Faith In Jesus
Faith In Jesus
  • 262
  • 376 695

วีดีโอ

የዳጊ እና የኤርሚያስ መግለጫ | dagi tilahun | abel abuna | faithline | faith in Jesus
มุมมอง 1.6K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የዳጊ እና የኤርሚያስ መግለጫ | dagi tilahun | abel abuna | faithline | faith in Jesus
ተካረረ ጠ | ermias abebe | aman shalom | faithline | faith in Jesus
มุมมอง 5K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ተካረረ ጠ | ermias abebe | aman shalom | faithline | faith in Jesus
ያለምንም ማመንታት የምቀበው ነው | faith in Jesus | ermias abebe
มุมมอง 1.1K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ያለምንም ማመንታት የምቀበው ነው | faith in Jesus | ermias abebe
አስፈሪ እየሆነ የመጣው የወንድማማች ጥል | aman shalom | abel abuna | faith in Jesus | faithline
มุมมอง 2.1K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አስፈሪ እየሆነ የመጣው የወንድማማች ጥል | aman shalom | abel abuna | faith in Jesus | faithline
ኤርሚያስ የተናገረው አሳፋሪ ንግግር | aman shalom | abel abuna | faithline
มุมมอง 2.5K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ኤርሚያስ የተናገረው አሳፋሪ ንግግር | aman shalom | abel abuna | faithline
ፓ/ር የተበሳጨበት ጉዳይ | aman shalom | abel abuna | pastor sofonias | faithline | faith in Jesus
มุมมอง 1K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ፓ/ር የተበሳጨበት ጉዳይ | aman shalom | abel abuna | pastor sofonias | faithline | faith in Jesus
ይቅርታ | aman shalom | abel abuna | faith in Jesus | faithline
มุมมอง 1.5K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ይቅርታ | aman shalom | abel abuna | faith in Jesus | faithline
መጽሐፍ ቅዱሱ ያላለውን | ermias abebe | Orthodox tewaahido | faith in Jesus
มุมมอง 19014 ชั่วโมงที่ผ่านมา
መጽሐፍ ቅዱሱ ያላለውን | ermias abebe | Orthodox tewaahido | faith in Jesus
በአማን ጉዳይ ምላሽ ሰጡ | abel aabuna | faith in Jesus
มุมมอง 1.7K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በአማን ጉዳይ ምላሽ ሰጡ | abel aabuna | faith in Jesus
ያሳዝናል | dagi tilahun | faithline | faith in Jesus
มุมมอง 2.6K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ያሳዝናል | dagi tilahun | faithline | faith in Jesus
ክርስትና እና እስልምና በነብያት | aman shalom | abel abuna | faith in Jesus
มุมมอง 47519 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ክርስትና እና እስልምና በነብያት | aman shalom | abel abuna | faith in Jesus
ኢየሱስ አማላጅ ነውን? | ermias abebe | faithline | el kal | faith in Jesus
มุมมอง 16619 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ኢየሱስ አማላጅ ነውን? | ermias abebe | faithline | el kal | faith in Jesus
ቅዱስ ሲኖዶሱን ወቀሱ | faithalone | faith in Jesus | faithline
มุมมอง 15621 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ለእግዚአብሔር ቃል ሳይሆን ለሰው ወግናችኋል | faithalone | faith in Jesus | faithline
የባማ ቤ/ክያን ፍቃድ አሳየ | prophet Jossi | aman shalom | abel abuna | faith in Jesus
มุมมอง 2.4K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የባማ ቤ/ክያን ፍቃድ አሳየ | prophet Jossi | aman shalom | abel abuna | faith in Jesus
እናንተም አንብቡት | endalk | aman shalom | faith in Jesus | faithline
มุมมอง 28721 ชั่วโมงที่ผ่านมา
እናንተም አንብቡት | endalk | aman shalom | faith in Jesus | faithline
የነብይ ጆሲ ጉዳይ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ደረሰ | aman shalom | abel abuna | faithline | faith in Jesus
มุมมอง 2Kวันที่ผ่านมา
የነብይ ጆሲ ጉዳይ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ደረሰ | aman shalom | abel abuna | faithline | faith in Jesus
ወደ ጌታ ተመለሱ | ermias abebe | aman shalom | faith in Jesus | faithline
มุมมอง 237วันที่ผ่านมา
ወደ ጌታ ተመለሱ | ermias abebe | aman shalom | faith in Jesus | faithline
ሁሉ ለመልካም ሆኗል | ermias abebe | tenager ewnetun | abel abuna | aman shalom | faithline
มุมมอง 610วันที่ผ่านมา
ሁሉ ለመልካም ሆኗል | ermias abebe | tenager ewnetun | abel abuna | aman shalom | faithline
እርስ በእርስ ተወቃቀሱ | aman shalom | abel abuna | faithline | faith in Jesus
มุมมอง 1Kวันที่ผ่านมา
እርስ በእርስ ተወቃቀሱ | aman shalom | abel abuna | faithline | faith in Jesus
አቡና እና ተመስገን | abel abena | ermias abebe | aman shalom | faithline | faith in Jesus
มุมมอง 3.2Kวันที่ผ่านมา
አቡና እና ተመስገን | abel abena | ermias abebe | aman shalom | faithline | faith in Jesus
ውዝግብ | faifhline | faith in Jesus | ermias abebe | aman shalom
มุมมอง 81914 วันที่ผ่านมา
ውዝግብ | faifhline | faith in Jesus | ermias abebe | aman shalom
መጽሐፈ ዚቅ | efrem balegize | ermias abebe | faithline | faith in Jesus
มุมมอง 20514 วันที่ผ่านมา
መጽሐፈ ዚቅ | efrem balegize | ermias abebe | faithline | faith in Jesus
በሳል የሆነ ውይይት ተደረገ | abel abuna | aman shalom | faithline | faith in Jesus
มุมมอง 57514 วันที่ผ่านมา
በሳል የሆነ ውይይት ተደረገ | abel abuna | aman shalom | faithline | faith in Jesus
ያልተፈታው ውይይት | efrem balegize | ermias abebe | faithline | faith in Jesus
มุมมอง 33014 วันที่ผ่านมา
ያልተፈታው ውይይት | efrem balegize | ermias abebe | faithline | faith in Jesus
ስለ መዝሙሩ አማን ሻሎም ከተናገረው | aman shalom | faithinjesus | faithline
มุมมอง 88714 วันที่ผ่านมา
ስለ መዝሙሩ አማን ሻሎም ከተናገረው | aman shalom | faithinjesus | faithline
ለጥያቄዎች መልስ | aman shalom | abel abuna | faith in Jesus
มุมมอง 23414 วันที่ผ่านมา
ለጥያቄዎች መልስ | aman shalom | abel abuna | faith in Jesus
ሽጉጥ መያዝ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው | aman shalom | abel abuna | faithline | faith in Jesus
มุมมอง 1.1K14 วันที่ผ่านมา
ሽጉጥ መያዝ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው | aman shalom | abel abuna | faithline | faith in Jesus
ለሙስሊሞች ትምህርት | aman shalom | faith in Jesus | faithline
มุมมอง 14421 วันที่ผ่านมา
ለሙስሊሞች ትምህርት | aman shalom | faith in Jesus | faithline
ነገረ ክርስቶስ ጥያቄ ውስጥ ገባ | aman shalom | efream | faifhline | faifh in Jesus
มุมมอง 33021 วันที่ผ่านมา
ነገረ ክርስቶስ ጥያቄ ውስጥ ገባ | aman shalom | efream | faifhline | faifh in Jesus

ความคิดเห็น

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 57 นาทีที่ผ่านมา

    ቤካ ምነው ልምጥ ምጥ አልክ? ትክክለኛ ማነቱን ለምን አትነግረውም? ወንጌልን ትቶ የሀስተኞች ጠበቃ ተሳዳቢ የወንጌል አርበኞችን በማሳደድ በቡድን በመሆን እየረበሽ ግራ እያጋባ እየረበሽ ነው ። ቤካ ምንድን ነው የምታመቻምቸው ከእውነት ጋር ቁም ይሻልሀል ። በድሮ አገልግሎቱ ያሁኑ ሀስተኝነቱን መሽፈን አይቻልም ። ኤርሚያስ ሙልጭ አድርጎ እየተሳደበ እንደልቡ ያገለግላል መረን የሆነ ሀይ ባይ የሌለው የሞቱ ሀስተኞችን እንኳን እያሞገስ ልጆቹን ግን ስለተቃወሙ ብቻ ከቡድኑ ጋር በመሆን ሲሳደብ ይውላል ። ውሽታም ነው ድሮ ይቃወም ነበር። አሁን ላይ ግን ይኽው በአደባባይ ጥብቅና በመረጃ እነ አቤላን ያገለለው በገንዘብ ውሽታም።

  • @BizunehMarekos
    @BizunehMarekos ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ንጹሕ አንተነህ ጀግናው ለአቤል ቪዲዮ እንጠብቃለን

  • @fikirtekorie2135
    @fikirtekorie2135 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Weyzero dagmawite

  • @yohannesgebreegziabher4706
    @yohannesgebreegziabher4706 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሴታሴት

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባካቹ ለቀለሜ እጀራ እትሁኑ እየገባችሁ አትከራከሩት ቀለሚ ስርአት ይላል ( አተላህን እስተፋሃለሁ!!)ከማለትህ በፊት አንተ እትስርአት ያዝ!!

  • @kuria8100
    @kuria8100 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ነህ ኤርሚያስ ገዳይ መንፈስ ያለብህ

  • @kuria8100
    @kuria8100 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንደርተኛ ወረኛ ኤርሚያስ

  • @kuria8100
    @kuria8100 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውጣ

  • @kuria8100
    @kuria8100 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በወንድማማች መሀል ፀብን መዝራት ስለፈለግክ ነው ባለጌ ደጋግመህ የምታወራው

  • @kuria8100
    @kuria8100 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤል በእውቀት ስለሚበልጥህ ነው የጠላኸው

  • @fasikaayalew4651
    @fasikaayalew4651 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ermias gin betam koshasha behari yalew sew new

  • @elainemekonnen3601
    @elainemekonnen3601 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያስብህ ዳጊ ጥላህ ተገፎዋል ሞገስ ካንተ ርቆዋል ተሳዝናለህ እስቲ አሁን ለ እግዚአብሔር ጠበቃ መሆንህ ነው ስለ ፍጥረቱ የሚገደው ጌታ በማንም ላይ አይዘጋውም የምረት ደጁን

  • @raheltadess5294
    @raheltadess5294 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ሰይጣን የሰይጣን አገልጋይ አንተም አልተሳካልኝም ትላለህ ታልፈህ ተሰጠሀል እንዳልጨረሰ ታያለህ እራስህን ከ ጳዉሎስ ጋር እራስህን ታስተያያለህ

  • @raheltadess5294
    @raheltadess5294 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ሰይጣን የሰይጣን አገልጋይ አንተም አልተሳካልኝም ትላለህ ታልፈህ ተሰጠሀል እንዳልጨረሰ ታያለህ እራስህን ከ ጳዉሎስ ጋር እራስህን ታስተያያለህ

  • @zerihungudeta4626
    @zerihungudeta4626 วันที่ผ่านมา

    ዳጊ የጣልካቸውን ልጆች ሰብስብ መጀመሪያ!

  • @hiwotkirstos
    @hiwotkirstos วันที่ผ่านมา

    አሁን አቡና ለራሱ በድህነት የሚኖር አማን በድህነት የሚኖር እነዚህ ክርስትና የተምታታባቸው ሰዎች ማንም ከእነርሱ የሚማር የለም እነሱንም አይቶ የሚሸማቀቅ አማኝ የለም እመኑኝ የኑሮ ችግራቸውን በዚህ መንገድ የሚያመልጡት መስሏቸው ነው እረረረረረረረረ

  • @msganayonatan7348
    @msganayonatan7348 วันที่ผ่านมา

    🤪🧒👩‍🦱😭😭😭😭👂

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 วันที่ผ่านมา

    YES, ENE AMAN ABEL JERMI SETANOCH NACHEW, KE TELKU NACHEW

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr วันที่ผ่านมา

    ዳጊ በጣም እየታዘብናችሁ ነው ደስ አይልም ስለ ልጆቼ ካነሳህ አልፋታህም ብለህ ጀምረህ ከሆነ አቤልን ንሰሐ የምታስገባው በቀል ስለሆነ ያሳፍራል ይህንን ነው ለሁላችሁም የምለው ክርስትና ይሄ አይደለም የጌታን ስም አታሰድቡ የነዳጊም ቡድን ሆነ ሌሎቹ ንሰሐ ግቡ

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 วันที่ผ่านมา

    ሰውን ወደ እውነተኛ ንሰሀ ማምጣት የሰውም የመከራም ብዛት ሳይሆን የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ነው :: ተረጋጉ ሰው ብቻ መሆናችሁን አትርሱ 💒💒💒የእግዚአብሔርን ለእሱ ተው✅

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 วันที่ผ่านมา

    አንተ በእግዚአብሄር ቦታ ነህ ንስሀ ካላስገባሁት እኔ አይደለሁም የምትለው? አቤቱ መልሰን እኛም እንመለሳለን,,, ነው የሚለው። ያ ማለት ሰውን በንሰሀ መመለስ የሚቻለው ጌታ ብቻ ነው። ካልተበቀልኩት እኔ አይደለሁም ማለትህ ከሆነ ሌላ ጉዳይ ነው። የገረመኝ ግን አሁን በድካም ከተከሰሱት ወንድሞች የከፋ ወይም ያልተናነሰ የድካም ታሪክ ያለው ሰው ለሌላው በተመሳሳይ ድካም ውስጥ ለተገኘ ሰው እንዲራራ መጽሀፉ አያዝም ወይ? ከምንም በላይ ግን ይህን የምታደርጉበትን ሞቲቭ መጠየቄን አልተውም ። ለማሂ ወይም ለሌሎች እህቶች ወይም ለቤተክርስቲያን በማሰብ ነው ወይስ በሰበቡ ትምህርታችሁን ወይም ልምምዳችሁን ስለሚቃወሙ ለመበቀል? በልጅ አመካኝቶ ይበላል አንጉቶ እንዲሉ።

  • @endashawwoldu862
    @endashawwoldu862 วันที่ผ่านมา

    በ ይቅርታ ወደ ቤተ ክርስቲያን መመለስ ይሻላል

  • @getachild1
    @getachild1 วันที่ผ่านมา

    እውነትም ተናገር ውሽቱን እድሜ የማያስተምረው ባልቴት ጌታ እኮ የሱ ብቻ አባት አስመስለው እኮ አማኒ ወድቆ አይቀርም በሀይለኛ ክብር እንደገና ይነሳል የምህረት እጆቹ ዛሬም ይደግፉታል

  • @awatw.micheal9289
    @awatw.micheal9289 วันที่ผ่านมา

    ባልቴት መባል ሲያንስህ ነው !! መቀነት ገርግደህ መውረግረግ ነው የቀረህ ! የምትናገርበትን መንፈስ ልብህ ያውቀዋል በማር የተለወስክ መርዝ ነህ አስመሳይ !!

  • @Kidouo
    @Kidouo วันที่ผ่านมา

    ,አንተን ንስሀ ማነው የሚያስገባ ነው ወይስ የንሰሀ ጊዜ አበቃ

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday วันที่ผ่านมา

      አማን ንስሀ ቢገባ ምንድነው ችግሩ? ሀጢያትን አደረኩ አለ አይደል ? አታድኑትም ታጠፋታላቹ እንጂ

  • @jesuschrist6237
    @jesuschrist6237 วันที่ผ่านมา

    We love you Dagi❤❤❤god bless you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WarguHalchaye-pf1dq
    @WarguHalchaye-pf1dq 2 วันที่ผ่านมา

    በደንብ ገስጹ በደንብ ተመለሱ በሉ በደንብ ዳጊዬ አንተ የዘመርካቸውን መዝሙሮች እያዳመጥን ስንት ምድረበዳን አለፍን አሁን ሳዳምጣቸው እራሱ እንባዬ ይቀድመኛል በርቱ ጸጋው ይብዛላቹ ውዴቼ ወንድሞቼ ተመለሱ የሚል ተገኝቶ ነው እኔ የኳዬሬን መሪ ዛሬም ሳገኘው ዝቅ ብዬ ነው እጅ የምነሳው ህይወት ነው ያሳየኝ

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 2 วันที่ผ่านมา

    እትየ ዳግማዊት

  • @WarguHalchaye-pf1dq
    @WarguHalchaye-pf1dq 2 วันที่ผ่านมา

    ኤሪሚዬ ዳጊዬ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላቹ ታላላቆችን ማክበር ማዳመጥ ግዴታችን ነው እኛ ድሮ ልጆች ሆነን ኳየር ጥፍር ቀለም ተቀብተን ት/ት ቤት ከታየን እንኳን ኳየር መሪያችን አያዘምረንም ይቀጣናል እና ሌላው ቀርቶ ት/ት ቤት እንጠነቀቃለን በጾም ጸሎት ንስሃ ገብተን ነበረ ኳየር የምንቆመው ያውም ለጥፍር ቀለም ይገርመኛል አሁን ይሄን ሁሉ ስሰማ ከሚገርማቹ በጣም ቅርብ ጊዜ ታሪክ ነው የምነግርክ

  • @Liberty-cx4lz
    @Liberty-cx4lz 2 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስና ዳጊ ተያይዘው ወዴት እየወረዱ ነው ?

  • @yoniukubu1229
    @yoniukubu1229 2 วันที่ผ่านมา

    ወ/ሮ ዳጊ ልበል ፣ ምክንያት ሴቶች እንኳ ከወሬ ወደ አገር መሪነት ተሸጋግረው አገር በሚመሩበት እንዲህ ያለ ቅጥ ያጣ አሉ ባልታ ከአንተ መስማት በጣም ያሳዝናል ። እኔ ምለው ምነው እንያ የተከበሩ እህት ወንድሞችህ ሃይ ቢሉህ ። እኔ ክርስትና እስኪያስጠላኝ ድረስ ነው እየሆንኩ ያለሁት ፣ የጠቀመኝ ግን ክርስቶስን ከሰው አፍ ሳይሆን ከቅዱሱ መጸሐፍ አንብቤ ስለተረዳሁ ያ ጠቅሞኛል ። በል አንተንም እግዚአብሄር ምህረቱን ያብዛልህ ።

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 วันที่ผ่านมา

      DAGI EWNETEGANA AGELAGAY NW

    • @saronteame773
      @saronteame773 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፈቶ ያጋባ ነው እውነተኛ ኣገልጋይ ጥሩ ምስክርነት የሌለው

  • @hannabirhanu8657
    @hannabirhanu8657 2 วันที่ผ่านมา

    እኛ በንተ በጣም አፍረናል ጌታ ይርዳህ

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday วันที่ผ่านมา

      እኔ ደግሞ ዳጊን በጣም ነው ያደነቅኩት የምር 😀 ፎቶ የተለጠፈ ጊዜ እያቀሳሰረ መስሎኝ ነበር አሁን ግን የቤተ/ክ ተቆርቋሪ መሆኑን ነው ያየሁት። እስከመጨረሻ ታገለ አጋለጠ ።

  • @sarajamal4198
    @sarajamal4198 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ,ልታገባት,ነዉ,ወይስ,የሴጣን,ቡችላ

  • @meseretmamo6448
    @meseretmamo6448 2 วันที่ผ่านมา

    Ye tekayi yemetetenga liji

  • @ezra22764
    @ezra22764 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ምን አይነቱ ሴት ወይዘሮ ነው። ይሄ እውነት 90ዎቹ ምናውቀው ዳጊ ነው? የተጠራህበትን ትተህ ወደ አሉባልታ ማባዣ ማሽን መቀየርህ እጅግ ያሳዝናል።ሰው እንደዚ ይወርዳል ?

  • @azebendhissa2021
    @azebendhissa2021 2 วันที่ผ่านมา

    የሚሰራሽን አሳጣሽ ? ምን አይነት አሉባልተኛ ነህ እባክህ አንተ ወንድም መሐመድ

  • @haymanotbaye5955
    @haymanotbaye5955 2 วันที่ผ่านมา

    ዳጊ ይብቃህ አንተም ንስሀ ግባ ድምጽህ ሁሉ እየተቀየረ ነው መንደር ውስጥ እንዳሉ ሴቶች አይነት ለቃሉ ይቅርታ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 วันที่ผ่านมา

    ለፍላፊ ሞገስህ የተገፈፈ ማንም አያዳምጥህም አንተ ጨካኝ ነህ :: አሳፋሪዎች

  • @biruktefera4460
    @biruktefera4460 2 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ወረኛ ነህ እባክህ

  • @viva8589
    @viva8589 2 วันที่ผ่านมา

    አጋንታም

  • @aliyumuktar2943
    @aliyumuktar2943 2 วันที่ผ่านมา

    Dagi and Ermi , Shame on you ! Maferiyawoch nachehu. Yewendemoch kesash seytan eyetetekemebachehu betaweku nuro, fetenachehu neseha begebachehu neber. Chegeru rasachehun yasedekachehu kiristiyan nen bayoch nachehu. Gospel doesn’t teach us the way you are saying to us about yourself or other people. Why don’t you shut your mouth and stay away from any social media platforms.? Shame , shame and shame on you.!

  • @amanitye3608
    @amanitye3608 2 วันที่ผ่านมา

    Ay dagi mogosih tefa😢

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 2 วันที่ผ่านมา

    hmmmm

  • @munakinawork7473
    @munakinawork7473 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ ፡ አቤልን ፡ ልትወቅስ ፡ አንተ ፡ ማነህ ፡ አንተ ፡ ማነህ ፡ ልትቨከም ፡ ማነህ።