Yebeteseb Chewata Season 2 - EP 20

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 291

  • @user-lo5ru8yv6m
    @user-lo5ru8yv6m 6 ปีที่แล้ว +26

    የኔ ናፍቆት ምነው ጠፋህ ስጠፋ ይቱብ ጭር ይላል ተዋህዶዎች እንኳን አደረሳችሁ

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 ปีที่แล้ว +29

    ይህ ነፃነት ወርቅነህ ነዉ ሁላችዉም ትመጣላችዉ በተከታታይ ሰባት ጊዜ የኮመተ ከመዳም ጋር ሂዶ መወዳደር ይችላል የኔ ፍልቅልቅ እንኳን መጣህልን ሴቶች ናፍቀዉሀል.♥♥♥♥

  • @helenberhe3646
    @helenberhe3646 6 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለብርሃነ ለጥምቀት በአል ነፂ የኔ ናፍቆት ውድድድ 😍😍😍😍 ዌል ብለናል

  • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
    @mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 ปีที่แล้ว +109

    ነፂየ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለብርሃነ ጥምቀቱ በአል አደረሰህ ////አደረሳችሁ ነፂ ግን ጠፋህ በሰላም ነው እናመሰግናለን

    • @galaxyj5155
      @galaxyj5155 6 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @user-cg5bb1de3v
      @user-cg5bb1de3v 6 ปีที่แล้ว +3

      Mesiy Orthodox Tewahido fikir n nati አሜን አሜን አሜን

    • @hayatymam1969
      @hayatymam1969 6 ปีที่แล้ว

      Mesiy Orthodox
      Tewahido fikir n nati

    • @agg1701
      @agg1701 6 ปีที่แล้ว

      Mesiy Orthodox Tewahido fikir n nati ጌታ ይወለዳል እዴ እረ ንቁ ባካቹህ

    • @user-hb4bf3wi8f
      @user-hb4bf3wi8f 6 ปีที่แล้ว

      Amen enkon abero adarasan

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 6 ปีที่แล้ว

    Era naseya tafhbenko baselme naw gen yatfahew enkan aderschu letmkate bale lortodxe tawehdo emnte taktyewche Amen ❤❤❤❤

  • @user-mx4os6xt4x
    @user-mx4os6xt4x 6 ปีที่แล้ว +67

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ አደረሣችሁ

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 ปีที่แล้ว

      ማርያም ማርያም እላታለሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-wz4dl9mo6q
      @user-wz4dl9mo6q 6 ปีที่แล้ว

      ማርያም ማርያም እላታለሁ Amen enkan abro adrsen

    • @user-tl6gt9ei2u
      @user-tl6gt9ei2u 6 ปีที่แล้ว

      ማርያም ማርያም እላታለሁ ጥመቀት ማለት ምን ማለት ነው አብራሪልኝ

    • @user-hg3vw3ph8c
      @user-hg3vw3ph8c 6 ปีที่แล้ว

      +ሶፊ ወልድያ ጥምቀት ማለት መነከር መዘፍቅ ማለት ነው
      ጥምቀት ማለት የእግዚአብሔር ልጅ የምንሆንባት ወዴ እግዚአብሔር የምንቀርብባት

    • @user-tl6gt9ei2u
      @user-tl6gt9ei2u 6 ปีที่แล้ว

      የወንቅሽት ገብርኤል አድናቂ ነኝ እሽ ውደ ይሄ ማለት ከእስልምና ወታችሁ ወደ ክርስትና የምትገቡበት ክርስትና ስትነሱ የምትጠመቁት ማለት ነው እሽ ይሄን ካላችሁ እየሱስ ፈጣሪ ነው ብላችሁ ካመናችሁ እንደት ፈጣሪ እንደት ሊጠመቅ ይችላል ይሄን መልሽልኝ

  • @salamesafarawe5170
    @salamesafarawe5170 6 ปีที่แล้ว +3

    ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ
    እንኮን ለብረሀነ ጥምቀጡ በሰላም
    በጤና አደረሳቹ♥♥♥♥♥♥

    • @samoosamoo4644
      @samoosamoo4644 6 ปีที่แล้ว

      Salame Safarawe enkan abero adrsen 😍😍

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 6 ปีที่แล้ว +7

    ነፂ የኔ ፍልቅልቅ እንካን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሠ እመብርሀን ትጠብቅ

  • @deneshhunegnaw9674
    @deneshhunegnaw9674 6 ปีที่แล้ว

    በመላው አለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዪች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፣

  • @jalilaaregay4580
    @jalilaaregay4580 6 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በስላም አደርሳቹህ ያመት ስው ይበለን አሜን...ነፂ ጥፍት አልክብን እኮ በስላም ነው?

  • @imushefeker5818
    @imushefeker5818 6 ปีที่แล้ว +1

    ነፅ ስወድህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።

  • @bysaseseme8097
    @bysaseseme8097 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ነፅየ እንኳን ለብረሀን ጥምቀቱ ብረሀን በሠላም አደረሣችሁ ወድ የተዋህዶ ልጆች

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 6 ปีที่แล้ว +3

    ጠፍተካል በሠላም ነው ነፂዬ ሚስዩ😋❤
    እንኳን አደረሣችሁ ማሮች😍

  • @user-vs6tj6kp7d
    @user-vs6tj6kp7d 6 ปีที่แล้ว

    ለመላው የክርስትና ተከታዮች እንካን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም ኣደረሳቹ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ቀጣይ በሃገራችን ከቤተሰቦቻችን ተሰባስበን የምንጠመቅበት ኣመት ይሁንልን እህት ወንድሞቼ ነፂየ ፍልቅልቅ በጣም ተናፋቂ ሁነሃል በሳምንቱ ቀርቶ በየቀኑ በሆነልን ጥሩ ነበር እናመሰግናለን ።

  • @user-ft3ih7jv5v
    @user-ft3ih7jv5v 6 ปีที่แล้ว

    አቤት ፍጥነታቹ አንደኛ ለመሆን ሥሯሯጥ ተደፍቼ ነበር ሆ! #ነፂ ደሞ ተናፍቀሀል በግብዳው ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀቱ በአል በሠላም አደረሣቹ ሠፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ሠላማቹ ይብዛ

  • @user-gh5il9kr4g
    @user-gh5il9kr4g 6 ปีที่แล้ว

    ነፅየ እንደምንወድህ እያወክ ምንድነው እንድህ መወደድ እኛ በሳምንት 2 ግዜ እየጠበቅን አንተ እኮ ጭርሱን ጠፋህ ለማንኛውም እንኲን ድህና መጣህ ከስራ አረፍ ስንል ያው አይምሮአችን ማሰብ ስለማያቆም ቢያንስ ባንተና በመሰሎችህ አዝናኝ ነገር ዘና እንበል እንጅ በዛ ላይ አሁን ዝብርቅርው አለ ሁሌም አዳድስ ስወች ይመጣሉ እሚያሽንፉት የህ እየገቡ ነው

  • @user-dy8dx6ll3w
    @user-dy8dx6ll3w 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለመዳኒታችን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ አደረሠን የከርሞ ሠው ይበለን የተዋሀዶ ልጆች ነፂ ተናፍቀህ ነበር እንኳን ደና መጣህ

  • @user-uq3fu3jk5n
    @user-uq3fu3jk5n 6 ปีที่แล้ว +1

    Well mara yene
    Felekelke miss
    Tedregehe nbre😘

  • @agerneshathaklit9274
    @agerneshathaklit9274 6 ปีที่แล้ว

    ናፂየ ማር እንኳን ደና መጣች ባጣም ናፍቅንህ ነብር ወደ ደሞም እንኳን ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ከርስቶስ ለጥምቀት ባአል በሰላም አደረሳችሁ። ወደ ያአገሬ ልጅች ስላም በያለሁ

  • @selamalie7314
    @selamalie7314 6 ปีที่แล้ว

    ዋው የአቶ ካሳ ቤተሰብ ትልቅ ታሪክ ያላቸው አባት ናቸው እግዚአብሔር አሂንም እድሜን ይስጣቸው እሳቸው አሁንም ቅርስ ናቸው

  • @user-yd3bw8us7n
    @user-yd3bw8us7n 6 ปีที่แล้ว +2

    ነፂ ...ነፂ.....የ የ ......ነፂ .......የ የ
    እንኳን በሰላም መጣህ
    ውይ እንዴት አባህ እንደናፈቅከኝ ♥

  • @tesfaneshmazengiya5867
    @tesfaneshmazengiya5867 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ስላም አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ? ነፂ እንኳን ደና መጣችሁ

  • @user-wo3el7zj2x
    @user-wo3el7zj2x 6 ปีที่แล้ว

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለጌታች ለመዲሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብረሀነ ጥምቀቱ

  • @MT-nz5un
    @MT-nz5un 6 ปีที่แล้ว

    I was waiting for this show for over a week and needed to know what really happened

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw3499 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣክ ነፂዬ የገና በሃልን አስመልክቶ የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም ባለመቅረብ ቅር ብሎኛል

  • @user-fm3yy7fz7k
    @user-fm3yy7fz7k 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ የቤተሰብ ጨዋታ ፕርግራም ውይ ስወደው

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 4 ปีที่แล้ว

    ነፂ ፕሮግራምህ በጣም ደስ ይላል
    ሁልጊዜ ነው የምከታተለው

  • @tataethiopia6043
    @tataethiopia6043 6 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ነፂ በሰላምነው የጠፋከው ተናፍቀካል

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      ጥቁር አበሻ ነኝ please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @AliMohamed-wx5mz
      @AliMohamed-wx5mz 6 ปีที่แล้ว

      ጥቁር አበሻ ነኝ bhb

  • @abrahamnguse9673
    @abrahamnguse9673 5 ปีที่แล้ว

    welcome Naxi shkor Enkan beselam metah

  • @Han.2431
    @Han.2431 6 ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!? ነፂ የጥቁር ቆንጆ ምነው ጠፋህ? ከዛሬዎቹ ተወዳዳሪዎች ቴዲ ሚባለው እንዳታወራ ተብሎ ነው እንዴ የመጣው? ለሳምንት ግን ዋ!

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 6 ปีที่แล้ว

    Netsiye enkuan dehna matakln...betam nafkeken Neber...😍

  • @meroonmeme8303
    @meroonmeme8303 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ እንኳን አደረሰህ ለብረሀነ ጥምቀት ዘና ታደርገናለህ እናመሰግናለን

  • @laetitiamalkoun108
    @laetitiamalkoun108 6 ปีที่แล้ว

    ናፍቀንህ ነበር እንካን ደህና መጣህ የኔ ፍሽክታ
    ያገሬ ልጆች እንካን ለብርሃኑ መስቀሉ በሰላም በጤና ኣደረሳቹ 🔥🔥

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሠላም መጣቹ ነፂ እናመሠግናለን

  • @user-df7bk2rh3m
    @user-df7bk2rh3m 6 ปีที่แล้ว +1

    ወራዳ አሉ በሂወት ይላል አይ ነፃነት ገለባ ነገር ነህ እረጅም እድሜ እመኛለው አትልም መልሱን ከራሳቸው ትሰማ ነበር

  • @user-qw9cy5nt1s
    @user-qw9cy5nt1s 6 ปีที่แล้ว +1

    ነፅዩ እንኳን ደና መጣቹ

  • @iloveyoumyborather9481
    @iloveyoumyborather9481 6 ปีที่แล้ว

    Weyy nesa fekr tefthbn senbtk eko😍😍

  • @hemronmarkonal4918
    @hemronmarkonal4918 6 ปีที่แล้ว +2

    Wow like

  • @mululema4919
    @mululema4919 6 ปีที่แล้ว

    እኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅቅቅቅቅቅ ይህ እረጂሙ ሰውዬ ተወዳዳሪ ሳይሆን ታዛቢ ነው የሚመስለው ክክክክክክክ

  • @iloveumom5418
    @iloveumom5418 6 ปีที่แล้ว

    ነፂየ ውስጤ ነህ ♥ወይ የከተማ ሰርግ እኮ ያስጠላል እውነት የገጠር ሰርግ እኮ አይደለም ልጂ የልጂልጂ ልጂ ይዞ አንዲ ሰው ተጠርቶ 1000 ሆኖ መሄዲ ይቻላል ተመስገን ☺

  • @hadifikrgalraya4300
    @hadifikrgalraya4300 6 ปีที่แล้ว +11

    ኣንደኛ ነኝ ስራየን ትቼ ነፄን ስጠብቅ ነበረ ነፂየ ዉስጤ ነክ ዉድድ 💖💖💖💖💖

    • @user-og3nm1rl4k
      @user-og3nm1rl4k 6 ปีที่แล้ว +1

      Hadi Fkr Gal Raya እረ እኔም

    • @hadifikrgalraya4300
      @hadifikrgalraya4300 6 ปีที่แล้ว

      ኢሉ መሀመድ ኢሉ መሀመድ
      ስራችን እኮ ኣደረግነዉ እነሱን መጠበቅ ?

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      Hadi Fkr Gal Raya please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      ኢሉ መሀመድ ኢሉ መሀመድ please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @emanyimerjdjs3375
      @emanyimerjdjs3375 6 ปีที่แล้ว

      Hadi Fkr Gal Raya ስራሽን ስሪ ስራ ኩብር ነው

  • @lindanile8156
    @lindanile8156 6 ปีที่แล้ว

    Weeeey negede ye sandros ye bate semu

  • @emuyeteferi7659
    @emuyeteferi7659 6 ปีที่แล้ว

    Nete metalge ufffff debertu hula derashu letefa nw gn tefahe eco Nete

  • @letushgualtembien2045
    @letushgualtembien2045 6 ปีที่แล้ว

    amen amen amen enquan abro aderesen

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 6 ปีที่แล้ว

    እንካን አደርሳችሁ ላላችሁን እንካን አብሮ አደርሰ የሰላም የፍቅር ያድርግልን ላይክ ለማድርግ ብዙ ናችሁ ብየነው ማሮቸ በያላችሁበት ብርሀነ ጥምቀቱ ሰላም ፍቅር ደስታ ያጥምቃችሁ አሜን

  • @betishayegecholeje8063
    @betishayegecholeje8063 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ነፂ የሚጠበስ ነገር ሴት አልክ ክክክክ ተመቸህኝ የኔ ፍልቅልቅ

  • @kedukedu2392
    @kedukedu2392 6 ปีที่แล้ว

    ነፂዬ እንኳን ደህና መጣክ ጠፍክ በሠላም ናፈከን እኮ

  • @user-fm7js4fh2r
    @user-fm7js4fh2r 6 ปีที่แล้ว +4

    የት ከርማቹ ነው ልረሳቹ ትንሽ ነበር የቀረኝ

  • @ayshaaahh9776
    @ayshaaahh9776 6 ปีที่แล้ว

    Yekasa beteseb betam tilik ena des yemil new des tilalachew

  • @meley_natey_4800
    @meley_natey_4800 6 ปีที่แล้ว

    Welcome Netsenet funny boy

  • @user-mm8yl3ih7g
    @user-mm8yl3ih7g 6 ปีที่แล้ว +4

    እረ ነፅዬ ምነውምነው ጠፋክ የተበላ እቁብ አረከን እረሳክን

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 6 ปีที่แล้ว +1

    ነፂ የት ጥፋክ ሀሳብ ውስጥ ገባው እኮ እንኳ ደና መጣክ የኔ ልዮ ምርጫ ፕሮግራም

  • @user-vb4fe2fd9x
    @user-vb4fe2fd9x 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣክ

  • @user-wd3ve1ti7z
    @user-wd3ve1ti7z 6 ปีที่แล้ว +1

    Enqan Dena Metachu Maroch

  • @user-pg6dk2wd6e
    @user-pg6dk2wd6e 6 ปีที่แล้ว

    የኔፍልቅልቅ ብሰላምነው የጠፋህው ስጠብቅህ ነበር አልሙህም እኻን ደህናመጣችሁ

  • @user-ii6yw6ws7b
    @user-ii6yw6ws7b 6 ปีที่แล้ว

    ነፂየ የኛ ፍልቅልቅ መልካም በአል እንኳን አደረሰን

  • @mewledetgesetu9986
    @mewledetgesetu9986 6 ปีที่แล้ว

    Enekane dena metachu ❤❤❤

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 6 ปีที่แล้ว

    ነጺዬ እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @mesiyetesfaye7413
    @mesiyetesfaye7413 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ

  • @meriam4130
    @meriam4130 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ!

  • @user-bq3qo4cb3x
    @user-bq3qo4cb3x 6 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክክክክክ ነፂ ምን አለ ሁሌም ብትመጣ ሰወድህኮ

    • @kidestsisay5946
      @kidestsisay5946 6 ปีที่แล้ว +1

      Nestiye betam new yemiwedk miknyatum kuch ye agoten lij timeslegnaleh ena sirawochk hulu be fegegta yetemolu nachew emebete titebkh

  • @hamdiaali6200
    @hamdiaali6200 6 ปีที่แล้ว

    enkuan beselam metah netsi konjooooooooo

  • @user-yc2ez1qt9c
    @user-yc2ez1qt9c 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ነፃ እንካን ደህና መጣህ

  • @mesiyaalamatalijemesiyaala2339
    @mesiyaalamatalijemesiyaala2339 6 ปีที่แล้ว

    Ara nateyi mataheken daberoge nabare ahun sera alage hula ayawe alahu malekam mesheti

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 6 ปีที่แล้ว

    yalarefech nefs mekina bet you name it all but restless

  • @user-oy5lo1ec7z
    @user-oy5lo1ec7z 6 ปีที่แล้ว

    ዌል እንኳን ደህና መጣህ እኔ ደሞ ሊቆም ነው ብዬ ልቤ ቀጥ ልትል ነበር

  • @hemamolo5682
    @hemamolo5682 6 ปีที่แล้ว

    ማሮች እንኳን አድርሳቹሁ በስደት ያላቸሁ

  • @user-hk6ps2pv1f
    @user-hk6ps2pv1f 6 ปีที่แล้ว +1

    welcome ነፂ !

  • @zedeelove3944
    @zedeelove3944 5 ปีที่แล้ว

    ነፂ በጣም አደነቂክ ነኝ.የአኔ ፈገግታ

  • @dn3418
    @dn3418 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔእደትእደናፈቀኚ😍😍😍

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c 6 ปีที่แล้ว

    ስወዴው ይህን ስው ፍልቅልቅ ውብ

  • @sameri424
    @sameri424 6 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፕሮግራም ነጺ አድናቂህ ነን

  • @meleseberehannu2861
    @meleseberehannu2861 6 ปีที่แล้ว

    labhin teb argeh eyebelah new

  • @imissuallfamilly7427
    @imissuallfamilly7427 6 ปีที่แล้ว

    Ekuan aderesachiu neti le timekit bahall demo metifat atabeza teresaleh

  • @hananlovemom126
    @hananlovemom126 6 ปีที่แล้ว

    Well Come Netsi

  • @hhjvhj8376
    @hhjvhj8376 6 ปีที่แล้ว

    Natsiye enkuan dena matak nafkot sew bigal nuro ene nabarku mimoto be ante nafkot

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 ปีที่แล้ว

    Enamsegnalne wow new

  • @mekieramendenewalvebagemsu1716
    @mekieramendenewalvebagemsu1716 6 ปีที่แล้ว

    ዌል ነፅዬ እንካን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር

  • @haniwolloyewa5433
    @haniwolloyewa5433 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ እንኳን ደህና መጣህ፡ስጠብቅህ ነበር።

  • @user-jw3fq1fh9w
    @user-jw3fq1fh9w 6 ปีที่แล้ว

    ነጼ እንኳን ሰላም መጣህ የኔ ፍልቅልቅ

  • @yaltnorlejent7810
    @yaltnorlejent7810 6 ปีที่แล้ว

    Rejmu menem ayinagrim foto new ind?

  • @user-bp8pc7mq3l
    @user-bp8pc7mq3l 6 ปีที่แล้ว

    ነፅዬ ማር አረ ባክክ አትጥፋብን እንዴ ምንድነው ግን እንኮን ስላም መጣክልን

  • @hsrabaa4196
    @hsrabaa4196 6 ปีที่แล้ว +1

    wiy netse tenfkehal

  • @Maranata_21
    @Maranata_21 6 ปีที่แล้ว

    Betam yamral yeabsinya Bank manager gin zimta abeza lemdebotal meselegn

  • @Gm-ox5oc
    @Gm-ox5oc 6 ปีที่แล้ว

    ነፃነት እንኮን ደህና መጣህ

  • @judi2137
    @judi2137 6 ปีที่แล้ว +1

    ነፂየ የኔ ፍልቅልቅ መጣህልኝ

  • @selamtube2305
    @selamtube2305 6 ปีที่แล้ว

    oretodox heyemanot bemulu enkon legetachen lemedehinatachen le birehenu temeketu baeli beselam betina aderesachew aederesen
    Netse enkon selam metachew

  • @user-hc5xc1ex9y
    @user-hc5xc1ex9y 6 ปีที่แล้ว

    ነፃነቴ መጣህልኝ ዠኔ ፉቃ ከባለቤቴ ቀጥሎ የምወደው አንተን ነው ስወድህ

  • @zebibamohammed1131
    @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว +10

    ለገና መኪና አለ ብለህ አልነበር ለምን አለፈ በሣምንት ብቅ አልክ በል እኔንም ከነ ሞባይሌ ቻርጀሬ ጋር መዝግበኝ አራተኛ እፈልጋለሁ

    • @user-nn9wj5fu8j
      @user-nn9wj5fu8j 6 ปีที่แล้ว

      Zebiba Mohammed ኤርፎንሽን ጨምሪና አራት ሆናችሁ ማለት ነው

    • @vbvbvbvbv294
      @vbvbvbvbv294 6 ปีที่แล้ว

      ኤርፎንሽ አለ እኮ ሀሀሀሀ

  • @telatalay3197
    @telatalay3197 6 ปีที่แล้ว

    Well nets minaw tefak

  • @user-wo3el7zj2x
    @user-wo3el7zj2x 6 ปีที่แล้ว

    አደረሳቹሁ ያመት ሠው ይበለን

  • @munayehalu3879
    @munayehalu3879 6 ปีที่แล้ว

    welcome filkilku

  • @tig4420
    @tig4420 6 ปีที่แล้ว

    well ነፅዬ ናፍቆትህ ሊደፋኝ ነበር

  • @semiradamo3128
    @semiradamo3128 6 ปีที่แล้ว

    Kife yali makin 000

  • @itabezahuyetewahidolij3056
    @itabezahuyetewahidolij3056 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ ምርጥ ስው ዌል ካም

  • @tijitechn3502
    @tijitechn3502 6 ปีที่แล้ว

    እንኮን ለጥምቀት በአል አደርሳችሁበሀግርም በውጭም ያላችሁ

  • @user-kw4yo9td4t
    @user-kw4yo9td4t 6 ปีที่แล้ว

    Yemer setochu gobezoch nachew yemelketu lay
    Ye bank bet serategnaw zalaw belel new

  • @user-jf2vh4hj3k
    @user-jf2vh4hj3k 6 ปีที่แล้ว

    Netsiyee welcome

  • @mesimesi2601
    @mesimesi2601 6 ปีที่แล้ว

    ሀይ የቤተሰብ ጫውታ እንካን እደርሳቹ የተዋህዶልጆች ውደ ሀገሬ ልግባ 2ውር ከ15 ቀን ነው የቀርኝ ነፂዬ መጣው በቃ ኢብኤስ ላይ ከችነው

  • @user-wz4dl9mo6q
    @user-wz4dl9mo6q 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ የኔ ፉልቅልቅ ጠፉተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ