የአየር ሀይሉ ተማሪዎችን እና ሰራተኞችን የማጓጓዝ ስራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መከላከያ ሰራዊታችን አየርሀይላችን ከልብ እናመሰግናለን ክፉ አይካችሁ ኑሩልን ተማሪወቻችን እንኳን ተረፋችሁልን ደሥብሎናል እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @nejatahmed1584
    @nejatahmed1584 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለማራና ለመከላከያችን 🦁🇪🇹
    Congratulations Ethiopians!
    Alhamdulillah

  • @loza3988
    @loza3988 3 ปีที่แล้ว +5

    አድናቂያችሁ ነኝ መከላከያችን ለዘላለም ይኑርርርርር፡፡

  • @ሠአድወሎየዎ
    @ሠአድወሎየዎ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን በምን ቃላት ልግለጻችሁ 😘😘😘😘

  • @genimit5479
    @genimit5479 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያ መከላከያ ምን አይነ የተባረከ ሰራዎት እንድእሆነ ለአለም አሳየ. ክብሩይፍ

  • @brukdereje1665
    @brukdereje1665 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ የእናቶቻችሁ ፅሎት እረድቷችሀል ድል ለደጉና ለጀግናው የመከላከያ ስራዊታችን🙏🏾🇪🇹

  • @wdn93
    @wdn93 3 ปีที่แล้ว

    I'm proud of my Ethiopian defence force. Long live to you and your family!!!

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 ปีที่แล้ว

    የመከላከያ ሠራዊትን በጣም እናመሠግናለን !

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 3 ปีที่แล้ว +1

    ታላቅ ክብር ለዝህ ድንቅ ለሆነ መከላከያ ሰራዊት

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 3 ปีที่แล้ว +8

    አቦ ደስ ይላል ጦርነት ለዘላለም ከሀገራችን ይጥፋ

  • @rabiarabia9645
    @rabiarabia9645 3 ปีที่แล้ว

    ያአሏህ ያረሂሙ. ይህን ቀን እደምንም በሰላምአሳልፍልን በቃችሁበለን

  • @getutilahun4701
    @getutilahun4701 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Ethiopian airforce!!

  • @habeshawit5880
    @habeshawit5880 3 ปีที่แล้ว +5

    መከላከያ የትም ይሄድ ሊረዳና ልንከባከብ ይገባል
    የናት ልጅ ህይወቱን አይሰጥም እነሱ ግን ህይወት ሰጡ

  • @demose255
    @demose255 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ለመከላከያ! ህዝብ ሲከበር ደስ ይላል።

  • @brukdereje1665
    @brukdereje1665 3 ปีที่แล้ว +3

    Mobilization, deployment, operation, victory and repatriation all in three weeks. This is how civilized and well organized society do stuff. Viva Ethiopia, Viva EDF, Viva Abiy!!!

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 3 ปีที่แล้ว +15

    የትግራይ ህዝብ የመከላከያ ሰራዊትን መስግኑ እዲህ አይነት ጦርነት በአለም ላይ ታይቶ አይታወቅም ህዝቡን የሚከባከብ መግስት በአሁኑ ሰአት የለም ከልብ ልታመሰግኑ ይገባችኋል

  • @lovefkr9154
    @lovefkr9154 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው አጠር መጠን ያለ አስተማሪ ነው

  • @biniamabrha191
    @biniamabrha191 3 ปีที่แล้ว

    thanks endf.let us recover fromt this trauma

  • @سعادسعاد-ق6ش
    @سعادسعاد-ق6ش 3 ปีที่แล้ว

    እደሥዚ ደግና አገርወዳጂ ሠራውይትላይ ነው ገፍየተፈፀመው አላህ ይህንከሀዲ ጁታ ከምደረገፅ አላህ ያጥፋልን

  • @zenapkeml524
    @zenapkeml524 3 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ የመጨርሻችንን አሳምርልን

  • @brukdereje1665
    @brukdereje1665 3 ปีที่แล้ว

    ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ተመስገን!!!

  • @zaalahmohamed9421
    @zaalahmohamed9421 3 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💓 mama land long live

  • @babemame6764
    @babemame6764 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ለመከለከየችን

  • @derejetamene6676
    @derejetamene6676 3 ปีที่แล้ว

    ወጣቶች በካራ እናርዳቹሀለን እያሉን አባ ናቸው ያዳኑን እያለች ነው

  • @monegoncco
    @monegoncco 3 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏❤️❤️

  • @lovefkr9154
    @lovefkr9154 3 ปีที่แล้ว

    ቀጥሉበት

  • @yosef5988
    @yosef5988 3 ปีที่แล้ว

    ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ተመስገን

  • @norahabashewet6137
    @norahabashewet6137 3 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ በአብይ ይሁንባቺሁ ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @MdAlauddin-yj8nz
    @MdAlauddin-yj8nz 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደው. የጁታው. ታሪክተውርቶአይዘለቅም

  • @mekdes8684
    @mekdes8684 3 ปีที่แล้ว

    ምርኮኛ

  • @ቢንትሙሀመዲ
    @ቢንትሙሀመዲ 3 ปีที่แล้ว

    😭 ያአላህ

  • @messydds735
    @messydds735 3 ปีที่แล้ว

    Zare le Ethiopia Besrat Gebrhel new
    TEMESGEN🙏🙏🙏

  • @523zw910
    @523zw910 3 ปีที่แล้ว

    Done ✅

  • @tamirugetachew345
    @tamirugetachew345 3 ปีที่แล้ว +1

    ayzoachu

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey7559 3 ปีที่แล้ว

    የትግራይ ህዝብም እንደዚ እየተሰቃየ ነው ያለው እወቁት መከላከያ ሰራዊት ለትግራይ ህዝብ ገዳይ ለእናንተ ኣዳኝ ይገርማል ዘረኝነታቹ

  • @lemlemgolgejertnehstay212
    @lemlemgolgejertnehstay212 3 ปีที่แล้ว

    Ertrean 20amet wayen enqan kemesahu

  • @علوعلر-ب2ح
    @علوعلر-ب2ح 3 ปีที่แล้ว

    ጆታዉጨካኖችበጣምያሣዝናል

  • @friesenbetaragaw9437
    @friesenbetaragaw9437 3 ปีที่แล้ว

    kibir lemekelakeya

  • @ismailtmakismail6004
    @ismailtmakismail6004 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @senaitsenait6430
    @senaitsenait6430 3 ปีที่แล้ว

    Makelakeley searewet yadegele mareyam leje egzebher kenate ga yewone zewater gegenoche

  • @cappe2909
    @cappe2909 3 ปีที่แล้ว

    Dil le mekelakeyachin

  • @prisilaakilasbelay5932
    @prisilaakilasbelay5932 3 ปีที่แล้ว

    Shrink animation movie meets

  • @allart3171
    @allart3171 3 ปีที่แล้ว +1

    ያልተገመቱ አርቲስቶቹ በመጨረሻም ዝምታቸውን ሰበሩ!!! ቴዲ አፍሮ???
    በማይካድራ ስለ ተፈፀመውን የዘር ማጥፋት ምን አሉ???
    th-cam.com/video/HsNigslqHPg/w-d-xo.html

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 3 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/Na8OHq491QE/w-d-xo.html ያዳምጡ መደመርን መፅሀፍ ሙሉ ንባብብ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ የእናቶቻችሁ ፅሎት እረድቷችሀል ድል ለደጉና ለጀግናው የመከላከያ ስራዊታችን🙏🏾🇪🇹