አዲስ ገጽ | Addis Getz
አዲስ ገጽ | Addis Getz
  • 12
  • 175 064
የጥቃቅን ልምዶች ሃያልነት ክፍል 2| Atomic Habits Amharic book Summary
የጥቃቅን ልምዶች ሃያልነት | Atomic Habits Amharic book Summary
ክፍል 2
👍ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ
ጥቃቅን ልምዶች | Atomic Habits
አቶሚክ ሃቢት በጄምስ ክሊር ተጽፎ እኤአ በ2018 ለህትመት የበቃ ሲሆን እስካሁን ድረስም ከ4 ሚሊየን በላይ ኮፒዎችን በመሸጥ የኒውዮርክ ታይምስ ምርጥ ሻጭ መጽሃፍት መካከል አንዱ ሆኗል።
በህይወታችን ውስጥ የምፈልገውን ለውጥ ለማምጣት ትልልቅ ግቦችን ማስቀመጥ ዋነኛ እይታችን መሆን የለበትም ይልቁንም ወደምንፈልገው ግብ የሚመራንን ልምድ ለማምጣት በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ ክስተቶች፣ ድርጊቶች እና ስርዓቶች ላይ አተኩሮ መስራት ያስፈልጋል።
በዚህ የመጽሃፍ ማጠቃለያ በመጽሃፉ ከሚገኙ 20 ምእራፎች መሃል አስራሶስቱን የዳሰስን ሲሆን በመጀመሪያው ክፍል ደግሞ ከዚህ በፊት የነበሩትን ሰባት ምዕራፎች ተመልክተናል።
มุมมอง: 8 257

วีดีโอ

የተፈጠርንለትን አላማ ማወቅ | የመኖርን ትርጉም መረዳት | ትርጉም ያለው ህይወት ለመኖር | Addis getz | Addis gets | አዲስ ገጽ
มุมมอง 2.8Kปีที่แล้ว
የተፈጠርንለትን አላማ ማወቅ | የመኖርን ትርጉም መረዳት | ትርጉም ያለው ህይወት ለመኖር | Addis getz | Addis gets | አዲስ ገጽ ለምን ተፈጠርን? ደስተኛ እና ትርጉም ያለው ህይወት ለመኖር ምን ላድርግ? እንዴት ደስተኛ መሆን እችላለሁ? ደስታን ከየት ላግኝ? #ህይወት #መሆር #ደስታ #ረጅምህይወት #ደስተኛ #ደስተኛህይወት #ትርጉም #ደስተኛነት #ደስተኛኑሮ #ተልዕኮ #ሙያ #መጠራት #ጥልቅፍላጎት #ጥልቅስሜት #አመጋገብ #ምግብ #እንቅስቃሴ #ስፖርት #አዲስገጽ #መጽሃፍ #መጽሃፍት #ማጠቃለያ #አማርኛመጽሃፍ #አማርኛታሪክ #አዲስገጽ #አዲስገፅ #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #አማርኛ #ትምህርት #ኢኪጋይ #IKIGAI...
የጥቃቅን ልምዶች ሃያልነት ክፍል 1| Atomic Habits Amharic book Summary
มุมมอง 13K2 ปีที่แล้ว
የጥቃቅን ልምዶች ሃያልነት | Atomic Habits Amharic book Summary ክፍል 1 👍ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ጥቃቅን ልምዶች | Atomic Habits አቶሚክ ሃቢት በጄምስ ክሊር ተጽፎ እኤአ በ2018 ለህትመት የበቃ ሲሆን እስካሁን ድረስም ከ4 ሚሊየን በላይ ኮፒዎችን በመሸጥ የኒውዮርክ ታይምስ ምርጥ ሻጭ መጽሃፍት መካከል አንዱ ሆኗል። በህይወታችን ውስጥ የምፈልገውን ለውጥ ለማምጣት ትልልቅ ግቦችን ማስቀመጥ ዋነኛ እይታችን መሆን የለበትም ይልቁንም ወደምንፈልገው ግብ የሚመራንን ልምድ ለማምጣት በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ ክስተቶች፣ ድርጊቶች እና ስርዓቶች ላይ አተኩሮ መስራት ያስፈልጋል። በዚህ...
እንደ ሴት አድርጊ እንደ ወንድ አስቢ | Act like a lady Think like a man | Amharic Book Summary
มุมมอง 8K2 ปีที่แล้ว
እንደ ሴት አድርጊ እንደ ወንድ አስቢ | Act like a lady Think like a man | Amharic Book Summary ስለ ወንዶች ምንነት መረዳት እና ስለ ግንኙነቶች እንዴት እንደሚያስቡ ማወቅ ትፈልጊያለሽ? ወንዶች እና ሴቶች ስለ ፍቅር እና መቀራረብ ባላቸው አመለካከትስ እንዴት ይለያያሉ? ወንዶችን ስለ ፍቅር፣ ትዳር፣ ቤተሰብ እና የወሲብ ግንኙነት እንዴት እንደሚያስቡ ለሴቶች ግንዛቤን በመስጠት፥ ግንኙነታቸውን በተሻለ መንገድ እንዲመሩ ይረዳል በሚል የተጻፈውን Act Like a Lady, Think Like a Man የተሰኘውን መፅሃፍ እንዳስሳለን። #ሴቶች #ወንዶች #ወሲብ
ከጊዜ ጋር ፈጥኖ የመለወጥ ጥቅም | Who Moved My Cheese | Amharic Book Summary
มุมมอง 14K2 ปีที่แล้ว
ከጊዜ ጋር ፈጥ የመለወጥ ጥቅም | Who Moved My Cheese | Amharic Book Summary አለም በሚያስደንቅ ፍጥነት በምትጓዝበት በዚህ ዘመን ከጊዜ ጋር ፈጥ መጓዝ የሚያመጣቸው ጥቅሞች የህይወት እና የሞት ያህል ልዩነት እንደሚፈጥር ለማሳየት የተጻፈ ድንቅ መጽሃፍ ሲሆን በውስጡም ታሪኩን በምሳሌዎች በመጠቀም በሚገባ በሚያስተምር መንገድ ቀርቧል። #ለውጥ #ከጊዜጋርመሄድ #መጽሃፍት
ሰዎችን አቅርቦ የመያዝ ጥበብ | How to win friends and influence people | Amharic Book Summary
มุมมอง 30K2 ปีที่แล้ว
How to win friends and influence people | ሰዎችን አቅርቦ የመያዝ ጥበብ | Amharic Book Summary ሰዎችን እንዴት ማቅረብ እንደምንችልና ጓደኛን እንዴት ማፍራት እንደምንችል የሚያሳየውን የ Dale Carnegie መጽሃፍ በውስጡ እንዴት ሰዎችን ሳናስከፋ ማቅረብ እና ወደኛ አመለካከት ማምጣት የምንፈልገውንም እንዲያደርጉልን ማድረግ እንደምንችል እና እንዴትስ መልካም ጓደኛን ማፍራት እንደምንችል በስፋት የሚዳስስ ድንቅ መጽሃፍ ነው። ይህንን መጽሃፍ ማንኛውም ሰው ደጋግሞ ሊያነበው እና ብዙ ሊማርበት የሚገባ እና የ አዲስ ገጽ | Addis Getz ምርጫ ነው። ማጠቃለያው ከተመቻችሁ ላይክ እና ሰብ...
ሃብት እና ስኬት እንዴት ይመጣል? | Think and Grow Rich | Amharic Book Summary
มุมมอง 29K2 ปีที่แล้ว
ሃብት እና ስኬት እንዴት ይመጣል? | Think and Grow Rich | Amharic Book Summary መጽሃፉ በተጻፈበት ወቅት ከነበሩ ታላላቅ ስኬታማ ባለሃብቶች ጋር ካደረገው ቃለ ምልልስ ይህንን መጽሃፍ የጻፈው ናፖሊዮን ሂል በመጽሃፉ የሰው ልጅ ስኬታማ (ሃብታም) ለመሆን የሚያስፈልጉትንና ሊያደርጋቸው የሚገቡ ሃሳቦችን በሰፊው የሚዳስስ እና ማንኛውም ሰው ስኬታማ መሆን እንደሚችል እና ለስኬት የሚያበቁ ባህሪያትና ድርጊቶችን በዝርዝር ተካተዋል። ማጠቃለያው ከተመቻችሁ ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ። አዲስ ገጽ በእውቀት እና በክህሎት የሚያሳድጉ መጽሃፍትን ከ10 ደቂቃ ባልበለቱ አኒሜሽን ቪዲዎዎች የምናቀርብበ...
የሰው ባህሪ መነሻ ምንድን ነው? | As a man thinkth Amharic Book Summary
มุมมอง 15K2 ปีที่แล้ว
የሀሳብ ሃይል | As a man thinkth Amharic Book Summary አንድ ሰው እንዴት ከትንሿ በውስጡ ከተፈጠረች ሃሳብ ተነስቶ ሃሳብን ወደ ልምድ፣ ልምድን ደግሞ ወደ ባህሪ እንደሚቀይር የሚያሳይ እና ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ የቀየውን መጽሃፍ ምንም ሳይጎድል በአጭሩ በአስር ደቂቃ ውስጥ የሚያስቃኝ የመጽሃፍ የማጠቃለያ እንሆ። #ሃሳብ #ስኬት #ባህሪ
10 የደስታ ህጎች | 10 rules of IKIGAI Book Summary
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
10 የደስታ ህጎች | 10 rules of IKIGAI Book Summary 10 ደስተኛ ህይወት መምሪያ ህጎች የኢኪጋይ ህጎች ህይወታችንን በደስታ እና በተድላ ለመኖር በእለተለት ኑሯችን ልነገብራቸው የሚገቡ 10 የተመረጡ እና መስራታቸው የተረጋገጡ ህግጋቶችን የያዘውን መጽሃፍ ከ10 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ በአማርኛ ቋንቋ ተርጉመን እና አጠቃለን በአዲስ ገጽ አቅርበንላችኋል። #የደስታ_ህግጋት #ደስተኛነት #የመጽሃፍት_ማጠቃለያ
የመኖርህ/ሽ ምክንያት ምንድን ነው? | IKIGAI Book Summary in Amharic
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
የመኖርህ/ሽ ምክንያት ምንድን ነው? | IKIGAI Book Summary in Amharic የጃፓኖች የደስታ ቀመር ማንኛውም ሰው ደስተኛ መሆን የሚችለው የሚወደውን፣ ጎበዝ የሆነበትን፣ ማህበረሰቡ ላይ ጥሩ ተጽዕኖን የሚፈጥር እና በሚሰራውም ስራ ጥሩ ገንዘብ የሚያገኝ ሲሆን ነው። ይህንን ማድረግ የምንችልበትን ስራ ለማወቅ እና ለመረዳት ጃፓኖች ከዘማንት በፊት ያዘጋጁትን ኢኪጋይ የተሰኘ የደስተኛነት ቀመር የያዘውን መጽሃፍ ማጠቃለያ ከ10 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ በአኒሜሽን በታገዘ ማጠቃለያ ተመልከቱ እና ብዙ ተማሩበት። #የደስታ_ቀመር #የደስታ_ሚስጥር #የመጽሃፍት_ማጠቃለያ
ገንዘብ እንዴት ይሰራል | Cash flow quadrant | Amharic Book Summary
มุมมอง 20K2 ปีที่แล้ว
ገንዘብ እንዴት ይሰራል | Cash flow quadrant | Amharic Book Summary እንዴት ሀብታም መሆን እንችላለን? ክፍል 2 የሃብታሙና ደሃው አባቴ | Rich dad Poor dad ሁለተኛው ክፍል የሆንው የገንዘብ ፍሰት | Cash flow quadrant የተሰኘው መጽሃፍ ማጠቃለያ ሲሆን በውስጡም ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ እና በምን አይነት መንገድ ሀብት ማክካበት እና ሃብታም መሆን እንደምንችል በዝርዝር የሚያሳይ መጽሃፍ ነው። በዚህ የአማርኛ የመጽሃፍ ማጠቃለያ ውስጥም በተለያየ የስራ ዘርፍ ላይ ያሉ ሰዎች እንዴት ገንዘብን እንደሚያገኙ እና ሃብታም ለመሆንም የትኛው መንገድ የበለጠ እንደሚጠቅማቸው የሚያሳይ ነው...
እንዴት ሀብታም መሆን እንችላለን | Rich Dad Poor Dad | Amharic Book Summary
มุมมอง 23K2 ปีที่แล้ว
ወሳኙ የሀብታምነት ሚስጥር | Rich Dad Poor Dad | Amharic Book Summary ሀብታም ለመሆን ልናደርጋቸው የሚገብቡ ወሳኝ የሃብት ሚስጥሮችን የያዘውን ሀብታሙና ደሀው አባቴ በሚል የተጻፈና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ መጽሃፍ በአማርኛ ተተርጉሞና በአስር ደቂቃ ውስጥ ከአኒሜሽን ጋር ይማሩበታል ብለን ሰርተነዋል። እንዴት ሀብታም መሆን እንችላለን? #ሀብት #ሀብታም #ኢትዮጵያ

ความคิดเห็น

  • @user-cx8dw6dd2q
    @user-cx8dw6dd2q 5 วันที่ผ่านมา

    በጠም ጥሩ ሀሳብ አለው ቀጥሉበት

  • @SamiGechy
    @SamiGechy 10 วันที่ผ่านมา

    why you forget satan than our thought?

  • @kistet1
    @kistet1 17 วันที่ผ่านมา

    ይህንን መጽሃፍ ስላስተዋውቅከን ምስጋናዬ ወደር የለውም። ዛሬ ደግሞ እዚህ ቻነል ላይ በነጻ ዶውንሎድ ማድረግ ችያለሁ። እናንተም ተጠቀሙበት th-cam.com/video/ARnUb15leso/w-d-xo.html

  • @SaronMisgna
    @SaronMisgna หลายเดือนก่อน

    Thank you so much

  • @user-cp7ow7ww9d
    @user-cp7ow7ww9d หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Ajuuraan352
    @Ajuuraan352 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤

  • @hailuelias-kg4hw
    @hailuelias-kg4hw 2 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ

  • @hdlidet
    @hdlidet 2 หลายเดือนก่อน

    አሁንስ መኖር አስጠልቶኛል 🤒19 አመቴ ነው ግን ሁሌ ህልም ብቻ ተግባር 0*0*0*0=000 ዜሮ ብቻ

  • @AbenezerSheno
    @AbenezerSheno 2 หลายเดือนก่อน

    የምትሰራቸው Contents በጣም ደስ ይላሉ ቀጣይ ምርጥ Videos እንደምትሰራልን አምናለሁ ! እናመሰግናለን 🙏 በጉጉት እጠብቃለሁ !

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በርታ 🎉 ይህ መጽሐፍ በአማርኛል ተተርጉሟል?

  • @fkaduragasa
    @fkaduragasa 3 หลายเดือนก่อน

    very book ples or book sending

  • @Bilu.1234
    @Bilu.1234 3 หลายเดือนก่อน

    Good job 👍

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t 4 หลายเดือนก่อน

    ሶል ምነዉ ጠፋህ

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @musieasefa9159
    @musieasefa9159 7 หลายเดือนก่อน

    Very impressive and educational

  • @bemihretu268
    @bemihretu268 7 หลายเดือนก่อน

    i didn,t know smart youtuber like you in ethiopia and your works are good but pls pls if you can summraize 'the emyth revisited' book and other business books you get profitabe. thank u god bless you

  • @bemihretu268
    @bemihretu268 7 หลายเดือนก่อน

    please please!!! summeraize a book that are connected with money and buiness that make you more attractive pls🤑🤑🤑

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏 this explanation has answered my questions for long time that I have been asking myself!

  • @user-cx8ve5mb8u
    @user-cx8ve5mb8u 7 หลายเดือนก่อน

    የአንተን ስራማየት በጣም ደስ የይላልተባረክልኝ!!!!!!!!

  • @user-ru6mk5ig7e
    @user-ru6mk5ig7e 7 หลายเดือนก่อน

    how i can contact with u bru

  • @FuadGebi
    @FuadGebi 7 หลายเดือนก่อน

    Ena agechew esum eyeteketilegn nw

  • @fuadhamza7578
    @fuadhamza7578 8 หลายเดือนก่อน

    እጂግ ልዩ ነው

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 8 หลายเดือนก่อน

    Ebakih wedaje The intelligent investor yemilewun book tergumlin

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 8 หลายเดือนก่อน

    The intelligent investor yemilewun metshaf tergumlin ebakih wendme

  • @yrgawutilahun1467
    @yrgawutilahun1467 9 หลายเดือนก่อน

    5

  • @yrgawutilahun1467
    @yrgawutilahun1467 9 หลายเดือนก่อน

    5

  • @HenokMoges-wc6wl
    @HenokMoges-wc6wl 9 หลายเดือนก่อน

    Gobez neh Bezibum mulu metsihaf metetek kejemerik eme egn

  • @kidanemetadel7676
    @kidanemetadel7676 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድም በርታልን!! አንደበትህ ደግሞ ለጆሮ የሚጥም ነው!! በዚህ አንደበትህ Audio Book ብትሰራልን ደስ ይለናል!!

  • @mulas1259
    @mulas1259 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jesusislifetube2717
    @jesusislifetube2717 10 หลายเดือนก่อน

    በአጭር ጊዜ ብዙ ሃሳብ አግቻለሁ።

  • @jesusislifetube2717
    @jesusislifetube2717 10 หลายเดือนก่อน

    አዲስ ነገር አእምሮአችን ውስጥ ነው ያለው አመሰግናለሁ ።

  • @ShewitKbrom-sd4kc
    @ShewitKbrom-sd4kc 10 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @mukemilabrar3861
    @mukemilabrar3861 10 หลายเดือนก่อน

    Great

  • @dessiewollo2609
    @dessiewollo2609 11 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏❤💯/💯.....👌!!!

  • @techworldwithzedo878
    @techworldwithzedo878 11 หลายเดือนก่อน

    Great job, bro

  • @WardaMahdii-lk8id
    @WardaMahdii-lk8id 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😮

  • @WardaMahdii-lk8id
    @WardaMahdii-lk8id 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😮

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 ปีที่แล้ว

    Focus on process Rather than goal.the best book l ever read.

  • @denden99bizen35
    @denden99bizen35 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @canadanetflix8501
    @canadanetflix8501 ปีที่แล้ว

    በቃ ተውከው bro አዳዲስ ነገር መልቀቅ

  • @ashrqamuhammad227
    @ashrqamuhammad227 ปีที่แล้ว

    Wowow thank you so much 🥰

  • @ashrqamuhammad227
    @ashrqamuhammad227 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @hdhdjndndn2806
    @hdhdjndndn2806 ปีที่แล้ว

    ይህ መፅሀፍ በድምፅ ሰምቸዋለው ግን በደንብ የገባኝ አሁን ነው አገላለፅህ አእምሮ ውስጥ ይገባው❤ እናመሰግናለን

  • @hdhdjndndn2806
    @hdhdjndndn2806 ปีที่แล้ว

    ይህ መፅሀፍ በድምፅ ሰምቸዋለው ግን በደንብ የገባኝ አሁን ነው አገላለፅህ አእምሮ ውስጥ ይገባው❤ እናመሰግናለን

  • @mensaak3793
    @mensaak3793 ปีที่แล้ว

    1937. ××× aydelem

  • @NBGTUBE1995
    @NBGTUBE1995 ปีที่แล้ว

    Tnx bro betam thanks 😊😊

  • @nasisaabdulqadir7601
    @nasisaabdulqadir7601 ปีที่แล้ว

    Limitless book

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 ปีที่แล้ว

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @sihinwonde138
    @sihinwonde138 ปีที่แล้ว

    Ebake sele merinet siralen 🙏🙏🙏🙏