እንደ ሴት አድርጊ እንደ ወንድ አስቢ | Act like a lady Think like a man | Amharic Book Summary

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • እንደ ሴት አድርጊ እንደ ወንድ አስቢ | Act like a lady Think like a man | Amharic Book Summary
    ስለ ወንዶች ምንነት መረዳት እና ስለ ግንኙነቶች እንዴት እንደሚያስቡ ማወቅ ትፈልጊያለሽ? ወንዶች እና ሴቶች ስለ ፍቅር እና መቀራረብ ባላቸው አመለካከትስ እንዴት ይለያያሉ?
    ወንዶችን ስለ ፍቅር፣ ትዳር፣ ቤተሰብ እና የወሲብ ግንኙነት እንዴት እንደሚያስቡ ለሴቶች ግንዛቤን በመስጠት፥ ግንኙነታቸውን በተሻለ መንገድ እንዲመሩ ይረዳል በሚል የተጻፈውን Act Like a Lady, Think Like a Man የተሰኘውን መፅሃፍ እንዳስሳለን።
    #ሴቶች #ወንዶች #ወሲብ

ความคิดเห็น • 13

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 ปีที่แล้ว +5

    እረ ደጋግመህ ስራልን እደዚህ ኣይነት

  • @asnakemelkamu4026
    @asnakemelkamu4026 ปีที่แล้ว +4

    ታላቅ የህይወት ትምህርት ነው እየሰጠኸን ያለኸው ተባረክ በጣም አሪፍ ነው

    • @addisgetz
      @addisgetz  ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ ስለተማርክበት ደስ ብሎኛል፣ ሌሎችም እንዲማሩበት ሼር አድርግኝ

  • @hdhdjndndn2806
    @hdhdjndndn2806 ปีที่แล้ว +1

    ይህ መፅሀፍ በድምፅ ሰምቸዋለው ግን በደንብ የገባኝ አሁን ነው አገላለፅህ አእምሮ ውስጥ ይገባው❤ እናመሰግናለን

  • @jesusislifetube2717
    @jesusislifetube2717 10 หลายเดือนก่อน +2

    በአጭር ጊዜ ብዙ ሃሳብ አግቻለሁ።

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በርታ 🎉 ይህ መጽሐፍ በአማርኛል ተተርጉሟል?

  • @hannu7898
    @hannu7898 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif adregeh new yeteregomkew😍

  • @hassenawel7761
    @hassenawel7761 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው በረታ

  • @yonasaraya9425
    @yonasaraya9425 ปีที่แล้ว +1

    tanx 🙏🙏🙏🙏

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርም ነው 👍👍👍👍👍👍

  • @millala7327
    @millala7327 ปีที่แล้ว

    አቀራረብክ በጣም ምርጥ ነው በርታ broo

  • @user-fu6vb5yd8o
    @user-fu6vb5yd8o ปีที่แล้ว

    enmsgenalien wnedeme!!!

  • @hdhdjndndn2806
    @hdhdjndndn2806 ปีที่แล้ว

    ይህ መፅሀፍ በድምፅ ሰምቸዋለው ግን በደንብ የገባኝ አሁን ነው አገላለፅህ አእምሮ ውስጥ ይገባው❤ እናመሰግናለን