል። መጀመሪያ እውነት ቢሆንስ በል ከዚያ እንዴት በል።

  • @gebregziabherwoldu6739
    @gebregziabherwoldu6739 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tegaru bread with Ethiopia is finished when all Ethiopians committed genocide against Tigray.

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚያስ ጥሩ አመለካከት ያየሁብህ
    ሁሉም ራሱን እንዲመረምር ገንቢ ትችት ነው

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 2 หลายเดือนก่อน

    Ermias every day you are sounding more and more abiy aheads spokesman than the Ermias that I know a few years ago got

  • @deaasabu1862
    @deaasabu1862 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much Ermiyas it was great review

  • @reflection9636
    @reflection9636 3 หลายเดือนก่อน +1

    Jewar has great potential. Tsadkan would like to see a reasonable system in place see him an encouraging force.

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 3 หลายเดือนก่อน

    የአማራ ፖለቲከኞች መቼም ቢሆን የኦሮሞን ህዝብ አይወድም አራት ነጥብ !!!!

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቆይ ግን ምነዉ ሰዉነትህ እንደ ሳሙና እየተመናመነ ነዉ

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 3 หลายเดือนก่อน

    Yes ፃድቃን ወደፊት ቢመጣ በኦሮሞ ህዝብ ተቀባይነት አለው አራት ነጥብ !!!!!!!

  • @MrMark0428
    @MrMark0428 3 หลายเดือนก่อน +3

    .....ኤርሚ! የሚጠራ ሰው ጠፍቶ ነው ? "ተምራትን" እዚያ ውስጥ የጠቀስከው?

  • @chuchutaye3237
    @chuchutaye3237 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንዳ ዓይነት ላባ ያላቸው ወፎች አንድላይ ይበራሉ።ሁሉም አንድ ናቸው።ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ።

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 2 หลายเดือนก่อน +1

    መቀርጠፉን ለአንተ እና ለመላ ቤተሰብክ ያድርግልክ‼️

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 3 หลายเดือนก่อน

    በተቀረጠ ፉ!""!

  • @TesfuBaye
    @TesfuBaye 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት 1ኪሎ ወርቅና 1ኪሎ ጥጥ እኩል ይሆናሉ? propertional

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 หลายเดือนก่อน

    Abiy has to go !!!!

  • @peacetoall8451
    @peacetoall8451 3 หลายเดือนก่อน +2

    You are totally wrong about General Tsedkhan acceptance in Tigray. In fact the most hated is the former president who is incapable to administer the nation of Tigray. The General has more acceptance by the people of Tigray.

  • @felekeasibot5775
    @felekeasibot5775 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሁን በርግጠኝነት መበልፀግሽን ተረዳሁ። ኤርሚ መቼ ነው ግን የሐለፀግሽው አባቱ ?አቦ ይመችሽ ያራዳ ልጅ።

  • @DawitKelemeworkW
    @DawitKelemeworkW 3 หลายเดือนก่อน +2

    በየድንኳኑ በየትምህርትቤቱ እየተሰቃዩ ያሉ ተፈናቃዮች ጉዳይ ነው የሚቀድመው ወይስ የሥልጣን አጀንዳ ነው።

  • @ilyasjamal4304
    @ilyasjamal4304 3 หลายเดือนก่อน +1

    በአማራ ዘንድ ማንም ተቀባይነት የለውም መስቀል ካላንጠለጠለ

  • @CherinetBekele-um3wy
    @CherinetBekele-um3wy 2 หลายเดือนก่อน

    ብልጽግና እንኩዋን የአንተን ያህል ሊሂሂቃኑን ለመከፋፈል አልሰራም

  • @arsema2323
    @arsema2323 3 หลายเดือนก่อน

    100% ልክነህ።

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 3 หลายเดือนก่อน +2

    ታምራት ከጠራሃቸው ሰዎች ሁሉ ዝቃጭ፣ እምነት የማይጣልበትና የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊያየው የማይፈልግ ተራ ተላላኪ ነው።

  • @AlemAbraham-wq5et
    @AlemAbraham-wq5et 3 หลายเดือนก่อน

    Execellent ideas or presentation

  • @wechecha
    @wechecha 3 หลายเดือนก่อน +11

    ብዙ ፖለቲካ አላውቅም ግን አንተን ሳዳምጥ የመንደር ወሬ ነው:: አለፍ አለፍ እያልክ ጡሩንባ ንፍበት

    • @habteshyeshi3881
      @habteshyeshi3881 2 หลายเดือนก่อน

      የልቤን ነዉ የነገርክልኝ።

  • @hailemariamkinde6548
    @hailemariamkinde6548 3 หลายเดือนก่อน

    I like that. A neutral, balanced and correct analysis.

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 3 หลายเดือนก่อน

    ኦፍኮርስ የኦሮሞ ህዝብ ጀዋርን ይቀበለዋል ::ሁሉም ይወደዋል yes ጀዌን እንወደዋለንን

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 3 หลายเดือนก่อน

    ከመለስ በኋላ ኢትዮጵያን መምራት የነበረበት አርከበ እቁባይ ነበር!

  • @NegasiGoitom-t4m
    @NegasiGoitom-t4m 3 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ሳትዘላበድ ማንም ትግራዋን የኢ/ያ ስልጣን ነሚፈልግ የለምምምምም

  • @arsema2323
    @arsema2323 3 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ ፀሐየኮ የጌታቸው ያገር ሰው ብቻ ሳይሆን ቤተሰቡ ስለሆነ ነው።

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጎንደር ታያዘ
    ባህርዳር ተያዘ። ወሎ ዎልዲያ
    ተሊሊ ወዘተርፈ በመኩ እንክትክቱ ሲበላ ኣሁን
    የሰፈር ኣዛውንት ሰብስቦ መፈንቅለመንግስት ዘፈን
    እንዲያለ ዘፈን ማጋራት ራሱ ዋጋ ያስከፍላል

  • @HaftomKahesea
    @HaftomKahesea 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምክንያት ምንድነው ፃድቃን በትግራይ ተቀባይነትየለውም ማለት

  • @adriannajules4306
    @adriannajules4306 3 หลายเดือนก่อน

    ጠሚ የተናገሩትን እቀበላለሁ ከዚያ አጣራለሁ ስለ መንፈቅለ መንግስት የነገሩን ጠሚ ናቸው። ዕውነት ሊነግሩን ቃል ኪዳን የገቡ።

  • @abrahamtiruneh6228
    @abrahamtiruneh6228 3 หลายเดือนก่อน

    አቶ ኤርሚያስ እውቀት ካለህ በሌላ ሙያ ሰርተህ ለመኖር ሞክር አለበለዝያ አንድ ዓይነት ሕዝብ እያባላህ ለመኖር አትልፋ ::

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 3 หลายเดือนก่อน

    ሚቀረጠፍ ካለ ይቀርጠፍ!! እልል እንበል!! የከረፋው ብሄርተኛ, ፅንፈኛ ... የማፅዳት process!!

  • @DawitBelay-q9g
    @DawitBelay-q9g 2 หลายเดือนก่อน

    ምንም ጥርጥር የለውም ጃዋርና አብይ መሀል የአካሄድ እንጂ የአላማ ልዩነት የለም

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 3 หลายเดือนก่อน

    General Tsadkan kebulenet alew. Gemeteh yetsadate newe. Yamhale !❤️

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 2 หลายเดือนก่อน +1

    "ጀዋር ወደ ፖለቲካው መምጣት ከፈለግህ ከትግሬዎች ጋር ተነጋገር" ምን አይነቱ ክፉ ዘረኛ ነህ ለአማራ ያለህ ጥላቻ ንቀት በዛ ላይ ትግሬዎች justification አላቸው አልክ ከትግሬ በላይ አማራ በጀዋር ላይ የተሻለ justification አለን በሱ ፍኖተ ካርታ ነው አማራ በዚህ 6 አመት እንደ እንስሰሳ በየተገኘበት ሲታረድ የከረመው ይህ ሰው በላም ሆነ ጀዋር ለአማራ አንድ ናቸው ይከፍሏታል

  • @sentayehunegusie1999
    @sentayehunegusie1999 2 หลายเดือนก่อน

    ኤድሚ ሃይለየሱ ብዙ ጊዜ ኢንተርቪው የምታደርገው የአማራ ብልጽግና ሰው ነው?

  • @Dawitmesfinnegussie
    @Dawitmesfinnegussie 3 หลายเดือนก่อน +1

    “ታጣቂዎች ሰዎችን በቢላ ያስፈራራሉ፤ እርጉዝ ሴቶችን ያንገላታሉ፤ ሴቶችን ይደፍራሉ እንዲሁም ወጣቶችን ይገድላሉ። በተለይም የትግራይ ተወላጆችን ‘የሱዳን መንግሥትን ይደግፋሉ’ በሚል ያስራሉ፤ ያሰቃያሉ” በማለት አክለዋል።

  • @AsfahaMusie
    @AsfahaMusie 3 หลายเดือนก่อน

    ፀጋዮ ኣረርሳ

  • @abebaghebre5704
    @abebaghebre5704 3 หลายเดือนก่อน

    ትግራውያን በኢዮጵያዊነት መቀጠል ፍላጎት አላቸው

  • @bereketkiflu8825
    @bereketkiflu8825 3 หลายเดือนก่อน +1

    አራቱም የጠራሀቸዉ ሰዋች የሉበትም አትድከም

  • @PaulAbera
    @PaulAbera 3 หลายเดือนก่อน

    Well prevented

  • @trueAndDawn
    @trueAndDawn 2 หลายเดือนก่อน

    MELKAM TINITANE NW BERTA!

  • @musealemayehu6734
    @musealemayehu6734 2 หลายเดือนก่อน

    Other Ethiopians, except those ethnocentric individuals who sympethesis TPLF ideology, do not want to see and hear TPLF affiliated politicians again. Never again!.

  • @selahnew
    @selahnew 3 หลายเดือนก่อน

    ብራቮ ኤርሚ አሪፍ እይታ ነው ❤❤❤❤

  • @SavedbyHisGraceA
    @SavedbyHisGraceA 3 หลายเดือนก่อน

    ከ የተከበሩ ምኒስተር ወደ TH-camr ⬇️

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ኤርሚ አትልፋ በእነዚ ሰወች ለማስረዳት ያበደሰው ካልሆነህ በስተቀር ማንም አይቀበላቸውም አቢቹ ይምራን

  • @SuperHailay
    @SuperHailay 3 หลายเดือนก่อน +4

    በስም ለመጥራት ያደረሰህ መረጃ ምን ነዉ?

  • @adahgych2016
    @adahgych2016 2 หลายเดือนก่อน

    ኤድሚ ህዝብ ተኝቷል የብሄር ፖለቲካው አዙሮበት እውነታውን መቀበል ሞት ሆኖበታል

  • @arsema2323
    @arsema2323 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማን በተታገለው ማን ይሾም በጊዜው ሲበቃ ይሾማል እና የትግራይ ወጣት በሞተለት ኦሮሞ ወይ አማራ ወዘተ እንዴት ይሾም አታሽቃብጥ።

  • @የሸገርልጅ-መ1ቨ
    @የሸገርልጅ-መ1ቨ 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኦሮሞ ፖለቲከኞች እርስ በእርስ ልዩነት ሊኖራቸው ይችላል ነገር ግን አማራን በመጥላት በመግደልና በማፈናቀል ልዩነት የላቸውም። ጃል መሮም ጃዋርም አብይም አማራን በመጥላት ልዩነት የላቸውም!!

    • @amiromar3861
      @amiromar3861 3 หลายเดือนก่อน

      አማራ ቆሻሻ ነው

  • @WondosenAshine
    @WondosenAshine 3 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ ለገሰ ለጃዋር ጥብቅና መቆም መብቱ ነው ። ስለ አማራ የሚመለከተው ነገር የለም ። ጃዋርን የምንቃወመው ፅንፈኛ ስለሆነ ነው። በቋንጨራ አንገታቸውን እንቆርጣለን ከሚል ፖለቲከኛ ጋር ምንም አይነት ድርድር አይኖረንም። የዋቅጅራ ልጅ ግን ኦሮሞነት ደሙ ለምን ይንተከተካል ?

  • @selahnew
    @selahnew 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @mesfingetachew6966
    @mesfingetachew6966 3 หลายเดือนก่อน +8

    ኤርሚያስ: ደንቆሮ ተንታኝ

  • @abadiaynalem653
    @abadiaynalem653 2 หลายเดือนก่อน

    በግልፅ ከ ትግራይ ኣትቀበሉ ኣትልም

  • @GideyGebrehiwot-w9f
    @GideyGebrehiwot-w9f 2 หลายเดือนก่อน

    የሆነ ይሁን የትግራይ ተወላኝ በኣመራ ተቀባይነት የለውም

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ኤርሚያስ ሆድ እስከ መቼ ያስለፈልፍሀል 😢 ከእውቀት እኮ ነፃ ነው 😔

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 2 หลายเดือนก่อน

    የአዲስ አባባ ህዘብ እና አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አሁን እያለ ያለው ''ትግሬዎቹ ይሻሉናል'' ነው ስለዚህ ጻድቃን የተሻለ ቅቡልነት ይኖራዋል ።

  • @iam4all2
    @iam4all2 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተጋሩ አታቃቸውም፡ ማንኛውም፡ መሪ፡ የማያስደፍራቸው ከሆነ ይቀበሉታል።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 หลายเดือนก่อน

    ኢንሳ የማንን ጎፈሬን ያበጥራል ታዲያ ባንዳዎችን መንጥሮ ያወጣቸዎል

  • @ayeleberhan7578
    @ayeleberhan7578 3 หลายเดือนก่อน

    ምነው ይኼ ዩቲዩብ ሚዲያ ህዝብን ማላገጫ አደረገ።

  • @tekalignlemma9723
    @tekalignlemma9723 3 หลายเดือนก่อน

    Recently every Ethiopians accepted Jowar more your Man

  • @temsgenkeneny8291
    @temsgenkeneny8291 3 หลายเดือนก่อน

    ያ ግዙፍ ሰውነትህ አልቆ ሽል መሰልክ አይ ጊዜ ኤርሚያስ

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 2 หลายเดือนก่อน

    በአሁን ሰዓት በሁሉም ኢትዮጵያዊ ቅቡልነት ያለው ሰው የለም። ስለዚህ ጥያቄው የቅቡልነት ጉዳይ ሳይሆን ከአብይ የተሻለ ሊመራ ይችላል ወይ የሚለው ነው ።

  • @DawitKelemeworkW
    @DawitKelemeworkW 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዋር(ባለሜንጦ) በፍፁም በፍፁም ፖለቲከኛ አይደለም!!!!! ህዝባዊ አይደለም! ኪሱ ውስጥ ሜንጦ አለው።

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 3 หลายเดือนก่อน

    Betam tikikil neh Ermi

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሀገርን ከካዱ እስር አይደለም የሞት ፍርድ ይፈረድባቸዋል ይህ የወታደር ቤት ውሳኔ ነው::

  • @melkamsheta1810
    @melkamsheta1810 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጃዋርና አብይ መካከል ልዩነት የለም ትክክል ነው።ሁለቱም አክራሪ እሥላሞች ናቸው: ፀረ ኢትዮጵያን ናቸው።

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 3 หลายเดือนก่อน

      ጀል ከብት እስልምናን ምን አመጣው አብይ ሙሰሊም ነውደ አንዳንድ መሃይሞች በሃይማኖት ችግር እንዳለ አታስመስሉ የሃገራችን ችግር ዘርኝነት ነው

  • @mmsaed4630
    @mmsaed4630 3 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia biselam ltnor fairly elected Mengest yasfeligetal.
    G. From Asmera.

  • @MesfinMes-n1g
    @MesfinMes-n1g 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል እንኳ ብትሆን፣ ሊፈነቀል ቢሆንስ አንተን ምን አንቀጠቀጠህ?አንድ ወታደርም እኮ የኔ ነው እያለው ግንባሩን ሊበጣጥሰው እኮ ይችላል።በአብይ የመከፈል ምኞትህ የተሳካ ይመስላል።

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንደቀባጠራችሁ አረጃችሁ

  • @gedaberi
    @gedaberi 3 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ ምነው እሳት እንዳገኝው ላስቲክ ተጨማደድክ ሲከሳ ትከሻ ይጠባል

  • @GezachiewTsegay
    @GezachiewTsegay 2 หลายเดือนก่อน

    አንዴት ሁሉ ነገር የሚለወጠዉ አገር በዳይናሚዝም አታምንም እንዴ?

  • @MintewabBeyene
    @MintewabBeyene 2 หลายเดือนก่อน

    ልደቱ ቢቀርበት ልቡን በያስታምም ።

  • @HTT6892
    @HTT6892 3 หลายเดือนก่อน

    10:40

  • @ማክዳ-ወ9ዀ
    @ማክዳ-ወ9ዀ 3 หลายเดือนก่อน

    ጁሀር ከአብይ የትናየት ይሻላል።

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 3 หลายเดือนก่อน +1

    If you compare the proportion of Tegarus in the previous military is it comparable with the current? Is Tigray now part of Ethiopia? Not only in physical but also in the mind of Ethiopians? Comparing the two Devil theirs is no comparison between the now and then.

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 3 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ምን አገባው በመፈቅለመንግስ ቢባሉ ሰተትብሎ በአባዱላ አአ ይቆጣጠራል ጥሩ አጋጣሚነትነው መሰዋትነት ይቀንሳል

  • @takielove5634
    @takielove5634 3 หลายเดือนก่อน

    በቃ ፓለቲካ ተንታኝ ጠፋ ማለት ነው::

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian 3 หลายเดือนก่อน

    መፈንቅለ መንግሥት ከምመኙት ውስጥ አንቴ የለህበትም?

  • @biniambeyene5405
    @biniambeyene5405 3 หลายเดือนก่อน

    ጀነራል በል ዝም ብለክ አፍክ እንዳመጣው አተክፈት

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 3 หลายเดือนก่อน

    አንዳቸውም የሚረቡ ሰዎች የሉበትም።ከነሱስ አብይ 100 እጅ ይሻላል ።

    • @tdf-ng2bj
      @tdf-ng2bj 2 หลายเดือนก่อน

      @@ET-vd2uw አንድ ሚሊዮን ህዝብ መፍጀት ነበረባቸው?

    • @ET-vd2uw
      @ET-vd2uw 2 หลายเดือนก่อน

      @@tdf-ng2bj ወያኔ ያስፈጀችውን ዜጎች ቤት ይቁጠረዋ

  • @abadihalfom6089
    @abadihalfom6089 3 หลายเดือนก่อน

    እርምያስ ተለዋዋጭ ና ኮንፊደንስ የለለዉ ሰዉ

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l 3 หลายเดือนก่อน

    ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ ትላለህ የንዋይ ሰው አይደለም በራሱ ሳንባ ብቻ ነው የሚተነፊሠው

  • @reflection9636
    @reflection9636 3 หลายเดือนก่อน

    It apears the PM is ready to creating a distraction. He may indeed create scapegoats for the failures of subjugating OAF and Fano. He my also sacrifice Teshager, and former vice PM on charges of corruption.

  • @godbless-u8k
    @godbless-u8k 3 หลายเดือนก่อน +3

    99% እውነት ነህ ኤርሜ ከፃድቃን ይለቅ ደብረፆን ድጋፍ አለው ያልከው ግልፅ ኦኮ ነው እንዴት ወደ ውድድር ታሰገባቸዋለህ?

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 3 หลายเดือนก่อน

    የምን ቅዥት ነው? ጀዋር የትም ቅቡልነት የለውም!! አትቅዡ

  • @hdjeeiihdjdiei9492
    @hdjeeiihdjdiei9492 3 หลายเดือนก่อน

    ህዝብ ሳይፈልግና ሳይመርጠዉ ማንምቢሆን ማን ኢትዮጵያን ለማስተዳደር የሚያስብ በጣምየዋህነዉ እንጫረሳታለን እንጂ ስያምራቸዉ ይቀራል ስልጣን በምርጫና በምርጫ ብቻነዉ ።

  • @solomonmichael9073
    @solomonmichael9073 3 หลายเดือนก่อน

    እርምያስ ምን ግዜም ያንተ እውነት ሕወሐትን በሆነው ባልሆነው መምታት ሲሆን በእጅ አዙር ደሞ እንደልማድህ ብልጽግናን ማጀገን ነው ከዚህ አስተሳሰብህ እንደማትነጻ ከእሳት አባልነትህ ጀምሮ የተረጋገጠ ነው

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l 3 หลายเดือนก่อน

    Tultulam

  • @KirosGegi
    @KirosGegi 3 หลายเดือนก่อน

    yefelegal

  • @BachaBacha-s6b
    @BachaBacha-s6b 2 หลายเดือนก่อน

    Wisha

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 3 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ዕጣ ፋንታዋ በትግራይ በኦሮሞና በአማራ ክልል ተወላጆች እጅ ብቻ ነውን? What about the other part of Ethiopians? ስለዚህ እባካችሁ ትልቋን ኢትዮጵያ እንደ ስፋቷና እንደ ባለ ብዙ ህብረ ብሄር አገር መሆኗንም ከግንዛቤ ውስጥ አስገቡ

  • @aregawigidey9364
    @aregawigidey9364 3 หลายเดือนก่อน

    ጀነራል የሚኮነው ወታደር ሰኮን እና በዛ ውጤት ሲመዘገብ ነው። ታድያ ለ Proportion ሲባል ንድ ኦሮሞ ከከብት ጥበቃ ወይም ከመንንስት ስራ ጎትቶ ጀነራል ማድረግ ይቻል ነበረ ወይ?

  • @yadetataye2199
    @yadetataye2199 3 หลายเดือนก่อน

    Really now days I came to appreciate your ideas Ermias you are also good political analyst