Ethiopian - Yemaleda kokoboch Season 3 ep 19 A

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 489

  • @zinashzinash2144
    @zinashzinash2144 7 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ አረ የዛሬው ያበደ ነው ዋው በጣም ደስ ይላል መችት ይበላቹ የማለዳ ኮከቦች እናመሰግናለን የሳምት ሰው ይበለን

  • @ሀበሻነኝ-ኰ9ኰ
    @ሀበሻነኝ-ኰ9ኰ 7 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ድማሙየ እንደው ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ተስፋ አደርጋለሁ በርታ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ

  • @safyahsafyah2167
    @safyahsafyah2167 7 ปีที่แล้ว +2

    እህ ስታምሩ ውድ የሀገሬ ልጆች የናተ ሳቅ ለኔም ያስቀኛን የናተ ሀዘን እና ለቅሶ ለኔም ያስለቅሰኛን ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ሁሌም ደስ ይበለን ሰላማችሁ ብዝት

    • @fatmahsamri9364
      @fatmahsamri9364 7 ปีที่แล้ว

      Safyah Safyah አሚንንንን ለሁላችን ያገር ልጅ

  • @emebetderebe5370
    @emebetderebe5370 7 ปีที่แล้ว +53

    ስታምሩ ፍታ ነው ያደርጋችሁኝ መጨርሻችሁን ጌታ ያሳምርላችሁ ግን አንድ ቅሬታ አለኝ በየሱስም ማላገጥም ሆነ መወዳደር ተገቢ አይደለም ብታስተካክል ጥሩ ነው

    • @zmzmzmzm4424
      @zmzmzmzm4424 7 ปีที่แล้ว

      aerif new

    • @سهىالبلوي-ج6ك
      @سهىالبلوي-ج6ك 7 ปีที่แล้ว +1

      Emebet Derebe wawwww

    • @yawotenigasilinieyasusi4725
      @yawotenigasilinieyasusi4725 7 ปีที่แล้ว +2

      Emebet Derebe tabariki marrr ihunatishi now ba macarashi ba geta simi matirati ba qaldi siyaragu batami now lanemi yatasama GETa mastawaluni yisixachuu lanasu

    • @oooo6179
      @oooo6179 6 ปีที่แล้ว

  • @ማራማዊትነኚከዱባይማራማዊ
    @ማራማዊትነኚከዱባይማራማዊ 7 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም ሲደብረኚ ይሄን ነው ማየው እናም እንዳዲስ እስቃለሁ እፍ በሳቅ ሆዴን አመመኚ እኮ kkkkkkkkkkkkk ደግሞ የሰኞውን ልቀቁልን በናታችሁ ፍፄ በሀሳብ ልሞት ነው

  • @ndjd9458
    @ndjd9458 7 ปีที่แล้ว +31

    በጣም ነው ዘና ያረጋቺሁኝ ስታምሩ ሁላቺሁም ሰላማቺሁ ብዝት ይበል

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 7 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አባ ይመቻቹ በጣም ዘና ነው ያረጋቹሁኝ

  • @oromiya7158
    @oromiya7158 7 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ኩሩፍቱ እንደ ስሙ ትርጒሜ ሳይሆን በጣም የሚመች ሪዛርት ነው ፕሮግራማችሁ በጣም ነው ዘና ፈታ ያረገኝ ይመቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛ አባ

  • @ንግስቴየማርያምልጅ
    @ንግስቴየማርያምልጅ 7 ปีที่แล้ว +2

    ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እውነት ደብሮኝ ነበር የዋልኩት በጣም ዘና ብያለሁ አመሰግናለሁ ምርጦች

  • @samrawitabera9029
    @samrawitabera9029 7 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምናመሰግን አዝናናችሁን kkkkkk

  • @hayfayewellolij3694
    @hayfayewellolij3694 7 ปีที่แล้ว +9

    መላላጫ መጋጋጫ ጉሮሮ kkkkk

  • @hayfayewellolij3694
    @hayfayewellolij3694 7 ปีที่แล้ว

    ባየዉ ባየዉ የማይሠለቸኘ ቢኞር ይህ ክፍል ነዉ thanks full

  • @maiderbemai2x850
    @maiderbemai2x850 7 ปีที่แล้ว +2

    maledakokobochi yimechachihu betam desyilal enem betewedader kugn

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 7 ปีที่แล้ว +8

    አቦ ይመቻችሁ ክክክክክክክክክክክክ የቤት እንስሳ አንበሳ የዱር እንሰሳ ፈረስ እፍፍፍፍፍ ስትመቹ

  • @zineshmekuria6012
    @zineshmekuria6012 7 ปีที่แล้ว +25

    ደስ ይለል ግን በእየሱስ ስም ብለህ የኔ የቃለድከው አንሶክ አትድገም ከእሳት ጋር ጫዎታ አቁም አየምርብህም

  • @ለተብርሃነይእያዓለመይ
    @ለተብርሃነይእያዓለመይ 7 ปีที่แล้ว

    Hahhhhh er feta betam nw metamrut selamachu yabzalachu ftsiye mulu argeh lekekelen pls enamesgnalen love ya all 😍😘😘😘

  • @zzdoabdu2398
    @zzdoabdu2398 7 ปีที่แล้ว +1

    በተለይ መጨረሻ ላይ የተናገርከው ለትዳርህ ኩሩ እንደሆንክ ትዳርህን እንደምታከብር በደንብ ያስታውቃል የተባረከ ይሆንልህ ዘንድ ምኞቴ ነው ተባረክ

  • @እናቱዝምአርጌእናቱእናቱከ
    @እናቱዝምአርጌእናቱእናቱከ 7 ปีที่แล้ว

    የማለዳ ኮከቦች ዋው በጣም አሪፍ ክ/ጊዜ ነው እናመሰግናለን ።

    • @citycity5563
      @citycity5563 7 ปีที่แล้ว

      እናቱ ዝምአርጌ እናቱ እናቱ ከነሱ ድራማ ኮመንቱ በሳቅ ገደለኝ። g

  • @semienmountain3094
    @semienmountain3094 7 ปีที่แล้ว +15

    ስወዳችሁ ምርጦች…
    የዛሬው ደሞ *ልዩ* ነው
    ልክ እንደ *ፍፄ* ሰላማችሁን ያብዛው ብያለሁ!!!

  • @mackymeron3281
    @mackymeron3281 7 ปีที่แล้ว

    Betam yemchi tamachetonghle.. Eraa fesume enem mawadaderi falgalewu gen Ethio adelm Fesume.. hulachunme weddddd "selamachewun yebezalachewu Abo "

  • @samaaweal4595
    @samaaweal4595 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ የብታጀራዋ ደሰ ሲተዬ የኔ ቆጆ እንኮን ያገሬ ልጅ ሰውድሸ

  • @mesimesi851
    @mesimesi851 7 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክክክክክክክክክ በውነት እደትናት ስቄ አላቅም ቀጥታ በይብኤስ ነበር ያየውት በሳቅ ነው ያለቀስኩት ደግነቱ ቤት ውስጥ ስው አልነበርም ክክክክክ

  • @abebuguadei1728
    @abebuguadei1728 7 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ደግሞ እዴት ደሰሰሰ ይላል እናመስግናለን እዲህ ተሎ ተሎ ይለቀቅልን ፍፄ

  • @bayebaba5911
    @bayebaba5911 7 ปีที่แล้ว +1

    የምር መንፋሳዊ ቅናት ያዘኝ የምር ታምራላችሁ ኪነጥበብ የህይወት እስትንፋስ ናት ከውድድሩ በላይ ፋቅራችሁ ያምራል እንደ እግዚአብሔር ፋቃድ በ 10ኛው ዙር እንደምንገናኝ ተስፋ አደረጋለሁ ። በረቱ ትወናና ጋዜጠኝነት ውስጤ ነው ። ሌባው ነኝ ካለሁበት ባይ እናተ ሳላስበው ገዘገዝኳችሁ

  • @حياهسعيد-غ9ق
    @حياهسعيد-غ9ق 7 ปีที่แล้ว +1

    ፍፁም በጣም ደስየምትል ልጂነህ በርታ

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 ปีที่แล้ว +11

    የቤት እንስሳ አንበሳ ክክክክክክ

  • @mazaalemu141
    @mazaalemu141 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል ዋው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ከምር በጣም ነው የተዝናናው

  • @mahimahilove2789
    @mahimahilove2789 7 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkkkkkk efuuuuuuuu zena yargachu abo

  • @nastanetkibret4107
    @nastanetkibret4107 7 ปีที่แล้ว +1

    Hahaha betam new yasakachehuegn selamachew beziettttttttttttttt yebilelegn

  • @hdjhdjjdgd8709
    @hdjhdjjdgd8709 7 ปีที่แล้ว +7

    ሁላችሁም በጣም ደሥ ትላላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @addistelahun8971
    @addistelahun8971 7 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክ እና አሁንም ብርቅ ነው እንድየ የሆንህ ድንች እራስ እሽ እኔ ምነው ዛሬ በሳቅ ሞትሁ መዳም አልሰማችኝም አይደል

  • @jujubentmehamed2242
    @jujubentmehamed2242 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይይይ በሳቅ ልፈነዳ ነው መላላጫ መጋጋጫ ጎሮሮ እንዴት ኣይነት መልስ ነው ለማንኛው ፈታ ኣረጋቹናል ይመቻቹ

  • @እምነትተስፋፍቅር-ነ2ቨ
    @እምነትተስፋፍቅር-ነ2ቨ 7 ปีที่แล้ว +22

    ኧረ በሳቅ መላላጫ መጋጋጫ ለጉሮሮ በሳቅ ገደላችሁኝ ይመቻቹ

  • @meskifle6505
    @meskifle6505 7 ปีที่แล้ว

    ፍጤ,መሀሉ&አሌክሥ አቤት ሥወዳችሀ እኮ ሠላማችሁን ያብዛላችሁ ፈጣሪ

  • @ayelechmeselearersa7383
    @ayelechmeselearersa7383 7 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkkkk ewunetim paster emaselal ye dawet bite

  • @aliyaaabush6526
    @aliyaaabush6526 7 ปีที่แล้ว +12

    ብፁሀን እረ ባክሽ ቅሌት ሲበዛ ከልክ በላይ ይደብራል በጣም ነው እሚያስጠላብሽ ምነው ቆላሽ እሳ ሴት ልጅ በረድ ስትል ነው ጥሩ እና በጣም ለዳኞችሽም ሆነ ለጓደኞችሽም ክብርና ስነስርአት ይኑርሽ ኤጭጭጭ

    • @tarru716
      @tarru716 7 ปีที่แล้ว

      Aliyaa Abush ትክክል ማር ሤት ልጅ አደብ ሢኖራት ነው

    • @حليمهادام-م4ق
      @حليمهادام-م4ق 7 ปีที่แล้ว

      m

  • @kereyuasrat5615
    @kereyuasrat5615 7 ปีที่แล้ว

    I like this show special this season

  • @uffhhvhggdghf8927
    @uffhhvhggdghf8927 7 ปีที่แล้ว

    ፍፄ በእውነት ደስ ስትል ሰላምን ላንተም ያብዛልህ

  • @emangirma7424
    @emangirma7424 7 ปีที่แล้ว +1

    er fetsha betame wededkuhe 😘😘😘😘😘

    • @tendavac9196
      @tendavac9196 7 ปีที่แล้ว +1

      Eman Girma wowwwwwwwww kkkkkkkkkkkk

  • @zinashfeleke9676
    @zinashfeleke9676 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkk abo yezaraw yeteley new selamachu bzite yebel feta aregachuhun

  • @gelagela4789
    @gelagela4789 7 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkk wey zara endezara seka alkm selamachu yebza abo

  • @hirutmam4501
    @hirutmam4501 7 ปีที่แล้ว +2

    ስሙ ፈውስ እንጂ መቀለጃ አይመስለኝም ይቅር የሚል አምላክ ሳላለ ይቅር ይበልክ ጌታ ይባረክ ስሙ ቢገባክ ህይወት ነው

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
    @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 7 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው በጣም ዴስ ይላል

  • @momibentn3793
    @momibentn3793 7 ปีที่แล้ว

    hahahahahahaha edazara seka alakem😂😂😂😀😀😀😀😍😍😍😍😍

  • @zergabachewtemesgendentadu8381
    @zergabachewtemesgendentadu8381 6 ปีที่แล้ว +3

    You guys
    You make me to be laugh kkkkkk
    I love u guys

  • @netsifiker9022
    @netsifiker9022 7 ปีที่แล้ว +1

    ድማሙ ዋው እንደስምህ አስደማሚ ነህ ቀጥልበት

  • @mekdesderbew3105
    @mekdesderbew3105 4 ปีที่แล้ว +1

    አረበጣምነውየምታስቁትክክክክክክክክክ💞💟

  • @seadaali2746
    @seadaali2746 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ቀጥሉበት!

  • @እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ
    @እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ 5 ปีที่แล้ว +4

    እናንተ ምን አለባችሁ ተዝናኑ እኔ ያልታደልኩት አበብ 18 አዓት እያከለከለኝ ሳቁ ተጫዎቱ ግዟችሁ ነው

  • @freefreefreefree7862
    @freefreefreefree7862 7 ปีที่แล้ว +2

    ቅቅቅቅቅቅ እረ በሳቅ አበሳ የቤት እንስሳ ሆነ እንዴ

  • @madinabdwii3211
    @madinabdwii3211 6 ปีที่แล้ว

    Waw tamamew lij gobaez Artest yiwatawael

  • @መይሙናአብደል
    @መይሙናአብደል 6 ปีที่แล้ว

    Wowww batem dase yilal sewodachhu

  • @hayatseid7363
    @hayatseid7363 6 ปีที่แล้ว

    እረ ዉድ ያገሬሰወች ፈታ አደረጋችሁኝ
    ሰላም ኑሩ መልካም አድስ አመት

  • @amniat1190
    @amniat1190 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkk እንደዛሬ ሥቄ አላቅም ምችት ይበላችሁ የማለዳ ኮኮቦች

  • @tshayixilahu7134
    @tshayixilahu7134 5 ปีที่แล้ว

    Wowwwwww Baxami dasalali ❤️👍

  • @haymesweet2334
    @haymesweet2334 7 ปีที่แล้ว

    wow betam des yemele selamachehun yabezalen enat batnoru beman zena enelalen

    • @emandaalready3099
      @emandaalready3099 6 ปีที่แล้ว

      hayme sweet ኢማንዳ ነኛ ከዱባይ እኔ እምላቺሁ እግዝያብሔራ ይናንተ መቀለጃ አይደለም እና እሱ እንደስው አይደለም ይቅራ ይበላቺሁ

  • @rahelmuggleworht8934
    @rahelmuggleworht8934 7 ปีที่แล้ว

    ha ha ha ha kkkkkkkkkkkkkkkk yezarew kewti new wow

  • @bizuyekonjo4062
    @bizuyekonjo4062 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት ዘና አረጋችሁኝ ይመቻችሁ

    • @እየሩስእዩ
      @እየሩስእዩ 7 ปีที่แล้ว

      በጣም ዘና ፈታ አረጋችሁናል ስላማችሁን ይቡዛላችሁ

  • @fayzayone7584
    @fayzayone7584 7 ปีที่แล้ว +3

    selamachu yibza yagere lijoch wuddddd

  • @mohamedsiddig1888
    @mohamedsiddig1888 7 ปีที่แล้ว

    betam ysakej y bat ensesa Anbsa y dor ensesa Ahey wow selamcho ybeza Aboooo!!!!!!

  • @enatenat1661
    @enatenat1661 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታምራላችሁ ነገር ግን አተ ፓስተር ተብየው ያለመቀለጀ አያደለም የኛ ፍጣሩ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክክክክ አረ ማዳም ድረሽ መላላጫ መጋጋጫ ለጉሮሮ😀😀😀😀😀😀😀

  • @rihanarihana4535
    @rihanarihana4535 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ይላል ያዝናናል በርቱ

  • @oromiyajiitudhaabilisumanu6139
    @oromiyajiitudhaabilisumanu6139 7 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkk bexam dese yelale

  • @መስቀልሃይላችንነውሃይላች
    @መስቀልሃይላችንነውሃይላች 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkk ይመቻቹ በጣም አዝናናቹኝ

  • @selamamdechrkos5680
    @selamamdechrkos5680 7 ปีที่แล้ว +2

    በመሳቁ ፍረፍረ አረጋችሁኝ ሰላምታችሁን ያብዛላችሁ ሰባ ሰባት ነጥብ

  • @last7227
    @last7227 6 ปีที่แล้ว +3

    በስመአም ይች ሴትልጅ ግን እዴት ነው የሚያደርጋት። አለፉኩብለሽ እዴት ነው የሚሰራሽ ኢጪጪጪጪጪ

  • @saronyegeta2251
    @saronyegeta2251 7 ปีที่แล้ว

    Alazar Ye Eyesus Sim Yante Mekeleja Ayidelm Yekebere Sim New Eshi !

  • @hanayikber5929
    @hanayikber5929 7 ปีที่แล้ว +1

    የምን ቢሾፍቱ ነው ደብረዘይት በል

  • @ባይተዋርነኝ-አ9ጀ
    @ባይተዋርነኝ-አ9ጀ 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ለቀቃችሁት ስጠብቅ እቅልፍ አጥቼ

  • @yerosanimar2193
    @yerosanimar2193 7 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkk waye paster

  • @بندرالاثيوبي-خ7ه
    @بندرالاثيوبي-خ7ه 7 ปีที่แล้ว +6

    እውነቴን ነው። እምላችሁ በጣም እወዳችሓለሁ በጣም አሳቃችሁኝ

  • @alj2945
    @alj2945 7 ปีที่แล้ว +1

    Bayasus seme kkkkkkk wuta

  • @zaharahelowah8059
    @zaharahelowah8059 6 ปีที่แล้ว +1

    Bexam yamiral film

  • @jonkjon9354
    @jonkjon9354 7 ปีที่แล้ว

    Fisa melkam ethiopianw 👌👌👌

  • @ሰላምባህሩ
    @ሰላምባህሩ 7 ปีที่แล้ว

    aye demamu des yemile leje new
    demo kedah yahlekeh kkkkkkkkkkkkkk. Amen beyahlw

  • @fggh6226
    @fggh6226 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkk arif nw baritulin

  • @mamatube7539
    @mamatube7539 7 ปีที่แล้ว +1

    Hhhhhhhhhhhhh Are basak hufff das yelal betam lol 😂 👌👍

  • @saraalali2510
    @saraalali2510 7 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkkkkk adekmchugn eko

  • @merethabesha6618
    @merethabesha6618 7 ปีที่แล้ว

    uuuuuuuu wowwwwww dasisitiluuuuuu

  • @yannetreddvd2507
    @yannetreddvd2507 7 ปีที่แล้ว

    woooooowu kureftu lay yeta kahedewu wudeder betam des yelal yemachachu abo

  • @selamawitvathi7114
    @selamawitvathi7114 7 ปีที่แล้ว +3

    መላላጫ መጋጋጫ hahahahahahahaha

    • @igui6425
      @igui6425 6 ปีที่แล้ว

      በጣምበሰድትላይነበርኩ፡ከፍቶኝነበርእናተንሳይድሰአለኝ

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
    @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว

    ስደት አማሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ

  • @ggf7211
    @ggf7211 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ሰላማቹ ይብዛ ግን በእየሱስ ስም አትቀልድ

  • @ሰላምባህሩ
    @ሰላምባህሩ 7 ปีที่แล้ว

    በኢየሱሰም ባትቀልድ መልካም ነው ኢየሱሰ እኮ በድሙ ነው ይግዛህ ይቅር ይበልህ

  • @ensetehithselamnew4390
    @ensetehithselamnew4390 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናቸዋለን በጠም ዘና ብለናል የሳምት ስው ይበለን ስላማችሁይብዛ።

  • @ggnbhhcfgf393
    @ggnbhhcfgf393 7 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkkkkkkk salamchun yabzaw

  • @mimidamtew7352
    @mimidamtew7352 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ በእውነት ዘና ነው ያረጋችሁኝ መላላጫ መጋጋጫ ለጉሮሮ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @vivinearabian9089
    @vivinearabian9089 7 ปีที่แล้ว +16

    ያሳዝናል በውነት
    ለምድነው የጌታ ስም ቀልድ ምታረጉት ግን?

    • @Love-ig1ll
      @Love-ig1ll 7 ปีที่แล้ว

      Vivine Arabian 😭😭😭 betam

    • @vivinearabian9089
      @vivinearabian9089 7 ปีที่แล้ว +1

      እትና ነኝ Almalkii። ይቅር ይበለን በውነት

    • @azebgetachew3456
      @azebgetachew3456 7 ปีที่แล้ว

      Vivine Arabian በጣም ያሳዝናል ልክ እንደ ፖስተሮቹ እነዚህም

    • @helentaye2354
      @helentaye2354 4 ปีที่แล้ว

      @@azebgetachew3456 TXehlxZhusaqaddjkdaahKemah

  • @eraabezachehutehtochafane4805
    @eraabezachehutehtochafane4805 7 ปีที่แล้ว

    አቦ ሰላማችሁን ያብዛው ዘና አደረጋችሁኝ

  • @mamihulamewedshalew2806
    @mamihulamewedshalew2806 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkmkk አረ በናታቹ ይልመድባቹ በሳቅ ፍርፍር ነው የበላሁት

  • @ማሬበሬ
    @ማሬበሬ 7 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ

  • @እነኝከስኡዲ05
    @እነኝከስኡዲ05 7 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍😍😍😘😘😚ሠላማችሁ ይብዛ የኔ ማሮች ስወዳችሁ😘😘😘😘

  • @hayumark5241
    @hayumark5241 7 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክክክ besak zena alku debrogni neber

  • @addisalem6475
    @addisalem6475 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkk በጣም ተመችቶኛል

  • @zenabzenab9475
    @zenabzenab9475 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ ኧረ ይመቻቹ በጣም ሳኩኝ ዜሬ እኔ ነበር ፍልቅልቅዋ ማለት

    • @tobiataio6806
      @tobiataio6806 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ እሽ ግልቅልቅዋ ሳቂልኝ እኔ ገና እያየሁ ነው

  • @hawi3481
    @hawi3481 7 ปีที่แล้ว +5

    መላላጫ መጋጋጫ ለጉረሮ አለ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ

  • @segenetsegenetlassaye936
    @segenetsegenetlassaye936 7 ปีที่แล้ว +31

    ስሙ ከስም ሁሉ በላይ ነው መቀለጃም አይደለም

    • @አለምየማርያምልጅ-ጰ5በ
      @አለምየማርያምልጅ-ጰ5በ 7 ปีที่แล้ว +1

      ewnat new

    • @bettybatty284
      @bettybatty284 7 ปีที่แล้ว +1

      Segenet Segenet Lassaye እውነት ነው እባካችሁ ርዕስ ምረጡ የጌታ ስም ዝም ተብሎ ለድራማ እና ለሁድድር የሚጠራ አይደለም የእግዚአብሔር የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ ይላል ቅዱስ ቃሉ

    • @mariamali4914
      @mariamali4914 6 ปีที่แล้ว

      Segenet Segenet Lassaye ተባረኪ

  • @fivenalemdhet8095
    @fivenalemdhet8095 7 ปีที่แล้ว +4

    አንተ አግብቻለሁ ያልከው ልጅ ግን ቆሌህ ስቦኝ ነበር ዋይ ምን ያደርጋል

  • @almibafatarilebetsanaalmib244
    @almibafatarilebetsanaalmib244 6 ปีที่แล้ว

    Lala mazenatachu turu honw gin beyesus kalde aymachnim