ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወጣቶች ራሳችንን አናታልል ንስሀ የሚገባው ተደብቆ ሳይሆን በግልፅ ከንስሀ አባት ጋር ፊት ለፊት መነጋገር ነው።የሚከለከለውንም የሚፈቀደውንም እነሱ ያውቁታል!!!!ለመዳራቱም፣ለመሳሳሙም፣ለመተሻሸቱም መልሱን ከእነሱ ጋር ታገኙታላችሁ!!!
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እባክሆትን ስልክሆትን በውስጥ መሥመረ ይላኩልይ በሀጢያት ወዱቂያለሁና ወደንሥሀ እንዱመለሥ እረዱይ በማሪያም
እሴቶች ኮሜት እያየሁ ነው ዲያቆን ሚስት ምትሆን ድንግላና ያላት ክበሯን የጠበቀች ብቻ ናት ። ሰውን አናሰናክል ድንግልና የለኝም አፈቅረዋለሁ ተው ነውር ነው ብሎክ አድርጉ ዲ/ናትን አታሰናክሉ የአባ ገብረ ኪዳን ስብከት አዳምጡ ተጠቀቁ ተክሊል ቀልድ አይደለም እግዚኦ እናስተውል
አባታችን እደምን ከረማችሁ አሁንም በድጋሜ ልጠይቅወት መጣሁ እና ጥያቄየም ይሕ ነበር እኔ በቁርባን ማግባት በጣም ፍላጎት አለኝ ግን ፈጣሪየን በብዙ ነገር አስቀይሜዋለሁ መጀመሪያ አግብቸ ነበር በሕፃንነቴ ቤተሠብ ድረውኝ ነቀር ግን አልፈልግም በማለት ፈታሁት ከዛ ቡሀላ ግን ከሁለት ሠወችጋ ዝሙት ፈፅሜ አለሁ እና ይኸም በንስሀ ይታጠባን ለቁርባን ይፈቀዳን
መሳሳም፣መተሻሸት፣መነካካት ድንግልናን ያስጥላል እንዴ?
@@TemesgenAwoke-c8h ድንግልና አያሳጣምመተሻሸት መሳሳም ትልቁ ሐጢያት ነው እና ደግሞ ከዚህ ከደረሱ ምን ቀራቸው ከተሳሳቱ ክብራቸውን አጡ በስርአቱ ተጫጭቶ በስርአቱ ትዳርን መያዝ ግድ ነው መጀመሪያ መጠቀቅ ብለዋል አባ ገብረኪዳን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ግን ከይቅርታ ጋር ስልኩ ኦን ከየት ነው ማግኝት እምንችለው🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
አባ እናመሰግናለን ቃለህይወትን ያሰማልን
ከመጀመርያው ፍቅረኛዬ ጋር ተሳስመናል እና ተሻሽተና አሁን ግን አንድ ላይ አይደለንም እሱ ነው የካደኝ እና አባቴ አሁን ላይ አብሮኝ ያለው ዲያቁን ነው አባ ምን ማረግ አለብ እኔ ድንግል ነኝ ግን ተሳስሜአለው ና ተሻሽቻለው በተክሊል ማግባት አልችልም እባኮትን ይምከሩኝ ፍቃዶት ከሆነ በአካል ወይም በስልክ ባወራዎት ደስ ይለኝል
Neseha abatesha ga tenazezi
Sagalee jireenyaa isin haa dhageesisu baayee hunda keenya kan barsiisudha
Igzabher yisxilin qale hiywet yasemalin Mengiste Semayatin yawarsillin Aameen abbatee 🙏🙏🙏
ኣባታችን እና የተሰሳመ ወንድ ድቁና መቀበል ይችላል መኖር የሚፈልገው በድቁና ነው እናም በተክሊል ማግባት ይፈልጋል ከዛም ግን ተሳስማል
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ድንግል አይደለሁም ዲያቁን ፈለኩኝ ወይ ድፍረት የልጁ አገልግሎትሰ
ቃለ ህይወት የሰማልን እባክዎ መምህር በውስጥ መስመር ማናገር እፈልጋለሁ ስልክ ያስቀምጡልኝ
AMN AMN AMN
እኔም ላገኛችሁ ፈልጋለሁ አባቶቼ
አባ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እኔ ለዚ ነገር በጣም መስ ስፈልግ ነበር ጓደኛዬ ዲያቆን ነው ነገር ግን እኔም በልጅነቴ የደረሰኝ ነገር አለ እሱም ነግረው ነበር ችግር የለም አለኝ እኔ ግን ችግር እንደ አለ አውቃለው እና አባ ስልካቸውን በአገኘው ደስ ይለኛል እኔ ለአሁን ደስ ላይ ነው አልሁት
በስማም
እህቶች ተክሊል የሚፈቀደው ለደናግላን ብቻነው ማለት ሴት ልጅም ወንድየማታውቅ ወንድም ልጅ ሴት የማያውቅነው በስራተተክሊል መፈፀም የሚችሉት በማውቅ ባለማወቅም ወይም ተደፍረው ድንግልናቸውን ያጡ አህቶች ወይም ወንድሞች ንስሀ ገብተው በቁርባን ነው መጋባት የሚችሉት
@@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ ትክክል
@@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦስለዚክ በስርዓተ ተክሊል ለማግባት የሚያስችላት ወንድ የማታውቅ/ድንግል መሆኗ ነው ማለት ነው???አይደል???
@@mhirettesfaye8267ስርአተ ተክሊል ሚፈጸመው ድንግል ለሆኑ ብቻ ነው እሷ ከወንድ ያልደረሰች እሱም ከሴት ያልደረሰ ።
ከተያየን ሁለት አመት ሆነን አብረን ተመርቀን ከአንድ ዩንቨርሲቲ በተለያየ ቦታ ሰራ ሁለታችንም እየሠራን ነው እንዴት ሆነን ነገሩን እንቀጥል ስራ ቤዚ አደረገን
አባቴ እድሜና ጤና ይስጠወት❤😘😘😘
Aba er selkoten yesxun 🙏🙏🙏
አባቴ እባኮትን በውስጥ መስመር ባገኞት ደስ ይለኛል አባቴ
ዐርብ ዐገር ደርሳ የተመለሰች ዕሴት ዳቆን( በተክሊል) ማግባት ትችላለች ከወንድጋር ዕኳን ዐውግታ የማታቅ
ቃለ ህይዎት ያሰማልን 🎉🎉🎉 ጥያቄ አለኝ ለማውራት ከባድ ሆኖብኝ ዝምምም ብየ እየኖርኩ ዛሬ ግን የእርሶዎትን ትምህርት አዳመጥኩ ስለዚክ እንዲት እርሶዎን ማናገር እንደምችል ያስርዱኝ ከይቅርታ ጋር ❤❤❤
አባ እባክዎ ብዙ ጥያቄ አለኝ ስልክዎትን ይላኩልኝ በማርያም በእግዚአብሔር ስልኮተን ላኩልኝ
በውስጥ መስመር ሁሉ ነገር መሄድ ያለበት አይመስለኝም ።
ዲያቆን ማግባት አትችልም
አባታችን እባክዎትን ስልክ ቁጥሮት በውስጥ መስመር ላኩልን
እኔ ልስጥሽ video አለ አባ ተናግረዋል
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ1
ስጭኝ
Zemawi tewuld ataberetatu!!
❤❤
tena yistilign memhirrr bemejemeryaaa...yikirta tiyakew eko already yetederege new ena shtetttt mehonun eko enesu yakalu ahun endate ke zihhh hunata mewtattt endalebachew bcha biyatekuru melkam new bay negn.
qale hiwot yasemot aba Enem diaqon negn gin Rukabe siga pesimyalewu min yihun?
Silkotin lakulin manager peligalehu
Yenem xyaqe mimels xefa
ታድያ ስልኮት የት ኣለ ኣባ
ሲጀመር አባ ድንግል ያልሆነች ሴት ዲያቆን ማግባት እንዴት ትችላለች?
Eshi
Abatachn endet newot ene egziabher yimesgen gin and xiyaqe alegn esum dingl saykon diquna yewesede sew magbat yemichlew endet nw beteklil weys..... yihinin yimelsulgn abatachgn
እሱ ድንግል ሳይኾን ድቁና አይሰጥም ጋብቻውም በቁርባን ነው
አባታችን የኔም ተመሳሳይነወ ዳቆኑጋከመቀራረባችንበፊት ተሳስቻለሁ አሁንአራት አመታችን በጣምነው የምወደው ግን ምንማድረግአለብኝ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉❤
አባታችን:ቃለ ህይወት ያሠማልን::አንድ ጥያቄ ልጠይቀወት?እኔ ልጅ አለኝና በጓደኝነት ነዉ የወለድኳት ግን አሁን የአሁኑ ጓደኛየ ዲያቆንና መምህር ነዉ::ስረአቱን መፈፀም እችላለዉ ወይስ አልችልም ቀጣዬ ደግሞ ከራሴጋ የመፈፀም ድርጊት ነበረ ከተዉኩት ቆይቻለዉ እባከዎት አባ ወደእግዚአብሔር መዞር እፈልጋለዉ::የስልክ ቁጥረወትን ይላኩልኝ ከቆሸሸ ህይዎት እንድወጣ ያግዙኝ::24አመቴ ነዉ የንሠሃ የለኝም አባ ይርዱኝ አባቴን አሣዝኛለዉ አገልጋይ እንድሆን ያግዙኝ እባከዎት ተፀፅቻለዉ::ከሡጋ መኖር እፈልጋለዉ::
ኧረ እማ ስራተ ተክሊል ለድግል ብቻ ነሚፈቀድ እሽ ንስሀግቢ
Abatachn enem edezi aynet chgr wsx negn lk ede ehtachn ebakot bewsx mesmer laggnot
Tekili magibat keld aydelem binitinikik tiru new beteley egna satoch kemekesef aba edalut arifen bekurban magebat yishalal .edizh sil demo siriatun yetebikutin maleta aydelem
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ነገግን አንድ ጥያቄ አለኝ እምኖረው አረብ ሀገር ያደኩት በቤተክርስቲያን በሠበት ትምርት ቤት ውስጥ ነው ማግባት እምፈልገው ውንድ ዳቆን ቢሆን ሁሌም እመኝ ነበር እሡም ደግሞ የተሳካልኝ መሠለኝ ከመምጣቴ በፊት በጣም ከምወደው ዳቆን ጋ ቃል ገብቸ መጣሁ እዝህ ከመጣሁ በኃላ ግን ነገሩቹ እደጠበኳቸው አልነበሩም ብዙ ፈተናወች ገጠሙኝ በአሠሪየ ወድም ለመደፈር ደረስኩ በጣም አዘንኩ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም ግን አልደኩም የተፈጠረውን ነገር በሙሉ ነግሬዋለሁ እሡም አምኖ ቸቀብሏል ጥያቄ አሁን ስረአቱ በምን አይነት ማድረግ ይቻላል ተክሊል ካሉ ደግሞ መቀሠስስ ይችላል ወይ
የኔም ጥያቄ ነው
እህቴ እኔ እንደማዉቀዉ መጀመርያ ለንስሀ አባትሽ ንገርያቸዉ የሚወሱኑልሽ እነሱ ናቸዉ ዲያቆን ወይም ካህን ለማግባት ሀጢያት የሆነዉ የግብረ ሥጋ ግኑኝነት ካልፈፀምሽ ከንስሀ አባትሽ ዘንድ ተክሊል እንድምትፈጽም እነግርሻለሁ መዳራት የሚባሉት በንስሀ የሚጠፉ ናቸዉ ግን ድንግልናሽ ከሌለ ዲያቆን ወይም ካህን ማግባት አትችይም ምክንያቱም የሱ ክህነት ስለሚባለሽ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጠቅሶአል ዲያቆን ድንግል ሴት እንደሚያገባ ድንግል ያልሆነች ሴት ቢያከባ ከክህነቱ እንደሚሻል መጽሔፍ ቅዱሳናችን በሚገባ ያስረዳናል። ፍተሀ ነገሥት ላይ 24÷902 ላይ አብቡት ግራ ምትጋቡ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል በማለት ይበልጣል
እህታችን አይቻልም ተክሊል የሚፈቀደው ለደናግላን ብቻነው ማለትም ወንድም ሴትን ልጅ በግብር የማያውቅ ሴትም ወንድ የማታውቅ መሆን አለበት
enem teykeneber ena yalefkadsh kehone nsehagebtesh beteklilmagbat tchyalesh befkadsh kehone gn atchym gn diakon lalshw alawkm
@@edli2642 እዚህ ዮቶብ ላይ ፍኖተ ወንጌል የሚለውን ቻናል ላይ ገብተሺ ተከታተይ ስለተክሊል ብዙነገር ትማራላችሁ የመምህር አቤል ተፈራ ቻናልነው ግቡና ተማሩ በኤፍቢም አቤል ተፈራ በላይ ብላችሁ ታገኛላችሁ ጥያቄም መጠየቅ ትችላላችሁ
Selam.yeEgzaber.betsbwochi.gin.atqldw.ishi.batlyi.Daqwon.wandmwoche.yilq.yemayalfwin.mirtu.Egzaberni.maltim.khulm.Egzaber.yibaltali.
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔም ተመሰሰ የሆነ ጥያቄ አለብኝ ፍቅርኛ ዳቆን ነዉ የተዋወኩት ሰደት መጥች ነዉ አሁን እሱ ያለሁ አገረ ቤት ነዉ እኔ አሁን አረብ አገር ነኝ ግን ድንግል አይደለሁም ከፍቅርኛ ዱቁና መኖርሩን አላቆም ነበር እኔ ወንጌል መህምረ እንደሆነ ነግሮኝ በፍቅር በተግባባን 3 ወር ባሀላ ሰለ ጋብቻ ያወራን በተክክል ጋቢቻ እንደነ ፈፆም ጠየቀኝ ድንግል እንዳሎኩ ነገረኩት እና እሱ አምኖ ተቀበለኝ እኔ አይሆንም አልኩት ወንድሜ ሆነኝ እጂ ሚሰትክ ልሆን አልችልም አልኩት እሱ ግን ድቁናየን ይቅርብኝ አለዉ በጣም ጨነቀኝ ላጣ አልፈልግም ግን ለምራቅ ሞከርኩት አልቻልኩም ምን ትመክርኛላቹዉ
እንደዚኅ አይነት ነገር አላዋቂነት ነው ለአንች ብሎ ዲያቆናውን መተው ማለት በጣም ከባድ ነው !!! እህቶች ግን ለምን ትምኅርት አታዳምጡም ምክናየቱም ለዲያቆን የምገባው ልጅ ነኝ ወይ የሚለው አንግል ብንረዳ እላለኹ!! ለምሳሌ ታልሆንኹ ያን ዲያቆን አላወራውም !!
ለዲቁናው ያልተጨነቀ እንዴት አንችን አግብቶ ይኖራል እህቶቼ አስተውሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለው ለሁላችንም ልብ ይስጠን
@@genetzewdu6084ትክክል እህቴ ❤
እህቶች ግን ለምንድነው ትምህርት ማናዳምጥ😢 ለዲያቆን ሚስት ምትሆን ድንግልና ያላት እሴት ብቻ ናት። እያወቅሽ ለምን ታወሪዋለሽ እያሰናከልሽው ነው ፉርዱ ባንች ነው ዲቁናው ቢፈርስ አስተውሉ እሴቶች በስመአብ በሉ
እንዴት እናንተ እራሳቹህን እያወቃቹህ ከዲያቆን ጋ ኮንትክት ታደረጋላቹህ ፈተና ሆናቹህባቸው ድንግልናሽን ካልጠበቅሽ በቃ እንዳች ያለ ሰው ማግባት ነው መይረባ ፍቅር እያላቹህ አታሰናክሎቸው በጣም ያሳዝናል
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እባክሆትን ስልክሆትን በውስጥ መሥመረ ይላኩልይ በሀጢያት ወዱቂያለሁና ወደንሥሀ እንዱመለሥ እረዱይ
ወጣቶች ራሳችንን አናታልል ንስሀ የሚገባው ተደብቆ ሳይሆን በግልፅ ከንስሀ አባት ጋር ፊት ለፊት መነጋገር ነው።የሚከለከለውንም የሚፈቀደውንም እነሱ ያውቁታል!!!!
ለመዳራቱም፣ለመሳሳሙም፣ለመተሻሸቱም መልሱን ከእነሱ ጋር ታገኙታላችሁ!!!
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እባክሆትን ስልክሆትን በውስጥ መሥመረ ይላኩልይ በሀጢያት ወዱቂያለሁና ወደንሥሀ እንዱመለሥ እረዱይ በማሪያም
እሴቶች ኮሜት እያየሁ ነው ዲያቆን ሚስት ምትሆን ድንግላና ያላት ክበሯን የጠበቀች ብቻ ናት ። ሰውን አናሰናክል ድንግልና የለኝም አፈቅረዋለሁ ተው ነውር ነው ብሎክ አድርጉ
ዲ/ናትን አታሰናክሉ የአባ ገብረ ኪዳን ስብከት አዳምጡ ተጠቀቁ ተክሊል ቀልድ አይደለም እግዚኦ እናስተውል
አባታችን እደምን ከረማችሁ አሁንም በድጋሜ ልጠይቅወት መጣሁ እና ጥያቄየም ይሕ ነበር እኔ በቁርባን ማግባት በጣም ፍላጎት አለኝ ግን ፈጣሪየን በብዙ ነገር አስቀይሜዋለሁ መጀመሪያ አግብቸ ነበር በሕፃንነቴ ቤተሠብ ድረውኝ ነቀር ግን አልፈልግም በማለት ፈታሁት ከዛ ቡሀላ ግን ከሁለት ሠወችጋ ዝሙት ፈፅሜ አለሁ እና ይኸም በንስሀ ይታጠባን ለቁርባን ይፈቀዳን
መሳሳም፣መተሻሸት፣መነካካት ድንግልናን ያስጥላል እንዴ?
@@TemesgenAwoke-c8h ድንግልና አያሳጣም
መተሻሸት መሳሳም ትልቁ ሐጢያት ነው
እና ደግሞ ከዚህ ከደረሱ ምን ቀራቸው ከተሳሳቱ
ክብራቸውን አጡ በስርአቱ ተጫጭቶ በስርአቱ ትዳርን መያዝ ግድ ነው መጀመሪያ መጠቀቅ ብለዋል አባ ገብረኪዳን