የተለያዩ የዳንቴልዲዛየን ስብስብ /many chrochet fashion design

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 184

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว +16

    ሰላም የሃጋሬ ልጆች ስለ ምታበራታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ. እኔን ማናገር የምትፈልጉ ከታች በስቀመጥኩት ቁጥር በዋሳፕ ወይም በተልግራም ተገኙኛላችሁ
    ((00251993269733:ዋሳፕ ዎይም ቴሌግራም ))👆👆

    • @elhamfekirr7581
      @elhamfekirr7581 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ይጨምርልሽ እጅሽ ይባረክ ሁሉም ዲዛይን ይመቸኛል

    • @يسرىيسرى-ج5ي
      @يسرىيسرى-ج5ي 4 ปีที่แล้ว +1

      ስላም ላንቺ ይሁን መሲ

    • @يسرىيسرى-ج5ي
      @يسرىيسرى-ج5ي 4 ปีที่แล้ว

      መሲዬ ትሽጫለሽ ወይ የሽረሪትውና እስከ አልጋ ልብሱና በቀይና በነጭ ስሪክል ዳንተሉን ንገሪኝ

    • @SeadaAsefa-c1x
      @SeadaAsefa-c1x หลายเดือนก่อน

      የት ነው ያለሽዉ

  • @FasiNico
    @FasiNico 4 ปีที่แล้ว +1

    ሲያማምሩ እኮ ስራዎችሽ መሲዬ እጅሽን ይባርከው የኔ ጥበበኛ 💝

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ፋስዬ ማር

  • @bezatsige1325
    @bezatsige1325 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ በጣም ያምራል በርቺ
    ሰላም ጤና ያብዛልሽ የኔ ማር

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ mar

  • @-netsitube
    @-netsitube 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ዉዴ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ተባረኪ

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ስራዎችሽ በጣም ያማምራሉ እጅሽ ይባረክ🙏❤️

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ክያዬ

  • @budriamuka4594
    @budriamuka4594 4 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ ብየለሁ በርቺ ጎበዝ በዘር በሀይመኖት ከሚየበሉ ሚነለ እንደንቺ ጠቅሞ ሚጠቅም ቢየስተሚሩ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ዉዴ

  • @maryamzeail118
    @maryamzeail118 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi messi yey esati aragamata lakkofasa bilibila ke na keni

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 ปีที่แล้ว

      Berut
      +251 99 326 9733
      Whasapi ykn telegram

  • @ውብሀገሬ-አ1ሠ
    @ውብሀገሬ-አ1ሠ 4 ปีที่แล้ว

    አቦ እግዚአብሄር ጥበቡን ያብዛልሽ እጅሽ ይባረክ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ 😘😘😘

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 4 ปีที่แล้ว

    መሲዬ በጣም ነው እሚያማምሩት ዋው ነው 🌸🌼🌸🌼

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ማሬ

  • @makiyayoutube3785
    @makiyayoutube3785 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምስላምውድዬ በለሽብትስላምሽይብዛ ስላግኝሁሽድሥሥብሎኛል ሳብላይክ

  • @selamineshemariyam1846
    @selamineshemariyam1846 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ያምራል በጣም ሁሉም ሀገሬ ድገባ ሰራለሁ

  • @lomifamily
    @lomifamily 4 ปีที่แล้ว +4

    መስየ የእጅ ስራዎችሽ ሁሉም በጣም ቆንጆዎች ናቸዉ። ምን ተሰምኝ መሰልሽ ለምን ለሚፈልግ ሰዉ ከስራሻቸዉ ድዛይኖች ዉስጥ ኦንላይን የምፈልጉትን እየነግሩሽ አትሰሪም ግን በጣም ይቅርታ ዉስጤ ስላሰበዉ ሳልነግርሽ ከማልፍ ብየ ነዉ መስየ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
      ያለዉበት እንደዛ ለመስራት አያመቺም ለዛ ነው ማሬ አመሰግናለሁ ስለ ማልካምነትሽ

    • @ኢ.ያ.ሀገሬ.ዩቱብተወከልቱ
      @ኢ.ያ.ሀገሬ.ዩቱብተወከልቱ 4 ปีที่แล้ว

      የኔምጥያቄነው እየፈራናት ነው ይቅርታናየምንፈልገውን ነግረንሽ ምናለብስሪልን ማሬ

  • @hayatemam2336
    @hayatemam2336 3 ปีที่แล้ว

    አራፍ ነው ቀጥይበት ማሻ አላህ

  • @zenasheyob5309
    @zenasheyob5309 4 ปีที่แล้ว

    አአአሪፊ ነው

  • @Genettube
    @Genettube 4 ปีที่แล้ว

    ዋው መስዬ እጅሽ ይባረክ

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው የኔ ማር የእውነት በጣም ያምራል

  • @fikrteseife6072
    @fikrteseife6072 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምነሽ.በጣም.ጎበዝ.አድናቂሽነኝ.👍👍👍👍👍😍😍😍

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 😘

  • @makiyayoutube3785
    @makiyayoutube3785 2 ปีที่แล้ว

    ጎራበይአቺም

  • @fatumamuhammad7981
    @fatumamuhammad7981 3 ปีที่แล้ว

    ውይ. ማሻአሏህ. እህት. እፈልግሻለሁ.

  • @BeziTeshi
    @BeziTeshi 19 วันที่ผ่านมา

    ለምን ቶሉ ቶሉ አልቁም❤❤❤

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአ አላህ

  • @ዜድየቸገንመቸብያ
    @ዜድየቸገንመቸብያ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ነው ምያምሩት አላህ ይጨምርልሽ

  • @haletahandmade
    @haletahandmade 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ድንቅ ባለሙያ አመስግንሻለሁ አከብርሻለሁ::

  • @ሶሲ-መ7ገ
    @ሶሲ-መ7ገ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም❤🙏👍

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح 2 ปีที่แล้ว

    እንች ስብስክራብ ያንስሻል ይጅሽ ይባረክ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 😘

  • @oromiyatube881
    @oromiyatube881 4 ปีที่แล้ว

    የኔባላሞያ ኑሪልኝ ዉድድድድ

  • @tigist422
    @tigist422 4 ปีที่แล้ว +1

    ዛፍ ስራ እንኳን ልሞክረው ሳየው ይከብደኛል ግን በጣም ነው የሚያምረው

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      የኔ ጎበዝ ሞክሪ

  • @Hamzolina
    @Hamzolina 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባርክ ውዴ

  • @نورهمحمد-ف8ر2د
    @نورهمحمد-ف8ر2د 4 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህአለይኪ ጎበዝ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 😘😘

  • @munatube2662
    @munatube2662 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobez hulunem amuwalechalew enenem aberetatugn

  • @ለሠውሞትአነሠው
    @ለሠውሞትአነሠው 2 ปีที่แล้ว

    እጁሽይባረክ ሀቂቃደሥይላሉ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርችልን እህታችን

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እህት 🙏

  • @mesigalagame743
    @mesigalagame743 4 ปีที่แล้ว

    Yet Nesh Yene Konjo

  • @hayyatkatabo6098
    @hayyatkatabo6098 2 ปีที่แล้ว

    Wwwwww heddu tokko midhagaa

  • @mekimuhidin6460
    @mekimuhidin6460 3 ปีที่แล้ว

    የሞባይል ቦርሳ አሰራር ልቀቂልን ውዴ

  • @Libe-123
    @Libe-123 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህቤት እጆችሽ ይባረኩ

  • @AlganesheDemeke
    @AlganesheDemeke 4 หลายเดือนก่อน

    ቪዶው ምን ላይ ነው

  • @Hወለየዋየህልሜናፋቂ
    @Hወለየዋየህልሜናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ሠብ አርጌሻለሁ አብሬሽ እማራለሁ በርች 🥰🥰👌👌

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  2 ปีที่แล้ว

      አሺ የኔ ቆንጆ 🙏

  • @Genettube
    @Genettube 4 ปีที่แล้ว

    ባለሙያዬ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      ጋንዬ አመሰግናለሁ

  • @selamtube9425
    @selamtube9425 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው መሲ በጣም ያምራል💐💐💐

  • @wubwubalehwalewubalechwale5836
    @wubwubalehwalewubalechwale5836 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር እጂሽ ይባርክ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ አመሰግናለሁ

  • @zebibaahi740
    @zebibaahi740 2 ปีที่แล้ว

    መሲዬ በአለህ አድራሻሽን ንገሪኝና በአካል መጥቼ ከፍዬሽ ልማር እባክሽን እንዳታልፊኝ በምቶጂው ይሁንብሽ????❤❤❤

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ሁሉ ሰላም ነው አመሰግናለሁ. ማማዬ እኔ አሁን ያለዉት ቤሩት ነው አሺ

  • @annaana4696
    @annaana4696 2 ปีที่แล้ว

    Maalloo dhugaa gooftaa rabbii jedhee natii imii essaa jirtaa nani barabadee please 😭

  • @eskedareskedar2748
    @eskedareskedar2748 4 ปีที่แล้ว

    Waw tamerall sis barechie

  • @sadiadd9240
    @sadiadd9240 4 ปีที่แล้ว

    Zafi sire yalishewun videon lekiwu yalekekishewun hulunm lakilini esh mamaye entebikalen

  • @gdhdhfvxbxhdhfhf1444
    @gdhdhfvxbxhdhfhf1444 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራን እጂሺን ይባራክው ይህ ሁሉ የትነበራ

    • @aishaadham6511
      @aishaadham6511 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @hayyatkatabo6098
    @hayyatkatabo6098 2 ปีที่แล้ว

    Obbolletti koo mee afaan engliffanii kiroshii fi kiriinii maalii jedhama maaloo naaf himmi

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  2 ปีที่แล้ว

      Kiroshin=hoock
      Kirin =chrochet cotton

  • @NardosN-d8v
    @NardosN-d8v 3 หลายเดือนก่อน

    ፀሀይ ግባ አሰራር ልቀቂ

  • @adaanudirribaa5976
    @adaanudirribaa5976 3 ปีที่แล้ว

    Idenachi banatishi dawalii

  • @rozatsehaye5990
    @rozatsehaye5990 4 ปีที่แล้ว

    ዳቴል ስሰራ ከመጀመሪያ ያምርና ግን በጣም ይጎደጉድብኛል

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      ሁለት ሁለት ዳግመሽ ስሪ ዉዴ ድርብ

  • @Itssamri
    @Itssamri 4 ปีที่แล้ว

    ስራዎችሽ ያምራሉ በጣም

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ማር

  • @selima-b8e
    @selima-b8e 4 หลายเดือนก่อน

    mashialah❤❤❤

  • @tigistigizachowsena5380
    @tigistigizachowsena5380 4 ปีที่แล้ว

    Ijishi yibaraki 1nya ikoo nashi. 😘 swdshi

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      Yenemar tigiye 😘😘😘

  • @ferdosabeba3324
    @ferdosabeba3324 4 ปีที่แล้ว

    Masi masii yene mar

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🌻🌻🌻

  • @heniytube3862
    @heniytube3862 4 ปีที่แล้ว

    Eskiy yethey gbat aserar asaygi marrs

  • @mistermaryam4374
    @mistermaryam4374 หลายเดือนก่อน

    Yegenda chefe eski sriln

  • @rukiyatube
    @rukiyatube 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እንደት ያምራል በቅንነት መጣሁ

  • @iftuutube3116
    @iftuutube3116 4 ปีที่แล้ว

    wwwwwwww yamiral barchi wudee

  • @በሻዉርቅጂሩልጁ-መ5ጨ
    @በሻዉርቅጂሩልጁ-መ5ጨ 4 ปีที่แล้ว

    ያልጋልብስ ጥልፉን አሳይኝዲትደሰራሹዉ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አሺ እህት 😘

  • @ሠብለበቀለ
    @ሠብለበቀለ 2 ปีที่แล้ว

    ደሜራለሁ😍

  • @kidusmikayelabete7148
    @kidusmikayelabete7148 4 ปีที่แล้ว

    Gobeziy barechiy linye marrr arr lenimi sirelinye yete akabebiy neshi beruti?

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      ((00251993269733:ዋሳፕ ዎይም ቴሌግራም ))👆👆

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ምርጦች ናቸውለቤን የመታችኝ ግን የሞሰብ ልብሷነች

  • @Genettube
    @Genettube 4 ปีที่แล้ว

    ከሰራሻቸው አንዱን ለኔ 😂❤❤❤

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      Yene mar wuseji des yaleshin

  • @tigist422
    @tigist422 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ እንዴት እደሚያምሩ የኔ እናት

  • @selamyoutube5901
    @selamyoutube5901 3 ปีที่แล้ว

    መጣም ያምራል ቤተሰብ እንሁን❤❤❤

  • @shewayetarekegn7654
    @shewayetarekegn7654 2 ปีที่แล้ว

    Nadebisuu didemm maliff

  • @dohaqater9789
    @dohaqater9789 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝመሽአለህውደየትነሽብየሽነበርቶክቶክአልመለሽም

  • @umuteslimtube7079
    @umuteslimtube7079 4 ปีที่แล้ว

    berechi mama betam yameral beteseb enehun

  • @sabaabrha8979
    @sabaabrha8979 3 ปีที่แล้ว

    Btaemi konjo

  • @josy9888
    @josy9888 4 ปีที่แล้ว

    Metichalew hulum amoaliche be keninat beteseb hognalew...fetan melse efeligalew😍

  • @sarahsarahh1801
    @sarahsarahh1801 2 ปีที่แล้ว

    Wwwww 💕💞💓💗💖💖💖

  • @netsifalcon1366
    @netsifalcon1366 4 ปีที่แล้ว

    ነጪ በቀይ የሰራስሂው ኣሰራሩን ኣሳይኝ ማማየ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/WyEi1gulBb4/w-d-xo.html

  • @zahratube1326
    @zahratube1326 4 ปีที่แล้ว

    በጣምያማምራሉ ግንቪውን አላገኘሁትም

  • @hayatiihayatii3150
    @hayatiihayatii3150 2 ปีที่แล้ว

    Mashallaha jabadhuu

  • @uaehayathiwet1690
    @uaehayathiwet1690 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍wowowow

  • @djvdgj4706
    @djvdgj4706 4 ปีที่แล้ว

    የት ነሽ ማሻአላህ ያምራል በጣም

  • @stinatasfaye8146
    @stinatasfaye8146 4 ปีที่แล้ว

    Adarashashi yetino

  • @hayruwejeru8264
    @hayruwejeru8264 2 หลายเดือนก่อน

    አስያኛ እህቶ

  • @fjfjhshs6136
    @fjfjhshs6136 4 ปีที่แล้ว

    ይህሁሉ መቸተሰሪቶነው እኔማ መልመድአለብኝ በጣም ደስይላል ውዷ እህትየ በጣምነው ቤት ያሚያደምቀው

  • @haymi5589
    @haymi5589 4 ปีที่แล้ว

    "የኔ ማር

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ማር

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ በርች ውድ በቅንነት ደመርኩሽ አንችም ደምሪኝ ውድ

  • @uaehayathiwet1690
    @uaehayathiwet1690 2 ปีที่แล้ว

    Wooooooooow

  • @caaltuutube8579
    @caaltuutube8579 4 ปีที่แล้ว

    Wowowow Yene konjoo

  • @kasanish6709
    @kasanish6709 4 ปีที่แล้ว

    እማ

  • @destahaileodaa6880
    @destahaileodaa6880 4 ปีที่แล้ว

    Mesiye pls qutirishin lakelegn youtube lay ayiche telegeram lay sefeligesh alagengehushim

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      ((00251993269733:ዋሳፕ ዎይም ቴሌግራም ))👆👆

  • @batybatyy3331
    @batybatyy3331 4 ปีที่แล้ว

    መሰዬ የኔ ቆንጆ አንድ ነገር ላሰቸግርሸ
    አንድ ጊዜ የሆነ ከርከቦት ሰር የሚነጠፈውን አይቼው ነበር እነም እባክሸ የሱን ሊንክ ላኪልኝ አይቼው ልሞክርው ነው እጠብቅሻለው

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว +1

      አሺ ማሬ
      ፋስዬ ሰርታለች አይተሽ ተማሪ 👇👇
      th-cam.com/video/4qTkPVaAYXo/w-d-xo.html

  • @enawgatube
    @enawgatube 4 ปีที่แล้ว

    Betam dese yelL

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ yene mar

  • @ruqiyaanuriyee7348
    @ruqiyaanuriyee7348 4 ปีที่แล้ว

    መሥየ የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ ግን በ80 ሰንሠል ጀምረሽ አበባ የሠራሽዉን ቨድዉ ላኪልኝ

  • @sameerasameeratube7112
    @sameerasameeratube7112 4 ปีที่แล้ว

    በቅንነትእንደመመር በተርፈበር

  • @hann9657
    @hann9657 3 ปีที่แล้ว

    ቁጡርሽን ለክ

  • @ድንግለይሩፍታልበይ-ረ5ሰ
    @ድንግለይሩፍታልበይ-ረ5ሰ 4 ปีที่แล้ว

    የብስኩት ዲዛይን ኣሳይን መሲዬ

  • @asnakugirma4845
    @asnakugirma4845 4 ปีที่แล้ว

    Waaaw

  • @ahmadsy-ke9uj
    @ahmadsy-ke9uj ปีที่แล้ว

    Kkkkkk

  • @tube-gn3mx
    @tube-gn3mx 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ ማሬ ደምሪኝ

  • @Asa-bx2js
    @Asa-bx2js หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  หลายเดือนก่อน

      😘🙏🏽🥰

  • @enawgatube
    @enawgatube 4 ปีที่แล้ว

    Wwwwaw betam adnkeshe ngn

    • @enawgatube
      @enawgatube 4 ปีที่แล้ว

      Etiopien neshe

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      ቤሩት ማር

    • @enawgatube
      @enawgatube 4 ปีที่แล้ว

      @@MesiGemechu ebetam tiru new berche

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ዉዴ, 🙏🙏🙏

  • @tigistfekere7149
    @tigistfekere7149 4 ปีที่แล้ว

    Masiyee magazati kdd felekuu yet yii gegnal

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว +1

      Beruit ke honsh mare tegnalesh

    • @tigistfekere7149
      @tigistfekere7149 4 ปีที่แล้ว

      @@MesiGemechu lubbu koo anisilee berutin jiraa atihoo esaa jiritta

  • @ባይተዋርነኝ-አ9ጀ
    @ባይተዋርነኝ-አ9ጀ 4 ปีที่แล้ว

    እዴት ናው ኦላይን ማዘዝ እችላለሁሁ ወይ ግንሽአድራሻቸው የለኝም

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      ማማዬ ኦንላይን ላይ አልጀመርኩም

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ቤተሰብ እንሁን