Ethiopia:የማሶብ ዳንቴል አሰራር
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- #chrochet#handmad#AradaMovies#GihonEntertainment#chilot#ቺሎት#NewEthiopiaDrama#artTvworld#Addisfilm#ፋና#Abelbirhanu#ADDisDaily#yonimagna#silehiwot#gmashchereka#Fatadaily#Mikishow#couples#prank#love#story#kiss#drama#coronavirus#amharic comedy#cute#hantavirus#Addisneger#zehabeshaofficial#EthiopiaTimeNow#Real life#seifu onEbs#Abyssinia#እንተዋወቃለን#Ashruka#tstapp#Meznagna#hagare#wollotube#Adamatube#Eyoha Entertainment#senselet#ሰንሰለት #mekdiproduction#Gigikiya#fani sandi#fani samri#salkantube#qin lebtube#Eritrea#Netsebraqmedia#Luckfilms#Davetube#waltaaTV#EBC#oromiyaTV#chrochet#handmade#bekatube#shimetube#sanitube#Obsateknotube#ArtTV#betoch#ቤቶች#Drama#Funny#Samitube#amharic comedy#mahiandkids#sba babba#hopemusic#comedy#yenetena#shamima show#tutitube#kana#yayahope#የኛtube#yeshiberfantahun#top ethiopian#Ethio relax#garatube#kiyaye#seven tv#vlogs#cherutube#Ethiopiamusic#Ethiopiacomedy#jocks#Ethiomaraki#addisababa#Diretube#sosihabashwit#DenkneshEthiopia#akhitube#pattern#
መጣም አደቅሻለሁ የኔ ባለሙያ በርቺ👍👍👍
Camerashin astekaky lelawu beterefe Arif newu berchi exlent keep if up
መሲየ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
መሲ እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ጥልፉን ለምጃለው ግን ስታይል የለውም እጅሽ ይባረክ።
የኔ ማር ማስኪ አመሰግናለሁ ዉዴ
በጣም ያምራል እህታችንእጅሽ ይባረክ በርቺ
እጂሽ ይባረክ መስዬ💝
የኔ ቆጆ እጅሽ ይባረክ እኔ የዚህ አይነት ዳቴል አልችልም ነበር ካች እያየሁ ለመድኩኝ ስታስረጅ እድገባን አድርገሽ ነው በርቺ እናመሰግናለን❤🙏
🙏😘🙏
በርቺ የኔ እህት😍😍
Ble art meazenun ena ble soset meazenun blekiln 🙏🙏🙏 belam desylegnal😊😊😊 beatekalay yemtseriyachew serwoch btam nw yemiyamrut❤❤❤
th-cam.com/video/R6fwCdtulu0/w-d-xo.html
ጎበዝ ነሽ በርቺ❤❤❤ከቻልሽ ክፍል 2ን ልቀቂልን❤❤
ክፍል2ን ልቀቂን❤
እጅሽ ይባረክ እህቴ በጣም ነው የሚያምረው
አሜን አመሰግናለሁ 🙏🏽
ዋዉ ማስዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል 😘😘😘
ሸር አርጉት መታየት ያለበት ድቅ ስራ ነው. በየጓደኞቻችሁ አስተላልፉት
ወላሄ ሰታሰተምሬ 1ኛ በርቼልኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤💖💖💖
አመሰግናለሁ ዉዴ 🙏🙏
በርቺ በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
wow mesiye እንዴት እንደሚያምር❤️
ብችል ኖሮ 1000 ላይክ ነበር የምሰጠሽ ጎበዝ ስራሽ ደሞጥረት ያለነቅ
የኔ ቆንጆ 😘😘😘
It is good idia
የጂ ስራ የምሰሩትን ልጆች ልናበረታታቸው ይገባል። ላይክ ሸይሪ አድሪጉላቸው
እናመሰግናለን ማር 👍👍👍😘😘
በርቺ የኔ እህት ትህትናሽ ብቻ ይበቃል ተባረኪ።💐👑👰💎❤
ዋው በጣም ቆጆ ነዎ እጂሽ ይባረክ❤❤
😘😘😘አሜን አሜን አሜን
ተባረኪ ማማይ እናመሰግናለን 😍😍😍
ይገርማል አስተያየት ሰጭውቸ ለዘፈን ሱሆን ይሸቀዳደማሉ ቀላል ስለሆነ የዚህ ዳንቴን አሰራር ከምንም በላይ እሚደነቅ ነው በጣም
በጣም
በጣም 😊🗽👍👏
አመሰግናለሁ 😘😘
ዋዉ በጠም የምረል የኔ እናት በርች 👌👌👌👌👌👌👌👌👌💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕
እጅሽ ይባረክ ዉድእህቴ ግን የሦሥት ጎኑን ብታሣይን ደሥይለኛል
❤❤ betam yameral est inem imoqralawu
ዋዋዋው እንደት አባቱ እንደሚያምር እጅሽን አይቆርጥመው እህቴ
አመሰግናለሁ ማሬ
ያምራል እህት በርች ማሻ አላህ
እሺ አሠራዋለሁ በርቺ ጎበዝ
የኔ ባለሞያ ምንአባቴ ላርግሽ እንደው👏👏👏👏👏
ማሸአላህ ማሸአላህ የኔውድበጣምያምራል
ወአው አጀሸ የበረከ እህት ❤❤❤
ማሻ አላህ ሢያምር በአላህ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
መሲ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ሌላ አድስ ነገር አሳይን
Mesi. Yene gobez. I am proud of you.
አመሰግናለሁ ማሬ 😘😘😘
ሰብስክራይፕ አደርጌሻለሁ ስለወደድኩት እህቴ በርች ደግሞም በግልፅ እደገባን አደርገሽ ነው የሠራሽው በረችልን
ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ዉዴ
😘🙏😘
ዋው በርቺ
እስከመጨረሻው ድርስ ለማዬት እፈልጋለው በርቺልን
ሢሞር በርች እህታችን. ሞያ ያላቸውን ሤቶች ሥወዳችሁይ.
ማሻአላህ በጣም ያምራል እጂሺ ይባረክ። እሥኪ እህት ለረከቦት የሚሆን በሙረበአ አሣይኝ አሠራሩን ከይቅርታ ጋር
አመሰግናለሁ እህት
እሄን ሞክሪ 👇👇
th-cam.com/video/Jdc9oK2bkv0/w-d-xo.html
በጣም ጎበዝ በርቺ አዳዲስ ነገር ቶሎ ቶሎ ለቀቂልን በሶስትና በአራት መአዘን አሳይን የኔ ማር ማሻአላህ አህቴ እንወድሻለን።
Wow!betam yamiral gobez
እጅሽ ይባረክ እህት
Bexam gobezii neshii barchii
አኔ አላቅም መስራት በጣም ጎበዝ ነሽ በርች
አመሰግናለሁ 😘😘🙏
ዋው በጣም ነው የማምረው እህቴ እስኪ እሞክረዋለሁ
Adnakishi negi good job❤❤❤
አመሰግናለሁ 😘😘
ዋው መሲዬ ልዮ ነው በጣም እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ fasiye የኔ liyu 😘😘😘
ማሻ አላህ ተባረክ አላሕ
Betammm haref new eht ena serahu betamm enamisegnali
Ameseginalewu mar berchilign.
መሢየ በጣምነው የምናመሠግነው በርችልን
አመሰግናለሁ 😘
*መሲ ያምራል የኔ ባለሙያ በርቺልኝ*
አመሰግናለሁ ገንዬ
Masha alla👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹
በጣም ቆንጀ ነው በጣመ አመሰግንሃለሁ ገበዘ ነሸ
Betam gobezi set nesh ehity
አቤት ሙያ ሰብስክራይብ አድረጊሻለሁ ወላሂ
ግን ብሽጭልን ሀሪፍ ነበር
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ሰራልሻለዉ የት ነሽ ይሸጣል
ዋው በጣም ያምራል እጂሽ የባረክ ስታሳይ በደምብ ነው ከቻልሽ ለሮኮቦት አሳይን በዚ ዲዛይን
አመሰግናለሁ ማሬ አሺ አሳያቹዋለው
Demo ጎበዝ ነሽ ባርቺ
Oh my god thanks a lot I have been looking for this for a long time
maa shaa allahhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh
Memarfelgenew,❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል በርቺ
አሪፍነዉ
😘🙏
ለየት ያለ ዳንቴል ነው ወላሂ
ሁለትየ ትርተርኩ አልገባኝም እየሰፍ እንቢ አለኝ መደመር መቀነሱ
Nice betam gobeze
እረጂም እድሜ ናጤና ይስጥሽ ከአንች ተምሬ ገበዝ ሆኛለሁ አትጥፊ ውዴዋ ነይ ደግሞ በአድስ
ጎበዝ በርች
ዋው በረች
መሻአላህ ጎበዝ በርቺ
አናመሠግናልአሕታችን።።በረች
በጣም ነው የሚያምረው በርችልኝ የኔ ውድ ዘተኝነት ይጥፍ ኢትዮጲያና ህዝቦች ሰላም ይስፈንባት
አመሰግናለሁ እህት
እጂሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
መጀመሪያ ክቧን ሥንት ሠሠል ነው የሠራሽው
Wooow marr tebareki
የሞሰቡ ቢሆን ነበር ያች የሞሰበወርቅነው የሞሰቡን ለመስራት ሰሰለቱ አይምታታብንም??
ማማዬ ጭንቂላት ሲጀምር ካፍ አርግዉ ሰንሰለቱ ያዉ ነው
Betam yamral berchi
😘😘😘😘😘🥰🥰
ተባረኪ የኔቆጆ እስኪ ደግሞ ለረከቦት ሰሪልን በጣምነው የሚያምረው
አሺ
በደንብ ተከታትዬ ሰራሁት አመሰግናለሁ እጅሸ ይባረኮ
አመሰግናለሁ እኔም ስለ ሰራሽ ደስ ብሎኛል እህቴ በርቺ 😘😘
እረ እኔ በጣም እሰፋለሁ ግን ዲዛይን አልችልም እስት በውስጥ አስተምሪኝ እህቴ መቸው ስደት አንኖርም ሀገር ገብተን ብንኑር
መስየ አንቺ ትለያለሽ አቀራርፅሽ እጅሽ "ይባርክ
😘🙏አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናለ ውዴ
እኔም አመሰግናለሁ እህት 🙏🙏🙏
Wow
እንዴትነሽ ቆንጅት ሙያሽንእየቀሰምኩ ነው ሳላደንቅሽ አላልፍም እየተማርኩብሽ ነው እና ይህንን የሞሰብ ልብስ እየሰራሁትነበር ግን የኔየሞሰቡእራስ ትልቅ ስለሆነ አናናሱ በአንድ ሳይሆን በሁለት ነው የጀመርኩት ሳልደክም ንገሪኝ ይበላሻል ወይስ ችግር የለውም ከቻልሽ መልሽልኝ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏
+251 99 326 9733 በ ዋሳፕ ላኪልኝ የሰራሽዉን
ቁጥርሽ ትክክል ነው ሆትሳፕአልወረደልኝም
ዋዉዉ
ምስያ ሰላከ ቅጠረሸን አስቀምጫለሁኝ በውስጠ ምስማር አፈለገሸለህ እህት
Masart yan konjo bateam yamral 😘😘😘❤❤❤
እጂሽን ይባረክ ብያለው
አሜን አመሰግናለሁ እህት
የቆየም ቪዲወ ቢሆን እኔ ግን በጣም ስላማረኝ እያየሁ እየሰራሁት ነው ባለሙያ ነሽ እጅሽን አይቆርጥመው።
ለትልቅ ሞሰብ የሰራሽው ስንት እስር ክር ፈጀብሽ
አመሰግናለሁ እህቴ. እኔ በቤሩት 5ነው
ጎበዝ
👍👍👍😘😘😘😘
betam yamral yhe mn sera new
አናናስ
አመሰግናለሁ እሺ ካለሽ የዘንባባ አሰራር ላኪልኝ መሲ
እናመሰግናለን ማር
እኔም አመሰግናለሁ ቆንጆ
Tank you sistety
ማሻአላህ
👍
Gobeze betam yamerale
ማማየ የትነው የሚገኜው ኪሮሹ እና ክሩ እኔም እቺል ነበር አረብ ሀገር ነኝ የሚገኝበትን ጠቁሚኝ
የት ነሽ ማር
@@MesiGemechu ኩዌት ነኝ ማሬ
ቡዝዬ ሰላምን
Baxem yiha miral hulum