ዳኞችን ያስጮኸ ስለኢትዮጵያ የቀረበ አስገራሚ ትወና | Qin Leboch (ቅን ልቦች)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • “Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
    ******************************************************
    (Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
    ******************************************************
    Buy a product here and help Muday Charity Association
    ******************************************************
    teespring.com/...
    ********************************************************************
    ========FOLLOW US=======
    Telegram:- t.me/joinchat/...
    TH-cam:- / @qinliboch
    Facebook:- / qinlebochtvandradio
    Website: www.bogastube.net/
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

ความคิดเห็น • 122

  • @osamahijazeen3843
    @osamahijazeen3843 2 ปีที่แล้ว +33

    አቤት ስንቴ ደጋግሜ አየሁት ብዙ ውድድር አይቻለው እንደ ማለዳ ኮኮቦች የሚሆን ግን በፍፁም አይገኝም እረ ጀምሩት ፍፄ

  • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
    @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 2 ปีที่แล้ว +8

    ስላምች ይመለስ እናት ኢትዮጵያየ የጠላሽ ይጠላ እናት ላች ዋጋ እየከፍልልሽ ነው በተለይ የወሎ ህዝብ አማራው እየሞተልሽ ነው ኢትዮጵያየ።

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +25

    *እምዬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይመለስ ጠላትሽ ይዉደም ድል ለኢትዮጲያ💪💪💚💛❤🇪🇹🇪🇹*

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 ปีที่แล้ว

      አሜን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ አገሬ እምየ

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 ปีที่แล้ว

      ዳኛይቱ ኢትዮጵያዊ ነሽ እባክሽ በአማረኛ ተናገሪ የኔ ቆንጆ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 ปีที่แล้ว +4

    ቅን ልቦች ግን የይቱብ ፕሮፋይል ከቀዬራችሁ ቡሀላ ተመልካች ቀንሷል ምክንያቱም ትናንት አትመስሉምኮ ሆ

  • @abaysisay8921
    @abaysisay8921 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ዋዉ !!!

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan5477 2 ปีที่แล้ว +3

    WoW! Great work by the two presenters , “Kind Hearts” is a also a best artist development center in Ethiopia like Balageru idol...please keep it up!

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 ปีที่แล้ว +15

    ድል ለእምየ ኢትዮጵያ ይሁን
    ያለቀሱ የስቀው የቆሰሉ ድነው የተፈናቀሉ ዳግም በየቤታቸው ተመልሰው በሳውድ የታሰሩ አገር ገብተው ኢትዮጵያ ተረጋግታ ሰላሟ ተመልሶ ዳግም ለመሳቅ ያብቃን!!!ዋው ወድም ድቅ ችሎታ

  • @አልሀምዱሊላህ-ወ8ዐ
    @አልሀምዱሊላህ-ወ8ዐ 2 ปีที่แล้ว +12

    ቅልቦች ስወዳችሁ 💘💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን አላህ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ይላል እልኩ ለአገሩ ውሃው ግን ስልኩን አበላሽቶት ይሆን አንችም በእርሱ መንፈስ ...

    • @tube0109
      @tube0109 2 ปีที่แล้ว

      ሳምሰንግ ጃላክሲ ግዢለት

  • @YibeltalAdane-fb3rx
    @YibeltalAdane-fb3rx ปีที่แล้ว

    Wawwwwww

  • @አምራንነኝየድንግልልጅ
    @አምራንነኝየድንግልልጅ 2 ปีที่แล้ว +9

    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @MsbdbBdb
    @MsbdbBdb 3 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይያሉ❤

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 ปีที่แล้ว +1

    ………STOP AMHARA JONOCID IN ETHIOPA OF OROMO GEVERNMENT ABIY AHEMAD &WALGA……

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 2 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ የሀገራችንን ሠላም ይመልስልን🙏
    ...
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ

  • @misganawgebrie7648
    @misganawgebrie7648 2 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @liulgashaw711
    @liulgashaw711 2 ปีที่แล้ว +18

    በጣም የሚያምር ትወናነው! ጥሩ ብቃት አላችሁ

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
    @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 ปีที่แล้ว +4

    *_ዋው ነው🇪🇹♥♥♥_*

  • @vikasyadav2423
    @vikasyadav2423 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገር ሰላም ሲሆን ይጀምር እዳድስ በናፍቆት አለቅን የማለዳ ኮኮብን

  • @ethiopiahagere572
    @ethiopiahagere572 2 ปีที่แล้ว

    Betam new yemigeremew

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪየ ሖይ የሀገራችን ሰላም ስጥልን

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 9 วันที่ผ่านมา

    የማለዳኮኮቦችእደትእኮእደምወዳችሁሀገሬኢትዮጵያሆይእግዚአብሄርሰላምሽንያብዛልሽ

  • @werkneshagegnehu595
    @werkneshagegnehu595 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውውው ይመቻችሁ ሰላም ለሀገራችን

  • @shitamuentertainment2919
    @shitamuentertainment2919 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤርትራ ቛንቛ ትግርኖ ውድድር ይቻል 🇪🇷❤

    • @debelasefere
      @debelasefere 2 ปีที่แล้ว +1

      Yichalal . Come over

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ትወና ነው!!!ፍፂ ለምን አትጀምሩም??

  • @bisratnora5104
    @bisratnora5104 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላማችሁ ይብዛ ማሪያምን እንዴት ብየ ልግለፅ አልቻልኩም በቃ

  • @JENET-y4r
    @JENET-y4r ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ቱባበሩኝ የፍፁምን ስልክ ቁጥር እቤካችሁ

  • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
    @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬም እያለሁት ነው 😍😍😍ዉይ ፍቅር

  • @daoudtegegne2746
    @daoudtegegne2746 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አንበሶች ተባረኩ !!
    በርታ ጠንክር አንተ ዘማች ጦር
    የወገን ህልውና እንዳይደፈር
    ያገርህ ዳር ድንበሯ እይቆንጠር
    ሜዳው ጋራው ሸንተረሩ
    የውብ ሀገር ዳር ድንበሩ መደፈሩ
    የሞት ሞት ዳግም ሞት ነው
    የናት አባትክን ዝና አትርሳው

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 2 ปีที่แล้ว +6

    የታሪኩን ትወና ብዙ አመት አዳምጨዋለሁ ሁሌ አድስ ነዉ አይሰለቸኝም ባየሁት ቁጥር እባየ ይመጣል 😭

  • @tenaadmassu2031
    @tenaadmassu2031 2 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ነው!!!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for your service!!🙏🤙❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @tigistgashaye506
    @tigistgashaye506 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምያምራል ግን የሚጀመርበትቀን ናፍቆኛል

  • @ትግሥትአሠላ
    @ትግሥትአሠላ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ይመቻቹ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ሑሉም አንደኛ ናቸው አረ ፍፄ ጀምሩ ድጋሜ መቋረጥ አልነበረበትም

  • @yonitaa953
    @yonitaa953 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ ድጋሚ ይጀመርልን ይሄ ፕሮግራም

  • @ፋፊነኝገጠሬዋ-ጠ7ጰ
    @ፋፊነኝገጠሬዋ-ጠ7ጰ 2 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋዋዋዋዋዋውውውውው

  • @hayouhayiktube1649
    @hayouhayiktube1649 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ፕሮግራም ይጀመር 😥

  • @Mastewal-t5tema1621
    @Mastewal-t5tema1621 5 วันที่ผ่านมา

    Yamarina himiki metawana said a statue.I love it.Hey love it❤❤❤❤

  • @ወሎሀይቅይቶብ
    @ወሎሀይቅይቶብ 2 ปีที่แล้ว +1

    የመቸንዉ

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
    @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    እምርም ምን ጉድ ነህ ጀግና ብያችሁ አለሁ💚💛💖💪💪💪

  • @abebe7532
    @abebe7532 7 วันที่ผ่านมา

    Zerih Yebarek💪wen yewtalih
    Anjete rase,, Anjetih years
    💚💛❤️💪

  • @ecaccount7816
    @ecaccount7816 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ው ው ውው ውውውው

  • @zabibhesheu6569
    @zabibhesheu6569 2 ปีที่แล้ว +1

    wow ስላም ላገራችን🇪🇹🇪🇹 ስላም ለህዝባችንን🙏🙏🙏

  • @Hulubersuhone-k1l
    @Hulubersuhone-k1l หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመቻችሁኝ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @GoferMedia
    @GoferMedia 2 ปีที่แล้ว

    ለመጀመሪያ ጊዜ የማለዳ ኮከበችን የተከታተልኩት በዚህ ነበር አልረሳውም:: ድማሙ ከደብረኤልያስ የት ደረሰ?

  • @shambel9172
    @shambel9172 2 ปีที่แล้ว

    ትወናማለት አዲነው ሁለቱን ሳሙልኝ ይገረም ደጀኔ በማርያም ሠላማችሁይቭዛ

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ ይሙት አስይሃለው ውውው

  • @birtukanandualem4912
    @birtukanandualem4912 2 ปีที่แล้ว +1

    እጀግ በጣም ያምራል

  • @jemalazg8433
    @jemalazg8433 ปีที่แล้ว

    አማረኛ ፊልም

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 7 หลายเดือนก่อน

    Real Ethiopians on acting. Since they are real Ethiopians, they perform their acting from their heart.

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው😢😢

  • @MerawiassefaAmera
    @MerawiassefaAmera หลายเดือนก่อน

    ይህ ፕሮግራም ለምን ቀረ

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 22 วันที่ผ่านมา

    ታርኩ ጎበዝ ነው በጣም

  • @bahunegn
    @bahunegn 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ልጆች የሚወለዱባት፣
    ልበ ሙሉ ደፋር የሚያስፈሩ ናቸው ለጠላት።

  • @LijalemAsaye
    @LijalemAsaye หลายเดือนก่อน

    አቦ ትኑርልነ

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#🇪🇹🇪🇹👍

  • @kidanumitku8078
    @kidanumitku8078 2 ปีที่แล้ว

    Digami wudidiru yijemiri betami nw miwedachu nafiqachunal

  • @ImHello-t9j
    @ImHello-t9j 3 วันที่ผ่านมา

    ፋፅምየ ❤❤❤ ምርጥ ዳኛ

  • @muleamaley7414
    @muleamaley7414 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 ปีที่แล้ว

    በሰመአብ ብርጭቆ የሰበረ ተወዳዳራ ብቃት አለህ ስልኩም አልተረፈም

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว

    ይች ማህሌት የምትባል ስጣላት የሆነች ነገር ናት

  • @እማጎንደር
    @እማጎንደር 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BiresawTadele
    @BiresawTadele 4 หลายเดือนก่อน

    10q

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว

    ሄሉዬ የኔ ውድ ፍፁሜ አሌክስ ተባረኩልን

  • @germagenet7953
    @germagenet7953 2 ปีที่แล้ว

    እባክክን ፍፁም የማለዳ ኮኮቦች መልስልን

  • @amanueldemeke7617
    @amanueldemeke7617 ปีที่แล้ว

    አባቴ ይሙት እረረረረ ማነው ይሄ ልጅ

  • @Urronaldo07000
    @Urronaldo07000 2 ปีที่แล้ว

    BUSINESS PLANET INTERNATIONAL

  • @ፊርዶስወሎየዋ-በ2ደ
    @ፊርዶስወሎየዋ-በ2ደ 2 ปีที่แล้ว

    Enkuon dehna metachhu swedachihu.bertu

  • @adimasuderebe2378
    @adimasuderebe2378 2 ปีที่แล้ว

    ቅን ልቦች ጥሩ ናቹህ ።ግን የላችሑም

  • @mulukenfromadis805
    @mulukenfromadis805 2 ปีที่แล้ว

    ፖፖ እሄ ነው ትወና ተባረክ

  • @emama169
    @emama169 2 ปีที่แล้ว

    የምወድሐረ የዋሕ ነሕ አተ

  • @bewuketugizachew5855
    @bewuketugizachew5855 2 ปีที่แล้ว

    egzihabiher yebarkachew

  • @Hulubersuhone-k1l
    @Hulubersuhone-k1l 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @mamaneguse20
    @mamaneguse20 2 หลายเดือนก่อน

    👌👌

  • @birhanutube3919
    @birhanutube3919 2 ปีที่แล้ว

    Helen inba tenankuataliko

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 2 ปีที่แล้ว

    ተጀመር እንዴዬ

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @melkamutadesse2015
    @melkamutadesse2015 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @King2papa
    @King2papa 2 ปีที่แล้ว

    wow wow wow wow is good power massag!!!

  • @mohamedebrahim7831
    @mohamedebrahim7831 2 ปีที่แล้ว

    BETAM DES YILAL GUBEZ

  • @mohammadsayed4616
    @mohammadsayed4616 2 ปีที่แล้ว

    አረባአድሥ ጀምሩ

  • @KumnegerAbebe-ys4uu
    @KumnegerAbebe-ys4uu 8 หลายเดือนก่อน

    Saw honek😂😂

  • @kekunhasen2717
    @kekunhasen2717 2 ปีที่แล้ว

    Perfect i like it

  • @خديجةخديجة-ب2م
    @خديجةخديجة-ب2م 2 ปีที่แล้ว

    አሳያቸው💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @maryambeka3385
    @maryambeka3385 2 ปีที่แล้ว

    Betam mertoch nachew !!

  • @Tነኝሠደተኛዋ
    @Tነኝሠደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    ዋወ

  • @ፍቅርለወሎልጅ-ነ3ሸ
    @ፍቅርለወሎልጅ-ነ3ሸ 2 ปีที่แล้ว

    😭😢😢😢😢

  • @omumohammed3522
    @omumohammed3522 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍

  • @betelihemtafese2811
    @betelihemtafese2811 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @YihenewTewachew
    @YihenewTewachew ปีที่แล้ว

    የሚገርመው ይሄን ካየሁ በሁአላ ሌላ አላይም
    ይመቻችሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💚💛❤🥰🥰🥰🥰

  • @nadiramuhamed2396
    @nadiramuhamed2396 2 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @silasila926
    @silasila926 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @tube-sp1hk
    @tube-sp1hk 2 ปีที่แล้ว

    wow

  • @יילגנאשברהן
    @יילגנאשברהן 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏💋💋💋❤

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 2 ปีที่แล้ว

    👉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ethiopiahagere572
    @ethiopiahagere572 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍💕😢