መርዝ ጠጥታ ሆስፒታል የገባችው ሩሃማ... ስለ ሀብታሙና ሩሃማ የተሰማው አዲስ ነገር || Tadias Addis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 699

  • @KewserTube
    @KewserTube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +141

    ራስን ማጥፋት ትልቅ ጥፋት ነው …ልጅቱ ትልቅ ስህተት መስራቷን አምና ህዝቡን እና ባሏን ይቅርታ ጠይቃ ፋይሉን መዝጋት ብትችል ጥሩ ነው

    • @ዙዙነኝወለየዋ-ከ8በ
      @ዙዙነኝወለየዋ-ከ8በ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሙሀጅሩ ወንድሜ

    • @SeareHagos-x8u
      @SeareHagos-x8u ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኣንተ ቴስ ምትባለዉ ግን ለምንድነው ለሶብቻ ምትጣበቅላት ዘመድህ ናትእንዴ

    • @አወል-ኀ8ጸ
      @አወል-ኀ8ጸ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሙሀቺሩየኛወንዲም ጠፍታሀል

    • @ymaeienat6905
      @ymaeienat6905 52 นาทีที่ผ่านมา

      100% ጥፋቱ የሷ ነው

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +110

    ሰይፍሻ እንደ ሚዲያ ሰው ሀብታሙን አቅርበህ ሚዛናዊ መሆን ነው የሚያዋጣህ

    • @milenaashifaa5268
      @milenaashifaa5268 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@MahderDemelash exactly ❤️

    • @medyia4031
      @medyia4031 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይህ የሰይፋ ፔጅ አይደለም የተሳሳተ ነው

    • @SafuKaml
      @SafuKaml ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደግአደሬገ

    • @Seada-l2b
      @Seada-l2b 49 นาทีที่ผ่านมา

      እረ የሰይፉ ነው 8መቶ ሺ ሰፕስክራይብ የራሱ ነው​@@medyia4031

  • @SolomonMehari-rf5vc
    @SolomonMehari-rf5vc ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ይች ልጅ ትኩረት ለመሳብ ፈልጋ ነው እንዴ ምትጋጋጠው የመሞት ሐሳብ ካላት ለምን ኮላሊቱን ተቀበለችው

    • @HedHed-s8c
      @HedHed-s8c 19 นาทีที่ผ่านมา

      😅

  • @N33Natty
    @N33Natty 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    የተጎዳው ሃብታሙ ነው ወታ ይቅረታ ትጠይቀው ይታረቁ።

    • @HayatTofak
      @HayatTofak ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አረ ትቅርበት

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ልክ ነው ኮ ልጁ ለምን ትዋሻለች እሱ ስለ ሰጣት ኩላሊት በፊትም በሚድያ ላይ አልወጣም ብሎ ስሙም እንኳን እንዲነገር አልፈለገም የሚሰጣት የአጎቷ ልጅ የተባለው አሁንም ከተለያዩ በኇላም በሚዲያ ወጥቶ አልተናገረም ነገር ግን አሁንም ህዝብ ፊት ቀርባ አብራው እንዳለችና ወደፊትም ደግሞ ልጅ ወልደው ተከባብረው እንደሚኖሩ ቅድስት አርሴማ ሃሳቤን ትሙላልኝ አለች ይህ ልጅ ምኑ ጋ ነው ስህተቱ እኔና እሷ ተለያይተናል አብረን አይደለንም ከ3ወር በላይ ሆኖናል ኩላሊቱም ቢሆን በፍቃዴ ነው የሰጠኸት በመስጠቱም አልተፅፅተም በሚድያም የወጣሁት እውነቱን ህዝብ ይወቅ ለምን ትዋሻለት አብረን አይደለንም ነው ያለው

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 51 นาทีที่ผ่านมา

      @@yeshibedanie8792 ትክክል

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ከዚህ በኋላ አንድ ላይ መኖር የሚችሉ አይመስለኝም። ልጅቷ ተንሽ ሀይለኛ ነጠር ናት እንዳትጎዳው በጣም ያስፈራል

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውደ ደምሪኝ🎉

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 49 นาทีที่ผ่านมา +7

    ልጁ እሱ ላይ የደረሰውን ወቶ ስለተናገረ ምድን ነው ጥፋቱ? እስቲል አኮ አሱ ጥፋተኛ እደሆነ ነው ያስመሰላቹህት የሷን ግዳት ኣልፈልግም ግን መስማማት ኣለባቸው ብየ ደግሞ አላስብም የሚታለፉ አና የማይታለፉ ጥፋቶች አሉ ቀሪ ህይወቱን በሰላም ይኑርበት ባይ ነኝ

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +211

    ከመሞትሽ በፊት የልጅን ኩላሊት መልሺ ብላሻለች እሮሚ😂😂😂

  • @MesiS-j7r
    @MesiS-j7r ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ታሞ ለሞተ እጂ ጠግቦ ለሚሞት አናዝንም እውነት ስለሌላት ስራዋ አሳፍሯት ነው እግዚአብሔር ከክህደት ይሰውረን

  • @RukiaAhmed-s2w
    @RukiaAhmed-s2w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +50

    ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    የልጁን ኩላሊት ትመልስ ሳቴድ በፊት😢😢😢

  • @atsedeasefa7353
    @atsedeasefa7353 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እግዚያብሔር ይርዳሽ ንሰሀ ግቢ እድሜ ለሰጠሽ ፈጣሪ እንድትማሪ ነው ነገሮች ያመጣብሽ ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለም

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 14 นาทีที่ผ่านมา

      አጨበርባሪ ተንኮሎኛ ስለሆንሽ ይህ መጣብሽ ገና የሀብታሙ ግፍ ያሳብድሻል 😂😂

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 44 นาทีที่ผ่านมา +4

    ወይ መልክ የላት,ወይ እምነት የላት ከሐዲ ማንን ሰዉ ያምናል አካሉን የሰጣትን ሰዉ መካድ😢😢😢 እስር ቤት መግባት አለባት

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እውነት ካላት ለምን ሚድያ መጣ ኣትናገርም

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    እንዴ ልጅ የሰጣት እኮ ኩላሊቱን ነው እሷ ድራማ ፈልጋ ነው እንጂ ጥፋቷን ለመሸፈን ነው አንፋታትም ልጅን አጓጉል አድርጋ ላሽ አይነፋም

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 13 นาทีที่ผ่านมา +3

    ተሲ የሚባል ራስ ወዳድ ለእኔ እንኳን አታስቢም አላለም እንኳን ለአንተ ኩላሊት ለሰጣትም አላሰበችም

  • @bethlehemhaile8507
    @bethlehemhaile8507 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    እውነታውን ማውጣቱ ጥሩ ነው ምን አረገ እሱ ጥላው ሄዳለች የስራዋን ይስጣት

  • @yonastekle8081
    @yonastekle8081 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ቴስ የሚሉት እራሱ ችግር ያለበት ይመስላል እሱ ልጅታ በወሰደችው መርዝ ነው የተጨነቀው ሃብታሙ ፍቅሩንና ኩላሊቱን እንዳጣ የተረዳ አልመሰልኝም :: ሃብታሙን በየቲክቶክ ላይ የሚያደርገውንም የወደደለት አይመስለኝምና ቴስ የተባለው እራሱ በሃብታሙ ላይ የደረስውን በደል ሊያደባብስ ይፈልጋል:: ላማንኛው ለብዙ ሰዎችን እንደ አቅሜ እረዳ ነበር አውን ግን እንዳስብበት አድርጎኛል:: ዮናስ ከባልቲሞር ሜርላንድ

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውደ🎉

    • @HaniHailu-xs6ue
      @HaniHailu-xs6ue ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Betam amogn metakemiya atichalew inkuwan metakemya lemenorim kebdohmal ye lij inat negn ibakih ke fetari Amlak beker manim yemayaygnin irdagn 😢

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ኩላሊቱን ትመልስ

    • @hananamara1129
      @hananamara1129 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም ከመሰናበቷ በፊት ትመልስ ባይ ነኝ

  • @Yosifam
    @Yosifam 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    ቴስ እራሱ የትርፍ ተካፋይ ነው መሰል ምን ለማለት ፈልጎ ነው ለኔ እንካን አታስቢም ሚላት 😮😮ለማንኛውም ሁሉም business እየሰሩብን ነው

    • @mbet1840
      @mbet1840 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አወ እኔም ገርሞኛን ለእኔ አታስቢም ሲሊት

    • @MesgaMW
      @MesgaMW ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Habetamu new ende lena atasebime wy yalate

    • @Yosifam
      @Yosifam ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@MesgaMWNo ቴስ ነው ያላት

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተባረክ ጭራሽ በሀብታሙ ይፈርዳል
      እራሱ የማያደርገውን ባለየ ነው

    • @dawtdu5
      @dawtdu5 59 นาทีที่ผ่านมา +1

      Yes you're! He is the one behind this trouble or cause , he is fake guys, bro

  • @GgGg-wk2sv
    @GgGg-wk2sv 14 นาทีที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር እኮ ትክክል ነዉ እሷ ወጥታ የዋሸችዉ ለሱ ጡሩ ነቱን አወጣችለት

  • @Zez295
    @Zez295 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ለልጁን ኩላሊት ትመልሰለት መጀመርያ ከዛ ።።

  • @BelaynesheTv23339
    @BelaynesheTv23339 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ይህ ቲሲየ የሚባል አይምችኚም ሀብታሙ ለፍቅር ገላውን ሸንትሮ ሱሰ ውሰጥ ገብቱዋን ይች ሊባ ናት

    • @የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ
      @የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ 58 นาทีที่ผ่านมา

      በጣም አሽቃለጠ ወደ እሷ በጣም አደላ የሀብታሙ ሶሻል ሚዲያ ላይ ወጥቶ መናገር አንገብግቦታል TAS
      የሷ በትልቅ ሚዲያ ወጥቶ መበጥረቅ አለታየው በእውነት

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ልጁ የተናገረዉ ነገር እዉነት ከሆነ ከሀዲ ነሽ ኩላሊት ያክል ነገር ሰቶሽ ሂወቱን ነዉኮ የሰጠሽ 😢😢😢😢😢

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ሰይፉ ባለጌነህ ለምንድነው እሱን ጥፋተኛ የምታስመስለው በገዛ ጥፋቷ ደግሞ ለማደናገርነው መርዝ ጠጣች የምትሉ

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔ እንደተረዳሁት ሰይፉ እና ቴስ የሆነ ኮሚሽን ነበራቸው መሰል ከልጅቷ ጋር ለዛ ነው እስከዛሬ ከርሞ ዛሬ በድጋሚ ስለ እርትሷ የሚአለቅሰው

    • @maheletethio1154
      @maheletethio1154 37 นาทีที่ผ่านมา

      Exactly

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 18 นาทีที่ผ่านมา

      Exactly ​@@birtukanadmase194

  • @wubaddisbekele5345
    @wubaddisbekele5345 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Which part of the drama is that 🤔

  • @hiwottyreandbattery7638
    @hiwottyreandbattery7638 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ቴስ የተባለው ሠው ነው እየነገደ ያለው ወደ ህግ አካል መሄድ ያለባችሁ ሁላችሁም ናችሁ

  • @elizabethgezahegne9997
    @elizabethgezahegne9997 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    እድሜ ለሀብታሙ የሰው እንባ ጥሩ አይደለም ለመልካም ተጠቀሚበት

  • @EthioAddisTube.
    @EthioAddisTube. ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ትወናችሁ መች ነው የሚያልቀው??? አሪፍ ተዋኞች ትመስላላችሁ🫢

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 31 นาทีที่ผ่านมา +1

    ኩላሊት ከሠጠሑ በሖላ ተካድኩ አላለም መካዱን ዋጥ አድርጐ እያለ ይግረማችሑ ብላ አደባባይ ወታ ድጋሜ ዋሸች ከዚሕ በመላ ነው ልጁ ለመናገር የተገደደው

  • @thevoiceofethiopia-9295
    @thevoiceofethiopia-9295 25 นาทีที่ผ่านมา

    እኔ ሀብታሙን ብሆን ይህችን ልጅ አሲድ ደፍቸባት ነበር ይህን የተበላሸ ፊቷን የበለጠ የማበላሸው። ተስ ተብየው እና ሰይፉ የእጃችሁን ይስጣችሁ መሀይሞች።😢😢😢

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    😳ከመሞትሽ በፍት ኩላሊቱን መልሽ😂😂😂👍👍👍

  • @mamegelila
    @mamegelila 50 นาทีที่ผ่านมา +2

    እንዴ ይሄ ደሞ ልጁን ሚዲያላይ አትውጣ በዬዋለሁ ይላል ኩላሊት እኮ ነው የሰጣት

  • @SmretSmret-in4ot
    @SmretSmret-in4ot ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እንዴ እሱ ምን ኣጠፋ ፈታው የሀደቹ ኣልፈልግም ያለቹን ነው የታነገረው ሆሆሆሆ😢😢😢

  • @Marsillas
    @Marsillas ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ከሀዲ ሰው ይህ ነው መጨረሻው።

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ቐ8ሰ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ቐ8ሰ ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አድላይ ቢሆኑም አቃጥላ ትደፍዋለች ንፁህ ፍቅር አትሰጠውም

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ምንም መጥፎ አልናገርም😢

  • @KalidJemal-x2b
    @KalidJemal-x2b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ቴስ ራሱ ምንድን ነው የሚሰራው?ሚናውስ ምንድነው?

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሽቀላ 😅

    • @godislove-en8hr
      @godislove-en8hr 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tesi maleti be arebegna fiyeli 😅😅😅maleti now 😅

    • @milenaashifaa5268
      @milenaashifaa5268 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኮሚሸን ፍሉስ 🤑🤑🤑

    • @BelaynesheTv23339
      @BelaynesheTv23339 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሊባ ነዋ እሱም በታማሚ ሰው ሸቀሉዋን

  • @FavoLove
    @FavoLove ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ቴስ ወደሱአ ብቻ ነው ሳይድ የምታደርገው ለምን?? እሱ ጎዳና ሲወጣ የት ነበርክ??

  • @haregnegusu6432
    @haregnegusu6432 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    መርዝ መጠታቷ ከጥፋትኝነት ታመልጣለች ሲቀጥል ደግሞ ወደሚዳ የመጣችው እራሷ ነች ውሽት የዋሸች እራሷ ነች ይህ ደግሞ ምኑ ቃባጣሬ ነው ልጁን ጥፋተኛ ያደረጋል

  • @ኤሊም
    @ኤሊም 25 นาทีที่ผ่านมา

    እባካችሁ አትፍረዱ ሀብታሙ በጣም ያሳዝናል ግን እሷ ብትሞት ምንም አይጠቀምም በስተርጅና የሚንከራተቱት እናቱዋም በጣም ያሳዝናሉ ተረጋግቶ በመነጋገር የማይፈታ ነገር የለም ሀብታሙም ህይወቱ እንዲስተካከል ...

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ኩላሊቱን ትመልስ እናቴ ይሸጠዋል 😢😢😢😮

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 21 นาทีที่ผ่านมา

      ድራማ ነው ይህቺ ውሽታም

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የሱስ ህይወት ያሳዝናል ከእግዚአብሔር ብታች በድጋሜ ህይወት ሰጣት እግዚአብሔርን እሱንም አስከፋቹ ነውር ነው ይቅር ይበልሽ እግዚአብሔር

  • @መንገደኛነውልቡሽ
    @መንገደኛነውልቡሽ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እረ በጭራሽ አቡረው መሆን የለባቸውም ምን አስባችው ነው ፡
    መርዝ ናት ምን መርዝ ትጠጣለች

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ጌታ ሆይ በሰዉ እጅ ኣታዉድቀኝ ኣደራ። 😢

  • @yihunealemu2418
    @yihunealemu2418 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ማነው ይህ ቴስ ሚባለው በመጀመሪያ አያጣራም ነበር እንዴ ሀይዋን

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ሰይፍሻ ደሞ እሱን ሳታቀርብ የሷን ብቻ እንዴት ትሰማለህ እሱ በጣም ነው የተጎዳው ሂይወቱን ነው ያዘበራረቀችው

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በጣም ቴስ ተብየውም ሰይፉም ደግመው እያጠፉ ነው
      ነውስ የሚአገኙት ኮሚሽን ነበራቸው በእውነት ያሳፍራል

    • @medyia4031
      @medyia4031 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይህ የሰይፉ ፕፔጅ አይደለም

  • @ቆንጆኢትዮጲያ
    @ቆንጆኢትዮጲያ ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሁለቱም እራስ ወዳዶች ናቸው ካለ ራሳቸው በስተቀር ለሌላ የማያስቡ እንጭጮች ናቸው እኔ ከሞት ሰርዶ አይብቀል ባዮች በነገራችን ላይ ለእራሱ ህይወት የማይሳሳ የሌላንም ህይወት ከማጥፋት አይቦዝንም እና ከእነዚህ መራቅ ነው

  • @MELKEMTUBE1
    @MELKEMTUBE1 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፈጣሪ ችግራቸውን ይፍታ እሷስ ለምን ትሙት መሳሳት በሷ አልተጀመረ በቃ ይቅርታ ይጠያየቁ🙏

  • @Eme.Adonay21
    @Eme.Adonay21 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    እኛው ነን ለዚህ ያበቃናት💔🥺

    • @PanaJgs-kk9cf
      @PanaJgs-kk9cf ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክፉ ሰይጣን እኮ ናት ሞት ወይ ስቃይ ነው ምገባት💀

    • @Ibert299
      @Ibert299 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ስራዋ ነው! ሰው የዘራዉ ያጭዳል!!

    • @HayatTofak
      @HayatTofak ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አታሽቃብጭ በራስዋ ነው ውሸቴ ተጋለጠ ብላ

  • @MyidolCR
    @MyidolCR ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አሁን ልጁ ከዚህ በላይ ምን ያድርግ ነው የሚለው ቲኤስ ተብዬው? ልጅቷ ወደ ሯሷ መመለስ አለባት በጣም በጣም አሳፋሪ ስራ ነው የሰራችው። መርዝ ጠጥታ ነው የሚለው ነገር የተጠና እና ከኋላ ተጠንስሶ የተሰጣት ተልዕኮ ነው ባይ ነኝ። አንዳንዴ ህዝቡ ላይ እንባንናለን ብላችሁ ህዝቡ ቀድሞ እንደሚባንንባችሁ እወቁ። ልጁ ብቻ አይደለም የገደለችው ብዙ አቅም አጥተው ለመታከሚያ ገንዘብ የሚማፀኑ ታሚሚዎች ጭምር ነው። ህዝቡን እና ልጁ በተናገረችበት ሚዲያ መጥታ ይቅርታ ትጠይቅ። ከዚያ ደግሞ ትዳራቸው መቀጠል አለመቀጠል በልጁ ቢወሰን አሪፍ ይመስለኛል።

    • @surafelkebedekassa5762
      @surafelkebedekassa5762 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      I agree with you!

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 24 นาทีที่ผ่านมา

      ተስ ተብየው የወንጀሏ ተባባሪ ሳይሆን አይቀርም

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 22 นาทีที่ผ่านมา

      እሷ እኮ ነች ቀድማ የወጣችው አንተ ዶማ

  • @bettykitaw742
    @bettykitaw742 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    This tiktoker knows the truth egnan mechawecha karegun eko koyu

  • @rabiaseid1795
    @rabiaseid1795 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ኩላሊቱን ትመልስና ትሙት ኑራም አጠቅም ይች ሀይዋን

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂 አቤት ግፍ

    • @lijegirum
      @lijegirum ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኸረ አይባልም ወገን
      ኩላሊት የሰጠው እንኳን እንዲህ አልጨከነም::

    • @Hawwiiadam1814
      @Hawwiiadam1814 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @toyba-o9u
    @toyba-o9u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ይች ታጠፋዋለች ቢታረቁም አደራህን እዳትታረቅ😢

    • @Awesometube-ef1oe
      @Awesometube-ef1oe ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው ለአንድ ኩላሊቱ ያልሆነች እሱን ታጠፋዋለች

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምንም ጥያቄ የለውም

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ ጦሱን ትውሰድ በይተረቁ ይሸለዋል

  • @Fahizaawe
    @Fahizaawe ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ግን አሁንም ለሷ ሲሆን ነው ያቀረብከው እሱ የወጣ ጌዜ አቀረቡከው

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 25 นาทีที่ผ่านมา

    እንኳን ጠጣች

  • @ClassAbc-b2j
    @ClassAbc-b2j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ቴስ ጥሩ ልጅ መስሎኝ ነበር እሱም ቯቯ ይስራን የተለያዩ ባልና ሚስት ይዞ ይቀርባል።

  • @sarem4492
    @sarem4492 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ተስ ተብዬው ምንማለቱነው ደጋግማ የገደለችውን ሂወቱን ያበላሸች ሴት እሱን ጥፍተኞ ለማድረግ የሚሞክረው ? እሷም ከነቤተሰቦቿ መጥፎዎች ይሄልጅ ቢታረቅ ያስገድሉታል !

  • @tsigemekonen2179
    @tsigemekonen2179 59 นาทีที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሶሻልሚዲያ ያበላልም ያስተፋልም 😊

  • @milenaashifaa5268
    @milenaashifaa5268 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ኩላሊት አስመላሽ ኮሚቴ እኮ ተዋቅሮ ነበር አይይይ ሮሚዬ አልተሳካም 😂😂😂

  • @danielmekite5642
    @danielmekite5642 42 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሰይፉ እና ልጅቷ የፈጠሩት የስም ማደሻ ድራማ ነው
    ሆስፒታሎችን ሐኪሞችን ሰይፉ ሰለሚያቃቸው ታማነው እዲሉ ያደረገው ከራሱ ሰይፉ ነው

  • @EndrisHussen-w6r
    @EndrisHussen-w6r 46 นาทีที่ผ่านมา +2

    ኩላሊቱን ትመልስ ታትሄድ
    ይች ያፈር ገፎ

  • @AbrarAhmedAdem
    @AbrarAhmedAdem ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ብትፈልግ መጠጣት አይደለም ትታጠበው መብቱዋ ነው የሰው ንብረት ትመልስ

    • @Iman-vj4jo
      @Iman-vj4jo ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂

  • @kalkidan-jy7wc
    @kalkidan-jy7wc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር በትግስት መጠበቅ ይህን ያመጣል ረሃማ ለጊዜው ትደሰታለች ግን የበለጠ ችግር የገጠማተን ያሆኑን ሳይሆን የሚመጣው ይከብዳል ከልብ እናመሰግናለን ሰይፉ

  • @ቲጅየራያዋ-በ6ፈ
    @ቲጅየራያዋ-በ6ፈ ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ለኔ እንኳ አታስቢም ማለት ምን ማለት ነው ሀብታሙን አባረህ ልትገባ ፈልገሐል መላት ነው አተ ሰራቃ😮😢😅

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 18 นาทีที่ผ่านมา

      እረ በጣም የሚገርም ዲቃላ የሆነ ሰው ነው። የቱ ነው ቴስ ማለት ግን ፎቶውን አውጡት እስኪ።

  • @EXPO-d2s
    @EXPO-d2s 11 นาทีที่ผ่านมา

    ለምን እስክ ዛ ታሳዝናለሽ እንደ ሰው መሆን ነበራት ክስ ዋ እሱ ነው የተጎዳ ❤

  • @tigistjenbere2800
    @tigistjenbere2800 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Rohama she needs time to take care of her health kidney transplant it take long time at last 2 or more years to fill normal it only 6 or 7 month since the transplant there is a chance the new kidney will fall. She need peace and stress free environment .all she have to do ask forgiveness to her husband and the people who helped her that is it.please let her give time to get well 💯. Her health health comes first

  • @MadinaMohamed-wm8ou
    @MadinaMohamed-wm8ou 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በጣም ነዉ የጠጣችዉ😅😅

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንጃባቷ😂

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 17 นาทีที่ผ่านมา

    አላህየመጨረሻየንአሳምረልኝ

  • @tewodrosteddy3002
    @tewodrosteddy3002 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ሰይፎ ፍንታውን ያንተ ጥፍት ነው:: ምክንያቱም ምርጥ ታሪክ አገኘው ብለክ ስትስገበገብ እሳን ብቻ 50% ታሪክ ለህዝብ አቅርበክ የሁለቱንም ታዳጊ ልጆች እይወት በማበላሸት ተጠያቂ ነክ :: እንተ የምትቅጣው ልጆቹ በማነጋገርም በስነልቦናም እንዲረዱ በማድረግ ለማስተካከል ሞክር ::

    • @leull
      @leull ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሚገርመው ልጁ ስቱዲዮ ነበር ሰይፉንም ሰላም ብሎታል መቅረብ አልፈልግም ቢልም ልጁ ትልቅ ስራ የሰራ ስለሆነ አንድ ሰው ግዜ ሰጥቶት ማውራት ነበረበት አውርተውት ቢሆን ልጁን እንዳየሁት ከሆነ እውነተኛ እና ግልፅ ልጅ ነው እናም እውነቱን ይናገር ነበር የልጆቹ ታሪክ እዛው ሰይፉጋ ተለቅ ተደርጎ ይሰራ ነበር እንደዚህ የቲክቶክ መጫወቻ አይሆኑም ነበር( I blame production manager)

    • @Fatumatube3599
      @Fatumatube3599 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቴስ ተብየው አሽቃባጭ ነው ልጁ ሂወቱን በሙሉ አሳልፎ ሰጥቷታል ምድርላይ ዳግም እንድትኖር መስዋእት ከፍሏል ሚድያላይ በውሸት የወጣችው እሷነች እሱደም ሀቁን ይዞመምጣቱ ልክነው ከቻላችሁ አስታርቁ ልጁላይ ትለቅ ልብ ስብራት ነው ያደረሰችበ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    😂ተረጋጊ እውነት ካለሺ እውነትን ተጋፈጭ እጅ ራስን ማጥፋት መፍተሂ አይሆንም ውዴ የኛ ኮሜት እደሆነ አረቄ ነው ያሰክራል😂

  • @TegEshitu-gh3yl
    @TegEshitu-gh3yl 54 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሠይፉአሁንምወገንተኝነትይታይባቹሀልበዚህዘመንእንዲህእራሡንመሥዋትየሚያደርግየለም
    የፈለገቢሣሣትየፈለገቢያጠፋዛሬንእንድታይነገደግሞእንድታልምአድርጓታል
    ያደረገችውነገርጥሩአይደል

  • @congrahorizon1632
    @congrahorizon1632 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጥሩ ውሳኔ ነው ሙች አስመሣይ

  • @Rahmaወሎዬዋ
    @Rahmaወሎዬዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ውሼት ስላለባት ነው እድህ ያረገችው እጂ ውነት ቢኖራት አታደርገውም

  • @ሜላት-ቨ9ሠ
    @ሜላት-ቨ9ሠ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ከመሞትሽ በፊት የልጅን ኩላሊት መልሽ ብላሻለች እሮሚ አድርሻለሁ??😂😂

    • @zuzuzdtube4520
      @zuzuzdtube4520 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @EndrisHussen-w6r
      @EndrisHussen-w6r 49 นาทีที่ผ่านมา

      ትክክል ይች ዉሸተም ትመልስ

  • @የEthiopia
    @የEthiopia ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይ ዘንድሮ…ስንቱን ሰማን🤦🏾‍♀️

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    የዘንድሮ መርዝ ዋጋ የለውም😂😂😂

    • @EyerusMengstu-d5v
      @EyerusMengstu-d5v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እያገሳ ነው አሉ መግደሉን ትቷል😂😂😂😂

    • @circusgirum1916
      @circusgirum1916 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አይባልም በእውነት ይሄኔ ብትሞት ኖሮ በጣም እናዝን ነበር::
      ያለውን ችግር ሁለቱንም ቀርቦ ማነጋገር ነው::

    • @ميز-ج8ك
      @ميز-ج8ك 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ​@@EyerusMengstu-d5v

    • @ClassAbc-b2j
      @ClassAbc-b2j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ብሯ ከሰረ

    • @HyabTadese
      @HyabTadese 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 52 นาทีที่ผ่านมา +1

    ይህ ሰዉ ጥቅም አለህ እሱን መከልከል መብት የለህም የታመመ የተቸገረ እዳይረዳ እያጭበረበረች ገንዘብ ለምዳለች የጂሽን ታገኛለሽ በህግ ትጠየቅ ሰይፉ አቅርበዉ እባክህ እንርዳዉ

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v 58 นาทีที่ผ่านมา +2

    መርዝ ከመጠጣት እሶ ወቶ እደተናገረዉ ወታ አትናገርምደ እዉነት ካላት 😮😮😮

  • @lijegirum
    @lijegirum ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀይለኛ ጥፋት አጥፍታለች ነገር ግን ነገሩን በረድ ብናደርገው ጥሩ ነው:: እሷ አንድ ነገር ብትሆን አብረው ባይሆንም ለሱ ኪሳራ ነው::
    እስኪ አንዳንዴ ዝም እንበል::

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 32 นาทีที่ผ่านมา

    ወይ ጣጣችን የኢትዮጵያ ሕዝቦች😂

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ልጁን ፍቱ እኛ ምንፈልግ እንኩላሊታች ብቻ 😂ፍትህ ፍትህ ለእንኩላሊታች😅

  • @mercynancy9976
    @mercynancy9976 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄ ታሪክ መጨረሻውን ያሳምረው እንጂ ትልቅ ፊልም ይወጣዋል 😮😢

  • @AlewuyaMohammedbutajra
    @AlewuyaMohammedbutajra ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኮሜንታቶረች ግን ነፍሳቹ አይማርም 😢 እሷ ካጠፋች እናተም ታጠፋላቹ

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ያልተነካ ግልግል ያዉቃል አሉ ያገሬ ሰዎች እሷ ሲጀመር ለምን ትታዉ ሄደች?

    • @BelaynesheTv23339
      @BelaynesheTv23339 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይች የለምድች ሊባ ናት

  • @Marsillas
    @Marsillas ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አላህ ሲቆጣ አይቆርጥም ብጥር ያደርጋል እንጂ ነገሩ እንዳይጥም

  • @Rahel-s1e
    @Rahel-s1e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ሰይፍሻ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 16 นาทีที่ผ่านมา

    ሀብታሙ ለምንድነው የሚድውልላት ይህቺ አርመኔ የጥቅም እንጂ የፍቅር ስው አይድለችም

  • @mhretiBiza
    @mhretiBiza ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ከመሞትሽ በፊት የዚ ቆንጆ ልጅ ኩላሊት መልሺ

  • @loveyou-qb6mk
    @loveyou-qb6mk ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኩላሊቱን ትመልስ ከዛ እደፈለገች ትሁን

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቴስ አታለቅልቅ ተካፍለህ ትበላለህ መስል የአንተ ቁስል ቢሆን አንተ ትብስ ነበር የልጅን ቁስል አትረዳም

  • @Seltetub
    @Seltetub 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አብራዉ ከሆኑማስ ትገለዋለች አምልጥ ወንድሜ🏃😢

    • @FraolWordoffa
      @FraolWordoffa ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወንድሜ አምልጥ። ነብስህ ተርፏል። አምልጥ!!፡ነነነ

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    highly sophisticated drama

  • @Mossana-Tv
    @Mossana-Tv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    😢😢😢ልጁ ተጎዳ😢

  • @fozinayeezakiroolijfufu538
    @fozinayeezakiroolijfufu538 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኩላሊቱን ታማልስ እኔ እንዳ ፋልገች ቲሁን 👌🏻

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🎉🎉😢😢😢ወይ ጉዱ

  • @HshshHzhs-p7e
    @HshshHzhs-p7e ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይማርሺ

  • @octopus2309
    @octopus2309 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንዳንድ ግዜ አንዳንድ ነገሮችን ልትቆጣጠረው አትችልም የሚሆነውን ቆሞ ከመመልከት ውጭ

  • @mamamyhero6455
    @mamamyhero6455 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Seyfu new tifategna 2tu kalkerebu media lay mekereb alneberbihem. Ahun gn adun mot andun Menasha hono 2tu mensat new yeneberbin. Lijuta turu batihonum hiweta metfat yelebatim.