ለሰይጣን አምልኮ ቡና እንዳፈላ እገደድ ነበር ::ባለ ታሪክ ዘሀራ ከድር።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 260

  • @GoldenHearts-fl6pc
    @GoldenHearts-fl6pc 24 วันที่ผ่านมา +75

    ገኒ ስላቀረብሻት እናመሰግናለን እህታችንም አላህ ያግዝሽ በፈጣሪ ላይ ማጋራት ከባድ ወንጀል ነው በዚ ነገር ውስጥ ላሉትም አላህ ከዚ ነገር ያውጣቸው አብዛኞቹ ሰዎች ልክ መስሏቸውና ቤተሰብን በመከተል ነው ሚገቡበት ቀናቶች ሁሉ የአላህ ናቸው ሰጪም ነሺም ፈጣሪ ብቻ ነው ፡፡

  • @RabiaUmer-zc9lq
    @RabiaUmer-zc9lq 12 วันที่ผ่านมา +36

    እህቴ እዳቸአይነት እህታችንን ያብዛልን እስኪ ሚበረ ቴቪ እድትቀረብ ተባበሯት ብዙ ተመልካች ስላለው መረዳት አለባት እድሁም ለኡስታዝ ኑሩ ቱረኪ አድረሱላት

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 7 วันที่ผ่านมา +18

    ጃግነ ያተዊህድ እህታችን እኳንም አላህ ከሻርክ አወጣሽ

  • @lubabalov5920
    @lubabalov5920 21 วันที่ผ่านมา +16

    😢😢😢😢ሱበሀን አላህ አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቅሸ በኒቃምሸም ጠንካራ ያዲርግሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 24 วันที่ผ่านมา +29

    እሷ ክተናግርቸው የባእድ አምልኩ አንዱም እስልምናን አይውከለም እንደውም አብልጦ ያስጥንቀቅቅን እሷን ነብዩ ሙሀመድም ያስተማሩት ዋና ዋናው እሷን እንዳንስራ እንድ ክልክል ነው

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 24 วันที่ผ่านมา +3

      የቱ እምነት ይፈቅዳል ? የቱም አይፈቀድሞ ግን የትኛው እምነት ውስጥ በእድ አምልኮ የሚመል ኩ አሉ ግለሰብ

    • @F-vb9dd
      @F-vb9dd 24 วันที่ผ่านมา +1

      @@abetu_maren2682 አወ ትክክል አንድ አላህ ብቻ ነው ልስግድለትም ሊጥራም የሚግባው አንዱ ፍጣሪ ብቻ አምልኩት ሁሉ ልእሱ ነው ግን ይሚምታታባችው ስውች አሉ ልዛ ነው

  • @wollokocha
    @wollokocha 19 วันที่ผ่านมา +12

    ይመለከተኛል ባቡል ኸይር በጎአድራጎትንም አማክሪ ቁጥር አጠያይቂና ውደ

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 24 วันที่ผ่านมา +36

    ሥልክና አካዉት ካላት አሥቀምጭ ገኒ አላህ ልጅሺን ያሺርልሺ ያረብ

    • @Islam-youtb
      @Islam-youtb 23 วันที่ผ่านมา +2

      ተቀምጧል መጨረሻ አካባቢ ስልክ እስከስሟ

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 19 วันที่ผ่านมา

      @@zabibaali5090 ይሄንን ስትፅፊ ልትረጃት መስሎኝ ነበር።

    • @zemzem-oj5mb
      @zemzem-oj5mb 6 วันที่ผ่านมา

      ወይት

    • @Islam-youtb
      @Islam-youtb 6 วันที่ผ่านมา

      @@zemzem-oj5mbቢድወ መጨረሻ ላይ አለ

  • @GiftiJamal
    @GiftiJamal 7 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ልብን የሚነካ ታሪክ ነው ሱበህንአልህ😢😢💔💔

  • @islamicdawaaselefiya6505
    @islamicdawaaselefiya6505 11 วันที่ผ่านมา +3

    ታሪኳ እጅግ አሳዛኝ ነው ግን ይህን ሁሉ መከራ ስታይ በበጎ ተግባር የተመሰከረለት ድንቅ የእንዳቅማችን በጎ አድራጎት መህበርን ቀርባ ቸግሯን ተናግራ እርዳታ እንዲያደርጉላት መጠየቅ ነበረባት አሏህ ፅናቱን ይስጣት

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 24 วันที่ผ่านมา +17

    አላህ ከችግር ያውጣሽ ውዴ አብሽሪ በአንድ አላህ ያመነ ፈተናው ቢበዛም አላህ ምንዳሽን ይከፍልሻል ከችግር በኋላ በርግጥም ምቾት አለ

    • @Sumaya-c2s
      @Sumaya-c2s 8 วันที่ผ่านมา

      M.a❤❤❤❤❤

  • @sarahtube931
    @sarahtube931 24 วันที่ผ่านมา +12

    ያአላህ በጣም ያማል እደዚህ አይነት ቤተሰብን መራቅ ግድነው ልቦና ይስጣቸውው 😢😢😢

  • @Jos-ud2og
    @Jos-ud2og 24 วันที่ผ่านมา +15

    እህታችን በእውነት ጠንካራነሽ በፈጣሪ ዘንድ ያልተወደደ ነገር ባለማድረግሽ አሁን እያሳለፍሽ ያለውችግር ሊፈትንሽ ነው አቺ ፈተናውን አልፈሻል ልጆችሽና ላቺ ግን እግዚአብሔር አምላክ በእጥፍ እደሚከፍልሽ አትጠራጠሪ እምነትሽን በደብ አጥብቀሽ ያዢ ፈጣሪ ደግነው ይከፍልሻል። ገኒ ሁሌም አከብርሻለው ወደሚዲያ ስላወጣሻት ተባረኪ

    • @NajatAman-us9ip
      @NajatAman-us9ip 16 วันที่ผ่านมา +1

      አሪፍ ኮመንት

    • @Sumaya-c2s
      @Sumaya-c2s 8 วันที่ผ่านมา

      Amiin

  • @EmuHanan261
    @EmuHanan261 19 วันที่ผ่านมา +11

    ጀግና እህት አይዞሽ ከችግር በሁላ ምቾት አለ በርቺ ከችግርም ወጥተሽ ዲንሽን የምትካድሚ ያድርግሽ አላህ ያግዝሽ

    • @Sumaya-c2s
      @Sumaya-c2s 8 วันที่ผ่านมา

      Amiiin

  • @مريمابراهيم-ك9ظ
    @مريمابراهيم-ك9ظ 24 วันที่ผ่านมา +18

    ሀስቡነላህወናእመል ወኪል አብሺሪ እህት ዘሀራ አላህ አለሽ ከጎንሽ አብሽሪ ጠክሪ ግን በድንሽ አዴራሽን

  • @zayedanassir7534
    @zayedanassir7534 12 วันที่ผ่านมา +8

    የዱሮ እናት አባቶች ሰያውቁ ነው አምልኮ የማያደርጉ አሁን ግን የለም በዚህ አጋጣሚ ቢቻኛው ፈጠራ አላህ ነው።

    • @SamsungDuos-ik2wk
      @SamsungDuos-ik2wk 6 วันที่ผ่านมา +1

      አረ እኝ ሐገር ስልጤ እስከሁንም አለ አሏህ ተውሂድን የሰውቃቻው በጠም ከበድ ነው ሽርክን አሏህ የጥፈልን ሲማከሩ ወሐቢየ ብለው ይሰድቡነል አበት እነቶቻችን ሐታ እስከሁንም

    • @zayedanassir7534
      @zayedanassir7534 6 วันที่ผ่านมา

      @@SamsungDuos-ik2wk አዎ አብዛኛ በአሁን ሰዓት መውልድ ረሱ ትታወል አልሃምዱሊላህ እኛ አካባቢ ወደ አልቾ ውሪሮ እና ሙሉበሙሉ አልፃደም ልክ ነው

    • @SamsungDuos-ik2wk
      @SamsungDuos-ik2wk 6 วันที่ผ่านมา

      @@zayedanassir7534 ሱብሐነአሏህ አልቾ ሲበል የነ ኡስተዝ ሻኪር ሰፈር መሰለኝ ኡፍ ተድለችሁ ወለሂ እኝ ገ ስልጤ ቅበት አከበቢ እተቹ ገጠሩ አሁንም እንደዘው ነው አህበሽ የጥፈልን አሏህ ሼይኽ ነኝ እየል ምንም እማየቁት አበት እነቶቸችን እየጀጀሏለው ነው አሁን የዝችን እህተችንን ቁጥር ከዬት ነው እምነገኝው

  • @ZeynebReshid-q2x
    @ZeynebReshid-q2x 8 วันที่ผ่านมา +4

    ገንዬ አላህ ይጠብቅሽ አዎን በአንድ አምላክ ሌላን አካል አዳብሎ ማምለክ በኢስላምም ከትልቁ የክህደት ክፍል ነው።እህታችንንም አላህ ድሉን ያምጣላት።

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 22 วันที่ผ่านมา +3

    ምን አይነት አምልኮ በሥማም😢😢😢 ካለሺበት መከራ እግዚአብሔር ያወጣሺ አይች አላቅም

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
    @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 5 วันที่ผ่านมา +3

    ስልጤ አልከሶ
    ጉራጌ. አቡል ጀበል. ቃጥባሪ
    ጎንደር አሊ ጎንደር ሰይደ እረ ብዙ ጉድ አለ
    ጎጃም እነ ሀጂ ሲራይ እረ ብዙ ጉድ አለ
    ትግራይ አል ነጃሽ ሌላም አሉ ብዙ
    ኦሮሞም እነ ኑሩ ሁሴን ብዙ ጉድ አሉ
    ወሎ ደገር ሸረፈድን ሰይድ ቡሽራ ቦረናው ሸህየ እርዱኝ አባብየ ብዙ ጉድ አለ
    ወሎ ዳና ከረም መደራ ሽርክ ይሰራል ግን የነህኞቹ የከፋ ነው
    ኢትዮጵያ ብዙ ጉድ አለ በየ ክልሉ አላህ ከሽርክ አላህ ያውጣን ያረብ 🇪🇹☝☝🇪🇹☝☝🇪🇹☝☝🇪🇹☝☝

    • @SamiraShamsu-y8u
      @SamiraShamsu-y8u 5 วันที่ผ่านมา +2

      በትትትትትትክክክክክ

  • @zeinab554
    @zeinab554 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት ሁሉም ይልፋል አብሸሪ በዲኒሽ በርቺ እህቴ አላህ በትከበረ ቃሉ እንዲህ ይላል واوسف يعظك ربك فترض 😢❤

  • @kEe-q6c
    @kEe-q6c 24 วันที่ผ่านมา +9

    በስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ እግዚአብሄር ወቶ ከመቅረት ይጠብቃቹ አሜን በሉ

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 24 วันที่ผ่านมา +5

    ኢትዮዽያ ዉስጥ በዚህ የሰይጣን አምልኮ ብዙ ልጆች ሲወለዱ እንደዚህ ሆነዉ ይወለዳሉ እግዚአብሔር ይህን ክፍ መንፈስ ከምድራችን ይንቀልልን ሰይጣን ነፃ ስጦታ የለዉም ሰይጣን ይበላል እንጂ አያበላም 😢😢😢

  • @ethio125
    @ethio125 24 วันที่ผ่านมา +9

    እሷ ያለችው ትክክል ነው ይሄ አምልኮ በአመት ሁለት ጊዜ ባሌ ድሬ ሼህ ሁሴን ይሄዳሉ ለፅዳታቸው አይጨነቁም

  • @BjcBhx-i5c
    @BjcBhx-i5c 6 วันที่ผ่านมา +2

    አኡዙቢላምንሽይጦንእሮጅም።ሽርክከባዱወጀል።አላህይጠብቀን

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er 23 วันที่ผ่านมา +6

    እህታችን አንድ አላህን ያጂ አላህ ይርዳሽ አድራሻሽን አሳውቂን

  • @MeriMTube
    @MeriMTube 24 วันที่ผ่านมา +18

    አሠላምአለይኩምእራህመቱላህወበረከቱ
    አላህተሸርክይጠብቀንላኢላሀኢለላህ።።ያኑረን

    • @Sumaya-c2s
      @Sumaya-c2s 8 วันที่ผ่านมา

      😭😭😭😭😭

  • @TtUu-w2d
    @TtUu-w2d 24 วันที่ผ่านมา +11

    በምን ማገኘትና መርዳት እንችላለን ?? ስልክ ቁጥር ብታስቀምጭልን አሪፍ ነበር አላህ ይርዳሽ አብሽሪ ዱኒያ ፈተና ናት

    • @Salsbel134
      @Salsbel134 21 วันที่ผ่านมา +1

      አለ በስክሪኑ ተለቆአል

    • @Sumaya-c2s
      @Sumaya-c2s 8 วันที่ผ่านมา

      Sabiye sis

  • @DageeAlemneh
    @DageeAlemneh 12 วันที่ผ่านมา +2

    Ayizosh Ehite Egziabher Yirdash

  • @Mulualem2373
    @Mulualem2373 24 วันที่ผ่านมา +6

    አነድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ቢነው እሰው ቤት ተቀጥራችወ የምትሰሩ ጥሩ ሰው አግኝታችሁ የስራ ጫና በዛብኝ ብላችሁ አትውጡ ምክንያቱም ወደፊት የሚገጥመንን ሰለማታውቁ ግፍ የሚባል ነገር አለ አደለም ባዳ ቤተሰብ ይጎዳል 😢እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @سعادهالعازمي
    @سعادهالعازمي 20 วันที่ผ่านมา +5

    ولله ጩሄ አልቅሸኩ ያረብ የተጨነቀች ሁሉ ትፈረጅ

  • @ففاطمه-ص3ق
    @ففاطمه-ص3ق 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሱበሀንአላህ የኔጀግነ አላህይጨምረልሺ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 10 วันที่ผ่านมา +5

    ስልጤ ውስጥ ጠንቋይ አለ እንዴ
    በጣም ያስፈራል ያ አላህ 😢

    • @remedanyusuf2984
      @remedanyusuf2984 9 วันที่ผ่านมา

      All over the world Ale

    • @HashimHashim-p1c
      @HashimHashim-p1c 7 วันที่ผ่านมา

      በደንብ ነው ያለው

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es 6 วันที่ผ่านมา +1

      @@remedanyusuf2984 በእርግጥ ሁሉም ቦታ ይኖራል አብዛኛውን በዲናቸው ደህና ስለሆኑ ያልገመትኩት ነገር ሆኖብኝ ነው አላህ ይጠብቀን

  • @ራህመትነኝየናቴናፋቂ
    @ራህመትነኝየናቴናፋቂ 24 วันที่ผ่านมา +7

    የአላህ እህት አብሽሪ
    ሁሉም ነገር ለከይር ነው
    አይ ዱኒ ፈተናሽ መብዛቱ
    አላህ ሁላቺንንም በልጅ አይፈትነን
    ቤተሰቦቻችንንም እኛንም አላህ ከሽርክ የጠብቀን

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 19 วันที่ผ่านมา +3

    የአለሀ ምን አይነት ፈተነ ነዉ ለ ሀዉላ ወለ ቁወተ እለ ብኢለሀ

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 23 วันที่ผ่านมา +4

    ገኒ አድናቂሽ ነኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ

  • @SaraSuleymanmustefa
    @SaraSuleymanmustefa 23 วันที่ผ่านมา +3

    ላእላሃእላላህ ሱብሃንካ ኢኒ ኩንቱም ሚናዛሊሚን ለ አልላህ ጥራት ይጋባው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AleykaMohammed-sn4vu
    @AleykaMohammed-sn4vu 24 วันที่ผ่านมา +3

    سبحان اللهአላህ ሁሉንም ነገር ያሳካልሽ ልጅሽንም አላህ አፍያ ያርግልሽ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sarahtube931
    @sarahtube931 24 วันที่ผ่านมา +5

    ገኒ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሚችል ይረዳታል ❤❤❤👍👍👍

    • @Sumaya-c2s
      @Sumaya-c2s 8 วันที่ผ่านมา

      Jazakumula❤❤❤❤❤❤

  • @sumeyaakmal6662
    @sumeyaakmal6662 10 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ተፈትነሻልና አላህ በዱንያምበአኼራም በጥሩ ነገር ይካስሽ ወኪል ያውጣልሽ

  • @mohammednurye5886
    @mohammednurye5886 6 วันที่ผ่านมา +1

    የሀቢበቲ አሏህ ያግዝሽ የኔ ቆንጆ

  • @sarahtube931
    @sarahtube931 24 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ልብ ያማል 💔💔💔💔💔ትልቅ ትምርትነው ሌሎች አላህ ይረዝቅሽሽ ያረብ

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 21 วันที่ผ่านมา +1

    ያአላህ የኔ ውድ እህ አብሽሪ ዱንያ የአማኞች የፈተና አገር ነው አላህ ይፈርጅሽ በምችለው አቅም ከጉንሽ ነን አብሽሪ
    ገኒ ከልብ እናመሰግናለን የኛ መልካም ሰው ከልብም ሰው ነሽ

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 24 วันที่ผ่านมา +7

    እይ ዱንያ አብሽሪ እህቴ

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 24 วันที่ผ่านมา +4

    እየሱስ ክርሰቶስ ታሪክሽን ይቀይረዉ የድግል ልጅ አዞሽ ፈጣሪ ጥሎ አይጠልም የሴጣን ሰራ ካገራችነ ያጥፋልን

  • @hiruthira-xj7dh
    @hiruthira-xj7dh 18 วันที่ผ่านมา +5

    ዛሬ ደውዬላት ነበር እስከ አሁን ማንም አላገዘኝም አለች ምነው ጨከንንባት????

    • @medantube1
      @medantube1 3 วันที่ผ่านมา +1

      ኢንሻአላህ ስልኳን የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩን

  • @KhadijaKhadija-io3ox
    @KhadijaKhadija-io3ox 6 วันที่ผ่านมา

    Allah afiya yargeleshe yena konjooooo jegena nashe nege belijocheshe alefoleshe lemedest lemesaqe yabikashe ehetaaaaaa abeshera😢😢😢😢😢😢😢

  • @SamsungDuos-ik2wk
    @SamsungDuos-ik2wk 6 วันที่ผ่านมา

    አጀዒብ አሏህ ዪገዝሽ ታሪክሽ በጠም የሰዝነል

  • @ferida4432
    @ferida4432 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሱብሀናላህ ሂወት እንዲናት አላህ ወኪል ይዘዝላት

  • @bismillhaa
    @bismillhaa 9 วันที่ผ่านมา +1

    ያአላህ 🥹🥹🥹 akkawontun asqamaxut abshir yene wud ehete allhaa sila mi wodish naw alahamdulillha bahiw

  • @SeadaSeid-fg8ow
    @SeadaSeid-fg8ow 4 วันที่ผ่านมา

    የኔጀግና አብሽሪ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው

  • @GsgbshhsnBsbbbdhd
    @GsgbshhsnBsbbbdhd 8 วันที่ผ่านมา +1

    አላህይገዝሺ የኔዉዱእህት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 24 วันที่ผ่านมา +6

    የአላህ ጠንካራ ነሽ አላህ ያግዝሽ ቤት የአላህ ነው ሰው ግን ጨካኝ ነው ምን አለ ቢያስጠጉሽ ወሎ ክፍለ ሀገር ብትሆኝ እኔጋ ትቀመጪ ነበር ችግሩ አድስ አበባ ነው ያለሽው ወላሂ ነገ ሌላ ቀን ነው ዝሀራየ አይዞሽ ልጅሽንም አላህ ያሽርልሽ
    አላህ ከሽርክ ሁላችንንም ይጠብቀን ።

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 วันที่ผ่านมา

    ገኒ የምትነግርሽ ሁሉ ትክክል ነው ብለሽ አትበይ አላሕ ለችግር ለመከራ ውለዱ አይልም አቅም ካለ ነው

  • @dikidiki9442
    @dikidiki9442 6 วันที่ผ่านมา

    በርግጥ የገጠሙሽ ፈተናዋች ብከብድም ከኣንድ ስንወጣ እያመሰገንን የተሻለ እንዲሰጠን አላህን መለመን ኣለብን ከችግርሽ ሁሉ የከፋዉ የበኣድ አምላኪዎች ጋር መኖርሽነው አላህን ኣስቆጥተሽ መኖርሸ ስሆን በመዉጣትሽ አመስግኝ የረድሽን አመስግኝ

  • @زيناتبنتالحبشا
    @زيناتبنتالحبشا 5 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነሽ ከችግር በኋላም ምቾት አለ አብሽሪ

  • @HabibaMohammed-b4o
    @HabibaMohammed-b4o 24 วันที่ผ่านมา +3

    እህቴ አይዞሺ አላህ ያግዝሺ የኔ ናት

  • @ReemAbdullahሪምአብዱreemabdu
    @ReemAbdullahሪምአብዱreemabdu 24 วันที่ผ่านมา +6

    ሀስቡን አላህ ወነዕመል ወኪል

  • @MyHonor-l4n
    @MyHonor-l4n 6 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ። ገኒ እናመሰግናለን

  • @SophiaFuad
    @SophiaFuad 10 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ከዚህ ችግር ያውጣሽ እህቴ 🤲🤲🤲🥰

  • @MekiyaAli-m1s
    @MekiyaAli-m1s 5 วันที่ผ่านมา

    አላሕ ያግዝሽ ልጂሽንም አፊያዉን አላሕ ይመልሥለት

  • @s-ir1kz
    @s-ir1kz 24 วันที่ผ่านมา +17

    በስዴት ያላችሁ በሙሉ አላህ የጠብቃችሁ😍

  • @ZawuyaMohammed
    @ZawuyaMohammed 4 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ዛህርየ አሏህ ያግዝሽ

  • @Justice01-l2v
    @Justice01-l2v 18 วันที่ผ่านมา +7

    ገጠር ያለው ሙስሊምም ክርስትያንም እኮ የስም ሀይማኖተኛ ነው...ገና ከባእድ አምልኮ አልተላቀቀም...ከሃይማኖት አባቶች ብዙ ይጠበቃል...የሀይማኖት ትምህርት በአግባቡ እየደረሰ አይደለም

    • @Zulyeka-kc9jo
      @Zulyeka-kc9jo 10 วันที่ผ่านมา +1

      ከተማስ ያለዉ በእምነቱ ረቂቅ ነዉ እያልሽ ነዉ

    • @fatimahussain-c2h
      @fatimahussain-c2h 8 วันที่ผ่านมา

      ባክሽ የከተማዉ​ ያዉነዉ ሞተተኛ ናቸዉሰዉ ሰርቶ መኖር አይቻልም ሀገራችን ላይ@@Zulyeka-kc9jo

    • @NeyriaKerso
      @NeyriaKerso 5 วันที่ผ่านมา

      Gstar gang naw

    • @seadsalik813
      @seadsalik813 2 วันที่ผ่านมา

      ኮተት ነገር ከተማ ገጠር ትላለሕ

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri วันที่ผ่านมา

    አእረ ምንም አቶንም ፈጠሪ ስለወደደት ነው ልቦን የከፈተለት❤

  • @ChjrHfif-fb9rc
    @ChjrHfif-fb9rc 4 วันที่ผ่านมา

    ጀግና እህታችን አለህ ያግዝሽ

  • @wollokocha
    @wollokocha 19 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ ያሽርልሽ ያረብ😢😢

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 23 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ፣የኔህት፣ልጅሽን፣አላህ፣ይፈርጅልሽ

  • @HaAlii-iv7wx
    @HaAlii-iv7wx 9 วันที่ผ่านมา

    ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል 😢😢😢😢😢😢አላህ ይገዝሽ እህቴ ልጅሽንም አላህ ያሽርልሽ እህቴ አብሽሪ እዱንያ የፈተና ሀገር ናት

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 24 วันที่ผ่านมา +4

    ሀስቡንአላህ ወኒእመል ወኪል

  • @فاطومافاطوما-ه1ب
    @فاطومافاطوما-ه1ب 7 วันที่ผ่านมา +2

    አሏህ ሂድያ ይስጣቸው ሽርክ ነው አህባሽን በምክኒያት ነው እኮ የምንጠላቸው አህባሽ ቀብር ማምለክ ነው ስራቸው አኡዙቢላህ

  • @AhmedHussen-to6lw
    @AhmedHussen-to6lw 11 วันที่ผ่านมา

    ጊኒ ተባረኪ እህታችንም አላህ ያጠንክርሽ

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 5 วันที่ผ่านมา

    አላህ አፍያ ያርግልሽ እህቴዋ አብሽር

  • @HayatedubaiEutopia
    @HayatedubaiEutopia 8 วันที่ผ่านมา

    አብሽርእህት በኒቃብሽም ጠካራያድርግሽ ለከይርነው ያለፍል

  • @EkramGizachew-y8n
    @EkramGizachew-y8n 7 วันที่ผ่านมา

    Be Allah lay mashark mechershaw ayamrem Allah yetbeken🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @FatmhAlfatmh
    @FatmhAlfatmh 12 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ አሁን ነፃነት ታገኛለሽ በተዊድ ካመንሽ

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb 6 วันที่ผ่านมา

    የእኔ እህት አብሽሪ አላህ ይገዝሽ

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 7 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይርዳሽ የኔ እህት ዘህረ ነገ ሌላ ቀን ነዉ 😢😢😢😢

  • @SelamSalah
    @SelamSalah 10 วันที่ผ่านมา

    የኔናት ፈጣሪ በልጆችሽ ይካስሽ😢😢😢

  • @ኑራሙስጠፈ
    @ኑራሙስጠፈ 10 วันที่ผ่านมา +2

    ገኒ እንዴት ነዉ መገኝሽ

  • @FayzhFFAY
    @FayzhFFAY 12 วันที่ผ่านมา

    Allah yasherelesh yareb selk.stugn.ballah

  • @tsnatፅንዓት
    @tsnatፅንዓት 24 วันที่ผ่านมา +7

    ቅኑ ልብ ያላቹ እህቶቼ ወንድሞቼ 1000 እንድደርስ ደምሩኝ❤

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይፈጣሪ ገንዬ ይህነገር ይወገዝልን😭😭😭 የገጠሩ ማህበረሰብ እዚህውስጥ ነው ያለው 🙏🙏🙏😥

  • @HayatedubaiEutopia
    @HayatedubaiEutopia 8 วันที่ผ่านมา +1

    ላኢላሀኢለላህ መሀመደረሱረላህ አላህአዲነው መልክተኛውመሀመዲነው

  • @SeyaSeya-k6h
    @SeyaSeya-k6h 11 วันที่ผ่านมา

    Wlahi bzu sew saychegrew medahanit ytekemale eswa gin

  • @zemzemabdrrehman4477
    @zemzemabdrrehman4477 18 วันที่ผ่านมา +4

    እስቲ አገናኝን እዚች ሤትዮ በውስጥ መስመር ስ ቁ ልላክልሽ

  • @muna-qasim
    @muna-qasim 10 วันที่ผ่านมา

    Ayzoosh ehete hullum yalfal insha allah enagizishalen😢😢

  • @AjaivahMohammad
    @AjaivahMohammad 7 วันที่ผ่านมา

    ልክነት ልክነት አው አላስልጤ ውስጥ አለህ ይመልሳቸው

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 24 วันที่ผ่านมา +2

    የሴጣን ስራ ነው ተለክፎ ነው ብዙ ጊዜ ልጆች በቤተሰቦቻቸው ምክንያት በባእድ አምልኮ ስር ሲወለዱ እንደዚህ ይባላል

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ የዘ መንፈስ ስሩ ይነቀል በፈጠሪ ስም

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 19 วันที่ผ่านมา +5

    ሲልጤዎች ዬት ነቹ እንችን ልጅ እንንደት ኑ እኔም እዘዉ አከበብ ነኝ

    • @SeyaSeya-k6h
      @SeyaSeya-k6h 11 วันที่ผ่านมา

      Yetnew

    • @ኑራሙስጠፈ
      @ኑራሙስጠፈ 10 วันที่ผ่านมา

      ስልጤ ብቻ ሰይሆን የቸለ መለዉ እትዮ እንርደት ጠበብ አትሁኑ😢

  • @SaraMelaku-d7f
    @SaraMelaku-d7f 23 วันที่ผ่านมา +1

    Egeziaber yeredashe

  • @waledalsayd6565
    @waledalsayd6565 12 วันที่ผ่านมา +3

    እበካቹ ያካውንት ቁጥር ለኩልን እንርዳት ቁጡሩወንም

  • @احمدسويد-ح3ز
    @احمدسويد-ح3ز 24 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይርዳሽ እህቴ

  • @Farhan-xl7fl
    @Farhan-xl7fl 12 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢አለሀይሪደሽ😢

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 22 วันที่ผ่านมา +1

    Subhan Allah 😢😢😢😢😢😢

  • @عايشه-ي3ظ
    @عايشه-ي3ظ 12 วันที่ผ่านมา +2

    ልጁን ቁርዓን አስቀሪበት የያዘው ይለቀዋል

  • @susuethio-h3u
    @susuethio-h3u 23 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይርዳሺ ያረብ

  • @sadi-ii3nn3xg9n
    @sadi-ii3nn3xg9n 8 วันที่ผ่านมา

    እሄ ሁሉ ስልጤ ለይ ነው አለሁማ ሙስታአን

  • @feruzaGetachew
    @feruzaGetachew 6 วันที่ผ่านมา

    ውይ ጥንካሬ እባክሽ ሰልኳን እና አካውንት አስቀምጭልን

  • @wollokocha
    @wollokocha 19 วันที่ผ่านมา +2

    ኮቻ በሆንሽ ደስ ባለኝ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 7 วันที่ผ่านมา

    ሱብሀን አላህ