በእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል - ማስታወቂያ ቢዝነስ ጥርሳችንን የነቀልንበት ነው - WIth Melaku Bahru - S05 EP 42

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @misrakmihretu4542
    @misrakmihretu4542 ปีที่แล้ว +3

    This is how teachers treat their student in North America. Always praising and encouraging their work. Also advising to work on the struggling part. It is the same for employee too.

  • @samassefa8579
    @samassefa8579 ปีที่แล้ว +1

    Great conversation. He is a very smart leader. I hope he creates a few more companies.

  • @kibromzerabruk6200
    @kibromzerabruk6200 ปีที่แล้ว +1

    Always Happy working with you Gash Melaku@Bery

  • @ydidiyaabera5128
    @ydidiyaabera5128 ปีที่แล้ว +4

    This conversation is on fire! Thanks so much for sharing your experience and core principles so generously. I learned a lot, from setting the standard high to the importance of brands / branding to the ppl management skills. Awesome vision, really! Betam amesegenalehu Melaku! K and T, you guys are awesome too, keep on doing what u are doing!

  • @samuelkenea
    @samuelkenea ปีที่แล้ว +2

    Upload it to Google podcasts as soon as you post it on TH-cam please

  • @mohammedusman633
    @mohammedusman633 ปีที่แล้ว

    i learned a lot this guest every people focus other stuff but creativity is a great thing thank you meri team keep going

  • @sisaykassu1474
    @sisaykassu1474 6 หลายเดือนก่อน

    Merii! You all achieved it.

  • @-girum5242
    @-girum5242 ปีที่แล้ว +1

    Meri Podcast, you are doing what a great work!.
    you are choosing a good and important niche.
    And if u can its good to include some vedios as an example from best works of the Guest.

  • @Werqspace
    @Werqspace ปีที่แล้ว

    I just loved this.❤ thankyou guys!

  • @yeabsira-d7e
    @yeabsira-d7e ปีที่แล้ว

    I know this guy, he is persistent in maintaining relationships with his clients & passionate about his work

  • @SitotaFekadu
    @SitotaFekadu ปีที่แล้ว

    ስለሰጣችሁኝ ተስፋ ስላነቃቃችሁኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ። ድጋሜ ብትጋብዙልኝ በእኔ በኩል ደስ ይለኛል

  • @tungatessema1370
    @tungatessema1370 ปีที่แล้ว

    After this episode I am so inspired to be creative!!! We need some kind of brainstorming and creativity community. Great episode! Thank you! 💖💖

  • @samrawitadamu3465
    @samrawitadamu3465 ปีที่แล้ว

    mele my friend ur so brave, i personally proud of u, my harar lij

  • @eyobtadesse9965
    @eyobtadesse9965 ปีที่แล้ว +1

    This was very inspiring and helpful episode. Thank you

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  ปีที่แล้ว

      Thank you, Glad you enjoyed it

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia ปีที่แล้ว +1

    We worked around 5 projects together. Nice to see you brother

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว +1

      አቦጊዳ መናገር ከቻልክ አምሰቶቹን ፕሮጀክቶች ብትነግረን። እኔ በጣም በማሰታወቅያ የማምን ነኝ። ሰለዚህ ይህን ልጅ ሰራዉን ሰፈልግ ያገኘሁት የዳሸን ቢራ ማሰታወቅያ ነዉ፠ ይህ የሚያሳየዉ ጥሩ አሰተዳዳሪዎች የቢራ እንዱሰትሪዉን እንደሚመሩት ነዉ፠ ምንም እንኳን ቢራ አገር አጥፊ ቢሆንም እኔም ቢራ ባልጠጣም የማየዉ እንዴት ይህንን ቢራ እንዴት መሸጥ ቻሉ በፊት ገብሱን ከዉጭ ነበር የሚያመጡት አሁን ደግሞ ሀገር ዉሰጥ ይመረታል መሰለኝ። ማለት የፈለግሁት እነዚህን አሰተዳደሮች ሾላ ወተትን( የአለሙዲን) ሲሚንቶ ፋብሪካን፤ የሱካር ፋብሪካን እንዲያሰተዳደሩ እፈልጋለሁ እንዲሁም የብርቱካን ጭማቂ ማሰታወቅያ መሰማት እፈልጋለሁ

    • @yy-ms8po
      @yy-ms8po ปีที่แล้ว

      @@ዋሰ youtube.com/@berryethiopia1509

  • @antenehgeleta1908
    @antenehgeleta1908 ปีที่แล้ว

    How come this channel is not getting more subscribers 🤔 .....this is the best podcast for those who want to be entrepreneurs.

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea ปีที่แล้ว

    ምርጥ ቆይታ! 👌

  • @TheHabeshawi
    @TheHabeshawi ปีที่แล้ว

    Fantastic podcast please keep it up !

  • @lifewithyodit
    @lifewithyodit ปีที่แล้ว +2

    Very proud of you Melaku, it’s really great video Meri podcast.
    Feedback: I wish the video is in two parts or bringing the last 30min to the beginning would have been a great idea.

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  ปีที่แล้ว

      Thank you, Glad you enjoyed it
      We will improve on our upcoming episodes

    • @hadhabiyya7222
      @hadhabiyya7222 ปีที่แล้ว

      @@Meripodcastplease I need your help I want to talk to you.

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087 ปีที่แล้ว

    Great conversation as always keep up ❤

  • @kalebaschenaki4462
    @kalebaschenaki4462 ปีที่แล้ว

    Very bright beginning of the new season. I wonder what the coming season brings us.👏🙏

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  ปีที่แล้ว

      More Awesome episodes on the way, STAY TUNED

  • @gezahegnworku4510
    @gezahegnworku4510 ปีที่แล้ว

    Advertisement isn’t just to create a market but it also helps to stay in the business in a dynamic business environment

  • @bad87875
    @bad87875 ปีที่แล้ว +1

    Great podcast and great CEO of Berry

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  ปีที่แล้ว

      Thank you, Glad you enjoyed it

  • @tirtamedia1
    @tirtamedia1 ปีที่แล้ว

    Wow❤ it’s a great show

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  ปีที่แล้ว

      Thank you, Glad you enjoyed it

  • @yalem1111
    @yalem1111 ปีที่แล้ว +1

    Big show
    Thanks❤❤

  • @4babyo
    @4babyo ปีที่แล้ว

    I like this guy
    Enem yeharar lej neng wdjewalew 🎉🎉🎉

  • @Leza-f7h
    @Leza-f7h ปีที่แล้ว

    Mn aynet segbgeb nw betam segbgeb ymeslal mastawekia lisera yemeta nw mimeslew he's not genuine serawochun say I was excited lesemaw betam legebzeb yekome sew nw value yelelew ...

  • @natikasahun9846
    @natikasahun9846 ปีที่แล้ว +1

    Eshi express answer question pls i want to be delivery guy

  • @HolyHash
    @HolyHash ปีที่แล้ว +1

    Good episode as always. Shout out Meri hosts. Though I personally felt እነ ሳምሶን ማሞ በህይወት እያሉ "ጥርሴን ነቅያለሁ በዚህ ሙያ" ማለት ትንሽ ይከብዳል።

  • @NahomT2000
    @NahomT2000 ปีที่แล้ว

    Great show but y’all need to be organized and be more specific with each of your questions!

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  ปีที่แล้ว

      Thank you for a valuable feedback

  • @temeselgetachew2278
    @temeselgetachew2278 ปีที่แล้ว +2

    Esayas advertin gabzut pls

  • @biniamseifuvaluefactory7888
    @biniamseifuvaluefactory7888 ปีที่แล้ว

    አስደናቂ!

  • @mikot4439
    @mikot4439 ปีที่แล้ว

    the format of the program is pretty confusing , in the beginning there should have been an introduction to the guest . The intro is kind of long too tbh

  • @danielgezahegn7972
    @danielgezahegn7972 ปีที่แล้ว +1

    መሪዎች 🔥

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  ปีที่แล้ว

      Thank you daniel , Glad you enjoyed it

  • @Handmade1992_
    @Handmade1992_ ปีที่แล้ว

  • @adoniasworku4843
    @adoniasworku4843 ปีที่แล้ว

    ⁹😊😊

  • @eyobkibreab
    @eyobkibreab ปีที่แล้ว

    lemta enem tykulgn eski?

  • @abeltube6479
    @abeltube6479 ปีที่แล้ว

    ye-kulube-kebe-new-beregetenyenet

  • @Leza-f7h
    @Leza-f7h ปีที่แล้ว

    Sigemer advertising toxic business nw passionate negn ylal ende bayl yshalw nbr

  • @Leza-f7h
    @Leza-f7h ปีที่แล้ว

    Endalkuk😂😂😂

  • @teddy1345
    @teddy1345 ปีที่แล้ว +3

    ጋሸ ዉበሸት ወረቃለማው; ሳምሶን ማሞ ፣ሰራዊት...እንዳይሰሙህ😂😂

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว +2

      ለምን? ችግሩ የዚህን ልጅ ሰራ በደንብ አላሰተዋወቁም በጨረፍታ እንዳሳዩን አገር ተሻጋሪ ማሰታወቅያ የሰራ መሰሎኛል የማሰታወቅያ ቁንጮ ላይ የደረሰ ይመሰላል በጨረፍታ ባሳዩት፠
      እያንዳንዱን የሰራዉን ማሰታወቅያ እያሳዩ እንዳብራራ ቢጠይቁት ይሻል ነበር ቴዲን አፍሮን ለማያቁት ሰዉ interviw ብታረገዉ ሙዚቃዉን ሳታሰማ ይህ ቅልሰልሰ እንዴት ብሎ ይዘፍናል ብለህ ትል ነበር

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว +1

      Like ለሰጠኸኝ ምሰጋና ፤ መላኩ በርሁ የሰራዉን ሰራ ለማየት ፈልጌ የዳሸን ቢራ ማሰታወቅያ አገኘዉ ፠ እሱ የመሰቀል አበባ ነዉ ያለዉ እኔ ግን እሰራሄል ዉሰጥ ለአበሾች የተሰራዉ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ በጣም አጅቦኛል አንደኛ ዋናዉ አክተር ቁልጭ ብሎ ይታወቃል መልክቱ በትክክል ደርሶል ደግሞ ይህን ማሰቡ ፈጣራዉ ። በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ እኔ ሰም እንዳላሳሰት በዓለም ቁጥር አንድ የሚባሉትን የእግር ኳሰ ንጉሶች እሰክሰታ ማሰጨፈሩ ነዉ ይህ ደግሞ አሳቡን ማመንጨቱ ብቻ ሳይሆን ዳሸን በራን ማሳመኑ ብቻ ተራራዉን እንደወጣ እቆጥረዋለሁኝ፠ እኔ ቪድዬዉን መሉ በሙሉ አላየሁትም፠ በመናብ ሰም እየደበቀ ከማወራት ዳሸን ቢራ ራሱ ነበር ፕሮግራሙን እሰፕንሰር ማረግ የነበረበት እያንዳንዱ ማሰታወቅያዎችን እንደሰራ ቢናገር ነበር በጣም ጥሩ ነበር በክፍል ሁለት ትክሱናላቹህ ብዬ ተሰፋ አረጋለሁኝ
      ማሰታዉቅያ በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ ። ቁጥር ቢኖር ማሰታወቅያቸዉ ከታየ በኃላ የሸያጭ ጭማሪ ማምጣቱን ወዘተ ቢታይ ትልቅ አከፋፋይ ጋ ሄዶ ቁጥሮቹን ማግኘት ይቻላል ሰንት ግዜ ማሰታወቅያዉ ተታየ ወዘተ ቁጥር,አሰፈላጊ ነዉ
      እኔ ቢራ አልጠጣም ግን የፈጣራ ችሎታችንን ነዉ የሚያሳየዉ ። ማሰታወቅያ ሃይለኛ የሕብረተሰብን ሐሳብ የሚቀይር ጉልበት መጀመርያ የወሊድ ቁጥጥር ኪኒን ሲመጣ ታላቅ ተቃሞ አሰነሰቶ ነበር አሜሪካ ሀገር ዉሰጥ እኛም ጋ ሰሙ የወሊድ ቁጥጥር ነበር፠ ታድያ አሜሪካኖች በፍፁም ሊዋጥላቸዉ ሰላልቻለ አንድ መሰታወቅያ ሰሪ ይመሰለኛል ሰሙን የቤተሰብ ፕላን ብሎ ሰሙን ቀየረዉ ይህ ብቻ ለዉጥ አሜሪካኖች ህፃናት በእቅድ በኘላን ፈልገዉ እንደሚወልድ መልክት ያሰተላልፋል ፠ የወሊድ ቁጥጥር ሲባል እንዳትወልድ የምቆጣጠሩህ ይመሰላል፠ አሁን ላይ ሆነን ሰናሰበዉ ላይገባን,ይችላል መቶ ዓመት በፊት ሌላ ነገር ነዉ
      ይሄንን የቃላት ጫዋታ ላሳያቹህ GERD ማንኛዉንም ግብፃዊ ሄደሀ ኢትዬጰያ ትልቅ ግድብ ልሰራ ነዉ አባይ ላይ ብትላቸዉ የሚገባቸዉ ኢትዬጰያ ዉሃዉን ትገድባለች ነዉ የፈለግከዉን ብትለዉ ልታሳምነዉ አትችልም፠ በዚህ ላይ ተያቂዎቹ ነጮች ሰለሚሆኑ ነገር ማጋጋል ነዉ የሚፈልጉት ግብፆች ግድቡን ተቃወሙ ብለዉ ይፅፋሉ ይሄዉ ግብፆች ግድቡን ካላፈረሰን ብለዉ አሼሼ ገዳሜ ይላሉ ታድያ አንድ ቆንጆ ማሰታወቅያ ተሰርቶ የግብፆችን አመለካከት መቀየር እንችላለን
      እንዴት? ግግም ብለን ኢትዬጰያ ግድብ የላትም GERD ግደብ አይደለም ብሎ በአረብኛ አብይ ይናገራል፠
      እንግዲህ ሚሰጥሩ !!! GERD ግድብ አይደለም ብሎ ተናገረ ብለዉ ግብፆች ያናፋሱታል የዛን ግዜ አሸነፍን ማለት ነወ ፠ ሕዝቡ ታድያ ግድብ ካልሆነ ምንድነዉ ለሚለዉ መልሰ ሕዝቡ በሙሊ ይጠብቃል መልሱን አንድ like ካገኘሁ እቀጥላለሁ