የቅመማ ቅመም ዋጋ እና ግልጽ ማብራሪያ ሾላ ገበያ Addis Ababa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • እስካሁን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!

ความคิดเห็น • 56

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  5 ปีที่แล้ว +4

    የተለያዩ እቃዎች ዋጋ በዝርዝር የቀረበባቸውን ቪዲዮዎች ለመመልከት መጀመሪያ ይህንን ሊንክ th-cam.com/channels/Lf_-Da8-fo0W7f49fqEraA.htmlplaylists ከዚያም የእቃዎች ዋጋ የሚለውን መጫን ብቻ በቂ ነው። ከልብ እናመሰግናለን!

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  5 ปีที่แล้ว +2

    የጥራጥሬ ዋጋም በጥሩ ሁኔታ አዘጋጅተናል። በቅርቡ ይለቀቃል። ሰብስክራይብ ማድረግ እና የደውል ምልክቷን መጫን አትርሱ ያንን ስታደርጉ ቁም ነገር ያላቸው ቪዲዮዎች ኣንደተለቀቁ ይደርሷችኋል። ከልብ እናመሰግናለን!

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ያያ ቅመማ ቅመም እወዳለሁ

  • @ninitube3970
    @ninitube3970 5 ปีที่แล้ว +3

    ለግዜው የኔ ቅመሞች ኮምንታሮች ናቸው
    እንዴት ናቸሁ ያገሬ ልጆች
    ya ya tube Enamesegnalen

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 ปีที่แล้ว +3

      Nini tube - hahaha ከልብ እናመሰግናለን!

    • @neimaseid4732
      @neimaseid4732 5 ปีที่แล้ว +1

      Hahaha አይደል? ♥ አለንልሽ አልሀምዱሊላህ

    • @zaritozarito8260
      @zaritozarito8260 5 ปีที่แล้ว

      @@neimaseid4732 ስልክህንላክልኘ

  • @Marta-tn3if
    @Marta-tn3if 5 ปีที่แล้ว +3

    ወንዴሜ አመሰግናለሁ ግን ግርም ያለኝ ነገ የቅመሙ መወደድ እንዴ ኢትዮጵያ መሬት ላይ መዝራት አቆመች እንዴት ነዉ ሰዉ የሚኖረው መንግስት የዋጋ ግሽፈት ላይ ካታች ጀምሮ መስራት አለበት ዝናብ በሚዘንበበት ሀገር ይገርማል እንዴት ሆኖ ነዉ ከውጪ ነዉ መንግስት የሚያስገባዉ

  • @user-py5dw8wm3x
    @user-py5dw8wm3x 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @aemebtmerha9949
    @aemebtmerha9949 5 ปีที่แล้ว

    tebark
    bezih gogo tekor lerdaheu
    tro gebi sededo💖

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen

  • @user-sf4mw7cn5v
    @user-sf4mw7cn5v 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @jdhshdhhdjdj1015
    @jdhshdhhdjdj1015 5 ปีที่แล้ว

    ያያ እናመሰግናለን

  • @Ss-ps9ek
    @Ss-ps9ek 5 ปีที่แล้ว

    ይግርማል

  • @user-bh2rm3le1l
    @user-bh2rm3le1l 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል

  • @SaraSara-tl7su
    @SaraSara-tl7su 5 ปีที่แล้ว

    እንኻን ሰላም መጣችሁ.በጣም.እናምሰግናለን

  • @agereshtu521
    @agereshtu521 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጡሩ ነው ኢሻአላህ ከወር በዃላ አየዋለሁ በሠላም ላገሬ ያብቃኝ
    ያቱብ እሥኪ ላሥቸግርህ የራያ ቀሚሥ ጠይቅልኝ
    በጣም ይቅርታ እፊደላይ ሥፅፍ ተሣሥቼ ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 ปีที่แล้ว

      አገር እሸቱ - በጣም እናመሰግናለን። የት ይሆን የራያ ሸሚዝ የሚሸጠው? ለጊዜው ቦታውን አላወቅኩትም ግን ለማቅረብ እንሞክራለን። መልካም ጊዜ

    • @agereshtu521
      @agereshtu521 5 ปีที่แล้ว

      @@yayatube4875 ይቅርታ ቀሚሥ (ጥበብ) ሥፅፍ ፊደል ተሣሥቶ ነው

  • @tigesttefera4674
    @tigesttefera4674 5 ปีที่แล้ว

    Tnx

  • @user-bx3fs8sb6l
    @user-bx3fs8sb6l 5 ปีที่แล้ว +2

    ፎስታሉስ ስት ገባ ይሆን ወይ ዘንድሮ

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድሜ ካየኽዉ መልስልኝ በጅምላ መረከብ እፈልግ ነበር ግን ለስራዉ ጀማሪ ስለሆንኩ መረጃ የለኝም

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም እንዴት ናችሁ? የሚሻለው የሚመስለኝ በሚገባ የምታውቋቸው ሰዎችን ማነጋገርና ሁኔታውን መረዳት ነው። በስልክ ወይም እንደነገሩ ቢጠየቁ ችግር የለውም ምናምን ብለው በኋላ ያላሰባችሁት ነገር ውስጥ ላለመግባት በደንብ በሚታወቁ ሰዎች የገበያ ቦታዎቹን ጎብኝቶ መነጋገሩ መልካም ነው። እናመሰግናለን

  • @zamzam6106
    @zamzam6106 5 ปีที่แล้ว

    ያያ እናመሰግናለን ከልብ ይመቻችሁ ለአይን የሞባ ልብየሚያኮራ ገበያ አላህያግዛችሁ ያረብ

  • @user-fm8ub3mu1d
    @user-fm8ub3mu1d 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ትዝታየ የ 1 ብሩ ፊስታል አስታወስኩ

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 ปีที่แล้ว

    kahun bohuwala man batina berbere,, shro,,,, kimem
    man yabede new yemegezaw ????!!!!

  • @user-qv5oh4vg3c
    @user-qv5oh4vg3c 5 ปีที่แล้ว

    ባልትና ለመክፈት ስንት ብር ያሰፈልጋል

  • @solomonlegesse24
    @solomonlegesse24 4 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ

  • @appledr3819
    @appledr3819 3 ปีที่แล้ว

    ችግሩአመትባልሲሆንይጨምራል

  • @mahiralqassabi9042
    @mahiralqassabi9042 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ ኑሮ ይቀንስ ድሀ ምኑን ይችለዋል እረ ጉድ

  • @abebeyemariamliji2435
    @abebeyemariamliji2435 5 ปีที่แล้ว

    በነካ እጅህ ሽንኩርት ምናምን ዶሮ ብትጠይቅልን አሪፍ ነበር

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 ปีที่แล้ว

      እበበ - የሽንኩርት ዋጋ እዚሁ ቪዲዮ ላይ አለ። የዶሮ ዋጋን በሚመለከት ሁለት ቪዲዮ ሰርተናል ከዚህ በታች ያስቀመጥኩልህን ሊንክ በመጫን እንድትመለከት ልጋብዝህ። አመሰግናለሁ
      th-cam.com/video/i6LpaGH-Amg/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/j4wVwKMzPYw/w-d-xo.html

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 5 ปีที่แล้ว +2

    ቅመም ባይበላስ ትርፉ የልብና ጨጓራ በሽታ ነው

    • @MimiMimi-ei6mu
      @MimiMimi-ei6mu 5 ปีที่แล้ว +1

      Anwar Sherif yes that is true and madiat😨😨😨😨

    • @user-fm8ub3mu1d
      @user-fm8ub3mu1d 5 ปีที่แล้ว

      ከከ ኢትዮ ያለ ቅመም ሙ ኮይስ

    • @zaritozarito8260
      @zaritozarito8260 5 ปีที่แล้ว

      @@MimiMimi-ei6mu ሰላምነውስደው

  • @zinatmohamed6298
    @zinatmohamed6298 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ እምገርም ነዉ
    ሽንኩርት ኪሎ ሰላሳ ብር
    ኮረሪማ ኪል ሶስመቶ ብር
    ጤፍ ስንት ልትገባ ነዉ?
    በዚህ ኖሮ ዉድነት እንደት ነዉ እምኖረዉ
    እኔ እምልህ ወንድሜ ሽሮየስ አልጨመረችም?ለኔ ቢጤ እሷ ትኖር ብቻ!!!!!!!

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 ปีที่แล้ว +3

      ዚናት - የጥራጥሬ ዋጋም አዘጋዝተናል በቅርቡ ይለቀቃል። መልካም ጊዜ

  • @awolyimer9512
    @awolyimer9512 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻችሁ የት ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  ปีที่แล้ว

      Shola gebeya Addis Ababa Ethiopia

  • @korerimayepet
    @korerimayepet 5 ปีที่แล้ว

    ገበያው የሚገኝበት ቦታ አልተጠቀሰም የት ነው..መርካቶ ነው ወይስ ሌላ ቦታ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 ปีที่แล้ว +1

      የሺ - ቦታው በቪዲዮው ርእስ ላይ ተጠቅሷል፣ ሾላ ገበያ ነው አዲስ አበባ። እናመሰግናለን

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 ปีที่แล้ว

    እር ኑሮ በጣም ያስፍራል በእግዚአብሔር

  • @user-pq9uv9lc6m
    @user-pq9uv9lc6m 5 ปีที่แล้ว

    ኑሮ ደሀ እደት ይኑር

  • @mdet21
    @mdet21 5 ปีที่แล้ว

    ጉድ በል ጎንደር

  • @user-ip6gr5jt9v
    @user-ip6gr5jt9v 5 ปีที่แล้ว

    wuy fetary nedaji eko aderegachuhit

  • @user-cj1rc4ko1n
    @user-cj1rc4ko1n 4 ปีที่แล้ว

    አድራሻ ስልክ ቁጥር ???

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  4 ปีที่แล้ว

      ይህ አንድ ሱቅ ሳይሆን ሾላ ገበያ ሰፊ ቦታ ነው። ሾላ ገበያ ብቻ ብላችሁ ሂዱ ታገኙታላችሁ

  • @aaaaaminbbbb3877
    @aaaaaminbbbb3877 5 ปีที่แล้ว

    Ante tedele oromiya new botawun hulu aqalehu ye amaya werda wust new tedele wolissom yaw amayawoch legebeya yimetal tedele gurage adelem oromia new

  • @Kk-vi2pg
    @Kk-vi2pg 5 ปีที่แล้ว

    ምን ኑሮ አለ

  • @user-ob3eb6si6x
    @user-ob3eb6si6x 5 ปีที่แล้ว

    አቤት! ጣደሌ ዳርጌ የምትለው የትውልድ ቦታዬ ነው የጉራጌ ክልል ሳይሆን የኦሮሞ ክልል ነው ኦኬ

    • @anwarsherif5040
      @anwarsherif5040 5 ปีที่แล้ว +1

      ኤጭ

    • @user-ob3eb6si6x
      @user-ob3eb6si6x 5 ปีที่แล้ว

      @@anwarsherif5040 እንኑር ተብሎ ችላ ሲባል ልክ እንደ አ አ ክርክር ውስጥ እንዳንገባ

    • @anwarsherif5040
      @anwarsherif5040 5 ปีที่แล้ว

      ኦሮሞ እኮ አዲስ አበባ ለባርነት መጥቶ ባለቤት ለመሆን ይቃጣዋል
      ኢትዮጵያ ምድር ላይ ሁሉም መሬት የነዋሪው ነው አይ ያለ ሰው መጨረሻው ደም መፍሰስ እንጂ የሚቀየር ነገር የለም ካሁን በኅላ የማንኛውም ቤሄር የበላይነት የምንሸከምበት ጫንቃ የለንም
      ወይ አብረን እናልቃለን ወይም አብረን በሰላም እንኖራለን አዲስ የሁሉም ነው ሁሉም ህዝብ የአዲስ ባለቤት አለቀ

    • @user-ob3eb6si6x
      @user-ob3eb6si6x 5 ปีที่แล้ว

      @@anwarsherif5040 እኮ ድሮስ ከሽፍታ ምን ይጠበቃል መግደል መዝረፍ አአ ውስጥ እየመነተፍችሁ የምትሮጡ ባጠቃላይ ኢትዮጵያ በናንተ ተግማምታለች። ፀድታ የምትታይበት ቀን ግን እሩቅ አይደለም ኢንሻ አላህ