ጠዋት በማንኛውም ሰዓት ብንነሳ | ጠዋታችንን ካሸነፍን ቀናችንን እናሸንፋለን🏅| Inspire Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 613

  • @wederekebede9988
    @wederekebede9988 3 ปีที่แล้ว +114

    ዛሬ ጀምሬያለሁ

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 3 ปีที่แล้ว +64

    ሱቢህን ሰግዶ ማመስገን ግድ ነው እኛጋ አልሀምዱሊላህ እናመሰግናለን

    • @firuzhussen3963
      @firuzhussen3963 2 ปีที่แล้ว +1

      ውሀእና አልጋ ማንጠፍ ጨምሪ

  • @alahisoneonlyone
    @alahisoneonlyone 10 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ነኝ ሁሌም 10ተኩል እና ተነስቼ ታጥቤ መስጊድ በመሄድ ሌሊት ሰላት ሰግዳለው ከዛም አላህን አመሰግናለሁ ያንተ ምክር ቁርአን ከዘመናት በፊት የመከረን ነው ግን በርታ

  • @eexx2456
    @eexx2456 3 ปีที่แล้ว +46

    አልሃምዱሊላህ 1ኛ ፁመኛ ካልሆንኩ በስተቀር ጠዋት ውሃ ሳልጠጣ አልቀሳቀስም 2ኛበእምነቴ ሙስሊም ነኝ ስለዚህ የፈጅር(ፀሃይ ጮራዋን ሳትፈነጥቅ በፊት )የሚሰገድ ሶላት አያመልጠኝም ።በዚህ ሶላት ውስጥ ደሞ ማመስገን፣ይቅርታ መጠየቅ ሁሉ ይካተታል እዲሁም እቅስቃሴንም ያካትታል ስለዚህ አንተ አንድ ሁለት ብለህ ያስቀመጥካቸው የኔ የዘወትር ተግባሬ ናቸው አልሃምዱሊላህ ይህን እድፈፅም ለረዳኝ የአለማቱ ጌታ!!!!!

    • @fafyahmed1122
      @fafyahmed1122 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ can we be freind 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 bedine yemiyabratagn ፈልጋለው

    • @eexx2456
      @eexx2456 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fafyahmed1122 እሽ

    • @fekertineshua9834
      @fekertineshua9834 2 ปีที่แล้ว +1

      ሙስሊም ነኝ ተመችቶኛል እናቱ ፆሎት በሁሉም አለ ኦርቶዶክስ በሁሉም ዋናው እምነትሽ ነው እኔ ነኝ ስላልሽ ነው ምን አመጣው

    • @neimaali7797
      @neimaali7797 ปีที่แล้ว

      እድለኛ ነሽ በርቺ

    • @hidaya__Tube
      @hidaya__Tube ปีที่แล้ว +2

      ​​@@fekertineshua9834 አያናድድምኮ ምናልባት አንች ለ3 ሳአት የማቆየት እድል ይኖርሻል ግደታ በጧት የመፀለይ ግደታ ላይጠበቅብሽ ይችላል እሷ ግን ምንም ሰነፋ ብቶን የመነሳት ግደታ አለባት ያለ ምንም ምክንያት 1 ደቂቃ የማሳለፍ መብት የላትም የየአንዳንዱ የስግደት ሰአት ከፈጣሪ የተደነገገ ነው በዛ ሰአት ግደታ መስገድ አለብን ነገሮችን መረዳት ካልቻላችሁ ለምን ታካብዳላችሁ

  • @addishabeshawitnegn5488
    @addishabeshawitnegn5488 3 ปีที่แล้ว +54

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃል አጣውልህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን በጣም ጥሩና ጠቃሚ ምክር ነው ጎበዝ በርታልን ውድ ወንድማችን

    • @solswitch1337
      @solswitch1337 3 ปีที่แล้ว +1

      Wow

    • @firuzhussen3963
      @firuzhussen3963 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል አልሀምዱላህ ሙስሊም ላደረገን ሁሉ

  • @kalkidangetachew7474
    @kalkidangetachew7474 3 ปีที่แล้ว +73

    ደስ የሚለዉ እንደተነሳዉ ዉሃ ነዉ የምጠጣዉ ከዛ ፀሎት ከዛ ምስጋና እፅፋለዉ አልጋም አነጥፋለዉ ከዛ እስፖርት ግን ህይወቴ ነዉ እስፖርት እሰራና ስመጣ እንደገና ዉሃ እጠጣለዉ የምጠጣዉ ዉሃ ለብ ያለነዉ ። በጣም ደስ ይላል ሁሉም ነገር እንመሠግናለን

    • @buneboku643
      @buneboku643 3 ปีที่แล้ว +1

      Jjkk

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @yohanayoni6768
      @yohanayoni6768 2 ปีที่แล้ว

      10q.

    • @tsedalebirhane1424
      @tsedalebirhane1424 2 ปีที่แล้ว

      Andegna

    • @nebiyudaniel2305
      @nebiyudaniel2305 2 ปีที่แล้ว +3

      እህት ከውሃው በፊት ፀሎት ከዛ ቤተክርስቲያን መሄድ ከዛ ስትመጪ ውሃ ይደርሳል በመጀመሪያ አምላክ በአንቺ ቢያድር ሁሌም ሰላማዊ ትሆኛለሽ አነቃቂ ንግግርም አያስፈልግሺም ማለቴ ይጎዳል ሳይሆን በመጀመሪያ ከአምላክ ጋር ታረቂ ከዛ ሁሉም ይስተካከላል ደሞ ዘላለማዊ ህይወት እንዳለሺ አስቢ

  • @Ha-su5nx
    @Ha-su5nx 3 ปีที่แล้ว +2

    Zare Gemerku

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso ปีที่แล้ว

    በጣም አድረገው አመሰግናለሁ ተባረክ እኔን ድስፒልን ያደረገኛ ነገሮች ናቸው የምር 🙏

  • @ሐረገወይንሁለተሰንበት
    @ሐረገወይንሁለተሰንበት 3 ปีที่แล้ว +20

    እናመሰግናለን በእውነት ልክ ነህ ከሁሉም ነገር በላይ ጣት ላይ እግዚአብሔርን ማመስገን በጣም ወደር የሌለው መፍትሄ ነው !
    ሀወ ከመጠታት ውጭያለሁን ጀምሪያለሁ

  • @እግዚአብሔርመመኪያዬነውእ
    @እግዚአብሔርመመኪያዬነውእ 3 ปีที่แล้ว +7

    ገና እያዳመጥኩኝ ነው ነገ ጠዋት እጀምራለሁኝ እንዴት ደስ ይላሉ ቃላቶችን በእውነት እናመሰግናለን❤❤

  • @mehbubamehbuba4254
    @mehbubamehbuba4254 3 ปีที่แล้ว +21

    እስልምነ ያማጃመራው መማሥጋን ያዘነል አልሀምዱሊላህ

  • @elsakende670
    @elsakende670 3 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ነው ያየሁት ነገ ጠዋት እጀምራለሁ ግን ከድሮም ጀምሮ 1= ጠዋት ላይ ውሀ እጠጣለው 2=ቀኔን በምስጋና እና በፀሎት እጀምራለሁ እና3= ማሳካት የምፈልገው ነገር አለ እሱን በወረቀት ፅፌ ሁሌም ጠዋት ጠዋት አነበዋለው ሌላው ደሞ የቀን እቅድ ፅፌ አላቅም እሱን እጀምራለው ነገ ጠዋት 4=አልጋዬን ሁሌ ነው ማነጥፈው5=እኔ ማሳካት ከምፈልገው ነገር ጋ ስለሚገናኝ ሁሌም እቅስቃሴ አደርጋለው ልክ ነህ ጠዋት ላይ ቶሎ ስልክ የመንካት ልምድ አለኝ እሱንም አስተካክላለው እና በጣም አመሠግናለው ለ ሀሳባቹ

  • @fadi5alife14
    @fadi5alife14 3 ปีที่แล้ว +10

    በይቅርታ ውስጥ ፈውስና በረከት አለ👍

  • @nuwhaargay9445
    @nuwhaargay9445 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወንዱማችን ተባረክ።

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እናተን ስከታተል 2 አመቴ ሙሉ ሰዉ አርጋችሁኛል እደዉ የናተን ዉለታ በምን እከፍላችሆለሁ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም አመሰግናችሆለሁ።

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 3 ปีที่แล้ว +4

    በማጀመራ በጠም እናመሰግናለን ባርታልን😍እኔ የማዳም ቅመም ነኝ ግን ጥወት ክእንቅልፌ እንደታነሳው ፈጣሪን አመሰግናለው ሁለታኛ ወሃ እጣጠለው ሶስታኛ ለጓወደኞቼ ደና አዳረቹ የምል ማልክት አስቃምጥለቻወለውኝ አራተኛ አልጋዬን አነጥፋለው ከዛ ቁርስ እባለለው ከባለው ብሀላ ወደ ስረ እገባለው ስፖርት ግን ስረዬን ስጫርስ ነው የምስራው እናም በጣም ደስታኛ ነኝ አንተ ደሞ ትምህርቱን ስጫምርልኝ በጠም ታገራምኩ

  • @jsjdnjsooha75
    @jsjdnjsooha75 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከንቅልፌ ስነቃ ተነስቸ ተጣጥቤ እሰግድ እና አልጋየን አንጥፌ ስራ ጀምራለሁ ወላሒ አንዳንዴ ጀዋሌ ሁሉ ትዝ አይለኝም።🌿

  • @firuzhussen3963
    @firuzhussen3963 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬሰማሁት ምክሬ አስተያየት ሳምንት እመልሳለሁ ኢንሻአላህ።

  • @zeddodicha7214
    @zeddodicha7214 3 ปีที่แล้ว +35

    አሁን ነዉ ያዳመጥኩት ነገ ጥዋት እጀምራለዉ❤

  • @derejewondemu9305
    @derejewondemu9305 3 ปีที่แล้ว +15

    እንግዲ ተጀመረ
    እግዚአብሔር ይዠ !! 💚💛❤️✌️

  • @الحبشيال-س1س
    @الحبشيال-س1س 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመስጊናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @bezitube122
    @bezitube122 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ጎባዚ ነህ ወንድሜ

  • @بلغواعنيولوآيةرسولصلىاللهعليهو

    ዛሬ ጀምሪያለሁ. ጁሙአ. እስከ ጁሙአ ጥሩ ውጤት እንደሚኖረው ተስፋ አለኝ

  • @gddfds520
    @gddfds520 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ወንድሜ ሽኩረን ጎደኛህንም እናመሰግነዋለን እምታስተምሩ ይቱበረች ሁሉ አላህ በረካ ያርጋቹ

  • @birukseifu2564
    @birukseifu2564 3 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ምርጥ ነገሮችን በማቅረብ 1ኞች ናችሁ

  • @getachewhailu5900
    @getachewhailu5900 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዛሬ ጀምሪያለሁ🥰🥰

  • @endalkachewgenet6078
    @endalkachewgenet6078 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ነገ እጀምረዋለሁ

  • @Ssssssssannnnndddrrr
    @Ssssssssannnnndddrrr 3 ปีที่แล้ว +14

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጥበቡን ያብዛልህ ኑርልን ወንድማችን እናመሰግናለን💐💐💐 ዛሬ ጀምሪያለሁ 💪

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube5535 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ምርጣችን

  • @jamioj7497
    @jamioj7497 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድሜ❤❤❤❤

  • @yirgalembirhane5391
    @yirgalembirhane5391 3 ปีที่แล้ว +1

    Zare jemiralehu

  • @mesihabesha7775
    @mesihabesha7775 2 ปีที่แล้ว

    Daniy esikahun balemayete kochegni bexam ameseginalew thank you so❤❤ene zare jemiriyalew

  • @natinaelfitsum4561
    @natinaelfitsum4561 3 ปีที่แล้ว +2

    ይመችህ። አንደበተ ርቱዕ ሰው ነህ። እድሜህን ያርዝምልኝ።

  • @samuelsitotaw9912
    @samuelsitotaw9912 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሮይ ከገባሁበት ፈተና እድወጣ ፀልዩልኝ

  • @AmriAmri-mg5xe
    @AmriAmri-mg5xe 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ምርጥ ምክር

  • @glaubfal4743
    @glaubfal4743 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ብትምህርታች ጥሩላይ ነኝ ያስቸገረኝ በጣም የምወደው የማፈቅረው ነበር በሂወቴ ፈታኝ የሆነብኝ ያለምንም እየለመንኩት ሄደ እኔም ወሰንሁ እና ቀጥሉበት አሪፍ ነው

  • @MohammedMohammed-ib3de
    @MohammedMohammed-ib3de 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 ปีที่แล้ว

    የኔ የጧት ነገር ያሳዝነኛል ኡፍፍፍፍ

  • @abe13180
    @abe13180 2 ปีที่แล้ว

    Tanxs wendem I'm so happy. 😊😊😊😊

  • @fatumaalbachew5798
    @fatumaalbachew5798 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድም

  • @fikergetachew46
    @fikergetachew46 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ስለሰማሁት ነገእጀምራለሁ

  • @tesfayebeyene9359
    @tesfayebeyene9359 3 ปีที่แล้ว +11

    የናንተ ለኔ ምርጥ ጎዶቼ ቀር ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🇪🇹💚♥️💛

    • @solomonsisaysisay6808
      @solomonsisaysisay6808 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሬ በውነት እድሜህን ይጠብቅልን

  • @muluyegabrahana8915
    @muluyegabrahana8915 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም አመሰግናለው ወንድማችን ምክርክ አሪፍ ነው በርቱ

  • @fanaabc8569
    @fanaabc8569 2 ปีที่แล้ว

    ዛረ ደምርያልሁ💪👍

  • @selethio6023
    @selethio6023 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @NURA763
    @NURA763 3 ปีที่แล้ว

    መልክቱን ዛሬ አየሁት. አልሃምዱሊላህ ሁሉም ነገር ከምስጋና በኅዋላ ነዉ እና 1 ሁሌም ጥዋት ዉሃ መጠጣት ልምዱ አለኝ 2 . ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ, እናም ወደራሴ በመመለስ እራሴን ይቅርታ እላለሁ. ሌሎችንም ስማቸዉን እየጠራሁ ይቅርታ እላለሁ መልካም ነገርን እመኛለሁ. 3 አልጋየን ማንተፌን አረሳም.. ስፖርት እስካሁን አልጀመርኩም .. ለመጀመር ዝግጁ ነኝ እንዲሁም ሌሎቺን ሁሉ በማድረግ .እንደምጠቀምበት አልጠራጠርም ምክንያቱም ለኛ.መሰረታዊ ድርጊቶች ናቸዉ እናመሰግናለን ዳኒ

  • @anwarmusema2571
    @anwarmusema2571 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እደግመዋው

  • @በረከትባርኮት
    @በረከትባርኮት 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ምጥል ቤተቦች እንደም አላችሁ
    በርቱ በጣም ጎበዘች እንደ እናተ ያሉትን ያብዛልን
    ምስቱም አይደለም ከዛም በላይ አደርጋለሁ አስፈላጊ ከሆነ እፅፈዋለሁ
    እንደውም አልጋዬን ሳላነጥፍ ወደ ስራ ከገባሁኝ
    በጣም ትልቅ ስህተት እደሰራሁኝ አድርጌ ነው የምቆጥረው
    አንተ የዘረዝርካቸ ከዛም በላይ አደርጋለሁ
    እዴውም ውሃ ሱስ ሆኖብኛል
    ካልተጣሁ ቅር ቅር ይለ በቃ አንድ የቀረ ነገር አለብዬ አስባለ በሂይወቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ተመስገን አምላኬ::

  • @e8478
    @e8478 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዛሬ እጀምራለሁ

  • @ኢስላምነውእምነቴሂጃብነው
    @ኢስላምነውእምነቴሂጃብነው 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ጀምሬለው በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጨምርላቹ በርቱ

  • @kiyameko8363
    @kiyameko8363 2 ปีที่แล้ว

    ከልብ አመሰግናለሁ ነገ በሰላም ከተነሳሁ ቻሌጁን እጀምራለሁ ዛሬ ባለሁበት ሀገር ቀን 11 እለት ሀርብ ነው የዛሬ ሳምንት ለውጤቱ መጥቼ እኮምታለሁ መልካም ጊዜ እዘዳችጏለሁ 😌❤❤❤❤ በርቱልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😍

  • @seadayesuf7563
    @seadayesuf7563 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለሁ እኔ 1 2 3 4 6 ሁሉም የዘወትር ስራየናቸው 5 ግን ሞክሬውም አላቅ ኢንሻ አላህ እጀምራለሁ

  • @TemamenGebo
    @TemamenGebo ปีที่แล้ว

    great thanks develop our idea of mind

  • @king_B_lyrics
    @king_B_lyrics 2 ปีที่แล้ว +1

    i will start this challenge tomorrow

  • @tube7688
    @tube7688 3 ปีที่แล้ว +5

    ሥወዳችሁ እኮ እምታስተላልፉት መልክት ከምድር ጠብ አይልም ጧት እጀምረው አለሁ። እናመሰግናለን

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ
    @ያልተኖረልጅነትወይነዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    You are right thank you so much

  • @uae8112
    @uae8112 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @fasilalebel9750
    @fasilalebel9750 2 ปีที่แล้ว

    ፋሲል እባላለሁ ቡዙ ጊዜ አስባለሁ እንጁ የተግባር ሰዉ አደለሁም ቢሆንም ዛሬ ጀምሬያለሁ

  • @tube-hh1uq
    @tube-hh1uq 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱ

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi9353 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ አደረኩ በርቱ ለእኛም ልብ ይስጠን እንንቃ 😭😭😭👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿
    ዛሬ ነው የጀመርኩት ነገ እጀምራለሁ
    በጣም ችግር የሆነብኝ ነገር ነው በጠዋት አለመነሳት ማታ ስለማመሽ ጠዋት አረፍዳለሁ ስነሳ ፀሎት የለም በቃ እንደ እብድ መሮጥ ነው እሰኪ እግዚአብሔር ይርዳኝ እንድለወጥ ከምቀናበት ነገር አንዱ ጠዋት መነሳት ነው

  • @እኔስማርያምንእወዳታ-ቸ9ተ
    @እኔስማርያምንእወዳታ-ቸ9ተ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ምርጥ አሪፍ ምክር

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ ❤️❤️❤️🌷🌷🌷💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mayazafaantenekeshitasfayi8256
    @mayazafaantenekeshitasfayi8256 ปีที่แล้ว

    Amesgenalew 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @leylaleyla4352
    @leylaleyla4352 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ጀምርያለሁ 💪💪

  • @ጓልማርያምኩሓ
    @ጓልማርያምኩሓ 3 ปีที่แล้ว

    ዳኒ በጣም አመሰግናለሁ ነገ እጀምራለው

  • @Sparkmedia45
    @Sparkmedia45 3 ปีที่แล้ว +4

    ምንም ያላጓደለብኝ ጌታዬ አልሀምዱሊላህ 🙏 ቪዲዮውን ያየሁት ዛሬ 17/8/21 ነው እኔም ቻሌንጁን ዛሬ ጀምሪያለሁ 💪

  • @mebrihittadesse1574
    @mebrihittadesse1574 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እና ወንድሜ ይህንን ሰምተን ነገጠዋት እንጀምራለን 🦅🦅

  • @selamlul7289
    @selamlul7289 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ እጅምራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 3 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @SaidaSaida-i3g
    @SaidaSaida-i3g ปีที่แล้ว

    ውነት፣በስክትክክል

  • @michaeladugna9242
    @michaeladugna9242 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ እጀምራለው 🙏

  • @hannaasalef3113
    @hannaasalef3113 3 ปีที่แล้ว

    Wow...Are betam des yelal Egzabeher yewtatnt zemnhen yebarkew...zari jemrilyalhu😊

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ሠማሁ በቃ ልጀምር ቻሌንጁን thanks

  • @semira6068
    @semira6068 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @michumerabe5896
    @michumerabe5896 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ጀምሪያለው💪💪💪

  • @hiwotagonfir6762
    @hiwotagonfir6762 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን

  • @berrystgb3666
    @berrystgb3666 3 ปีที่แล้ว

    እሽ ነገ ጠዋት ጀምራለሁ። txs

  • @hsqielmiki8394
    @hsqielmiki8394 3 ปีที่แล้ว

    ይመችህ

  • @Maman9202
    @Maman9202 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegn alen

  • @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ
    @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜን በጣም በጣም ከምነግርህ

  • @natibrow5433
    @natibrow5433 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ

  • @ufugihihig7i8h3
    @ufugihihig7i8h3 ปีที่แล้ว

    ነገ እጀምራለሁ እሻ አላህ

  • @alemayehu861
    @alemayehu861 3 ปีที่แล้ว

    Mariamn #1degna Nachu many Thanks Guy💐💐💐💙💚💝💛

  • @aynishbru9508
    @aynishbru9508 3 ปีที่แล้ว +12

    አመሠግናለሁ ቻሌንጁን ከጀመርኩ ዛሬ 7ተኛ ቀን ሞላኝ እጅግ በጣም ጥሩ ለውጥ አይቼበታለው ከዚህ በኋላም ሳላቋርጥ መተግበሬን እቀጥላለሁ ከሁሉም በላይ ግን ይህን ለመኖር ትርጉም እንዲኖረኝ፣ ህይወት እንድትጣፍጠኝ፣ በመጨረሻም በህይወቴ እጅግ ከባድ የመሠለኝን ነገር በቀላሉ እንዳልፍ ስለረዳችሁኝ አመሠግናለሁ !!❤

    • @InspireEthiopia
      @InspireEthiopia  3 ปีที่แล้ว +2

      እኛም በጣም እናመሠግናለን ስለሰጠሽን አስተያየት በርቺልን እህታችን 🙏

  • @semira6068
    @semira6068 2 ปีที่แล้ว

    ነገ ጥዋት እጀምራለሁ እሻ አላህ

  • @tiruneshhaile3363
    @tiruneshhaile3363 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስየሚል ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @mekdse4956
      @mekdse4956 2 ปีที่แล้ว

      አሰተማሪ ትምህርት ነው ወንድም እናመሰግናለን ፈጣሪ ሁላችንንም ከክፉ ነግር ይጠብቀን

  • @fozejemal2159
    @fozejemal2159 3 ปีที่แล้ว

    Zare jemirealehu❤️

  • @kittyksgya8682
    @kittyksgya8682 3 ปีที่แล้ว

    Betame enamesegenalen wedemahen

  • @makimaki5824
    @makimaki5824 3 ปีที่แล้ว

    ነገ ጠዋት እጀምራለሁ አመሰግናለሁ

  • @brhan3880
    @brhan3880 3 ปีที่แล้ว +9

    ዛሬ ጀምሬያለሁ

  • @tube7688
    @tube7688 3 ปีที่แล้ว +1

    ጧት ሁልጊዜ ለመነሳት ለማንበብ ስተኛ ማታ ለራሤ እነግረዋለሁ ግን ባደርገው ላን1ቀን ከዛ አልደግመውም በዚህ የተነሣ እናደድ አለሁ😭😌

  • @ከችግርበዃላምቾትአለ
    @ከችግርበዃላምቾትአለ 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ነውጨያየሁት ከነገ ጀምሮ እጀምራለሁ አመሠግናለሁ ምርጦችየ ይመቻችሁ

  • @mahletwerku679
    @mahletwerku679 3 ปีที่แล้ว

    Zare jemryalehu

  • @mossboss9821
    @mossboss9821 3 ปีที่แล้ว +2

    Ante jegna lj 🌟you are more than smart eko thank you for sharing zare jemriyalew 💪💪💪

  • @nuwhaargay9445
    @nuwhaargay9445 2 ปีที่แล้ว

    ወንዱማችን ትንሽ ባትፈጥን በትምርርት ጊዜ ይመረጣል። በተረፈዉ ቆጃነዉ ቀጥልበት እናመሰግናለን

  • @ephrataewnetu1289
    @ephrataewnetu1289 3 ปีที่แล้ว

    Zare gemeryalhu❤❤😘😘Tnx🙏🙏

  • @hayuabdu8246
    @hayuabdu8246 2 ปีที่แล้ว +1

    To day I will do

  • @ramuethiopiawit3909
    @ramuethiopiawit3909 3 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ነው ያዳመጥኩት ነገ እጀምራለሁ😌

  • @ifexell5623
    @ifexell5623 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ልጀምር ነው 🥰

  • @bamlakbami1083
    @bamlakbami1083 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ጀምሬለሁ