ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኛን ደስታ የሚያስደስታችሁ የ TH-cam ቤተሰቦቻችን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉❤ቲክቶክ 500 ሺ ልንገባ ትንሽ ቀርቶናል ቤተሰብ በመሆን ተቀላቀሉን 😍🤳 tiktok.com/@brexhabeshawi5
ብሬክስ እኔ ሁለዜም አድናቂአችሁ ነኝ ብሬክስ ወንድሜ ዱባይ በ3 ወር ቤዛ መቶ ነበር እናም በፀጉር ቤት ልምድ ነበረው እናም ስራ ካለ እባክህ ወድሜን እርዳልኝ ብሬክስ በማርያም መልስልኝ
ብሪክስ ወድማች አላህ ይጠብቅ ነገርግን አንድ ነገር ልገርህ ሚስትህን በጣም ይሰድቧታል ሜዳለይ ይዛሀት አትውጣ ሜዳ ከቤትህ ሰትረህ ያዛት ማንም እያዋረዳትነው በስድብ ይዘሀትባወጣ ይሻላል
እንኳን አብሮ ደስ አለን አላችሁ እስይ እንኳን ተሳካላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ብሬክስየ ስብስክራይብ እስት ግበሩ በለለይ
❤
መሰዬ የእኔ ልዕልት እንኳን ደሰ አለሸ ብሬከሰ ለሚሰት ያለህ ከብር ይገርማል አላህዬ ትልቅ ደርጃ ያደርሰህ በፈቅር ያኑራችሁ ሮቤልዬ የልጄ ጓደኛ አላህ ያሳድግህ አላህዬ የሮቤል እህት ወንድም ሰጥቷችሁ ከዚህ የበለጠ ተደሰቱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መሲ ፀጉርሽ ላይ አርቲ እንዳታደርጊ ፀጉርሽን ያበላሽብሻል ቆንጆ ፀጉር አለሽ በቂሽ ነው ማሬ
ንፉግ ካልሆናችሁ ልጅ ይዤ የምሰራ ነኝ አስር ሺ አስገቡኝ ወቅንነት🎉🎉
አይባልምእህቴ ፁህፍሽንአስተካክሊበግ
ማሽአላህ አልሀምዱሊላ በይ ጤናቢኖርሽ ነዉ የምሰሪዉ ብዙ ወች አሉ ኢጃዛቤት የተቀመጡ አመት የሞላቹ ስለዚ አታማሪ ጂሽንም ወልደሽ ስራም እየሰራሽነዉና አልሀምዱሊላ በይ እማ በተረፈ ደምሬሻለሁ በርች
እሽ እህቴ ስብ አደርኩ አንችም ነይ
@@sdad773ጽሁፍ መስተካከል ያለበትን ያንች ነው በግ ያልሽው እሶኮ ንፍግ ካልሆናችሁ ነው ያለች እውነትንም ነው የኛ ስው ስራውን አያበርታታም
@@sdad773 የሚገርመውኮመቱለይ በአላህ በምታምኑት እያሎ አዛየሚደርጉትስ
ሴቶችዬ ልመርቃችሁ እንደ ብሬክስ አይነት ለሴት ልጅ ክብር ያላለው ባል ይስጣችሁ ብሬክስ እና መሲ እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ይጨምርላችሁ ትዳራችሁን ይባርከው
ብሬክስ መልካም ሰው ለሚስትህ ያለህ ቦታ ያለህ የፍቅር ጥግ ይለያል በእውነቱ ለብዙዎች አርአያ ነህ ለኛም እንዳንተ ያለ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለው ይስጠን🙏 ምኞት አይከለከል😅
ፈጣሪ የብሬክስን አይነት ባል ስጠኝ በማርያምም❤
አየ የናንተ አማልክቶች ስታስቁኮ ፈጣሪ ብለሺ በማሪያም ክክ
😂😂ዴቆሮዎች አለ እየሡሥ ምን የሣቸዉ ነገር ያሣዝናሉ ብዙናቸዉ ብቻ አላህ ሂድያ ይሥጣቸዉ በሥ
@@susuethio-h3u ሂጂ መሀይም እና ብልስ የሆንሽ rubbish😂
ብሬ ለሚስትህ ያለህ ክብር በጣም ነው የሚያስደስተው የራያ ወንድ ሚስት ላይ ችግር አለባቸው የሀገሬ ሰዎች አንተ ግን ከእነሱ አልወጣህም መቼም ታውቀዎለህ መሲየ ታድለሻል
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
እውነት ነዉ
ምን ማለት ነው የራያድ ጅምላ ከሁሉም መጥፍም ጥሩም አለ የድቁርና አሳብ አትፃፋ👈😳
ለሚስትህ ያለህ ክብር ማሺ አላህ አገራችንን አሏህ ሠላም ያድርግልን እኔም ልግባ እያልኩ የአገሩ ገዳይ ግራ አጋብቶኛል በተለይ ወደኛ ቦርና ገነቴ መኪናኳ አይቀሳቀስም
ብሬክስ ሁሌም አድስ ምርም አድስ ምርጥ ባል ነህ ማሻአሏህ የሚስቱ አሳቢ የሚስቱ ጠበቃ አሏህ ከትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ሁላችሁም ማሻአሏህ በሏቸው
ብሬክስ መልካም ሰው. ትልያለህ
ብሬክሶ ልዩ ወንድ ልዩ ባል ልዩ ወንድም ልዩ አባት❤መሲዬ ንግስቷ❤ ሮባዬ😘❤
ምን አይነት ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ የወዶውአርያ ልብህ የማይለውጥ አንተን ብቻ አየሁ
ስላም ነው ብሬክስዬ መልካም ወንድ ቃልክን አክባሪ ዋና ፈራ እግዚያብሔር ያደረብክ ለልጅክም ለሚስትክም መልካምነትክን እግዚያብሔር አይቀይረው ደግማቹ ውለዱ ደግሞ በፍሬ ይባርካቹ መሲ መልካም ሚሰት እንኳን ደስ አለሸ ❤❤
መሻ አላህ ብሬክስ ምርጥ ሰው ሚስትህን ስለምታከብር እጂግ በጣም አከብርሀለሁ ጎበዝ ባል ነህ
ጀግና ባል
እሮቤል አባቱንመሳይ❤❤❤
የኢትጴያ ወንዶች አንዴኛ ነህ ለሚስትህ ማሻ አላህ
ብሬክስ መልካም ወድም መልካም ባል ጀግና ወድማችን ነህ እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ብሬክስ ለሚስትህ ያለህክብር ልዩነዉ ተባረክልን መሲየ እኳን ደስስስስአለሽ ሮቤልን በጥቡያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤
መሲየ እኳን ደስ አለሽ ቢጃማ በጣም አሳምሮሻል ሁለየ ልበሽ አቡ ሮቤል እናመሰግናል መሲየን ስለምታስደሰታት
ውይ መታደል እኮነው ከምር እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ ከዚህም በላይ ይስጣችሁ🥰🥰
ማሻላህ ሁሉ ወንዶች እንዳተ ቢሆኑ ለሚሥቲህ ያለህ ክብር ደሥ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ
መስቲ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ ልጅ ውለጅ ልጅ በልጅነት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰እኔ ራሱ አገር ልገባ እንዴት ልግባ ሰላም እኮ የለም 😢😢😢😢
እውይ ለሚሰትህያለህ ክብር ዋው አይለያቹሁ የኔውቦች❤❤❤❤መሲየ እንካንደሳለሺማማየ እሮባየ እድግበልልኝ😍😍😍
መሻ አለህ ብሬኪሲ ኢና ፊቂረቻዉ የሲቀነል❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም መሲየም እንኳን ደሰ አላቹሁ ❤❤❤❤
ብሬክስ የሚስኪኖች ረዳት የኛ ምርጥ ሠወች አትጥፉብን በሣምንት አንድ ቀንም ቢሆን ኑኑኑኑኑኑኑ
ምርጥ ባል ብሬክስ❤
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የኔ ምርጦች 😮❤❤❤❤
ትለያለህ ብሬክስ ምርጥ ሰው ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ ስታምሩ
መሴ ደርባባ ናት ደስ ብሏት ግን ደስታዋን ትይዘዋለች ፍድቅ አትልም❤❤
ጌታ እዬሱስ ይባርክህ ብሬክስዬ ለወጣት ባልና ሚስቶች አርዕያ ናችሁ ተባረኩ።
አረ እባብ አለ ተዉ ልጅን እባቡደሞአይታይምአፈሩነዉ እሚመስለዉ
ታድላ ጉሉ ማሻአላህህህህ😊😊 ያበናት
@@fatoomabdu1483 ማሻ አሏህ የሚባለዉ ባአሏህ ለሚያምኑ ነዉ ተማሪ
ማሻልላህ መሲ ባልሽ ምርጥ ሰው ነው አላህ ይጠበቅልሽ ✅✅✅✅ ተባረኩ
ብሬክስየምር የምትለይ ሰው ነህ እግዚአብሔር መቼም ብሆን ልቦናህን አይለውጠው ሁሌም በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሬክስ አንደኛ ነህ ተባረክ መሲ እንኳን ደስ አለሽ❤❤
ስልክም ይገዘለት. የምትሉት🎉❤❤❤
ብር ላኪ ይገዛላታል
😂😂😂😊@@SfgThh-h2i
አወ ይገዛላት የኔሴት ስወዳት እኮ መሲ❤❤❤❤❤
@@SfgThh-h2i😂😂😂
ማአሻ አላህ መታደል ነዉ እኮ እድህ ያለ ሰረፕራይዝ እኮን ደሰሰ አላችሁ እሮባየ ሰወደዉ እኮንም አየሁት❤❤❤❤🎉
😢ምስኪን ናተእኮ መሲዬ እኳን ደስአለሽ
ውውውውው እግዚአብሔር ቻምሮ ፋቂሩን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏እስኪ ዳምሩኝ ጃማር ነኝ
እንኳን ደሰ አላህ መልሲ በጣም ደሰ ይላል
አንች ደግሞ ስጦታ ገዝተሽ ስጭው መሲ እውነት ድንቅ ባል ነው
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላቹሁ መሲየ የኔ ውዴ እንኳን ደስ አለሽ🎉❤❤❤❤❤
እንኳን ደሥ አለሺ መሥየ
የተባረካችሁ መልካም ባል ነህ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሬክስ በጣም የሚደነቅ ጥሩ ስብእና ያለው ለሚስቱ ያለው መልካም አመለካከት የሚደነቅ ልጅ ነው በርታልን
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ❤❤
ህዝባችን ተሰቃየ 😢😢ፈጣሪ በቃ በለን ለረፍትም መሄድ ከበደንኮ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መሲየ ሀገር ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤🎉
ተባርክ ብሬክስ ለጨጎራህ ፀበል ጠጣበት ወድሜ❤❤❤
በርዬ መሲ be you tube አትጥፉ በርዬ እሽ መሲዬ እንኳን ደስ አለሽ ዉዴ♥️🥰🥰
ለምን ቪድኦ ቶሎ ቶሎ አትለቁም በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
መብሩክ እኮን ደስአለሽ መሲ ጥሩ ሰዋች. ከድሮ ጀምሬ ነው የምከታተላችሁ🎉
ጎበዝ መሲ ውርዝይቲ አኪ❤❤❤❤❤❤❤❤
የለ ለሮባ እህት ውለዱለት ሰጭ አሏህ ነው እናንተ ደግሞ ሰበብ ናችሁ
እንካን ደረሰ አላት አቤል የታለ ናፈቀን
ብሬክስ ወንድማችን ለመሲ ያለክ ክብር ፍቅር በጣም ደስ ይላል 👍 ❤️❤️❤️❤️❤️
አሮቤልአባቱንመሳይ❤❤❤
መሲየ የኔ ንግስት እንኳን ደሰ አለሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁሌም በፍቅር ኑር ❤❤❤ብሬክስ ምርጥ ባል መሲምርጥ ሚስት ❤❤❤❤ለኛም እንደናተ ያለውን ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤
ማሻአላህ ጎበዞቺ በርቱ አላህ እድሜ ከጤና ይሥጣቺሁ ወንድማቺንና እህታቺን ልጃቺን እሮቤ እድግበል። ማለቴ አላህ ይጠብቃቺሁ።
ብሬክሰ እና መሲ ዶሮ ጀምር ነው ምከተተለቹ ሰውዲ እየለቹ በርቱ ጉቦዝ ተተር ነቹ
የኔ ጣፋጭ ሮባዬ❤❤
እንካን ደስ አላችሁ ደስብሎናል❤❤❤❤❤
ከራያ አላማጣ ነኝ ፍቅራችሁም ስራችሁም በጣም ደስ ይላል እንደናተ መሆን እፍልጋለሁ ግን አልሳካለኝ ምን ትመክሩኛላችሁ❤❤❤❤❤
ሰታምሩ ሰወዳችሁ 🙏
እዉነትነዉ ሀገራችንላይ አሁንመኖር በተለይ አማራክልል ሰላሙን ያምጣልን😢
ዋው የኔ ነጉስ እና ንግስቲቱ በርቱ በኛ ብዙ እጠብቃለን
ብሬክስ የወንዶች አለቃ😊መሲ ቆንጂት እንኳን ደስ አለሽ አመለ ሸጋ😊😊😊😊❤❤😂
በጣም ደስ ያላችሁ ያችን ችግር የማያልቅባት ሀገር አለቀቃችሁ
የብሬክስ አናቂዎች የት ናችሁ እንያችሁ❤
ውደ ደምሪኝ😢
የኔ ውዶችዬ እወዳቹ ግን ብሬክስ ትለያለህ ወላሂ
አተ ምርጥ ባል ነህ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ አብራችሁ ጃጁ 🙏🥰🥰
ፍቅራችሁ ብዝት ይበልልኝ ብሬክስ ትለያለህ መሲ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሺ ❤❤❤❤🎉
ማሪያምን ነው የምላችሁ ሰርፕራይዝ የሚለውን ሳይ መሲ እርጉዝናት ብዬ ነው ስሮጥ የገባሁት ቆይ ምን አገባኝ ባትወልዱ😢😢😢😢
😂
የኔ ቆንጆ በቃ አትናደጅ ይወልዳሉ😂
Gatan inam yanin new yasebkutn
እንካን❤❤ተደሠታቸው❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ን ትለያለህ በእውነት
እኳን ደስ አለሽመሲየ ሽቲ ሲያምርብሽ🎉🎉
ልክ ነክ ስቱ በረብሻ ምክኒያት ነው የመጣው
ዋው መስየ እዲህአይነት ባል በዚዘመን በማግኘትሺ እደለኛነሺ
ሮቤልየ በስንት ጊዜየ አየሁት የኔ ውድ ናፍቀኝ ነበር ❤❤❤❤❤
የኔማረ ልባ. ሥብረ ብላል
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አንተ እኮ ባል ብቻ ለመባል ያስባሀል ❤❤❤❤አላህ ፍቅራችሁንይጫምረላችሁ
ዌል እንግዲህ ናፍቆን ነበር 😊ብሬክስዬ
❤❤❤❤መሲ ቆጄ ይግባታል ፍቅር ስወድሽ
እውነት. ሠላም❤❤የለንም❤❤እግዜር❤❤ሠላም❤❤ያርግልን❤❤
አካንደሰአለሸ ,የሮቢናት❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉
እህት ወንድሞቼ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ 🙏🙏🙏🙏
አንድ አባባል የሰማሁት አባባል አለ ወንድ ልጅ ከውጪ ይከበራል እቤት ሲገባ ይናቃል ይባላል አባባል አለ ይሄ ደሞ የሚሆነው ጥሩ ሚስት ሳያገኝ ሲቀር ነው ለዚህ ነው ከናቱ ቤት ሲወጣ እንደናት የምትንከባከበው የምታመሰግነው የምታከብረው ሴት ወንድ ልጅ ሲያገኝ ሁሉ ነገር በይወት ይሳካለታል ሁላችንም እንደ መሲ ጥሩ ሚስት ያርገን አሚን በሉ 🎉🎉🎉🎉🎉የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻችሁን ያሳምርላ ኩፉን ያረቅላችሁ ሁላችንም መጨረሻችን ፈጣሪ ያሳምረው ❤❤❤❤❤❤የወንዶች አምባሳደር ብሬክስ
ታድላ እንጅ ምንም ብትሆኒለት ረግጦሽ የሚሄድው ብዝቷል
ማሻ አላህ❤❤❤ 12:56
እግዚአብሔር ይመስገን
🎉❤🎉እንኳን ደስአለሽ መሲየ❤
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከስው አይን አላህ ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ሠላማችሁን ያብዛው❤❤❤❤
ወይኔ አንተኮ ልዩ ባል ነህ ግን ማርያምን እኔ ራሱ መሲ አረገዘች የምትል መስሎኝ ነበር😅😅
Brex family ❤Please ጀማሪ ነኝ😢
የኛን ደስታ የሚያስደስታችሁ የ TH-cam ቤተሰቦቻችን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉❤
ቲክቶክ 500 ሺ ልንገባ ትንሽ ቀርቶናል ቤተሰብ በመሆን ተቀላቀሉን 😍
🤳 tiktok.com/@brexhabeshawi5

ብሬክስ ወንድማችን ለመሲ ያለክ ክብር ፍቅር በጣም
ደስ ይላል 👍 ❤️❤️❤️❤️❤️
አሮቤልአባቱንመሳይ❤❤❤
መሲየ የኔ ንግስት እንኳን ደሰ አለሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁሌም በፍቅር ኑር ❤❤❤ብሬክስ ምርጥ ባል መሲምርጥ ሚስት ❤❤❤❤ለኛም እንደናተ ያለውን ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤
ማሻአላህ ጎበዞቺ በርቱ አላህ እድሜ ከጤና ይሥጣቺሁ ወንድማቺንና እህታቺን ልጃቺን እሮቤ እድግበል። ማለቴ አላህ ይጠብቃቺሁ።
ብሬክሰ እና መሲ ዶሮ ጀምር ነው ምከተተለቹ ሰውዲ እየለቹ በርቱ ጉቦዝ ተተር ነቹ
የኔ ጣፋጭ ሮባዬ❤❤
እንካን ደስ አላችሁ ደስብሎናል❤❤❤❤❤
ከራያ አላማጣ ነኝ ፍቅራችሁም ስራችሁም በጣም ደስ ይላል እንደናተ መሆን እፍልጋለሁ ግን አልሳካለኝ ምን ትመክሩኛላችሁ❤❤❤❤❤
ሰታምሩ ሰወዳችሁ 🙏
እዉነትነዉ ሀገራችንላይ አሁንመኖር በተለይ አማራክልል ሰላሙን ያምጣልን😢
ዋው የኔ ነጉስ እና ንግስቲቱ በርቱ በኛ ብዙ እጠብቃለን
ብሬክስ የወንዶች አለቃ😊መሲ ቆንጂት እንኳን ደስ አለሽ አመለ ሸጋ😊😊😊😊❤❤😂
በጣም ደስ ያላችሁ ያችን ችግር የማያልቅባት ሀገር አለቀቃችሁ
የብሬክስ አናቂዎች የት ናችሁ እንያችሁ❤
ውደ ደምሪኝ😢
የኔ ውዶችዬ እወዳቹ ግን ብሬክስ ትለያለህ ወላሂ
አተ ምርጥ ባል ነህ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ አብራችሁ ጃጁ 🙏🥰🥰
ፍቅራችሁ ብዝት ይበልልኝ ብሬክስ ትለያለህ መሲ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሺ ❤❤❤❤🎉
ማሪያምን ነው የምላችሁ ሰርፕራይዝ የሚለውን ሳይ መሲ እርጉዝናት ብዬ ነው ስሮጥ የገባሁት ቆይ ምን አገባኝ ባትወልዱ😢😢😢😢
😂
የኔ ቆንጆ በቃ አትናደጅ ይወልዳሉ😂
Gatan inam yanin new yasebkutn
እንካን❤❤ተደሠታቸው❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ን ትለያለህ በእውነት
እኳን ደስ አለሽመሲየ ሽቲ ሲያምርብሽ🎉🎉
ልክ ነክ ስቱ በረብሻ ምክኒያት ነው የመጣው
ዋው መስየ እዲህአይነት ባል በዚዘመን በማግኘትሺ እደለኛነሺ
ሮቤልየ በስንት ጊዜየ አየሁት የኔ ውድ ናፍቀኝ ነበር ❤❤❤❤❤
የኔማረ ልባ. ሥብረ ብላል
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አንተ እኮ ባል ብቻ ለመባል ያስባሀል ❤❤❤❤አላህ ፍቅራችሁንይጫምረላችሁ
ዌል እንግዲህ ናፍቆን ነበር 😊ብሬክስዬ
❤❤❤❤መሲ ቆጄ ይግባታል ፍቅር ስወድሽ
እውነት. ሠላም❤❤የለንም❤❤እግዜር❤❤ሠላም❤❤ያርግልን❤❤
አካንደሰአለሸ ,የሮቢናት❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉
እህት ወንድሞቼ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ 🙏🙏🙏🙏
አንድ አባባል የሰማሁት አባባል አለ ወንድ ልጅ ከውጪ ይከበራል እቤት ሲገባ ይናቃል ይባላል አባባል አለ ይሄ ደሞ የሚሆነው ጥሩ ሚስት ሳያገኝ ሲቀር ነው ለዚህ ነው ከናቱ ቤት ሲወጣ እንደናት የምትንከባከበው የምታመሰግነው የምታከብረው ሴት ወንድ ልጅ ሲያገኝ ሁሉ ነገር በይወት ይሳካለታል ሁላችንም እንደ መሲ ጥሩ ሚስት ያርገን አሚን በሉ 🎉🎉🎉🎉🎉የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻችሁን ያሳምርላ ኩፉን ያረቅላችሁ ሁላችንም መጨረሻችን ፈጣሪ ያሳምረው ❤❤❤❤❤❤የወንዶች አምባሳደር ብሬክስ
ታድላ እንጅ ምንም ብትሆኒለት ረግጦሽ የሚሄድው ብዝቷል
ማሻ አላህ❤❤❤ 12:56
እግዚአብሔር ይመስገን
🎉❤🎉እንኳን ደስአለሽ መሲየ❤
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከስው አይን አላህ ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ሠላማችሁን ያብዛው❤❤❤❤
ወይኔ አንተኮ ልዩ ባል ነህ ግን ማርያምን እኔ ራሱ መሲ አረገዘች የምትል መስሎኝ ነበር😅😅
Brex family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢