የዳጊ እና የኤርሚያስ መግለጫ | dagi tilahun | abel abuna | faithline | faith in Jesus

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰውን ወደ እውነተኛ ንሰሀ ማምጣት የሰውም የመከራም ብዛት ሳይሆን የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ነው :: ተረጋጉ ሰው ብቻ መሆናችሁን አትርሱ 💒💒💒የእግዚአብሔርን ለእሱ ተው✅

  • @yoniukubu1229
    @yoniukubu1229 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወ/ሮ ዳጊ ልበል ፣ ምክንያት ሴቶች እንኳ ከወሬ ወደ አገር መሪነት ተሸጋግረው አገር በሚመሩበት እንዲህ ያለ ቅጥ ያጣ አሉ ባልታ ከአንተ መስማት በጣም ያሳዝናል ።
    እኔ ምለው ምነው እንያ የተከበሩ እህት ወንድሞችህ ሃይ ቢሉህ ።
    እኔ ክርስትና እስኪያስጠላኝ ድረስ ነው እየሆንኩ ያለሁት ፣ የጠቀመኝ ግን ክርስቶስን ከሰው አፍ ሳይሆን ከቅዱሱ መጸሐፍ አንብቤ ስለተረዳሁ ያ ጠቅሞኛል ።
    በል አንተንም እግዚአብሄር ምህረቱን ያብዛልህ ።

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 2 หลายเดือนก่อน

      DAGI EWNETEGANA AGELAGAY NW

    • @saronteame773
      @saronteame773 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፈቶ ያጋባ ነው እውነተኛ ኣገልጋይ ጥሩ ምስክርነት የሌለው

    • @natsgnoha7003
      @natsgnoha7003 2 หลายเดือนก่อน

      Tikekel set neh Dagi

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 หลายเดือนก่อน +10

    ለፍላፊ ሞገስህ የተገፈፈ ማንም አያዳምጥህም አንተ ጨካኝ ነህ :: አሳፋሪዎች

  • @zerihungudeta4626
    @zerihungudeta4626 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዳጊ የጣልካቸውን ልጆች ሰብስብ መጀመሪያ!

  • @WarguHalchaye-pf1dq
    @WarguHalchaye-pf1dq 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኤሪሚዬ ዳጊዬ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላቹ ታላላቆችን ማክበር ማዳመጥ ግዴታችን ነው እኛ ድሮ ልጆች ሆነን ኳየር ጥፍር ቀለም ተቀብተን ት/ት ቤት ከታየን እንኳን ኳየር መሪያችን አያዘምረንም ይቀጣናል እና ሌላው ቀርቶ ት/ት ቤት እንጠነቀቃለን በጾም ጸሎት ንስሃ ገብተን ነበረ ኳየር የምንቆመው ያውም ለጥፍር ቀለም ይገርመኛል አሁን ይሄን ሁሉ ስሰማ ከሚገርማቹ በጣም ቅርብ ጊዜ ታሪክ ነው የምነግርክ

  • @hannabirhanu8657
    @hannabirhanu8657 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኛ በንተ በጣም አፍረናል ጌታ ይርዳህ

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ደግሞ ዳጊን በጣም ነው ያደነቅኩት የምር 😀 ፎቶ የተለጠፈ ጊዜ እያቀሳሰረ መስሎኝ ነበር አሁን ግን የቤተ/ክ ተቆርቋሪ መሆኑን ነው ያየሁት። እስከመጨረሻ ታገለ አጋለጠ ።

  • @Liberty-cx4lz
    @Liberty-cx4lz 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኤርሚያስና ዳጊ ተያይዘው ወዴት እየወረዱ ነው ?

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይዘሮ ቀለሜ

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳጊ በጣም እየታዘብናችሁ ነው ደስ አይልም ስለ ልጆቼ ካነሳህ አልፋታህም ብለህ ጀምረህ ከሆነ አቤልን ንሰሐ የምታስገባው በቀል ስለሆነ ያሳፍራል ይህንን ነው ለሁላችሁም የምለው ክርስትና ይሄ አይደለም የጌታን ስም አታሰድቡ የነዳጊም ቡድን ሆነ ሌሎቹ ንሰሐ ግቡ

  • @fikirtekorie2135
    @fikirtekorie2135 2 หลายเดือนก่อน +1

    Weyzero dagmawite

  • @haymanotbaye5955
    @haymanotbaye5955 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዳጊ ይብቃህ አንተም ንስሀ ግባ ድምጽህ ሁሉ እየተቀየረ ነው መንደር ውስጥ እንዳሉ ሴቶች አይነት ለቃሉ ይቅርታ

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚያስ አሁንምኮ ስርህ እስኪበጠስ የምትጮህ ለሀስተኞች ጥብቅና ነው እነ አቡና ደሞ ያጋልጣለሉ በዚ ምክንያት እስክሞት እያሳደድካቸው ነው ። ምን አገባህ? ለገንዘብ????????

  • @awatw.micheal9289
    @awatw.micheal9289 2 หลายเดือนก่อน +3

    ባልቴት መባል ሲያንስህ ነው !! መቀነት ገርግደህ መውረግረግ ነው የቀረህ ! የምትናገርበትን መንፈስ ልብህ ያውቀዋል በማር የተለወስክ መርዝ ነህ አስመሳይ !!

  • @jesuschrist6237
    @jesuschrist6237 2 หลายเดือนก่อน +1

    We love you Dagi❤❤❤god bless you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 2 หลายเดือนก่อน +3

    እትየ ዳግማዊት

  • @BizunehMarekos
    @BizunehMarekos 2 หลายเดือนก่อน

    ንጹሕ አንተነህ ጀግናው ለአቤል ቪዲዮ እንጠብቃለን

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሌቦች 666 የፈለገውን ብታቀረሹ በነ አቤላ ላይ ምንም ምንም 0+0

    • @aberashgebiso1895
      @aberashgebiso1895 2 หลายเดือนก่อน

      Lijochun besebeseb aychalm mejeneriya??

  • @dawitftwi391
    @dawitftwi391 2 หลายเดือนก่อน

    Ehte Dagi teregagi

  • @amanitye3608
    @amanitye3608 2 หลายเดือนก่อน +6

    Ay dagi mogosih tefa😢

  • @elainemekonnen3601
    @elainemekonnen3601 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያስብህ ዳጊ ጥላህ ተገፎዋል ሞገስ ካንተ ርቆዋል ተሳዝናለህ እስቲ አሁን ለ እግዚአብሔር ጠበቃ መሆንህ ነው ስለ ፍጥረቱ የሚገደው ጌታ በማንም ላይ አይዘጋውም የምረት ደጁን

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 2 หลายเดือนก่อน

    YES, ENE AMAN ABEL JERMI SETANOCH NACHEW, KE TELKU NACHEW

  • @AdanechG-g5x
    @AdanechG-g5x 2 หลายเดือนก่อน

    በጌታ ዝማሬ አለቀ አያምር ብህም

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ በእግዚአብሄር ቦታ ነህ ንስሀ ካላስገባሁት እኔ አይደለሁም የምትለው? አቤቱ መልሰን እኛም እንመለሳለን,,, ነው የሚለው። ያ ማለት ሰውን በንሰሀ መመለስ የሚቻለው ጌታ ብቻ ነው። ካልተበቀልኩት እኔ አይደለሁም ማለትህ ከሆነ ሌላ ጉዳይ ነው። የገረመኝ ግን አሁን በድካም ከተከሰሱት ወንድሞች የከፋ ወይም ያልተናነሰ የድካም ታሪክ ያለው ሰው ለሌላው በተመሳሳይ ድካም ውስጥ ለተገኘ ሰው እንዲራራ መጽሀፉ አያዝም ወይ? ከምንም በላይ ግን ይህን የምታደርጉበትን ሞቲቭ መጠየቄን አልተውም ። ለማሂ ወይም ለሌሎች እህቶች ወይም ለቤተክርስቲያን በማሰብ ነው ወይስ በሰበቡ ትምህርታችሁን ወይም ልምምዳችሁን ስለሚቃወሙ ለመበቀል? በልጅ አመካኝቶ ይበላል አንጉቶ እንዲሉ።

  • @msganayonatan7348
    @msganayonatan7348 2 หลายเดือนก่อน

    🤪🧒👩‍🦱😭😭😭😭👂

  • @fikirselam3394
    @fikirselam3394 2 หลายเดือนก่อน

    Do you have anything to share about God words? If not, please leave the person alone .

  • @fffff72-l2e
    @fffff72-l2e หลายเดือนก่อน

    Wey dagmawi geta eyesus yedresleh

  • @natsgnoha7003
    @natsgnoha7003 2 หลายเดือนก่อน

    Offf mogeseh tefto derkehal ermias

  • @natsgnoha7003
    @natsgnoha7003 2 หลายเดือนก่อน

    Demtsehem menfesehem yesetan new dero akebreh neber armene almeselkegnem

  • @natsgnoha7003
    @natsgnoha7003 2 หลายเดือนก่อน

    Bekerbu Meat yawerdebachuhuwal tayaleh setan eyetechawetebeh new azmari

  • @Dibora-s
    @Dibora-s 2 หลายเดือนก่อน

    ,አንተን ንስሀ ማነው የሚያስገባ ነው ወይስ የንሰሀ ጊዜ አበቃ

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday 2 หลายเดือนก่อน

      አማን ንስሀ ቢገባ ምንድነው ችግሩ? ሀጢያትን አደረኩ አለ አይደል ? አታድኑትም ታጠፋታላቹ እንጂ

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 2 หลายเดือนก่อน

    hmmmm

  • @ezra22764
    @ezra22764 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ምን አይነቱ ሴት ወይዘሮ ነው። ይሄ እውነት 90ዎቹ ምናውቀው ዳጊ ነው? የተጠራህበትን ትተህ ወደ አሉባልታ ማባዣ ማሽን መቀየርህ እጅግ ያሳዝናል።ሰው እንደዚ ይወርዳል ?

  • @azebendhissa2021
    @azebendhissa2021 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚሰራሽን አሳጣሽ ? ምን አይነት አሉባልተኛ ነህ እባክህ አንተ ወንድም መሐመድ

  • @biruktefera4460
    @biruktefera4460 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ወረኛ ነህ እባክህ

  • @meseretmamo6448
    @meseretmamo6448 2 หลายเดือนก่อน

    Ye tekayi yemetetenga liji

  • @raheltadess5294
    @raheltadess5294 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ሰይጣን የሰይጣን አገልጋይ አንተም አልተሳካልኝም ትላለህ ታልፈህ ተሰጠሀል እንዳልጨረሰ ታያለህ እራስህን ከ ጳዉሎስ ጋር እራስህን ታስተያያለህ

  • @WarguHalchaye-pf1dq
    @WarguHalchaye-pf1dq 2 หลายเดือนก่อน +1

    በደንብ ገስጹ በደንብ ተመለሱ በሉ በደንብ ዳጊዬ አንተ የዘመርካቸውን መዝሙሮች እያዳመጥን ስንት ምድረበዳን አለፍን አሁን ሳዳምጣቸው እራሱ እንባዬ ይቀድመኛል በርቱ ጸጋው ይብዛላቹ ውዴቼ ወንድሞቼ ተመለሱ የሚል ተገኝቶ ነው እኔ የኳዬሬን መሪ ዛሬም ሳገኘው ዝቅ ብዬ ነው እጅ የምነሳው ህይወት ነው ያሳየኝ

    • @wassihunjember9466
      @wassihunjember9466 2 หลายเดือนก่อน

      ዉይይ፡ ስታሳዝኚ፡ እሱ፡ሳያለቅስ፡አንቺ፡በመዝሙሩ፡አለቀሽ፡ እንዴት፡አይነት፡የፍቅር፡ልብ፡አለሽ፡ አቤት፡ ጌታን፡ስትወጅዉ

  • @hiwotkirstos
    @hiwotkirstos 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን አቡና ለራሱ በድህነት የሚኖር አማን በድህነት የሚኖር እነዚህ ክርስትና የተምታታባቸው ሰዎች ማንም ከእነርሱ የሚማር የለም እነሱንም አይቶ የሚሸማቀቅ አማኝ የለም እመኑኝ የኑሮ ችግራቸውን በዚህ መንገድ የሚያመልጡት መስሏቸው ነው እረረረረረረረረ

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሌባው የሀስተኞች ካዳሚ ገረድ እንዳተ የሌቦች ገረድ ካዳሚ ክመሆን ሞት ይሻላል ።
      እነ አቤላ መጋቢያቸው የሚያኖራቸው እግዚአብሔር ነው ። ሂድ ቀላውጥ

  • @yohannesgebreegziabher4706
    @yohannesgebreegziabher4706 2 หลายเดือนก่อน

    ሴታሴት

  • @viva8589
    @viva8589 2 หลายเดือนก่อน

    አጋንታም

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 2 หลายเดือนก่อน

    YES, ENE AMAN ABEL JERMI SETANOCH NACHEW, KE TELKU NACHEW

  • @raheltadess5294
    @raheltadess5294 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ሰይጣን የሰይጣን አገልጋይ አንተም አልተሳካልኝም ትላለህ ታልፈህ ተሰጠሀል እንዳልጨረሰ ታያለህ እራስህን ከ ጳዉሎስ ጋር እራስህን ታስተያያለህ

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 2 หลายเดือนก่อน

    YES, ENE AMAN ABEL JERMI SETANOCH NACHEW, KE TELKU NACHEW

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 2 หลายเดือนก่อน

    YES, ENE AMAN ABEL JERMI SETANOCH NACHEW, KE TELKU NACHEW

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 2 หลายเดือนก่อน

    YES, ENE AMAN ABEL JERMI SETANOCH NACHEW, KE TELKU NACHEW

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 2 หลายเดือนก่อน

    YES, ENE AMAN ABEL JERMI SETANOCH NACHEW, KE TELKU NACHEW

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 2 หลายเดือนก่อน

    YES, ENE AMAN ABEL JERMI SETANOCH NACHEW, KE TELKU NACHEW