ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነው እደኔ ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣ👍👍👍👍👍
እኔ
እኔ😂😂😂
እኔ😅
✌😱😂😊
እኔ ነኛ😂😂😂😂😂😂
በዝህ ሁሉም ሰው እስስት በሆኑበት ዘመን ቤተሰብን ጠበቅ ማድረግ ነው
ኢ ወላህ ማን እደ ቤተሰብ 3:23
አችየሰዉጭራቅ
ወይ አታምር ወይ አታፍር ሥታሥጠላ እኔ ከባሌ በላይ ነበር የባሌ ዘመዶች የሚወዱኝ እኔም እደዛው😢😢ዛሬ ግን በሡ ጸባይ ማነሥ ተለያየን😢😢
ዛሬ አንደኛ ነኝ ይቺን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ አሜን ❤❤
አሜን፫🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉 🎉🎉 አሜን
Amen Amen amen amen amen 🙏
አሚን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤❤
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤
አሜንንንንን
አሜን🎉🎉🎉
FETARI EGZABIHER YIBARKSH.AMEN!!! AMEN!!! AMEN!!!
Amen Amen Amen 🙏
አሚንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ በዘራችንም የሚጠላ የወንድም ሚስቶች አልመጡብንም እኛም በጣም እንወዳቸዋለን ልዩ ፍቅር አለን ከቤተሰቦቻቸዉጋ😊
የእኛስ እሾ ነት አላህ ይሁነን
👌👌
እግዚአብሔር ይመስገን የወንድሞቼ ሚስቶች ለኔና ለመላ በትሰቦቼ ያላቸው ክብር ይደንቀኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤️🌅💜
አችእህልአይተሽአታዉቂምየሰዉጭራቅ 18:37
በዚህ ምድር ስንት አይነት ሰው አለ ቤተሰብን ሚጠሉ የእኔን ውደድ ያንተን ጥላ የእኔን ውደጂ ያንችን ጥሊ ከማለት ይልቅ የሁሉንም ቤተሰቦቻቸው በፍቅር ተቀራርበው በፍቅር መኖር ይጠቅማል በየስንቱ ቤት ሚታይ ጉድን በፊልም መልክ እንድንማርበት ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን
እኔአረብሀገር እየሰራሁ የባሌንቤተሰቦች ከተሸከምኩኝ አስርአመቴ
@@Zippo915thZippo91th ልክ ብለሻል ብዙ ሰው አለ የባሉን የሚስቱን ቤተሰብ እንደራሱ አድርጎ ሚወድ አንዳንዱ ደግሞ ሚጠላ አለ ግን ከፀብ በፍቅር መኖር ማስደስት ነገር የለም ተባረኪ እህት እንደራስሽ አድርገሽ ስላየሻቸው
እውነት ብለሻል🎉
ሱበሀን አላህ የኔም ባል ቤተሰቦችሸን አርቂ አለኝ ከዛም ተፋታን ሚሰትም ባልም ቤተሰቦቻችንን ማሰከበር ግዲነወ እንዴ ሚሰትም ትሁን ባል የቤተሰብን ከቤተሰብጋር ማወዳዴር ተገቢ አይዴለም ሁሉም የራሱ ዴረጃ አለወ ቤተሰብ ዴሞ ምንጊዜም ቤተስብ ነወ ባልም ሚሰትም ሲቀር ይቀራል ብቻ ቤተሰብ በትዳርሸ ገብቶ ካልበጠበጠብሸ ምን ችግር አለወ
የእህቲቱ ትግስት 😂 እኔ ብሆን የመጀመሪያ ቀን ፊቷን ስታኮሳትርብኝ ጥርሷን ሰብሬላት እናቴ ጋ የምሄደው 😂
ፊልም አደል😂😂
Filima iko 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤ለሁሉም፡ናጋር፡ትግስት፡ያስፈልጋል፡፡ከታጋሱ፡ሁም፡ያልፈል፡ግን፡ደብሮኝ፡ናበር፡አስቅሽኝ፡በመደም፡ቤት፡😂😂😂😂
ተመችሽኝውየምተመሕሳሳ
እኔም😂😂😂😂
ቢያንስ መጠርጠር ይችል ነበር ወንድም ተብዬውም ጀዝባ ነገር ነው ከእንደዚህ ዓይነት ርካሽ ሚስት ፈጣሪ ይጠብቀን
ፊልምም ብሆን ያናዳል በጥፊ አይላትምደ ሀያዋን ወላሂ ቤተሰቤን እወዳለሁ የባሌን ቤተሰብም እደራሴ ቤተሰብ ነው የምወዳቸው
አረ ግዲነወ መከባበር አለባቸወ
በስደት ሀገር ያላችሁ እህትና ዎድሞቺ ፋጣሪ ይጠብቀን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አሜን አሜን አሜን
Aman ehitalema❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
የልጁ ዲምፅ ደስሲል✅
የአላህ እኔስ ያረብ የወድሞቸ ሚስቶይ ያረብ ተደዚህ አይነት ሚስት ይጠብቃቸው የአላህ🤲🤲🤲☝️☝️☝️
ጎበዝ ወንድ መጨረሻው👏👏👏👏ግን የነ ሳራ ለምን አቋረጣቹት ለዛዎች😌😌😌😌😌😌
የሆናችሁ የምታስጠሉ ቆንጆዎች❤❤😂😂❤❤
ሴቶች ስንበል ከፋቀሩን የማይጣሉን ይማስለነልነ እንመፀደቀለን😂😂
👍👍👍👍👍💯💯💯💯
በጣምተሞላቀቀይእኮ😂😂
አብርሽ አድናቂህ ነኝ አብርሽአድናቂህነኝአብርሽኑ ና እህቱን የምወድ በላይክ አሳዬኝ
ወድሜ እቺ ሚስት ሳትሆን እራስ ወዳድ ናት እና ዛሬ ነገ ሳትል አብርሽዬ ፍታት።
ቤትስቤን የማታክበር ሚስት እንኳን ላገባ ግድል ብትግባም ዙሪ አላት
ይችስ ይሁዳ ነች ቱ😢😢😢የሀይልዬ ጓደኛ በርች ጓበዝ ነሽ❤❤
ጥፊው ተመችቶኛል ደሞ ከቤተስብ ጋር ልትወዳድሪም አመረሺደ😂😂😂😂😂😂😂😂
ማነው እደኔ መጨርሻው ያሥደሰተው 😂😂😂😂
ጀግናአ ደግ አረካት የማን ወገነህ የወዱ ቁጭበል ከበሩ ያብንህ አመዱ ይተግትግህ ብርዱ
ውይ የወንድሜ ሚስት መላክ እኮ ነች ካልበላቹህ ካልጠጣቹህ ካልመጣቹህ የምትል የወንድም ሚስት ነው ያለችው ፈጣሪ ከደዚህ ይሰውራቹህ
ነቀዝ እሱን ወደሽ ቤተሰብን ጠልተሽ ይሆናል እዴ
በጣም የማፈቅርው ፍቅርኛዬ እሰከ ጓደኛው ጠፍተውብናል ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ባሉበት በሉኝ በፆሎት ዱኣችሁ አስቡኝ😢😢😢
እንኩዋን እንደዚ ተናግራ እንዲሁ የሚወደድ ነገር የላትም የሆነቺ ጉማሬ ሺንትቤት ፊት
After long time seeing a good dream🎉 more like this non of those yedro godgn yedro gogna uuufff😂 selchtogn nebra gene ahun matchu pls katleu migogan nw so part 2 of this pls
እትዳር ውስጥ እሶም የሱን ቤተሠብ መውደድ አለባት እሱም መውደድ አለበት ግን ካልሆነ ቤተሰብ እማትወድ ከሆነ በወቅቶ ማሰናበት ወዱም ካልወደደ በወቅቱ መለያየት ነው እጅ እደዚህ ሁኖ መኖር ያስጠላል እሄ ዱራማ ቢሆንም በዚህ መልኩ እሚኖሩ ሠወች አሉ
❤❤❤❤🎉🎉
ጥፊ ያንሳሽል ደግ አረካት ይች ምላሳም
ይገርማል ስንት አለ በየ ቤቱ
Esa ewnetnew❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
ምንአይነቱዋናት እኳን እደዚች አይነት እህትና መናጢም ብኮንኳ ለሡሥል አከብራታለሁ
Iyesusi yadinali lezelalemi nu wode geta yishalachwali🎉❤❤❤🎉🎉
ግን የእመቤታችን ስእል አድንኦ እንዴት ከታች ይሆናል
መርዝ ደግ አረገሽ
አላህይላእንሺ።እኔበሂወቴእደዚቺያለቺሴትዪአይቸአላውቅም
ወይ አላህምዱሊላ ከባሌ ቤተሰቦች ጋር እሰካሁን 6 አመቴ ምንም አይነት ግንኙነት የለንም እህቶቹ ጋር እራሱ ከሱ ወደኔ ነው ሚሰጥራቸው ወላሂ የሆነነገር ሲፈልጉ እንኮን ጠይቂልን ነው የሚሉት እሱን ሰጠይቀው አንቺ ነሸ ያጃጃልሻቸው ነው የሚለኝ ቢለኝም ምንም አይመሰልኝም
እንዴት እርር እንዳረግሺኝ መጨረሻላይ ከቤት መባረርሺ ግን ደስ ይላል
ሚስት ተብየዋ አላህ ይድፋሺ ምን ትመስላለች
😂😂
Ere deram new wude hohohoh
@@burtukankeya3758 አረ የውነት አለ ውዴ የኔባል ቤተሰቦቼን አይፈልግም ዴሞ እናቴናት እሱጋር ሰንጣላ ለሱ ትወግናለች በአላህ ይሁንብኝ ግን እኔጋር በውሰጥ አይፈልጋቸውም ወንዲሜ ሰራ አቶ መቶ ሁለት ወር ቢቀመጥ ለምን እሪ ኡኡ ዴሞ ቤተሰቦቼ በትዳር መካከል መግባት አይወዱም የሱ ቤተሰቦች ሲመጡ እርግፈ ጠብ ብዬ አሰተናግጄ እዬላኩ የኔን ጥልት ለዛውምኮ እኔም እዬሰራሁ ከዛ አሰጠላኝ ተለያዬን እርፈ እናም የውነትም አለ
ሠው፡የዘራውን፡ነው፡ሚያጨደው፡ታገኝዋለሽ፡
ግን የምር እንዚ አይነት ሰው አለንዴ በዚ ልክ ክፋት🤔🤔🙄🙄🙄
በጣም ተናዲጄ በጥፊ ሲላት ነዉ ላየክ ያደረኩት
ቤተሰብ ተጠልቶ ትደዳር አለ ወይ ምን የማትረባ ናት
ሤቶቺ ግን ራሥ ወዳድ አትሁኑ ወላሂ የሡንም ቤተሠብ እንደራሥሺ አድርገሺ መውደድ አለብሺ ኢንሻ አላህ እኔ ግን ባገባ ቤተሠቦቹን አወድለታለሑኝ ለአላህ ብዬ❤
ወንድምኮ ወንድምነው መከታ ካሻነው😍😍😍
❤❤❤❤❤❤
ያረብ ያአንድ ወድሜን ሚስት መልካም አርግልኝ😢❤❤❤ወላሂ የባሌን በተሰቦች እደራሴ በተሰቦች ለማየት ዝግጁ ነኝ😢❤
Man nw tik tok lay ayeto yemeta😂😂
ምንም ቢወደኝ ብወደው በቤተሰብና በመብቴ አልደራደረውም ፍቅሩ ይቅርጂ😢
በስመ አብ ምን ጉድ ናት በዚህ ልክ ጭካኔ አምላኬ ሆይ ሰወችን ተምጎዳ እኔ ልጎዳ ምክንያቱም በአንተ እርደታ አልፈዋለሁ
የባል ቤተሰብ መርዝ እንደሆነ ገብቷት ነው ያራቀቻቸው በኋላ ከሚያንገበግቧት ቀድማ ብታንገበግባቸው ይሻላታል
Tikikel
አይባልም ሁሉም ሠው የሚቀመጥበትንቦታ ማወቅ አለብን
ተክክል
ኸረ አይባልም አኡዙቢላህ ሁሉ ሰዉ አንድ አይደለም
ውይ ምናለግን ቤተሰብ ብናከብር እረስታስጠላውይ
ለዛዎች ከምር እኔም አላያችሁም ሌሎች እንዳያያችሁም ነው የማደርገው የዮዮን እና የሳሪን መጨረሻ ካላሳያችሁን።ምክንያቱም የማያልቅ ድራማ ከዚህ በኋላ መጀመር አያስፈልግም😭😭😭😭😭😭
የመጀመርያውን መጨረሻ ሳታሳዩን ሌላ መጨረሻ የሚል ርእስ ኧረ ይደብራል
ዉይ ሂሩትን የማላይበት የት ልሂድ
👍👍👍😭😭😭😭 ይገባሻል
Bemdhaniyalm men ayenet denkoro nesh begebral stastela kumesh kiri
እ እደዚች አይነት ምራት አለችዴ ጉድበል ጎደር 😂
ሞልተዋል በየ ቤቱ
wawuuuuuu,bebetesebma,drdr,yelem🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ያሠቃያትየሥረዋን ይሥጣት
እኝከ እንደዚች አይነት ሚሰትነ ባልሰ አያድርሰ እንደ ቅድሚያ ለቤተሰብ ከብር ይሁንልን ከንደዚች አይነት ሴት ነ ወንድ ይሰውርን መልካሙን አዳም ሰጠኝ አደራ በሰመአብ ምነይበት ከይሲ ሚሰት ነች አሉ እንደዚህ ከፊወች ሰታሰጠላ ከይሲ ሰው እንደት ይሄን ያከል ይከፍን ከቤተሰብ ማ ባዳን አላሰበልጥም ቅድሚያ ለቤተሰቤ ቤተሰቤን ካልወደደ ጦሴን ይውሰድ ሆ 🙏
ባለጌ ከቤተሰቦች ማንም አይደርስም ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ትዳር ደግሞ ሌላ
የምታስጠዬ ሴት እስከመልክሽ
እኔግን ወላሂ እመታትነበር ይቺጨካኝ😢
ወላሂመጨረሻውደስብሎኛል😂😂😂😂😂
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ፍቅርነውዋናው🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ሰወቸ ሰዉ በገዛ ስልኩ ይናደዳል ምኒቱ ብሽቅነሽ ባልየዉ ነዉ ጂል ቤተሰብ የማትወድ ሚስት ምንልትሰራ አሻ አሻ በራሴ ስልኬ ተቃጠልኩ
አሰይ 👍👍👍👍😢😢
ደግ አደረግሀት😂😂😢
አፈር ብይ አችን በርባሬ መጥነት ነባራ ዋለሂ👊👊
የተረገምሽ ነሽ በዚህ ልክ ሰውን በህራብ አይበደልም ይድፋሽ አቃጠለችኝ
አሚን❤❤❤
ከከከከከከከከ ሂሩት አለች አች😂😂😂😂😂
ወይ አታምር ወይ አታፍር ምን ትመስላለች
ቤተሰብህን ካልወደደች ለምን አገባሀት ለምን አገባሽው ወላሂ ስንት አይነት ሰው አለ
ክፋት ራስን ይጎዳል
Wadatama
አሚን
Besmeab men aynet miset nat😢😢😢egzeo
yes 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
area endih ayinet beshitegna set atinorim
ርእስ ምን ይላል
የነ ሳራ ምን ደረሰ
ወይኔ ጉዴ ከድህአይ ት ምራት አይጋጥማችሁ ቤተሰብ😢😢😢😢😢
ምንአይነት ዉሺነት😂😂😂
አረ እናንተ ሰዎች ዮዮ ናፈቀንንንንንንን የት ነው ያደረሳችው
መርዝ
ለምን?🙄
ወንድም ሁሌ ወንድም ነው
ቲያሳትነውጥፊው😂😂😂😂
ቤት መስራት እኛም እንፈልጋለን ዋጋውን አትናገሩምጅ 😢
ኪድን ይመስላል ልጂ
የምር አዎ ወንድሙ እንዳይሆን
አሜን
Echi egematam mehedga yelelat!
ሰው እናትና አባቱን ይተዋል : ከሚስቱም ጋር ይተባበራል : ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ::የባል ቤተሰብ ከመጣ : ትዳር እንደሚፋቱ የታውቀ ነው : ቤተሰቡን ያስቀደመ ወንድ : ትዳሩን ያጣል ::በዚህም ሰው ላይ የሆነው ይህ ነው ::ሌላም ሴት ቢያገባ : ያው ነው :: ቤተሰቡን ራቅ እስካላደረገ ድረስ : ትዳር መያዝ አይችልም :: ሚስትና እህትን አብሮ ማኖር የለበትም:: የማይሆን ነገር ነው :: የዚህ ቲያትር መልክት : ስህተት ነውእዚህ አሜሪካ : ሴት ነች የምታስወጣእ : እንንተ ሃገር ደግሞ : ወንድ ነው የሚያስወጣው :: ሴትን ወንድ ቢመታት : ቢያንስ 5 አመት ይታሰር ነበር :: ቲያትራችሁ ሁሉ : ያልሰለጠነ ነው :: ኋላቀር ናችሁ
እና ሚስቱን መፍታት ነዋ እህ
ልጅ ባሌን ይመስላል❤
ዉድ የሀገሬ ልጆች በየለቹሁበት አለህ ይጠብቃቹሁ ደሚሩኝ
ነቀዝ የበላው ጭንቅላት አለሺእግዚአብሔር በቁጣው ያጥፋሺ
ክፉ ሰው 😢😢😢😢
ማነው እደኔ ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣ👍👍👍👍👍
እኔ
እኔ😂😂😂
እኔ😅
✌😱😂😊
እኔ ነኛ😂😂😂😂😂😂
በዝህ ሁሉም ሰው እስስት በሆኑበት ዘመን ቤተሰብን ጠበቅ ማድረግ ነው
ኢ ወላህ ማን እደ ቤተሰብ 3:23
አችየሰዉጭራቅ
ወይ አታምር ወይ አታፍር ሥታሥጠላ እኔ ከባሌ በላይ ነበር የባሌ ዘመዶች የሚወዱኝ እኔም እደዛው😢😢ዛሬ ግን በሡ ጸባይ ማነሥ ተለያየን😢😢
ዛሬ አንደኛ ነኝ ይቺን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ አሜን ❤❤
አሜን፫🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉 🎉🎉 አሜን
Amen Amen amen amen amen 🙏
አሚን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤❤
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤
አሜንንንንን
አሜን🎉🎉🎉
FETARI EGZABIHER YIBARKSH.AMEN!!! AMEN!!! AMEN!!!
Amen Amen Amen 🙏
አሚንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ በዘራችንም የሚጠላ የወንድም ሚስቶች አልመጡብንም እኛም በጣም እንወዳቸዋለን ልዩ ፍቅር አለን ከቤተሰቦቻቸዉጋ😊
የእኛስ እሾ ነት አላህ ይሁነን
👌👌
እግዚአብሔር ይመስገን የወንድሞቼ ሚስቶች ለኔና ለመላ በትሰቦቼ ያላቸው ክብር ይደንቀኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤️🌅💜
አችእህልአይተሽአታዉቂምየሰዉጭራቅ 18:37
በዚህ ምድር ስንት አይነት ሰው አለ ቤተሰብን ሚጠሉ የእኔን ውደድ ያንተን ጥላ የእኔን ውደጂ ያንችን ጥሊ ከማለት ይልቅ የሁሉንም ቤተሰቦቻቸው በፍቅር ተቀራርበው በፍቅር መኖር ይጠቅማል በየስንቱ ቤት ሚታይ ጉድን በፊልም መልክ እንድንማርበት ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን
እኔአረብሀገር እየሰራሁ የባሌንቤተሰቦች ከተሸከምኩኝ አስርአመቴ
@@Zippo915thZippo91th ልክ ብለሻል ብዙ ሰው አለ የባሉን የሚስቱን ቤተሰብ እንደራሱ አድርጎ ሚወድ አንዳንዱ ደግሞ ሚጠላ አለ ግን ከፀብ በፍቅር መኖር ማስደስት ነገር የለም ተባረኪ እህት እንደራስሽ አድርገሽ ስላየሻቸው
እውነት ብለሻል🎉
ሱበሀን አላህ የኔም ባል ቤተሰቦችሸን አርቂ አለኝ ከዛም ተፋታን ሚሰትም ባልም ቤተሰቦቻችንን ማሰከበር ግዲነወ እንዴ ሚሰትም ትሁን ባል የቤተሰብን ከቤተሰብጋር ማወዳዴር ተገቢ አይዴለም ሁሉም የራሱ ዴረጃ አለወ ቤተሰብ ዴሞ ምንጊዜም ቤተስብ ነወ ባልም ሚሰትም ሲቀር ይቀራል ብቻ ቤተሰብ በትዳርሸ ገብቶ ካልበጠበጠብሸ ምን ችግር አለወ
የእህቲቱ ትግስት 😂 እኔ ብሆን የመጀመሪያ ቀን ፊቷን ስታኮሳትርብኝ ጥርሷን ሰብሬላት እናቴ ጋ የምሄደው 😂
ፊልም አደል😂😂
Filima iko 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤ለሁሉም፡ናጋር፡ትግስት፡ያስፈልጋል፡፡ከታጋሱ፡ሁም፡ያልፈል፡ግን፡ደብሮኝ፡ናበር፡አስቅሽኝ፡በመደም፡ቤት፡😂😂😂😂
ተመችሽኝውየምተመሕሳሳ
እኔም😂😂😂😂
ቢያንስ መጠርጠር ይችል ነበር ወንድም ተብዬውም ጀዝባ ነገር ነው ከእንደዚህ ዓይነት ርካሽ ሚስት ፈጣሪ ይጠብቀን
ፊልምም ብሆን ያናዳል በጥፊ አይላትምደ ሀያዋን ወላሂ ቤተሰቤን እወዳለሁ የባሌን ቤተሰብም እደራሴ ቤተሰብ ነው የምወዳቸው
አረ ግዲነወ መከባበር አለባቸወ
በስደት ሀገር ያላችሁ እህትና ዎድሞቺ ፋጣሪ ይጠብቀን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አሜን አሜን አሜን
Aman ehitalema❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
የልጁ ዲምፅ ደስሲል✅
የአላህ እኔስ ያረብ የወድሞቸ ሚስቶይ ያረብ ተደዚህ አይነት ሚስት ይጠብቃቸው የአላህ🤲🤲🤲☝️☝️☝️
ጎበዝ ወንድ መጨረሻው👏👏👏👏ግን የነ ሳራ ለምን አቋረጣቹት ለዛዎች😌😌😌😌😌😌
የሆናችሁ የምታስጠሉ ቆንጆዎች❤❤😂😂❤❤
ሴቶች ስንበል ከፋቀሩን የማይጣሉን ይማስለነልነ እንመፀደቀለን😂😂
👍👍👍👍👍💯💯💯💯
በጣምተሞላቀቀይእኮ😂😂
አብርሽ አድናቂህ ነኝ አብርሽአድናቂህነኝአብርሽኑ ና እህቱን የምወድ በላይክ አሳዬኝ
ወድሜ እቺ ሚስት ሳትሆን እራስ ወዳድ ናት እና ዛሬ ነገ ሳትል አብርሽዬ ፍታት።
ቤትስቤን የማታክበር ሚስት እንኳን ላገባ ግድል ብትግባም ዙሪ አላት
ይችስ ይሁዳ ነች ቱ😢😢😢የሀይልዬ ጓደኛ በርች ጓበዝ ነሽ❤❤
ጥፊው ተመችቶኛል ደሞ ከቤተስብ ጋር ልትወዳድሪም አመረሺደ😂😂😂😂😂😂😂😂
ማነው እደኔ መጨርሻው ያሥደሰተው 😂😂😂😂
እኔ
ጀግናአ ደግ አረካት የማን ወገነህ የወዱ ቁጭበል ከበሩ ያብንህ አመዱ ይተግትግህ ብርዱ
ውይ የወንድሜ ሚስት መላክ እኮ ነች ካልበላቹህ ካልጠጣቹህ ካልመጣቹህ የምትል የወንድም ሚስት ነው ያለችው ፈጣሪ ከደዚህ ይሰውራቹህ
ነቀዝ እሱን ወደሽ ቤተሰብን ጠልተሽ ይሆናል እዴ
በጣም የማፈቅርው ፍቅርኛዬ እሰከ ጓደኛው ጠፍተውብናል ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ባሉበት በሉኝ በፆሎት ዱኣችሁ አስቡኝ😢😢😢
እንኩዋን እንደዚ ተናግራ እንዲሁ የሚወደድ ነገር የላትም የሆነቺ ጉማሬ ሺንትቤት ፊት
After long time seeing a good dream🎉 more like this non of those yedro godgn yedro gogna uuufff😂 selchtogn nebra gene ahun matchu pls katleu migogan nw so part 2 of this pls
እትዳር ውስጥ እሶም የሱን ቤተሠብ መውደድ አለባት እሱም መውደድ አለበት ግን ካልሆነ ቤተሰብ እማትወድ ከሆነ በወቅቶ ማሰናበት ወዱም ካልወደደ በወቅቱ መለያየት ነው እጅ እደዚህ ሁኖ መኖር ያስጠላል እሄ ዱራማ ቢሆንም በዚህ መልኩ እሚኖሩ ሠወች አሉ
❤❤❤❤🎉🎉
ጥፊ ያንሳሽል ደግ አረካት ይች ምላሳም
ይገርማል ስንት አለ በየ ቤቱ
Esa ewnetnew❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
ምንአይነቱዋናት እኳን እደዚች አይነት እህትና መናጢም ብኮንኳ ለሡሥል አከብራታለሁ
Iyesusi yadinali lezelalemi nu wode geta yishalachwali🎉❤❤❤🎉🎉
ግን የእመቤታችን ስእል አድንኦ እንዴት ከታች ይሆናል
መርዝ ደግ አረገሽ
አላህይላእንሺ።እኔበሂወቴእደዚቺያለቺሴትዪአይቸአላውቅም
ወይ አላህምዱሊላ ከባሌ ቤተሰቦች ጋር እሰካሁን 6 አመቴ ምንም አይነት ግንኙነት የለንም እህቶቹ ጋር እራሱ ከሱ ወደኔ ነው ሚሰጥራቸው ወላሂ የሆነነገር ሲፈልጉ እንኮን ጠይቂልን ነው የሚሉት እሱን ሰጠይቀው አንቺ ነሸ ያጃጃልሻቸው ነው የሚለኝ ቢለኝም ምንም አይመሰልኝም
እንዴት እርር እንዳረግሺኝ መጨረሻላይ ከቤት መባረርሺ ግን ደስ ይላል
ሚስት ተብየዋ አላህ ይድፋሺ ምን ትመስላለች
😂😂
Ere deram new wude hohohoh
😂😂
@@burtukankeya3758 አረ የውነት አለ ውዴ የኔባል ቤተሰቦቼን አይፈልግም ዴሞ እናቴናት እሱጋር ሰንጣላ ለሱ ትወግናለች በአላህ ይሁንብኝ ግን እኔጋር በውሰጥ አይፈልጋቸውም ወንዲሜ ሰራ አቶ መቶ ሁለት ወር ቢቀመጥ ለምን እሪ ኡኡ ዴሞ ቤተሰቦቼ በትዳር መካከል መግባት አይወዱም የሱ ቤተሰቦች ሲመጡ እርግፈ ጠብ ብዬ አሰተናግጄ እዬላኩ የኔን ጥልት ለዛውምኮ እኔም እዬሰራሁ ከዛ አሰጠላኝ ተለያዬን እርፈ እናም የውነትም አለ
ሠው፡የዘራውን፡ነው፡ሚያጨደው፡ታገኝዋለሽ፡
ግን የምር እንዚ አይነት ሰው አለንዴ በዚ ልክ ክፋት🤔🤔🙄🙄🙄
በጣም ተናዲጄ በጥፊ ሲላት ነዉ ላየክ ያደረኩት
ቤተሰብ ተጠልቶ ትደዳር አለ ወይ ምን የማትረባ ናት
ሤቶቺ ግን ራሥ ወዳድ አትሁኑ ወላሂ የሡንም ቤተሠብ እንደራሥሺ አድርገሺ መውደድ አለብሺ ኢንሻ አላህ እኔ ግን ባገባ ቤተሠቦቹን አወድለታለሑኝ ለአላህ ብዬ❤
ወንድምኮ ወንድምነው መከታ ካሻነው😍😍😍
❤❤❤❤❤❤
ያረብ ያአንድ ወድሜን ሚስት መልካም አርግልኝ😢❤❤❤ወላሂ የባሌን በተሰቦች እደራሴ በተሰቦች ለማየት ዝግጁ ነኝ😢❤
Man nw tik tok lay ayeto yemeta😂😂
ምንም ቢወደኝ ብወደው በቤተሰብና በመብቴ አልደራደረውም ፍቅሩ ይቅርጂ😢
በስመ አብ ምን ጉድ ናት በዚህ ልክ ጭካኔ አምላኬ ሆይ ሰወችን ተምጎዳ እኔ ልጎዳ ምክንያቱም በአንተ እርደታ አልፈዋለሁ
የባል ቤተሰብ መርዝ እንደሆነ ገብቷት ነው ያራቀቻቸው በኋላ ከሚያንገበግቧት ቀድማ ብታንገበግባቸው ይሻላታል
Tikikel
አይባልም ሁሉም ሠው የሚቀመጥበትንቦታ ማወቅ አለብን
ተክክል
ኸረ አይባልም አኡዙቢላህ ሁሉ ሰዉ አንድ አይደለም
ውይ ምናለግን ቤተሰብ ብናከብር እረስታስጠላውይ
ለዛዎች ከምር እኔም አላያችሁም ሌሎች እንዳያያችሁም ነው የማደርገው የዮዮን እና የሳሪን መጨረሻ ካላሳያችሁን።
ምክንያቱም
የማያልቅ ድራማ ከዚህ በኋላ መጀመር አያስፈልግም😭😭😭😭😭😭
የመጀመርያውን መጨረሻ ሳታሳዩን ሌላ መጨረሻ የሚል ርእስ ኧረ ይደብራል
ዉይ ሂሩትን የማላይበት የት ልሂድ
👍👍👍😭😭😭😭 ይገባሻል
Bemdhaniyalm men ayenet denkoro nesh begebral stastela kumesh kiri
እ እደዚች አይነት ምራት አለችዴ ጉድበል ጎደር 😂
ሞልተዋል በየ ቤቱ
wawuuuuuu,bebetesebma,drdr,yelem🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ያሠቃያትየሥረዋን ይሥጣት
እኝከ እንደዚች አይነት ሚሰትነ ባልሰ አያድርሰ እንደ ቅድሚያ ለቤተሰብ ከብር ይሁንልን ከንደዚች አይነት ሴት ነ ወንድ ይሰውርን መልካሙን አዳም ሰጠኝ አደራ በሰመአብ ምነይበት ከይሲ ሚሰት ነች አሉ እንደዚህ ከፊወች ሰታሰጠላ ከይሲ ሰው እንደት ይሄን ያከል ይከፍን ከቤተሰብ ማ ባዳን አላሰበልጥም ቅድሚያ ለቤተሰቤ ቤተሰቤን ካልወደደ ጦሴን ይውሰድ ሆ 🙏
ባለጌ ከቤተሰቦች ማንም አይደርስም ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ትዳር ደግሞ ሌላ
የምታስጠዬ ሴት እስከመልክሽ
እኔግን ወላሂ እመታትነበር ይቺጨካኝ😢
ወላሂመጨረሻውደስብሎኛል😂😂😂😂😂
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ፍቅርነውዋናው🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ሰወቸ ሰዉ በገዛ ስልኩ ይናደዳል ምኒቱ ብሽቅነሽ ባልየዉ ነዉ ጂል ቤተሰብ የማትወድ ሚስት ምንልትሰራ አሻ አሻ በራሴ ስልኬ ተቃጠልኩ
አሰይ 👍👍👍👍😢😢
ደግ አደረግሀት😂😂😢
አፈር ብይ አችን በርባሬ መጥነት ነባራ ዋለሂ👊👊
የተረገምሽ ነሽ በዚህ ልክ ሰውን በህራብ አይበደልም ይድፋሽ አቃጠለችኝ
አሚን❤❤❤
ከከከከከከከከ ሂሩት አለች አች😂😂😂😂😂
ወይ አታምር ወይ አታፍር ምን ትመስላለች
ቤተሰብህን ካልወደደች ለምን አገባሀት ለምን አገባሽው ወላሂ ስንት አይነት ሰው አለ
ክፋት ራስን ይጎዳል
Wadatama
አሚን
Besmeab men aynet miset nat😢😢😢egzeo
yes 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
area endih ayinet beshitegna set atinorim
ርእስ ምን ይላል
የነ ሳራ ምን ደረሰ
ወይኔ ጉዴ ከድህአይ ት ምራት አይጋጥማችሁ ቤተሰብ😢😢😢😢😢
ምንአይነት ዉሺነት😂😂😂
አረ እናንተ ሰዎች ዮዮ ናፈቀንንንንንንን የት ነው ያደረሳችው
መርዝ
ለምን?🙄
ወንድም ሁሌ ወንድም ነው
ቲያሳትነውጥፊው😂😂😂😂
ቤት መስራት እኛም እንፈልጋለን ዋጋውን አትናገሩምጅ 😢
ኪድን ይመስላል ልጂ
የምር አዎ ወንድሙ እንዳይሆን
አሜን
Echi egematam mehedga yelelat!
ሰው እናትና አባቱን ይተዋል : ከሚስቱም ጋር ይተባበራል : ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ::
የባል ቤተሰብ ከመጣ : ትዳር እንደሚፋቱ የታውቀ ነው : ቤተሰቡን ያስቀደመ ወንድ : ትዳሩን ያጣል ::በዚህም ሰው ላይ የሆነው ይህ ነው ::
ሌላም ሴት ቢያገባ : ያው ነው :: ቤተሰቡን ራቅ እስካላደረገ ድረስ : ትዳር መያዝ አይችልም :: ሚስትና እህትን አብሮ ማኖር የለበትም:: የማይሆን ነገር ነው ::
የዚህ ቲያትር መልክት : ስህተት ነው
እዚህ አሜሪካ : ሴት ነች የምታስወጣእ : እንንተ ሃገር ደግሞ : ወንድ ነው የሚያስወጣው ::
ሴትን ወንድ ቢመታት : ቢያንስ 5 አመት ይታሰር ነበር :: ቲያትራችሁ ሁሉ : ያልሰለጠነ ነው :: ኋላቀር ናችሁ
እና ሚስቱን መፍታት ነዋ እህ
ልጅ ባሌን ይመስላል❤
ዉድ የሀገሬ ልጆች በየለቹሁበት አለህ ይጠብቃቹሁ ደሚሩኝ
ነቀዝ የበላው ጭንቅላት አለሺ
እግዚአብሔር በቁጣው ያጥፋሺ
ክፉ ሰው 😢😢😢😢