አዲስ ዝማሬ ''ታድነኝ ዘንድ'' ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ | New Mezmur "Tadenegn Zend" Deacon Yoseph Girma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • #like #subscribe #share
    #mezmur #ortodox
    ታድነኝ ዘንድ
    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ፥
    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ፥
    ከክፉዎች ምክር ወጥመድ፥
    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ።
    ይሁን ስትል ሆኑ ፣ አዘዝህ ተፈጠሩ፥
    በቃልህ ጸንተዋል ምድርና ጠፈሩ፥
    ልክ እንደ መፃጉዕ ዳን ያልከው ይድናል፥
    በአቅሌስያ ሳይዳ ፍጥረት ደጅ ይጠናል።
    ሐዋርያት በታንኳው አድነን እንዳሉ፥
    በቃለ ተግሣፅህ ጸጥ እንዲል ማዕበሉ፥
    ሞገድ ጾር ተነሥቷል በባሕረ ሥጋዬ፥
    ኀድፈኒ ክርስቶስ ሊቀ ሐመርየ፥
    አድነኝ አምላኬ አድነኝ ጌታዬ።
    ለሞት በተሰጠ ጎስቋላ ሰውነት፥
    የማልወደውን ነው የማደርገው በእውነት።
    ከሲኦል ከሰዶም ከዓለመ መዓቱ፥
    ያውጡኝ እጄን ይዘው እንደ ሎጥ መላእክቱ።
    የነፍስ እድፍ ማጠብ ልምዱ ነው የኤልሻዳይ፥
    ቢቀላ እንደ አለላ ይነጣል ከአመዳይ፥
    በሁሶኘም ይርጨኝ ያንጻኝ ከበረዶ፥
    ቸር ወመስተሣህል ድኅነቴን ወዶ።
    ግጥም ዲ ከሣቴ ብርሃን ገ/ኢየሱስ (ዶ/ር)
    ዜማ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
    ክራር ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
    ዘ አዳም ሙሉጌታ
    መሰንቆ እንዳልካቸው አዱኛ
    ዋሽንት ዮናስ አስራት
    ድምጽ ቅጂ ሚክሲንግና ማስተሪንግ
    ዘጎላ ሬከርድስ
    ©Zegola_records
    April 2024

ความคิดเห็น • 283

  • @user-sx6hm3tk9p
    @user-sx6hm3tk9p 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ከይልማ ቀትሎ ይወደድኩ ዘማሪ ነህ በርታ ከዚ በላይ እንተብቃለን 👍👍👍❤❤

  • @Yetsadiku_lij_minte
    @Yetsadiku_lij_minte 5 หลายเดือนก่อน +113

    በአገልግሎት የምትመስለኝ ወንድሜ ስላንተ ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ የድንግል ማርያም ልጅ😘😘😘😘😘😘

    • @asterbrhanu8512
      @asterbrhanu8512 5 หลายเดือนก่อน +3

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🎉

    • @ZegolaRecords
      @ZegolaRecords  5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን🙏

  • @orthodoxtewahedo1221
    @orthodoxtewahedo1221 9 วันที่ผ่านมา

    ይህንን መዝሙር በበገና ሰርቼ ጨርሼዋለሁ
    በጣም ደስ ይላል በበገና ሲዘመር

  • @WaasWssa
    @WaasWssa หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ ውደድ🙏❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 หลายเดือนก่อน +17

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ ውደድ
    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ ፍቀድ
    ከክፉዎች ምክር ወጥመድ
    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ ውደድ
    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማህ ፀጋው ይብዛልህ ብዙ እንጠብቃለን ድንቅ ነው

  • @biruk_boomz
    @biruk_boomz 4 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ መዝሙር ላይ ትልቅ አሻራ ላሳረፋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲ/ን ዘላለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤

  • @Nuhemit-qf6rr
    @Nuhemit-qf6rr 5 หลายเดือนก่อน +20

    አሁን ያለሁበትን ፍተና ይገልፅዋል ለኔ የተዘመረ መሰለኝ😢😢😢 አቤቱ ደካማ ነኝና የብርቱዎችን ጉልበት አድክምልኝ😢

  • @Mahlet22
    @Mahlet22 5 หลายเดือนก่อน +60

    እመብርሀን ከፊትህ ትቅደምልህ ከዚህ በበለጠ የምታገለግልበትን እድሜ ትጨምርልህ ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

    • @ZegolaRecords
      @ZegolaRecords  5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን🙏

    • @maheletmekonen1360
      @maheletmekonen1360 5 หลายเดือนก่อน +1

      ፡ኤቨርት፡0
      ።​@@ZegolaRecords

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌🙌💐💐💐💐💐

  • @ZemariSamuelKebede-Z-mkha
    @ZemariSamuelKebede-Z-mkha 5 หลายเดือนก่อน +15

    ዮሲ በጣም ደስሚል ስራነው በዚህ ሥራ የተሳተፋችሁ ሁሉ ጸጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላክትን ያሰማችሁ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @TigstYalew
    @TigstYalew หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን መዝሙር ወድጀው ልሞትነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @mistreg4725
    @mistreg4725 5 หลายเดือนก่อน +7

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ፤አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ ፤ከክፉዎች ምክር ወጥመድ አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ። ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችሁም ለተሳተሳችሁበት🙏

  • @VeronicaErmiyas
    @VeronicaErmiyas 5 หลายเดือนก่อน +7

    እናንተን ሳይ ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል እግዚአብሔር ይመስገን ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 5 หลายเดือนก่อน +9

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ
    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @Selam1927
    @Selam1927 5 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውንድማችን🥰🥰 የተዋህዶ ልጆች ግን ለምን ዘማሪያንን አናበረታታም ሁላችንም ሼር እናድርግ

  • @GizachewBirhanu-ii2pz
    @GizachewBirhanu-ii2pz 5 หลายเดือนก่อน +11

    ግራ ለገባኝ ለኔ አምላኬ እርዳኝ አደራ ጨንቆኛል ከአንተ ጋር መኖር እፈልጋለሁኝ አምላኬ በጣምምምም ተጠብቀኝ እመብርሀን የልብህን መሻት ሁሉ ትፈፅምልህ ወንድሜ ከሀጥያት በስተቀር ሁሉም ነገር

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 5 หลายเดือนก่อน +4

    ለሁላች ፀሎት የሆነ መዝሙር ነዉ ። 😢😢😢 ወንድማች ዝማሪ መላክት ያሰማል
    በቤቱ በፀጋ ያሳድግ ብላቴና ነህ ብዙ ታገለግላለህ ልጅ ነህ

  • @Tsegasilase5
    @Tsegasilase5 5 หลายเดือนก่อน +10

    ጠብቀን ያገኘነው ድንቅ ሥራ😊🙏 እግዚአብሔር ከዚህ የላከውን ጸጋና ክብር ያልብስልን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።❤

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 5 หลายเดือนก่อน +8

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ 😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ወንድማችን በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናህ ጸጋውን ይጨምርልህ 🌹🌹🌷🌿🌿🌿

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 5 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ከዚህ በላይ ፀጋውን ቸሩ
    መድሀኒ አለም ያብዛልክ💝 ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ❤💝 አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ 😢😢😢😢

  • @IsraaCell-kb1kb
    @IsraaCell-kb1kb 5 หลายเดือนก่อน +4

    እመብርሀን ከፈትህ ትቅደምልህ ከዚህ በበለጠ የምታገለግልበትን እድሜ ትጨምርልህ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአሜንአሜን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aynealma66
      @aynealma66 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidLdetye
    @KidLdetye 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @aberashmulawe4212
    @aberashmulawe4212 5 หลายเดือนก่อน +2

    አምላከ ቅዱስ ዳዊት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልህ

  • @sielemay5300
    @sielemay5300 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነህን ይባርከው

  • @estifanosengidawork5867
    @estifanosengidawork5867 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን...የአገልግሎት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ..በዝማሬ ሰውን ወደ ንስሐ የምትመራ ያርግህ ወንድምዓለም 🙏

  • @tsigeredaasefa5937
    @tsigeredaasefa5937 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ሁላችንንም በምህረቱ ያድነን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዕድሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን 🙏🙏 በርቱ ወንድሞቼ

  • @dagneabebe9551
    @dagneabebe9551 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት፤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። አንደበትህን አይለውጥብን።ፍጻሜህን ያሳምርልን።

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 2 หลายเดือนก่อน

    ብሰማዉ ብሰማዉ የማልሰለቼዉ መዝሙር ዘመንህ በቤቱ ይልቅ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😢

  • @LemlemAlemu-tq4uy
    @LemlemAlemu-tq4uy 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው ምወድህ ወንድሜ ዝማሬ መላክት ያሰማልን እረጅም ያገልግሎት ዘመን እመኝልሃለሁ 🥰🙏🙏🙏

  • @isaiahmclaughlin9535
    @isaiahmclaughlin9535 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ድንቅ ዝማሬ ነው በጣም ነው የምንወድህ❤

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso7490 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክት የስመዐልና ኩቡር ሓውና

  • @ya336
    @ya336 5 หลายเดือนก่อน +16

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ💙😢ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ዝማሬህን ይቀበልልህ ዮሲዬ ጥዑም ዝማሬ ነው🙏🥰

  • @user-tn9em1iq2g
    @user-tn9em1iq2g 5 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ዉደድ ዉደድ፣አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ ፍቀድ😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @ElsabetBirhanu
    @ElsabetBirhanu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    ያድነን ዘንድ ይውደድ😢❤❤

  • @GoldenTulipAddisAbabacontrol
    @GoldenTulipAddisAbabacontrol 5 หลายเดือนก่อน +2

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አንደበትህን አይለውጥብን።ወንድሜ ፍጻሜህን ያሳምርልን።

  • @beza5852
    @beza5852 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ ወንድማችን😮😢😢😢😢
    በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤

  • @YABU13500
    @YABU13500 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ፈጣሪ እድሜ ይጨምርልህ ወጣት እንዳንተ ሲሆን ነው እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-ue6cg6vo3q
    @user-ue6cg6vo3q 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!

  • @biniyenatu2118
    @biniyenatu2118 4 หลายเดือนก่อน +1

    በአገልግሎት የምትመስለኝ ወንድሜ ስላንተ ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @eshetuabebaw4822
    @eshetuabebaw4822 5 หลายเดือนก่อน +7

    አቤት ጸጋ ❤❤❤
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማችሁ ወንድሞቼ❤❤

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያስማልን በቤቱ ያፀናህ❤❤❤❤❤

  • @muluzmichael
    @muluzmichael 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ 🤲

  • @kokebgetaneh4689
    @kokebgetaneh4689 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @Israel9563
    @Israel9563 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤😢😢

  • @rediatamsalu2632
    @rediatamsalu2632 5 หลายเดือนก่อน +3

    May GOD give you an abundant year and grace to serve the house of our Lord jusus christi May all of hear hymns of the angels 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼

  • @semeretsemegn7385
    @semeretsemegn7385 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሁላችሁም ተባረኩ(ዲ/ን ዮሴፍ፣ዲ/ን ከሣቴ ግጥም፣ዜማ፣መሳሪያ ተጫወቾች....

  • @user-bb3cn6tp1n
    @user-bb3cn6tp1n 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ😊

  • @kalkidanbirehane1050
    @kalkidanbirehane1050 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-qs8uf4hd2t
    @user-qs8uf4hd2t 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድማችን ምሳሌያችን😍🙏

  • @addisalemayehu8773
    @addisalemayehu8773 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidanyeshanew4113
    @kalkidanyeshanew4113 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤️🙏🏽

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @edenlij5965
    @edenlij5965 5 หลายเดือนก่อน +4

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ ፍቀድ🥹ግሩም ዝማሬ ❤

    • @AleazarYigrem
      @AleazarYigrem 5 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ከክፍነገር ያድንህ ብሄረ ፅጌ ና የንስሀ መዝሙር ዘምርልን ፀሎትህን ይስማህ

  • @girumhaile5253
    @girumhaile5253 5 หลายเดือนก่อน +2

    Great job, ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @weletetabik1368
    @weletetabik1368 5 หลายเดือนก่อน +1

    አጥት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚ አብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጥበብና ሞገሱን ያድልህ❤❤❤

  • @Huwin-u7j
    @Huwin-u7j 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወዲማችን በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤

  • @Royal-sl9tt
    @Royal-sl9tt 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow bexam das yilal ye orthodox muzmur izi dareja lay derese 👏👏👏👏👏👏

  • @mesertgashaw6403
    @mesertgashaw6403 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደሌ አይሁን እንደቸርነትህ ሰምቼ እማልጠግበዉ መዝሙር ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ

  • @fassikaw1169
    @fassikaw1169 3 หลายเดือนก่อน

    impressive hymn thanks EHUYE DN

  • @Abel_12512
    @Abel_12512 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ElsabeteGirma
    @ElsabeteGirma 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tsega_Ye_Giyorgis
    @Tsega_Ye_Giyorgis 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤

  • @user-uw8kv5mg1l
    @user-uw8kv5mg1l 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    አገልግሎት ከፀጋ ጋር ሲሆን እጅግ ያስደስታል፤ ፍጻሜህን ያሳምርልን ዘንድ ጸሎታችን ነው ወንድማችን 🙏🙏

  • @jotube7169
    @jotube7169 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏

  • @Lawihag
    @Lawihag 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ጸጋውን ያብዛልህ🙏

  • @user-vh7ym9vd4k
    @user-vh7ym9vd4k 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን ዲ/ን በጣም ግሩም ነው ከትላት ጀምሬ ደጋግሜ አዳመጥሁት እሱ በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን፫

  • @MstwalTnat
    @MstwalTnat 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጸግኡ ያብዛልህ ዝማረ መላክት ያሰማልን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️😢

  • @Eman-kq4bx
    @Eman-kq4bx 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ወደደ ❤😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይቀበልልህ የኔ ወንድም በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው በርታ ልን❤❤🎉

  • @MisganaKefelegn-ln1vy
    @MisganaKefelegn-ln1vy 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ❤

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን

  • @uaes-hr1pi
    @uaes-hr1pi 2 หลายเดือนก่อน

    Zmare Melaktn Yasemaln Wedmachn

  • @yordanosslmon1676
    @yordanosslmon1676 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihretabKassaye
    @MihretabKassaye 5 หลายเดือนก่อน +4

    መመረጥ እንዲህ ነው❤

  • @Zewyn1221
    @Zewyn1221 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዮሴፍ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏
    ወንድሜ ዲ/ን ዘላለም የዘመኔ እንቁ ፀጋውን ያብዛልህ❤️

  • @-Etantube
    @-Etantube 5 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ዝማሬ❤🙏🙏🙏

  • @meronhaileyesus1501
    @meronhaileyesus1501 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ❤❤❤ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️❤❤❤❤አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢

  • @user-wd8rx3sx4n
    @user-wd8rx3sx4n 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
    በቤቱ እድሜክ ይለቅ ወንድሜ

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢

  • @tesleyu
    @tesleyu 5 หลายเดือนก่อน +1

    zemari melaket yasemalen wendemi denke mezemuer we sebket nw egzber stegawen yabezalehe

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ታድንኝ ዘንድ ውደድ

  • @asterbrhanu8512
    @asterbrhanu8512 5 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemariDanielOfficial
    @ZemariDanielOfficial 5 หลายเดือนก่อน +3

    🙏🏿😢😢ግሩም

  • @BetelihamKetema-xn9um
    @BetelihamKetema-xn9um 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ

  • @Kalll468
    @Kalll468 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ ፍቀድ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitdebebe9354
    @selamawitdebebe9354 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ጸጋዉን አብዝቶ ይስጥህ፡፡ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ፡፡ ግጥሙን ያዘጋጀዉና በመዝሙሩ የተሳተፉት ሁሉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከዉ፡፡

  • @ElsabeteGirma
    @ElsabeteGirma 5 หลายเดือนก่อน

    ልብን የሚያንፅ ዘመኑን የሚመስል ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዚህ ዝማሬ የተሳተፋችሁትን ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንድሜ እወድሀለው❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amanawettsion
    @amanawettsion 5 หลายเดือนก่อน +6

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ
    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ
    አምላኬ ሆይ ከህይወቴ እንቅፋት ሁሉ አንተ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ
    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን። በርታ ወንድማችን ብዙ እንጠብቃለን እመቤቴ በሞገሳ ትጠብቅህ።

  • @MariaJ-mq23
    @MariaJ-mq23 5 หลายเดือนก่อน +5

    አይደለም በአለም …በቤተክርስቲያናችን ውስጥ እራሱ መልካምን መስማትና ማየት በናፈቅንበት በዚህ ጎስቋላ ዘመናችን ውስጥ …እናንተ የቤተክርስቲያን ልጆቿ ጥንካሬአቹ ድንቅ ነው የእውነት!
    ዲያቆን ዮሴፍ ከሚሆነው ሁሉ አምላክ ይሰውርህ በአገልግሎትህ ሁሉ ያድንህ ዘንድ ይውደድ!!! ( በአውደምህረት አገልግሎትችህ ውስጥም ቅን መሆንህን አይቻለሁ )
    የምር ዝማሬው ውስጤን ነው የነካኝ … ስለዝማሬው አመሰግናለሁ!!!

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲ/ን ዮሴፍ ፀጋውን ያብዛልክ ከዚህም በላይ የምታገለግልበት

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele7976 4 หลายเดือนก่อน

    አምላከ ቅዱስ ዳዊት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከዚህ በበለጠ የምታገለግልበትን እድሜ ይጨምርልህ

  • @haymekok16
    @haymekok16 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ወንድሜ በርታልኝ❤

  • @mikiyaskenea
    @mikiyaskenea 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፍፃሜህንም ያማረ ያድርግህል ብርሃናዊው መልአክ ወንድሜ።

  • @haimanottube
    @haimanottube 5 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ /ውደድ 😢😢😢 አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @user-nk8cd7qs3g
    @user-nk8cd7qs3g 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እንደአብርኃም አሸዋ ብዝት በልልን እመብርኃን አለው ትበልልን

  • @mitaTesfaye-o4m
    @mitaTesfaye-o4m 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ከኑፋቄ ትምርት ይጠብቅክ በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ😊😊😊

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤