ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ማንነት እና ቢዝነስ - ዲጂታል ID - With Yodahe Zemichael - S05 EP45

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ค. 2023
  • ሰላም እንዴት ቆያችሁን : የተወደዳችሁ መሪዎቻችን ዛሬ የ የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ምክትል ዳይሬክተር እንዲሁም ዲጂታል ID National flagship ፕሮጀክት መሪ አቶ ዮዳሄ ዘሚካኤል ጋር ዲጅታል መታወቂያ : እየመጣ ላለው : ዲጂታል ኢኮኖሚ የሚያበረክተውን አስተዋፆ : እንዲሁም እየመጣ ስላለው : ዲጂታል የቢዝነስ Ecosystem ላይ ያተኮረ : አጭር ቆይታ አርገናል! እንደ ሀገር ወዴት እየሄድን ነው : እራሳችንንስ በምን መልኩ ዝግጁ ማድረግ እንችላለን : ከዚህ ቪድዮ የምንማረው ይሆናል ። ተጋበዙልን !
    Socail Links
    t.me/MERI_PODCAST
    / meri_podcast
    / meripodcast
    / @meripodcast
    / meripodcast
    / meriethiopian

ความคิดเห็น • 41

  • @baslielgirma342
    @baslielgirma342 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዩዳሔ በጣም ትልቅ ሰው ብዙ መስራት የሚችል ምርጥ ሰው

  • @elfignmedia
    @elfignmedia ปีที่แล้ว +4

    You guys are getting better at the questions you are asking, putting yourself in the audience's place. Keep up the good work. Better to add outro.

  • @visiteth251
    @visiteth251 ปีที่แล้ว +2

    Excellent presentation!!!

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087 ปีที่แล้ว +1

    Interesting to have like this information keep it up and good to hear the amazing news for my country ❤

  • @AgriTechSolutions360
    @AgriTechSolutions360 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tigabu is a real interviewer!!

  • @biniyamgeremew2163
    @biniyamgeremew2163 ปีที่แล้ว

    Am learning every day , thanks!

  • @yami4330
    @yami4330 ปีที่แล้ว +3

    Your dedication to providing a high-quality content shines through, and it's a testament to your exceptional hosting skills. I was thoroughly captivated by Yodahe's charm and his ability to engage with you guys.
    I eagerly look forward to watching future episodes of your podcast. Much love! ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dawitnegussie3156
    @dawitnegussie3156 7 หลายเดือนก่อน

    Thank You

  • @temesgenayneka
    @temesgenayneka ปีที่แล้ว

    Got inspired. 👍

  • @Encounterjourney
    @Encounterjourney ปีที่แล้ว

    Good job brother's

  • @dagmawityidnekachew-hm4jo
    @dagmawityidnekachew-hm4jo ปีที่แล้ว +1

    This is important to me specially at this time

  • @designet9889
    @designet9889 ปีที่แล้ว +1

    Meriwoch hulem eketatelachuhalew betam sabina tekami podcast nw mtakerbut enamesegnalen
    Endehasab endene yalu college temariwoch or gena business lemegemr yemifelgu ljoch programun slemiyayu yemikerbut engdoch early life lay mn endaderegu ena le temariwoch sleb business suggestion binegrun elalew amesegnalew

  • @chicago9458
    @chicago9458 ปีที่แล้ว

    Several countries have it and is a great way not only for private companies to verify identity but also for government services. In Italy they call it SPID

  • @ENC372
    @ENC372 9 หลายเดือนก่อน

    Very cool

  • @tesfayetolera4284
    @tesfayetolera4284 ปีที่แล้ว +1

    TWO THUMBS UP FOR TIGABU!!!

  • @abebe405
    @abebe405 ปีที่แล้ว

    Let us go!

  • @sisaykassu1474
    @sisaykassu1474 4 หลายเดือนก่อน

    Journalist said ok ok ok
    Man its better keep silent or using other mechanism

  • @user-mx4wj6kc8v
    @user-mx4wj6kc8v 6 หลายเดือนก่อน

    interesting

  • @Habesha_RandomVibes
    @Habesha_RandomVibes ปีที่แล้ว

    Young but wise guy.

  • @mahletgetachew6779
    @mahletgetachew6779 ปีที่แล้ว

    Great show!! Hosts please try not to use the word "Like" as much as possible.

  • @Samwho617
    @Samwho617 ปีที่แล้ว +1

    Kid is Abey Ahmed’s little Brother 👨🏾

  • @dt6725
    @dt6725 8 หลายเดือนก่อน

    Can I edit my info once I got the ID? Like address,...What if I am not Ethiopian citizen but lives in Ethiopia.

  • @AgriTechSolutions360
    @AgriTechSolutions360 11 หลายเดือนก่อน

    Declared address, what does it mean? What if i lia. Do you collect his ethnic background??

  • @YouTubeTopic24
    @YouTubeTopic24 ปีที่แล้ว

    Id number is so long How we do manage that?

  • @kufkuf1122
    @kufkuf1122 ปีที่แล้ว

    Candid guy although I would like to know who's he connected to. He appears to be someone who is connected to someone with some leverage. Very vague about his background too. Willing to bet maybe his parents are someone noteworthy in current/former gov.

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      አጣሪ ኮሚቶ አቋቁም ፠ በነካ እጅህ አንተ እራሰህ ከየት እንደመጣህ ኤርትራዊ ትሆን ይሆናል ያለበለዝያ ሐጥያት አይደለም የመለሰ ወይም የአብይ ልጅ መሆን

    • @kufkuf1122
      @kufkuf1122 ปีที่แล้ว

      @@Hkim185 ምነው triggered ሆንክ ጥያቄ መጠየቅ ነውር ነው? ኤርትራዊ ብሆንስ ምን ችግር አለው? Nepotism ብርቅ ባሎነበት ሃገር ደሞ የሆነ ጉልበተኛ ልጅ ቢሆን ኣይደንቅም:: ለማንኛውም ማስተር ካርድ ነው የሚስራው ስራ ከፈለግሽ ደዊይ! #ስራፈት

  • @abebe405
    @abebe405 ปีที่แล้ว +1

    Kenean amrobihal

  • @Show-mg6jb
    @Show-mg6jb ปีที่แล้ว

    There is an opportunity for an investment or Stock in this project?

  • @AgriTechSolutions360
    @AgriTechSolutions360 11 หลายเดือนก่อน

    So, my id is completely controlled by the government. What if someone delete my number.. Which means i become literally no one in the future.

  • @Unknown85948
    @Unknown85948 ปีที่แล้ว

    MR YODAHE CAN YOU TELL US WHAT YOU GUYS ARE DOING FOR PEOPLE TO TRUST THIS GOVERNMENT TOO ??? !!!
    Who is creating problems constantly and who should be trusted and controlled first? The people? The Government?
    እናንተ መረኖች You don't know what's coming! በርቱ ቀጥሉበት፣ ባገኛችሁት ሃሳብ ተስማሙ፣ አበርቱ!

  • @finoteasfaw8703
    @finoteasfaw8703 ปีที่แล้ว

    So most people with passport already have done biometrics- why not digitalize using immigration data.
    I have never heard of digital id based on witness only in Ethiopia. 😂
    IDme is the most common in US and can be self authenticated on your own smart phone

  • @nicolastesla8791
    @nicolastesla8791 ปีที่แล้ว +2

    God job guys 👍👍esti beketay ye Ride CEO samrawitn please 🙏

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 6 หลายเดือนก่อน +1

    Worada !!! We don't need social control!!!! Stop to diffuse worled ecnomic agenda in Ethiopia or Africa ! Ethiopian wake up and arrest this freemeson zemichel booshti! Wait...

  • @AgriTechSolutions360
    @AgriTechSolutions360 11 หลายเดือนก่อน

    What are you talking about, personal data. In western world, he can sue the government if someone breaches individual privacy!! B/c the government is the citizens! B/c you smashed it with a joke by saying africa is more private than Western. Ot doesn't make assertive .

  • @Hkim185
    @Hkim185 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቪድዬዉን አልጨረሰኩትም ላም አለኝ በሰማይ ሆነብኝ ሁሉ ነገሩ አሁን በበተጨባጭ የደረሱት ሰዎች አንድ ሚሊዬን ይሆናሉ እንደገባኝ ወጣቱ የሚለዉ ነገር በሙሉ አሰር አመት ሊፈጅ ይችላል ብሎናል፠ ባለንበት ድጅታል ዓለም ዉሰጥ አሰር ዓመት ማለት መቶ ዓመት ማለት ቴክኖለጂዉ በሙሉ ይቀየራል በዚህ አሰር ዓመት እንደገና የድረሰ ድረሰ እሩጫ ዉሰጥ ልንገባ ነዉ፠
    አቃለሁኝ እኛ ኢትዬጰያኖች መረጃችንን አሳልፈን ለፈረንጆች መሰጠት አንወድም ነገር ግን ናጄርያኖች ዘለዉ ጠበል ዉሰጥ ገብተዋል መጀመርያ ባንኮችን ዲጅታይዝድ አረጉ ይህም ብዙ ብዙ አሸጥረኞችን ከጨዋታ አወጣቸዉ ይህንን ያረጉት ከጀርመን ኮፓኒዎች ሰለነበረ ትልቅ እምርታ አሳይቶ ነበር፠ እነደሚመሰለኝ ማሰተር ካርድ ፋወንዴሸን መጥቶ የብድር ካርድ ልሰጥ በዛዉም የናሸናል መታወቅያም መንጀፍቃድም የምርጫም ካርድ የጤና ካርድ የጤና ዋሰትና ካርድ የመንግሰትን መታወቅያ የሆነ እናም ሌሎችን አገልግሎት በሙሉ የያዘና የባንክ ካርድም ማሰተር ካርድም ነዉ ግንማሰተር ካርድ መያዙ ተጠቃሚዉ ሲፈቅድ ብቻ ነዉ ብሎ ተዋወሎ ለመቶ ሚሊዬን ሕዝብ መታወቅያ ወጥቶላቸዉ ሲያበቃ ዛሬ ናጄርያ በብር ኖት አትገበያይም መቶ በመቶ ድጅታል ንግዱ ተሳልጧል
    ትንሸ ቅሬታ አበሻ የሚኖረዉ ማሰተር ካርድ ሁሉ ጉዳችንን ያቃል ነዉ፠ እንግዲህ ምርጫዉ የኛ ነዉ አሰር ዓመት መጠበቅ ወይ,ከማሰተር ካርድ ጋራ ተሰማምተን የእኛን ፍራቻ ካዳመጡን ብንሰማቸዉ ጥሩ ይመሰለኛ እንኳን አሰር ዓመት ልንቆይ አሰር ዓመት ዘግይተናል
    ዛሬ ባለንበት ማሰተር,ካርድ ፋወንዴሸን ኢትዬጰያን ይረዳል ሰራ ፈጣሪዎችን ለመርዳት እኛ ያለመታደል ሆኖ የመጣዉን ገንዘብ በሰልጠናና በጎበዬ ወር በላይ ሰብሰባ ሁቴል ተከራይተዉ ገንዘቡን ምጥጥ አርገዉ አንድ የፈጠራ ሰዉ ሰይረዱ ገንዘቡ አለቀ

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      አንድ LIKE አግኝቼ ነበር ተመልሼ ሰመጣ ያችኑንም መልሶ ወሰደበኝ በአጠቃላይ ይህ ብሔራዊ ቁጥርና ካርድ ጥቅሙ የገባን አልመሰለኝም ለምሳሌ ከዛሬ ሰምንያ ዓመት የአባይን ግድብ የገነቡ ለኢትዬጵያ አንድነት ደንበር ላይ የተዋጉ ወታደሮች ወዘተ ልዩ ቁጥር ሰላላኀዉ ቨዛ ቁጥራቸዉ መሸረት የመንግሰት ጡረታ ሳይሸራረፍ ሰለሚደርሳቸዉ ተረሰተዉ አይቀሩም
      ዘረኞች ቤትህን አቃጥለዉ መሬትህነ መወሰድ አይችሉም ለምን መሬትህ ባንተ ሰም በGPS ተመዝግቦል ማንም የአንተን መታወቅያ አሰመሰሎ ሰርቶ ማጭበርበር አይችልም ማንም ገንዘብ ሳይሰጥህ ሰጠሁህ ማለት አይችልም ወዘተ ወዘተ
      እንደተናገርኩት
      እንግዲህ ከአፍሪካ Lesotho, Mozambique, Tanzania, Uganda, Zambia and Zimbabwe የbiometric መታወቅያ ካርድ ሲኖራቸዉ
      Ghana, Gabon, Guinea, Rwanda, Tunisia and Zimbabwe ህብረት ደግሞ አንዱ መታወቅያ ሁላቸዉም ጋ ይሰራል
      ከነዚህ ሁሉ ግን የናጄሪያኖች ካርድ በጣም አጀቦኛል ሲጀምር የግለሰቡ ቁጥር በካርዱ ላይ አይፃፍም ፡በካርድ SIM ተደብቆ ተቀምጦል ያንን ማንበብ ሰልጣን ያለዉ ሰዉ ያንን ካርድያነባል የሚሰጥር ቁጥርህን ሳያቅ የብዙ አፍሪካ የድጅታል,ካርድ አንድ ለናቱ ካርድ ነዉ መታወቅያ ብቻ ነዉ
      የናጄሪያዎቹ ግን 13 ካርዶችን የሚተካ ነዉ እዘረዝረዋለሁኝ
      ካርዱ ሲመጣ አምሰት ካርዶችን ተክቶ ይመጣል
      1. Electronic መታወቅያ
      2. Mastercard ነዉ ለማንኛዉም አገልግሎት የመክፈያ ካርድ ነዉ
      3. Verification ካርዱ ላይ ባለዉ SIM ነዉ የሚያልቀዉ
      4. Security - Electronic Public Key Infrastructure ከመንግሰት ጋራ ወል ለመዋዋል ዶኮሜንት ለመፈረም ማናኛዉንም ዉል ለመፈፀም በኢንተርኔት ያሰችላል
      5. ይህንን ካርድ የሚቀበሉ አፍሪካ ሐገሮች ያለ ፓሰፖርት መጋዝ ያሰችላል
      The remaining eight (8) applets will be
      6. e-Health Application
      7. e-Pension Application
      8. e-Voting Application
      9. e-Taxation Application
      10. e-Drivers’ License Application
      11. e-Transport Application
      12. e-SIM Application
      13. e-Insurance Application
      እንግዲህ ልክ እንደሌሎች አፍሪካኖች አንድ ካርድ እናተማለን ወይሰ አሰራ ሶሰት ካርዶችን ጠቅለል አርጎ የያዘ አንድ ካርድ ይኖረናል
      ለማሰታወሰ ያህል ናጄርያኖች ከተወለድ እሰከሞት አንድ ልዩ ቀጥር ይሰጣቸዋል ይህ ቁጥር ካርዱ ላይ አይፃፍም ማንም አያየዉም ግን ካርዱ ላይ ባለዉ SIM ማች ተደርጎ የዶሴ ቁጥር ብቻ በመጠቀም አገልግሎት ማግኘት ይቻላል

    • @lotuswellness793
      @lotuswellness793 ปีที่แล้ว

      በጣም ቅንንነት ያለው አስተያየት ነው ያለህ። በዚህ ቃለ መጠይቅ መልካም መልካም ነገሮች ብቻ ነው የተወሩት። በተቃራኒው ደግሞ ከባድ ነገር አለው።

    • @mrnobody-zj4xi
      @mrnobody-zj4xi ปีที่แล้ว

      @@Hkim185 wow this is really good idea being 10years behind the world makes us really really backward