ወሳኝ የዋጋ ዝርዝር ከቦታው - የበርበሬ፣ ማር፣ ቅቤ ቅመማቅመም በሶ ቡላ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.พ. 2024
  • #ገበያ #ethiopia #addisababa
    በ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ገበያ ወቅታዊ የጥራጥሬ፣ በርበሬ፣ ማር፣ ቅቤና የባልትና ውጤቶች በዝርዝር ከቦታው የቀረበ። ቡላ ሽሮ ሚጥሚጣ በሶ የጠጅ ማር ጣዝማ ማርና ሌሎችም በርካታ መረጃ ያገኛሉ። ቪዲዮውን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ፣ ያላችሁን አስተያየት ኮመንት ላይ በመጻፍና ለሌሎችም ቪዲዮውን በማጋራት ያያ ቲዩብን ይደግፉ። የሱቁን አድራሻ ከቪዲዮው ታገኛላችሁ። እናመሰግናለን

ความคิดเห็น • 1

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  5 หลายเดือนก่อน

    ለእውነተኛና ወቅታዊ የሃገራችን መረጃዎች ያያቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ፣ ቪዲዮውን ላይክ በማድረግና ኮመንት ላይ ሃሳባችሁን በማካፈል ያያቲዩብን ይደግፉ። ከልብ እናመሰግናለን!