I am sorry brother you are the best teacher but I thought you are orthodox before but now you are protestant but we are different and you religion is different with orthodox😊
@@Selamshitasss Awo anchi ye Metikora lij nesh 😂. Yanchi teret teret degmo ke Islam yebase new 😂. Merkato yeteterebe enchet tabot negese lemitiyiw tera tinkolash degmo 😂
ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇
t.me/BibleAndMe
Endet birun lilake
በርቱ ጌታ ከናን ተ ጋር ነው ።
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ለአንተ ምንም አይሳና እባክህ እግዚአብሔር ሆይ በረ ከፈተ 🙏🙏🙏🙏
Thanks!
በጣም አመሰግናለው። ጌታ ይባርክዎት!!!🙏
@@ewnetyasarfal אמן አሜን 🙏🏼
በርታ ከጎንህ ነን ሁላችንም በአቅማችን ከጎኑ እንሁን ❤
ለጌታ የሚሣነው ነገር የለውም በርታ ባለን አቅም እናግዛለን
በርቱ ጌታ ፀጋን ያብዛላችሁ
እግዚአብሔር በረዳን መጠን እጃችን እንዘረጋለን። እግዚአብሔር ይርዳን🙏
Eshii geta Yeradnali❤❤❤❤
❤ ኢየሱስ ጌታ ነው እናግዛለን ደግሞ እንፀልያለን ወንድሜ በርታ በርታ ተባረክ
Dr GOD bless you and your family 🙏❤️❤️❤🙏🙏🙏
Tebareku Gata Kenate Gar Yihun❤❤❤❤
God bless you 🙏🙏🙏
God bless you more and more grace
ወንድማችን በርታልን ከጎንሕ ነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተማሪ ነኝና እኔ ደግሞ በጸሎት በlike, and share እተባበራለው፡ መንፈሴ ካንተ ጋር ነው ። ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናንተ ጋር ነው።ከልቤ ወድጀሀለው
God bless you more brother we will
Bertu yechalnewen enadergalen❤
በርታ ከጎንህ እንሆናለን እግዚአብሔር ይረዳናል ።
tabk you jesues
ጌታ ይርዳህ
🙏🙏🙏
በትክክል ኣላህ ማን ነው
❤
Bedankt
Ke goneh nen berta Geta kante gare new❤❤
አሜን!! በጣም አመሰግናለው!! ጌታ ይባርካችሁ!!
❤❤
ምን ላግዝህ በናትህ!!
❤❤❤❤❤❤
Btamm gbez nek berta
እኛም በምንችለው ከጎናቸው እንቁምላቸው 😂
Egzabher yebrkach kmr be bezu tekmachugnal ene be gil malt nw thx so much
Chigaram
😁❤
ግን ወደማንኛውነው የመጡት ኦርቶዶስ ተዋህዶ ወይስ ጴንጤ መልሡልኚ
ምን አይነት ጥያቄ ነው ወንድሜ እንዲት ኦርቶዶክስ ይሆናል
እረ እኔ እረዳለሁ እዴት መላክ እችላለሁ?
ይህንን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ያናግሩኝ
t.me/BibleAndMe
Le orthodox siru
I am sorry brother you are the best teacher but I thought you are orthodox before but now you are protestant but we are different and you religion is different with orthodox😊
ማዘን ያለበትህ ለምን እንደሆነ አልገባኝም። እኔ የማምነው፦ እግዚአብሔር አብ እኔ እንዲድንበት የሰጠኝ ኢየሱስ ነው፣ በእሱ የመስቀል ላይ ስራም ወደ አብ መድረስ ችያለው፣ ያ ማለት የዘለአለም ሕይወት አለኝ፣ ስለዚ ሞት አያስፈራኝም፣ መንፈስ ቅዱስንም ስለተቀበልኩና እግዚአብሔር በውስጤ ስለሚኖር ሙሉ ሰው ነኝ ብዬ ነው የማምነው። የአንተ እምነት ከዚህ ውጪ ከሆነ አዎ እንለያያለን ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃልም የሚለው መዳን በኢየሱስ ካልሆነ በሌላ በማንም የለም፣ ነው። ስለዚ ኢየሱስ ካለኝ በቂዬ ነው ማለት ነው።
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
ሌላ የለም#
ማዘን ያለበትህ ለምን እንደሆነ አልገባኝም። እኔ የማምነው፦ እግዚአብሔር አብ እኔ እንዲድንበት የሰጠኝ ኢየሱስ ነው፣ በእሱ የመስቀል ላይ ስራም ወደ አብ መድረስ ችያለው፣ ያ ማለት የዘለአለም ሕይወት አለኝ፣ ስለዚ ሞት አያስፈራኝም፣ መንፈስ ቅዱስንም ስለተቀበልኩና እግዚአብሔር በውስጤ ስለሚኖር ሙሉ ሰው ነኝ ብዬ ነው የማምነው። የአንተ እምነት ከዚህ ውጪ ከሆነ አዎ እንለያያለን ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃልም የሚለው መዳን በኢየሱስ ካልሆነ በሌላ በማንም የለም፣ ነው። ስለዚ ኢየሱስ ካለኝ በቂዬ ነው ማለት ነው።
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
ሌላ የለም#
@@Selamshitasss Awo anchi ye Metikora lij nesh 😂. Yanchi teret teret degmo ke Islam yebase new 😂. Merkato yeteterebe enchet tabot negese lemitiyiw tera tinkolash degmo 😂
@@ewnetyasarfal ልክ ነውመዳን በ ጌታ ክርስቶስ ብቻ አለም ግን ከ ሃያሉ ክርስቶስ እርቋል ምን ያህል ለመዳን እርግጠኛ ነህ
100% እርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም የመዳኔ ዋስትና በእኔ ስራ ላይ የተንጠለጠለ ሳይሆን የእግዚአብሔር አንድያ ልጅ የሆነው ጌታ ኢየሱስ በመስቀል ላይ በሰራው ስራ ላይ የተንጠለጠለ ነው። መዳኔ በኔ ብቃት ላይ ሳይሆን በእግዚአብሔር የማዳን ሃይል ላይ የተመሰረተ ነው። ከኔ የሚጠበቀው እለት እለት እሱን ወደ ማወቅና በመረዳቴ ልክ ከአለም እርኩሰት በቻልኩት ያህል መራቅ ነው። ይህንን እንዳደርግም የሚረዳኝም ኢየሱስ መስቀል ላይ ጨርሶ በሰራው ስራ በማመኔ የተቀበልኩትና በውስጤ ያለው መንፈስ ቅዱስ ነው። ስለዚ ምንም የሚያጠራጥረኝ ነገር የለም። ጌታ የወደደኝ ከነ ድካሜ ሲሆን፣ እሱንም እያስወገደልኝ ነው።
Bro ጲንጢ ነህ እንዴ
ክርስቶስ መስቀል ላይ በጨረሰው ስራ አምኜ የዳንኩ ክርስቲያን ነኝ። እንደዚህ አይነት አማኝ ጴንጤ ከሆነ ነኝ፣ ኦርቶዶክስ ከሆነም ነኝ፣ ካቶሊክ ከሆነም ነኝ።
@@ewnetyasarfal ማለቴ videoህ ሲጀምር በ ጲንጢ ዘፈን ነበር
@@HABTAMUHABTE-qm9cd jesus loves you come to jesus
@@HABTAMUHABTE-qm9cdበመልእክቱ ላይ አተኩር!!
ወንጌል ማስፍት ነው ዋናው ሀሳብ 🙏@@HABTAMUHABTE-qm9cd
ስትፈልግ ገደል ግባ
Muhammad sesegna sharmuta enji nebiy aydelem . Ke wosib yalefe asibo ayawukim wodaje 😂😂😂
❤❤❤❤