pineapplecrochet partone/የአነናስ ዳንቴል አሰራር ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • #crochet#pinaplechrochet#ethiopia#የ እጅስራ#lifmoddelli#habesha#pattern crochet#ethiopiachrochet##chrochet#handmad#AradaMovies#GihonEntertainment#chilot#ቺሎት#NewEthiopiaDrama#artTvworld#Addisfilm#ፋና#Abelbirhanu#ADDisDaily#yonimagna#silehiwot#gmashchereka#Fatadaily#Mikishow#couples#prank#love#story#kiss#drama#coronavirus#amharic comedy#cute#hantavirus#Addisneger#zehabeshaofficial#EthiopiaTimeNow#Real life#seifu onEbs#Abyssinia#እንተዋወቃለን#Ashruka#tstapp#Meznagna#hagare#wollotube#Adamatube#Eyoha Entertainment#senselet#ሰንሰለት #mekdiproduction#Gigikiya#fani sandi#fani samri#salkantube#qin lebtube#Eritrea#Netsebraqmedia#Luckfilms#Davetube#waltaaTV#EBC#oromiyaTV#chrochet#handmade#bekatube#shimetube#sanitube#Obsateknotube#ArtTV#betoch#ቤቶች#Drama#Funny#Samitube#amharic comedy#mahiandkids#sba babba#hopemusic#comedy#yenetena#shamima show#tutitube#kana#yayahope#የኛtube#yeshiberfantahun#top ethiopian#Ethio relax#garatube#kiyaye#seven tv#vlogs#cherutube#Ethiopiamusic#Ethiopiacomedy#jocks#Ethiomaraki#addisababa#Diretube#sosihabashwit#DenkneshEthiopia#akhitube#pattern#yenetaTube#soderetube#Qinlebtube#

ความคิดเห็น • 110

  • @haletahandmade
    @haletahandmade 4 ปีที่แล้ว +12

    መሲ ጉበዝ በርትተን መጭውን ትውልድ የእጅ ስራ ሙያ ካስተማርን ወሬ የሚያወራውን የሚያዳምጠው አይኖርም እሺ በርቺ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ማማዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @kidesitkienda1260
    @kidesitkienda1260 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል አችም ቀጥይበት ሁለዜም በዚህ መልኩ አሳይ ብዙወቹ ጀምረዉሳይገባን ያቋረጣሉ አችግን እስከመጨረሻዉ በማሳየትሽ በጣምነዉ የወደድኩሽ🌹❤️🌹❤️🌹🌹❤️🌹❤️🌹🌹

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @kokitube8178
    @kokitube8178 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚያምረው እጅሽን አይቆርጥምሽ እህታችን እመቤቴ ትጠብቅሽ እኔ እየሰራሁ ነው አቀናነሱን እን አሳይኝ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ. ሁላቺንም ትጠብቀን. አቀናነሱ 👇👇👇
      th-cam.com/video/JYH8WWDtAQ0/w-d-xo.html

  • @ፍቅርፍቅር-ረ3ጠ
    @ፍቅርፍቅር-ረ3ጠ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል አብሽሪ እናመሰግናለን እሙ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 😘😘😘

  • @MarsewDres
    @MarsewDres 2 หลายเดือนก่อน

    በርች ያምራል❤❤❤❤❤

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  2 หลายเดือนก่อน

      🙏😘😘

  • @dagimgashwgashaw360
    @dagimgashwgashaw360 3 ปีที่แล้ว

    መሲ በጣም አሪፍ ነዉ በርቺ እሺ

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 3 ปีที่แล้ว

    እሄንን ስራ ለመጀመርያ ጊዜ ሳርቻለው የዚህ አስራ ሁላት ኢትዮጵያ እያለው 😍😍😍😍😍

  • @Mulegashaw-t4h
    @Mulegashaw-t4h 2 หลายเดือนก่อน

    በርች ሌላ ዲዛይንም ካለሽ አጋሪን ለመስራት እንሞክራለን

  • @Taliansour
    @Taliansour 2 ปีที่แล้ว

    በጣምያምራልየኔቆጆበርቺ

  • @SelamHaile-fu6hp
    @SelamHaile-fu6hp 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል እባክሽ መቀነሱንም አሳይን❤❤

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  10 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/JYH8WWDtAQ0/w-d-xo.html

  • @zebibahassen1511
    @zebibahassen1511 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል በጣም ሳኡዲ የማገኘው ክር ወፍራም ነው በጣም ወፍራሙ ክር ደግሞ ስጠለፍም ያስቸግራል በዛላይ ይነጫል ደግሞም ምንም አይነት ክፍተት ስለማይኖረው አያምርም እስኪ የክር አመራረጣችሁን አሳዩኝ ሰወዳችሁ ያገሬ ልጆች

    • @enattasefay5143
      @enattasefay5143 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እኔም ሳኡዲ ነኝ መስራት ፈልጌ ጥለት ላገኝ አልቻልኩም በናታችሁ ከየት እንደማገኝ ንገሩኝ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ተባረኪ

  • @semirabeshir7245
    @semirabeshir7245 4 ปีที่แล้ว

    masha Allah ወይኔ ሲያምር እደታባቴ ነው ይህን መስራት የምችለው አልገባኝ አለ

  • @ChalaTeshome-cr3hv
    @ChalaTeshome-cr3hv 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ pls next level or up to the end

  • @enattasefay5143
    @enattasefay5143 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @SanchoDire
    @SanchoDire 6 หลายเดือนก่อน

    Mesyeyenamar,betam,arifebe rchlne❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተፈስሒኦማርያም
    @ተፈስሒኦማርያም 3 ปีที่แล้ว +1

    እህታ ስትጠልፊው ስታስገቢ ክሩን ስበሽ ከሌላው ስታጣልፊ ቀስስስ አርገሽ አንዲት አጠር ያለች ቪድዮ ስሪልኝ እወቅ ያለው አለ ያገሬ ሰው እምወደው ስራ ነበር እንቢ አለኝ ጭራስ!

  • @hulumlebegonew2555
    @hulumlebegonew2555 2 ปีที่แล้ว +1

    Woww😘😘😘😘😘😘😘

  • @haimehaime328
    @haimehaime328 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እህት እኔም እያየሁ እየሰራው ነው😘

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ በርቺልኝ 🙏🙏🙏

  • @haymi5589
    @haymi5589 4 ปีที่แล้ว

    መሲየ የኔ ባለሙያ በርችልኝ

  • @medanitdereje2638
    @medanitdereje2638 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwww mesiyee!!!!

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      Ameseginalewu🎁👍😘

  • @AmarechAdane-lg4km
    @AmarechAdane-lg4km 7 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል በጣም ግን እዴት እደሚቀነስ አሳይን❤❤❤

  • @lomifamily
    @lomifamily 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መስየ! በርች የኔ ቆንጆ

  • @zainabbh1872
    @zainabbh1872 ปีที่แล้ว

    ቀጣዩን ውዴ🥰🥰🥰🥰🥰ለመቀነሥ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/JYH8WWDtAQ0/w-d-xo.html

  • @androidmechagna4653
    @androidmechagna4653 3 ปีที่แล้ว

    በጣምያምራልየኔቆንጆ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ለ1ኰ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ለ1ኰ 2 ปีที่แล้ว

    ውደ እናመሰግናለን ካንች አይቸ ሰርቸዋለሁ ከቻልሽ ለረከቦትም አሳይን በርች

  • @kbretkbret6875
    @kbretkbret6875 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል እጅሽ ይባረክ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እህቴ

  • @fanaaman7177
    @fanaaman7177 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነወ ዎው ግን እንዴት እደሚቀነስ አሳይን

  • @Genettube
    @Genettube 4 ปีที่แล้ว

    መስዬ ዋው ያምራል

  • @HiwotTeshome-k3i
    @HiwotTeshome-k3i ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል መቀነሱን ብታሳዪን

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  ปีที่แล้ว

      👇👇👀👀👀👀
      th-cam.com/video/JYH8WWDtAQ0/w-d-xo.html

  • @tedelechtedese4103
    @tedelechtedese4103 ปีที่แล้ว

    Wow betam yamiral

  • @Medtube1988
    @Medtube1988 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ

  • @hayathabeshawityoutube3653
    @hayathabeshawityoutube3653 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ በራት መአዘን አሳይን እሽ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 ปีที่แล้ว

      👇👇👇
      th-cam.com/video/VywenHlZJ1k/w-d-xo.html

  • @genettsegay4666
    @genettsegay4666 4 ปีที่แล้ว

    betam des ylal ejsh ybarek

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 4 ปีที่แล้ว

    ዌል መሲ ያምራል ውድ👍

  • @Yy-rw6ql
    @Yy-rw6ql 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል ቆጆ

  • @StarCustomer-s8l
    @StarCustomer-s8l ปีที่แล้ว

    ሰላም ዉደ እደት ነሽ እጂሽ ይባረክልኝ እህቴ እስኪ እደት እደሚመለስ ስሪልን እህቴ❤❤❤❤❤

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  ปีที่แล้ว

      👇👇👇
      th-cam.com/video/JYH8WWDtAQ0/w-d-xo.html

  • @tigstfikru3454
    @tigstfikru3454 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ

  • @nudoalkatheri407
    @nudoalkatheri407 4 ปีที่แล้ว

    Wwoww👍👍👍👍👍

  • @HaymiMolla-b3c
    @HaymiMolla-b3c ปีที่แล้ว

    Betam yamera yne wudddddd ketayun lemekenese betelekiln

  • @amarechaschalew
    @amarechaschalew 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በጣም ቆጆ ነዉ በርች ደግሞ ለትሪ የሚሆንበት ካለሺ አሳይ

  • @ህልምአለኝ-ፐ1የ
    @ህልምአለኝ-ፐ1የ 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @ZinathZinath-k9q
    @ZinathZinath-k9q 6 หลายเดือนก่อน

    አቀናነሱ❤❤❤

  • @GgGg-qt4yd
    @GgGg-qt4yd 2 ปีที่แล้ว

    እደትነዉ ዉደ እምንቆርጠዉ

  • @tudfhhf3427
    @tudfhhf3427 ปีที่แล้ว

    ቀጥይበት

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 😘

  • @ሀያትሀያት-ጨ9ኘ
    @ሀያትሀያት-ጨ9ኘ 4 ปีที่แล้ว

    አቀናነሱንም እንዳትረሺ በጣም ወዲጀዋለሁ በርቹ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እህት ተሰርቶዋል
      th-cam.com/video/JYH8WWDtAQ0/w-d-xo.html

  • @AshaMuhamad-m3y
    @AshaMuhamad-m3y 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @umuneg
    @umuneg 4 ปีที่แล้ว +1

    በዚሁ ዲዛይን ለረከቦት አሳይን ማር

  • @ስአዲነኝከቦረናመካነሠላም
    @ስአዲነኝከቦረናመካነሠላም 3 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህበጣምጥሩነውሀያቴ

  • @amarechaschalew
    @amarechaschalew 4 ปีที่แล้ว +1

    ዉዴ አቀናነሱን አሳይን ሳራዉ በጣምነዉ የሚያምረዉ

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 4 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ነው

  • @MeseretShawel-w6l
    @MeseretShawel-w6l ปีที่แล้ว

    Wowed

  • @Makdes-i7g
    @Makdes-i7g 11 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ያምራል ግን ክሩ የት ላግኘው ጋይስ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  11 หลายเดือนก่อน

      የት ነሽ እህት

  • @dagimgashwgashaw360
    @dagimgashwgashaw360 3 ปีที่แล้ว

    1ባትፈጥኝ ጥሩ ነዉ 2 አቀናነሱ ብታሳይን ደስ ይለኛል

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነሽ ውዴ አንችን እያየሁ እየሰራሁ ነው እና መሀል ላይ ደረስሁ እንዴት ነው መቀነስ እምችለው ወይስ ለብቻው ያን ያህል ሰርቼ ነው እምገጣጥመው? 😢❤

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/JYH8WWDtAQ0/w-d-xo.html

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነዉ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርቺ

  • @genetwerku2315
    @genetwerku2315 3 หลายเดือนก่อน

    የትሪ አሳይኚ ውዴ❤❤

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/_j8NGC894HM/w-d-xo.html

  • @misrakasenake5935
    @misrakasenake5935 4 ปีที่แล้ว

    betame yamerale eghame eyetelemameden new

  • @ጓልወየንቲትግራይሃገረይ
    @ጓልወየንቲትግራይሃገረይ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እህቴ ግን በጣም ሰነፍ ነኝ ይደክመኛል ትልቅ ሲሆን ኦድዬ ከዩቴብ እንዴት ነው ዳውሎንድ ማድረግ የምችለው

  • @AsnehfiBekal
    @AsnehfiBekal 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 หลายเดือนก่อน

      😘😘

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን❤❤,ግን,ሲቀነስም,ብታሳይን

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  ปีที่แล้ว

      👇👇👇👇👀
      th-cam.com/video/JYH8WWDtAQ0/w-d-xo.html

  • @ምሳየሁሴን-ሸ7ኘ
    @ምሳየሁሴን-ሸ7ኘ 4 ปีที่แล้ว

    ቀጭን ጥለት የትነው የምገኘው እሙየ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      የት ነሽ ማር?

    • @asas-oo7sp
      @asas-oo7sp 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ስኡድ ነበርኩኝ እህቴ

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid489 2 ปีที่แล้ว

    ካንች እያየሁ ብዙ የጅ ስራ ሰራሁ እጅሽን አይቆርጥመው

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ሰርተሽ ደስ ስለለሽ አመሰግናለሁ 🙏

  • @Bete_Kidanmerit.16
    @Bete_Kidanmerit.16 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ለምንድን ነው እኔጋ የማያሳየኝ ድምፅሽ እንጂ videoአይታይም ጥቁር ነው የሆነብኝ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      ይታያል ማር ዳግመሽ እይው

  • @hajerajelil6680
    @hajerajelil6680 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት መቀነስ እንዳለብን አሳይን

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      👇👇👇
      th-cam.com/video/JYH8WWDtAQ0/w-d-xo.html

  • @zewdneshkedr8315
    @zewdneshkedr8315 4 ปีที่แล้ว

    yamral

  • @tsediyuae6346
    @tsediyuae6346 4 ปีที่แล้ว

    Akenanesun asayeni mare

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      👇👇👇👇👇👀👀
      th-cam.com/video/JYH8WWDtAQ0/w-d-xo.html

    • @rozejone4154
      @rozejone4154 4 ปีที่แล้ว

      Betam yamerali gn bale arti mazenu asayen

  • @bestebeste3399
    @bestebeste3399 3 ปีที่แล้ว

    ክፌለ2 መቀነሲን

  • @haletahandmade
    @haletahandmade 4 ปีที่แล้ว

    መስዬ የት ጠፋሽ ከዚህ በሁላ ?

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      ማማዬ የኔ አስታዋሽ አለው ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ መልቀቅ ስለ ማልችል ነው አለው
      2እና 3ቪዲዮ ላቂቃለው

    • @haletahandmade
      @haletahandmade 4 ปีที่แล้ว

      መቼ ነው የለቀቅሽው? አላገኘሁትም

    • @haletahandmade
      @haletahandmade 4 ปีที่แล้ว

      ጠፋብኝ የላክሽው

  • @misrakasenake5935
    @misrakasenake5935 4 ปีที่แล้ว

    yetire asayegn

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ለ1ኰ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ለ1ኰ 2 ปีที่แล้ว

    ውደ እናመሰግናለን ካንች አይቸ ሰርቸዋለሁ ከቻልሽ ለረከቦትም አሳይን በርች

  • @tadladires929
    @tadladires929 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርች

  • @ChalaTeshome-cr3hv
    @ChalaTeshome-cr3hv 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ pls next level or up to the end

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/JYH8WWDtAQ0/w-d-xo.html

  • @dagimgashwgashaw360
    @dagimgashwgashaw360 3 ปีที่แล้ว

    1ባትፈጥኝ ጥሩ ነዉ 2 አቀናነሱ ብታሳይን ደስ ይለኛል

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 🙏

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 ปีที่แล้ว

      👇👇👇
      th-cam.com/video/JYH8WWDtAQ0/w-d-xo.html