ለፍቅር ህይወታችን ማወቅ ያሉብን 5 ነገሮች | የፍቅር ማይንድሴት | Inspire Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @InspireEthiopia
    @InspireEthiopia  3 ปีที่แล้ว +111

    ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇
    t.me/inspire_ethiopia

  • @abiwelo9348
    @abiwelo9348 3 ปีที่แล้ว +49

    ፍቅር ለመልካም ህይወት አስፈላጊ ነው
    ንፁህ ፍቅር ይስጠን ፈጣሪ

  • @milliasli1635
    @milliasli1635 3 ปีที่แล้ว +197

    ኤርትራዊ ነኝ ኣማርኛ መስማት መቻሌ በጣም ጠቅሞኛል ባይችል ነሮ ያንተ ቪድዮ ያልፈኝ ነበር ማለት እኮ ነው thanks ❤️❤️

    • @fnangebreslasie3388
      @fnangebreslasie3388 3 ปีที่แล้ว +8

      እውነት ልክ ነህ እኔም እንደዛ ነኝ ተመስገን ኣምላኬ ይህ ለመስማት ችሎታ ስለ ሰጠሀኝ።

    • @nani969
      @nani969 3 ปีที่แล้ว +8

      ወላሂ ቋንቋ የስከብራ እንጂ አያዋርድም በርቱ እስኪ ለኔም የናተን ቋንቋ አስተምሩኝ

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 3 ปีที่แล้ว +8

      እኔም አብረውኝ ሚሰሩ ኤርትራዎች አሉ ከነሱ ለመድኩኝ ቋንቋቸውን የማንኛውንም አይነት ቋንቋ ማወቅ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም እናም ለመልመድ ድፍረት ብቻ ነው ሚያስፈልገው እችላለው ማለት

    • @halumialihijabicqueen9969
      @halumialihijabicqueen9969 2 ปีที่แล้ว +2

      እንዃን በሰላም መጣሽ ውዴ

    • @stube3784
      @stube3784 2 ปีที่แล้ว

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷😍👈

  • @Beautyofnature3613
    @Beautyofnature3613 3 ปีที่แล้ว +112

    መጠነኛ ግልፅነት በቂ ነው!👌👌👌

  • @LucyTip
    @LucyTip 3 ปีที่แล้ว +67

    በጣም ትመቹኛላቹ የምታነሱት ርእስ ገራሚ ነው

  • @neimaahmedin4180
    @neimaahmedin4180 3 ปีที่แล้ว +91

    እስከ ጥግ ሰዎች ሊያእቁህ አይገባም🙌🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @محمدمحمد-ل3ظ2ك
    @محمدمحمد-ل3ظ2ك 3 ปีที่แล้ว +39

    በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ ቦታን ማወቅ ያልከው በጣም ተመችቶኛል

    • @yuha16b
      @yuha16b 3 ปีที่แล้ว

      Me too bro

  • @muluyegabrahana8915
    @muluyegabrahana8915 3 ปีที่แล้ว +21

    ዋው በጣም ደስ ይላል ወኔክ እራሱ ያነቃቃል አመሰግናለው ሁሉም ጠቃሚ ምክር ነው በርቱ

  • @ሪችጎንደሬዋ
    @ሪችጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ከፍተት 4 ኛ ነው ከልክ በላይ ግልፀኘነቴ በጣም ጎደቶኛል እናመሰግናለን ወንድሜ ምክሮችህ ለኔ ጠቅመዉኛል 😍😍😍🙏🙏🙏

  • @WeyneshetWeyneshet-e1q
    @WeyneshetWeyneshet-e1q 7 หลายเดือนก่อน

    እስከ ጥግ ሰዎች ሊያቁህ አይገባም ውዴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ❤❤❤

  • @حبيبكنجعليالحبشي
    @حبيبكنجعليالحبشي 2 ปีที่แล้ว +1

    በ እውነት በሂውቴ ካይሗቸው ሰው እና ከተማርኩባቸው ስዎች አንተ ዋናው እና አንደኛው ሰው ነህ እንዳተ በ ዚች አለም ማንም እንዳተ ይስተማረኝ ሰው የለው እጅግ በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ወድሜ አንተ የ ብዙ ሰወች ሂወት የምትቀይር ሰው ነህ

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል. ሁሉን ለሰው መናገር ያስንቃልም እውነት ነው ስነ ወርቅ ኑርልን የኛ ጀግና ልዮ ነክ እኮ ስነ

  • @ቲቲ-ዘ7ወ
    @ቲቲ-ዘ7ወ 3 ปีที่แล้ว +11

    ቦታን ማውቅ. አስፈላጊ ነው እውነት ብለሀል አላህ ይጨምርልህ. ሁሉም ምክሮችህ ውስጥ ሰርስረው ይገባሉ. ቀጥልበት

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 3 ปีที่แล้ว

    እስከጥግ ሰውች ሊያውቁህ አይገባም የሚለው በጣም ተመችቱኛል ምክኒያቱም እኔ ስውን ከወደድኩኝ እንደራሤ አድርጌ ሰለማሥባቸው ሁልነገሬን አውጥቼ እነግራቸወለሁ እሄ ደግሙ አልጠቀመኝም ሁሉም ጥሩነው በርቱልኝ ጀግኖቼ

  • @Uyutirecords
    @Uyutirecords 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ እኔ ምን ልበላቹ ምክራቹና በተለይ አነቃቂ ንግግራቹ ማሻአላህ ነው አላህ ይጠብቃቹ ስለ ዘረኝነትም ብትሰሩ እና ስለ ሀገር ፍቅር ብትሰሩ ደስ ይለኝ ነበር እወዳቸዋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @suraooo5191
    @suraooo5191 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉምንም ምርጥ ነዉ ስነወርቅ ታዬ አመሰግናለሁ

  • @ethiofirst935
    @ethiofirst935 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ሐሳብ
    እጅግ በጣም ምስጋና ከፍ ያለ ነው

  • @የድንግልአሽከርነኝ
    @የድንግልአሽከርነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ግልፅነት በመጠነኛ በቂ ነው ያልከው ተመችቶኛል እኔ ግልፅነቴ በጣም ጎድቶኛል ቢሆንም ግን ያለፈው አልፏል አሁን ጥሩ ማንነትን እየገነባሁ ነው እድሜ ለአንተ በርታ ወንድማችን
    ሌላው ደግሞ ቦታን ማወቅ ያልከው በጣም ትክክል ነህ ውድ እቃ ያለቦታው እርካሽ ነው ይባላል

  • @jete285
    @jete285 2 ปีที่แล้ว +4

    I'm obsessed with your inspiration. Five of them are very important...Thank you so much!🙏🙏🙏

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm ปีที่แล้ว

    ምርጥ አገላለጽ ነው እናመሰግናለን👏

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ምክርሕ ሁሉ አይጠገብም በስመአብ ተባረክ

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወድማችን ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ንግግርህ በጣም ደሰ ይላል ሰትመች ኑርልን እናመሰግናለን ሰለምክርህ

  • @ሠላምለኢዮዽያ
    @ሠላምለኢዮዽያ 2 ปีที่แล้ว

    ኑርልን አቦ የሚገልፅህ ቃልኳ የለምና ፈጣሪ ሠላምህን ሁሉ ያብዛልህ ብሮ

  • @abrhamdigafe
    @abrhamdigafe 3 ปีที่แล้ว +1

    ለ2ኛው ማብራሪያ
    ገንዘብ ብቻ ነው success ወይም ደግሞ አልገባኝም ማለት ነው ?
    በጣም ትመቸኛለህ ትምህርቶችህ ወሳኝ ወሳኝ ነጥቦች ናቸው በርታልን ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tofikmehari3406
    @tofikmehari3406 3 ปีที่แล้ว +19

    እኔ ተመስጬ እንደምሰማሽ ሁሉም ቢሰማሽ ❤💪💪💪💪💪💪

  • @monaali6909
    @monaali6909 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተረየ ምክርህ እውስጤ ነው።
    ምክርህን መስማት ብቻ ሳይሆን እተገብራለሁ።👍👍

    • @oumuoumer5844
      @oumuoumer5844 3 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ወሳነኝ ነጥቦች ናቸው እመሰግናለን በጣም በርታ

  • @ellenfessehaie4435
    @ellenfessehaie4435 2 ปีที่แล้ว +2

    የወደድኩት ቁጥር 4 ነው. መጠነኛ ግልጽ በቂ ነው የምትልዋ.

  • @ggff7535
    @ggff7535 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው የምገርመኝ ስጀምር ሳዳምጥክ ባያልቅ እራሱ ደስ ይለኛል

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን እስኪ ቆራጥ እንድሆን መፍትሄ ምክር እፈልጋለሁ

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 2 ปีที่แล้ว +1

    ቦታውን ማወቅ አንድ ላይ ብቻ ማቶኮር ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
    ማጣናኝ ግፅናት

  • @የወንቅሽቱቅዱስገብርኤልሰ
    @የወንቅሽቱቅዱስገብርኤልሰ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን መካሪያችን

  • @tadelechfikera869
    @tadelechfikera869 3 ปีที่แล้ว +1

    አፌ ቁርጥ ይበል ሁሉም ደስስስስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @zinartube3914
    @zinartube3914 2 ปีที่แล้ว +1

    ንግግርህ/አነቃቂ መልዕክቶች ሳዳሚት ሁሌም ራሴን ለማሻሻል ጥረት አደርጋለሁ💪።

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MEDICALINOVATIONS
    @MEDICALINOVATIONS 2 ปีที่แล้ว

    የህይወት መንገድ ገብቶሀል እውቀትህን ይባርክልህ ወንድሜ

  • @yidnekfikre3343
    @yidnekfikre3343 3 ปีที่แล้ว +12

    መጠነኛ ግልጽነት ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @eleltaGebru
    @eleltaGebru 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሰ የሚል ኣገለለጸ እድሜ ይሰጥሕ

  • @tesifayerobiyo4314
    @tesifayerobiyo4314 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናሎ ምወዳት ልጅ አትረዳኝም ግልፅኝኘት አበዝቸኖ ወይንስ የምል ግራ ተጋብቻሎ እያልኩም እራሰን እጠይቃሎ

  • @adugnagetachew9194
    @adugnagetachew9194 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ከሰማው በዋላ በጣም እየተለወጥኩ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ

  • @chilalotube360
    @chilalotube360 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ እዉነት ያድልህ ወንድሜ

  • @yergalemkidan1387
    @yergalemkidan1387 2 ปีที่แล้ว

    እውነት አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ

  • @merkatotemutube4341
    @merkatotemutube4341 3 ปีที่แล้ว +17

    ትልቅ ግንባታና ለውጥ እራሴ ላይ አምጥቻለሁ ከናንተ ቀጥሎ ማኔ በርቱ የኔን coment ከዚ በፊት ያልኩት አይረሳ እናመስግናለን በርቱልን

  • @byhambfm9801
    @byhambfm9801 3 ปีที่แล้ว +9

    Thanks man. keep going.we need you.

  • @hayutube9970
    @hayutube9970 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ እኔ ያላማ ሠው ነኝ ብዙ ግልፅ አይደለሁም ተጫዋች ነኝ ባይበዛም

  • @betilove2436
    @betilove2436 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ትምርት አድናቂክ ነኝ እሄ እራሱ አንድ የአምላክ ፀጋ ነው

  • @zufain1292
    @zufain1292 3 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያዉ የበለጠተመችቶኛል ባታችንአናቅም ካለፈቦሀላነዉእሚቆጨን ይመችህ ምርጤ

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 ปีที่แล้ว

    Hulem mekirih betem tekam new enemesaginln wedime🙏🙏

  • @koricholemma506
    @koricholemma506 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰዎች እስከጥግ ሊያውቁክ አይገባም👌👌👌👌👌

  • @MrBirhanuAS
    @MrBirhanuAS ปีที่แล้ว

    በእውነት 4ኛው ብቻ ተፀፀትኩበት:: ተባረክ በሌላው አሪፍ ነኝ

  • @kaleabdemile4917
    @kaleabdemile4917 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ መልዕክት ነው የእኔን ውስጣዊ ባህሪ ነው አብዛኛው በርታ አመሰግናለሁ

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወድሜ

  • @abubekerahmedabdu752
    @abubekerahmedabdu752 3 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም ምችት እንዳላችሁኝ!inspire eth. አባ ሁሌም ይመቻችሁ::

  • @Maya-hx2xh
    @Maya-hx2xh 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewnat Btame tmert yesatale
    Thanks💕💕💕💕💕

  • @kidestsahlu2505
    @kidestsahlu2505 2 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያው ቦታን ማወቅ የሚለው እና 4ኛው 👌👌 በጣም ተመችቶኛል

  • @abormaity2681
    @abormaity2681 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ገራሚ ምክር ወንድሜ ያብዛልህ

  • @saadayimam612
    @saadayimam612 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ትክክል ነዉ ተመቺቶኛል

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 2 ปีที่แล้ว

    ንፁህ ፍቅር ይስጠን ፈጣሪ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @qedosefitube
    @qedosefitube 3 ปีที่แล้ว

    ለሁለተኛ ግዜ ነው ያዳምጥኩት ሁሉም ተመችቶኛል
    በርታ ወንድሜ

  • @chaltuendebu9670
    @chaltuendebu9670 3 ปีที่แล้ว +3

    መጠነኛ ግልፅነት በቂ ነው! እስከ ጥግ ሰዎች ሊያእቁህ አይገባም

  • @eyuteteshome
    @eyuteteshome 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ ተመችቶኛል

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ አገላለፅ እናመስግናለን

  • @umureyan883
    @umureyan883 3 ปีที่แล้ว

    waw masha allah des yemil timihirt ......

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 3 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ምርጥ ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @abbasotube2297
    @abbasotube2297 2 ปีที่แล้ว

    Wow thank you ene bizu gize fikir wust echokilalaw ahun gin maragagat turu mahonun taradijalw

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ክፍተት እስከ ጥግ ድረስ ለአፈቀርኩት ግልፅ መሆን በተደጋጋሚ ጎድቶኛል።

  • @GoitomMekonnen63
    @GoitomMekonnen63 2 ปีที่แล้ว

    Waww…ይመችህ ኣቦ፣ ሲበዛ ጎበዝ ነህ፣ ኣንባቢ ብቻ ሳትሆን;ሁለመናህ ምርጥ በርታ🇪🇷🇪🇹

  • @muniramusa5910
    @muniramusa5910 3 ปีที่แล้ว

    wow betam das yelal ante yemtset bizu yastemiral 4yi malketegnal thenks

  • @qeetydnnm4184
    @qeetydnnm4184 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉም በጣም ደሥ ይላል በጣም ግልፅ አለመሆን የሚለው ግን ልቤን ነው የነካው

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ቦታን ማወቅ ምንም ካልፈጠረበትጋ እስከ ጥግ ማፍቀር ልክ አደለም ወደስራ እጅ መስጠት የለም ወደአላማ 💕💕💕🙏

  • @snaytesnayte4568
    @snaytesnayte4568 2 ปีที่แล้ว

    እግዛቤር ይመስገን አተን ሰዉየ በመስማቴ ደስእያለኚነዉ ❤️❤️❤️

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤ ,

  • @fathamayoutuber602
    @fathamayoutuber602 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ከኔጋአሉ በተለይ ሁልጊዜም ከራሴጋ እደተጣላሁነዉ 😭ምንልሁን በጣም ጡሩ ትምርትነዉ በረታወንድማቺን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል የኔ መምህር ስወድክ

  • @SorjoRamos
    @SorjoRamos 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል አሰፈላጊ ምክር ነዉ

  • @berhangetchew3497
    @berhangetchew3497 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት ሊቂ ነገር ነህ እናመሠግናለን

  • @ayidaabubeker4073
    @ayidaabubeker4073 2 ปีที่แล้ว +1

    You said it so well . It is very true❤

  • @tmnitmehari8293
    @tmnitmehari8293 3 ปีที่แล้ว +11

    I love all of them❤

  • @ተዋህዶሀይማኖት
    @ተዋህዶሀይማኖት 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ምርጤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ልጂ ምክርህእኮ በጣም ነውየሚመቸው ሰላምህ ብዝትትይበል

  • @ለሠውሞትአነሠው
    @ለሠውሞትአነሠው 3 ปีที่แล้ว

    በጣምአሪፍ ሁሉም ተመችቶኛል በርታ ያሣለፍኳቸውም ሥለሆነ ነውመሠል

  • @ነኝየህልሚተፋላሚ
    @ነኝየህልሚተፋላሚ 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ኑሩልን

  • @yeshwerkineh2010
    @yeshwerkineh2010 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam enameseginalen wustawi wubet mayet ena 1 neger lay focus madreg milut betam temechitognal hasabu ❤❤❤

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 ปีที่แล้ว

    5 mekeroche tekemognale thank you 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @iloveyoudad7028
    @iloveyoudad7028 3 ปีที่แล้ว +2

    Eni hulum temechtogali thank you 🙏

  • @habeshawalady567
    @habeshawalady567 3 ปีที่แล้ว

    wawu yihen vidio andegna blew yansbetal yemr egziabher ewuket yichemrlk

  • @blinblin8692
    @blinblin8692 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for your education

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልክ ምርጥ ስው👌😍

  • @sarafikir7458
    @sarafikir7458 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነዉ ለኔ ባታን ማወቅ የሚለዉ ተመችቶኛል የኔና የመሰሎቸ ድክመት ነዉ

  • @LeyuGirma
    @LeyuGirma 6 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርክ

  • @sofyahuseen9152
    @sofyahuseen9152 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ እናመሰግናለን

  • @የህይወትቃልYouTube
    @የህይወትቃልYouTube 3 ปีที่แล้ว +3

    አግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙌🏿🌾🙌🏿🌾🙌🏿🌾🇪🇹በጣም አምሰግናለሁ በአርቱ 👏👏👏👏👏ድቅ ናቸው!!

  • @sisaymamo7783
    @sisaymamo7783 2 ปีที่แล้ว

    Hulum nagarihin irgif arga litnagrat ayitebakibihim yalkaw betam new ye temachagn, miknatum yene itrat new!

  • @abinetabate1802
    @abinetabate1802 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ እርቀት ፍቅር ስራልን እባክህን ወንድም

  • @abfamily9559
    @abfamily9559 3 ปีที่แล้ว +1

    በ17 አመት የፍቅር ጉዞ የ5ልጆች ባለፀጋ ሆነናል ግን እሱ እኔን እሰከ ጥግ ድረስ አውቆኛል የሱ ልብ ግን አሁንም ዝግ ነው የሚያስበውን እና የሚያደርገውን ሁሉ አላውቅም በጣም ድብቅና አደገኛ ሰው ነው በዚህ ምክኒያት መስማማት አቅቶናል በጣም በልጅነታችን ነው እዚ ትዳር ውስጥ የገባነው ምክር እፈልጋለሁ ቤታችን ጭቅጭቅ ቁርስ ምሳ እራት ሁኗል 😥🙏

    • @amena3575
      @amena3575 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ሠላም ያውርድላችሁ 😢

  • @hanicho544
    @hanicho544 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ተመችቶኛል ጥበብ መስተዎል ይጨመርልህ

  • @mekedestades
    @mekedestades 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወንድማችን ቀጥልበት

  • @genetlema1247
    @genetlema1247 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አማሰግናለዉ

  • @EsiLamek
    @EsiLamek 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @ramzyekedirtube659
    @ramzyekedirtube659 3 ปีที่แล้ว +1

    የመጫረሻዉ ተመችቶኛል አንድ ሰዉ ግብ የሌለዉ ከሆና ዬትም መድረስ አይችልም ግብ አስፈለጊ ነዉ!!!!!!

  • @ShwagaAbeje
    @ShwagaAbeje 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ወንድማችን እናመሰግን ኣለን❤❤❤❤