እናንተን ለመፈተን ነው:ሁሉም ነገር ውሸት ነበር😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.7K

  • @Orthodox-w3j
    @Orthodox-w3j วันที่ผ่านมา +535

    ሄሉ ግን ምንም ክብር የለሽም የምር አላዛር ምርጥ ሰው ነዉ አያገባህም ማንኛውም ሰው አይባልም እንኳን አላዛር 😢❤❤❤❤ላይክ አይባልም የምትሉ❤❤❤

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um วันที่ผ่านมา +1

      Mni aregashu

    • @AishaShakaru
      @AishaShakaru วันที่ผ่านมา +24

      እኔ ብሆን አጋጫት ነበር በተፈጥሮዬ አያገባሽም አያገባህም የሚለው ቃል አልወድም😢😢

    • @HananHanan-gi6pd
      @HananHanan-gi6pd วันที่ผ่านมา +10

      ሄለን ግን አበዛሺዉ

    • @MervatAbuEisheh
      @MervatAbuEisheh วันที่ผ่านมา +7

      በጣም

    • @Amina-u1g
      @Amina-u1g วันที่ผ่านมา +5

      በጣምታሠጠላለችሄለንእጭ

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi วันที่ผ่านมา +285

    አላዛር ምንም ጥፋትየለበትም የምቱሉ 👍👍👍

    • @فاطمهحبش-ق7غ
      @فاطمهحبش-ق7غ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረባክሽ አሽቃባጭ ሀቅ ፍረዱ

  • @JhhJjj-g4r
    @JhhJjj-g4r วันที่ผ่านมา +198

    ዉይ ቢስሚላ ሄለንን በጣም እወዳታለሁ ግን ድርቅናዋ እስኪ ይህ ባህሪዋ የሚደብረዉ በላይክ

    • @mhretwelde-zc4qj
      @mhretwelde-zc4qj 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ድርቅና ነው ያለባት ያስጠላል በስመአብ

    • @mekdes-k9j
      @mekdes-k9j 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በጣም ድርቅና አይገልፀውም😮

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም በጣም ነው የምወዳት ግን ድርቅናዋን ሳይ ቢስሚሏህ እንዴት እንደሚደብረኝ አልጨርሰውም ሁላ

    • @WasKan-m5b
      @WasKan-m5b 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Betam yemer

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድርቅናአይደለም,ከቁስልላይቁስል,እያከሉባትነው

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +90

    አላዛር የኔ የዋህ አይዞክ የእዉነት ሄለን ህፃን እየሆንሽ ነዉ ጌታን ለሰዉ ክብር ይኑርሽ😢😢🎉ምን ችግር አለዉ ቢጠይቅሽ አሁንስ አበዛሽዉ እረ ወደዛ

    • @LainLain-e1l
      @LainLain-e1l 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሄሉ ግን ባዚ ልክ ታማልከች ክብር ይኑርሺ አለዛርዬ ያዋህ ነህ❤😢

  • @ገነትዩቲዩብ
    @ገነትዩቲዩብ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    ወይኔ ምን አይነት ምላስ ነው ያለሽ እረ ተይ አያወጣሽም ስነስርአት ይኑረሽ🤔🤔🤔🤔🤔

  • @JgjJfd-v4u
    @JgjJfd-v4u วันที่ผ่านมา +195

    ሴት ልጅ ድርቅ ስትል ጥሩ አደለም አላዛር ደግሞ ማርያምን የዋህ ነው ተይ ሰውን አትግፊ❤❤

    • @mekdes-k9j
      @mekdes-k9j 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ😢

    • @Sada-z5w
      @Sada-z5w 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጂልሆናለች

    • @DjidDududu
      @DjidDududu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የዚህን ያህል አልጠበኳትም ነበር በጣም ተሞላቀቀችበት ትግስቱን ስጠኝ

  • @ማሕበርቅዱስጊዮርጊስ
    @ማሕበርቅዱስጊዮርጊስ วันที่ผ่านมา +151

    ሄሉ ግን ምንም ክብር የለሸም 😢😢😢 አላዛር ምርጥ ሰው ነዉ ኣያገባህም ማንኛውም ሰው ኣይባልም እንኳን አላዛር 😢😢❤❤❤

    • @3rtuuuRtyujji
      @3rtuuuRtyujji 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ😢

    • @mekdes-k9j
      @mekdes-k9j 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ😢

    • @Bggzb
      @Bggzb 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😘አዎ ሄሉ አታስድብሪን 😘

    • @msarthatewu3844
      @msarthatewu3844 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      awo batem

  • @nta2615
    @nta2615 วันที่ผ่านมา +334

    በዚህ ልክ አትሂጁ ሄሉየ አላዘር ያከብርሻል ይወድሻል ለሥሜቱ መጠንቀቅ አለብሽ😢💙💙🙏

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ😊

    • @qamariyanasir9492
      @qamariyanasir9492 วันที่ผ่านมา

      E Dhuga issin garu itti qosti 😢

    • @mekdes-k9j
      @mekdes-k9j 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ😢

    • @BrukKassa-t9k
      @BrukKassa-t9k 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዛሬ አላዛር ጎበዝ ሁኖል ሄለን ተናዳለች ትግስቱን ይስከዉ ሳይተዋወቁ አብርዉ ሰሩ በደንብ ሲተዋወቁ ደግሞ እንዲ ይሆነሉ ከባድ ነዉ ሁሉም ነገር

  • @azebfikremariam5651
    @azebfikremariam5651 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አላዛር አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ራስህን ጠብቅ ልጅቷ በጣም ሀይለኛ እልኸኛ ናት

  • @SaadiaGetaneh
    @SaadiaGetaneh 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +48

    ኧረ ሄለን ጠገብሽ ወላሂ አላዛር ምርጥ ወንድም ነው አታብዥው ልጅኮ ቢኖርሽ ጸጋነው ግን ልጅመኖር ነውር የሚመስላችሁ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j วันที่ผ่านมา +373

    ሄሉግን እሚያስጠላ ባህሪ እያሳየሽ ነው አስተካክይ እምትሉ😢😢

    • @aboaboo8875
      @aboaboo8875 วันที่ผ่านมา +6

      ትክክል አሁን ሰው ሁን አፈር ያረጋታል አላዛር ጥሩ ሰው ነው ሂለን አላዛር ላይ አትጩሂ በስራት አናግሪው

    • @berryfamily2846
      @berryfamily2846 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Awi

    • @mekdes-k9j
      @mekdes-k9j 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል😢

    • @طيبهاحمد-د9و
      @طيبهاحمد-د9و 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልጅየላትምሢጀመርግንለአናዛርያለሺንክብርአሥቢበትአትግማሚበሥትመከራናሥቃይባንድሁናችሁደሥትላላችሁ

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @Mahlet-m4v
    @Mahlet-m4v วันที่ผ่านมา +105

    ሲጀመር ለሰው ልጅ ክብር የለሽም አላዛር ይህ አይገባውም ነበር አላዛርዬ የኔ መልካም ሰው

    • @AaAa-ot7xq
      @AaAa-ot7xq 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እኔ ሲጀመር አለውዳትም ለስው ልጅ ክብር የምባል ዴሞ የላትም ሁሉየም አነጋገርዋ ደርቅ ነው

    • @Mahlet-m4v
      @Mahlet-m4v 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@AaAa-ot7xq የሰው ልጅ በተግባር በስራው ይከበራል ከዛ በላይ ደግሞ ንግግር የሰውን ልጅ አስተሳሰብ እና ሁኔታ ይናገራል እሷ ደግሞ ሁሌም ልክ ነኝ እና ሰውን ዝቅ አድርጎ የማየት ችግር አለባት አንደበት የሚናገረው ውስጥሽ ያለውን ሀሳብ ነው ያ ሀሳብ ደግሞ አንተን ነው ሊገልፅ የሚችለው ብቻ ሁሌ አውቃለሁ አይባልም አለማወቅ ሀፅያት ስላልሆነ

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክብርሳይኖራትቀርቶአይደለም,ሁሉምሰውየእሷውድቀትስለሚፈልግነው,ደግሞምአላዛር,አናዷትነውእንጅ,ሌላአይደለም,እዚህእየመጣችሁ,የሰውልብእሚሰብር,ቃላት,አትጠቀሙ

  • @Kidist-g8d
    @Kidist-g8d วันที่ผ่านมา +213

    የኔ ቆንጆ ተይ ሁሌም አይመለከትህም አትበይው 🥺🥰🥰❤️

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w วันที่ผ่านมา +1

      ደምርኝ❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 วันที่ผ่านมา +1

      ውዴ ደምሪኝ

    • @aaasa3348
      @aaasa3348 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ውዴ ደምሪኝ

  • @SameraUniqe
    @SameraUniqe 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +74

    አላዛርዬ አይዞህ ልጅቱ ሲጀመር ስናቃት ጀምሮ ድርቅ ያለች ነች ለዛ የላትም

    • @burtukan-h7e
      @burtukan-h7e 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ባጣም እስስት ናት

    • @madinhaa-jn3eb
      @madinhaa-jn3eb 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እንኳንም

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ ማርክ ከዚ የገላገለው አላህ ይመስገን😂😂

    • @MermaHumer
      @MermaHumer 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ግትር ያለች

  • @Tighndngdh
    @Tighndngdh 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    አቤት ፀባይ ፀባይ ፀባይ የምን ጉድ ነሽ😮😮😮ጭራሽ ጥምም ያልሽ ልጅ ነሽ ሄለን አበዛሽው 😮😮😮አላዛር ከየት እንዳነሳሽ አስቢ ተረጋጊ ጣማማ አትሁኝ 😮😮😮ኮሜንት አንብቢ ይጠቅምሻል ሴትዮ😂😂😂😂😮😮😮😮

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቤት ስለማትወደው ነዉ በግድ ነዉ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አረ እቺ እንደፈረስ መጋለብ ብቻ ነው የሚታውቀው ተመክራም አትሰማም

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ วันที่ผ่านมา +327

    አንደኛ ነኝ ሄሉ ተይ ሁሌም አይመለከትህም አትበይው😢

    • @Bety2026
      @Bety2026 วันที่ผ่านมา +5

      ታስተካክላለች ትመከራለች ❤❤❤

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ วันที่ผ่านมา +2

      አናደዋት ነው ውዴ አትልም ካሁን በኋላ

    • @Neyma-d4p
      @Neyma-d4p วันที่ผ่านมา

      ዥልጥ እኮ ናት

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji วันที่ผ่านมา

      @@TizitaTubeትዝታ ትዙየ ታሥተካክላለች

    • @Bety2026
      @Bety2026 วันที่ผ่านมา

      @@Neyma-d4p ምን አገባሽ ዉጭ ከዚኅ ዛሬ ደግሞ ከየትነዉ ታስራችሁ የተፍታችሁት

  • @GjVo-h6v
    @GjVo-h6v วันที่ผ่านมา +77

    ደረቅ ስታስጠላ ገልቱ ተመክራም ፀባዋን አታስተካክልም👐

    • @Selamkassa-iv7vj
      @Selamkassa-iv7vj ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ገልቶ ነች ስታስጠላ ደረቅ ናት

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r วันที่ผ่านมา +249

    ሄሎ ግን ለሰው ክብር የለሽም ጌታን አበዝሽው ❤❤

    • @ግሬስፋምሊ
      @ግሬስፋምሊ วันที่ผ่านมา +2

      በጣም ሁለዬ ስድብ

    • @shamsya-t5w
      @shamsya-t5w วันที่ผ่านมา +2

      ዉዴ ስለለላት አይደለም ስይኖርት አላት እያሉ ስለሆነ ነዉ ዉዴ ለነሱ ነዉ ተረድት

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas วันที่ผ่านมา

      የሌላት ስም ስላወጡላትነዉ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem วันที่ผ่านมา +1

      መች ተሳደበች ኤጪ ስታስጠሉ👎👎​@@ግሬስፋምሊ

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 วันที่ผ่านมา +1

      Ere deweluna negeruat betam abezachew kibir atawkem

  • @Wiyti
    @Wiyti 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    Helen malif akanaa sii godhaa mee namaf kabajaa qabadhuu mee😢 warii Alazar jalatan akaa koo waraa naf ta.ee mee❤

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ከባድ ጸበይ ነው ያለሽ እግዚአብሔር ይገስጽሽ😂😂😂 ይብላኝ ለምይዝሽ😂😂

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e วันที่ผ่านมา +65

    የዝች ልጄ ፀባይ ከድሮውም አይገባኝም ለሰው ክብር የሌላት ሰው ናት

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ วันที่ผ่านมา +45

    ከነገረኛ ሴት ማረኝ ፈጣሪ🙏

  • @AstetAstet-n9b
    @AstetAstet-n9b วันที่ผ่านมา +83

    ተይ አላዘረን አታስጨንቂው ይበቃሻል እግዛብሄርን ፉር🎉🎉❤❤

    • @burtaburta5763
      @burtaburta5763 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሱው ሲጀመር እግዚአብሔር አተቅም እግዚአብሔር ባታቅ ኑር እነዚህ አዛር አታዎራም በ በግታ 😢😢😢

  • @emuabe6654
    @emuabe6654 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    አላዛር ይቺን ልጅ ደግመህ ካገኘሀት አንተም ክብረ ቢስ ነህ ይህቺ የሰው ልክ አታውቅም ለሰው ክብር የሌላት ክፍት አፍ ናት

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    አቦ አትጃጃይ ኤጭ አሁንስ አላዛርን የመሠለ ሠው አታገኝም ግመል😂😂

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😅😅😅😅

    • @Bentishlu
      @Bentishlu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂👍👍

    • @Tamri-s7t
      @Tamri-s7t 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የምር ግምል ናት ፈጣጣ 😂😂😂😂😂😂

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ግመል እራስሽ ክብረ ቢስ እደቢ እሷ መሆን አትችይም እራሷን እምታስከብር ጀግና ነች ዉጪ እዚህ ምን ትሠሪያለሽ

  • @MissZabiba
    @MissZabiba วันที่ผ่านมา +197

    ሄለን ግን በሀሪሺን አስተካክሊ 😢😢 አነጋገርሺ ልክ አይደለሺም 😢😢 አላዛርን አታስጨንቂው ደሞ አክብሪው 😢😢

    • @saragebeyo5251
      @saragebeyo5251 วันที่ผ่านมา +8

      አው ጌታ በጣም ታንድልች ልጅ ለሰው ብሎ ናዉ ዝም ብሎ አበዛቹ ❤️❤️❤️🙏

    • @fusr.4440
      @fusr.4440 วันที่ผ่านมา +6

      ውነትነውለሥውክብርየላትምድርቅናት

    • @MesitayitWenidimneh
      @MesitayitWenidimneh วันที่ผ่านมา +3

      እውነትሽን ውዴ

    • @Neyma-d4p
      @Neyma-d4p วันที่ผ่านมา +4

      ማርክ ተገላገለ ይችን ለዛው ሙጥ

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e วันที่ผ่านมา +1

      @@Neyma-d4pአቤት በየቦታዉ የስድብ ሱስ አለብሽ አ

  • @omuamaryoutube4118
    @omuamaryoutube4118 วันที่ผ่านมา +87

    አነገገርሽ ደስ አይልም አይመለከትህም አትበይ ተይ

    • @Bety2026
      @Bety2026 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@omuamaryoutube4118 ታስተካክላለች ተናዳነዉ

  • @HeliTube-u9d
    @HeliTube-u9d วันที่ผ่านมา +158

    ሄሉ ግን መከባበር ከሀይሚ ና ቡራ ተማሪ ጓደኛሽ ኣይደለ እንድየ ለምንድነዉ ምናገባህ ምትዩዉ ለልጁ Rspect ይኑሩሽ🙌

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y วันที่ผ่านมา +5

      ትክክልየሰውክብርእሚባለውነገርአታቀውም

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ วันที่ผ่านมา

      ​@ErgoAbebe-n2yእሰይምንይጠበስ

    • @نجات-ظ5ب
      @نجات-ظ5ب วันที่ผ่านมา +5

      ያችእኮ ሙሉሴትናትማሬ. ሀይሚዬ ሴት❤

    • @mdksa7775
      @mdksa7775 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በትክክል ሰው ማክበር አለብሺ ሄሉ ትይ እማዬ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      @@HeliTube-u9d ውይ እማ ሀይሚና ቡራን ከሌላ ሰው ጋር አናወዳድራቸው እነሱ እግዚአብሔር ነው ሁሉን አሟልቶ የሰጣቸው ከክፉ ይጠብቃቸው🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @GdGd-l8u
    @GdGd-l8u 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ለተመልካች እራሱ ክብር የላትም የምትሉ

  • @danaaklilu-l6p
    @danaaklilu-l6p วันที่ผ่านมา +18

    አላዛርየ የኔ የዋህ ንፁህ ሰው ❤❤❤❤❤❤ ሔሉ ግን ተይ ምንም ለቪዲዮ ቢሆንም አላዛራችን አክብሪው እደዚህ ምንጭቅጭቅ ስትይ ያስጠላብሻል

  • @qqqqqq-c5r
    @qqqqqq-c5r วันที่ผ่านมา +691

    ሄሉ አላዘርን አታሠቃይው የምትሉ😢😢😢😢ላይክ

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w วันที่ผ่านมา +3

      ደምርኝ😊

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ วันที่ผ่านมา +8

      መቼ አሰቃየችው ፈተነችው እንጂ

    • @TestPhone-m7w
      @TestPhone-m7w วันที่ผ่านมา

      😢😢😢

    • @ممم-ق9ث
      @ممم-ق9ث วันที่ผ่านมา

      Aer betam aeskayechwj

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 วันที่ผ่านมา

      Ere asekayechew lijun endih balege nat ende

  • @HELAMrr
    @HELAMrr วันที่ผ่านมา +39

    ሄሉየ በጣም ነው እምወድሽ ግን ሰውን ማክበር ይልመድብሽ አላዛርን በዚህ ልክ አትግፉው ምን አገባህ አትበይው አብራቹሁ እስከመጣችሁ ድረስ ምን አገባህ አይባልም ግን እወድሽ አለሁ❤️❤️❤️❤️ የኔ የዋህ አላዛሬ😍😍😍

  • @abebaabeba4302
    @abebaabeba4302 วันที่ผ่านมา +71

    እረ ሄለን ነገሮችን አለስልሰሽ አውሪ በቃ የሚድያ ሰው ነሽ ተባለ ሰምተው ማስረዳት እንኳን ቢኖርብሽ ጥርስሽን ነክሰሽ ሳይሆን በፍቅር ተናገሪ ይደብራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdes-k9j
    @mekdes-k9j 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ሄለን እንደ እህት ልምከርሽ ድርቅቅ የምትይውን ነገረ ተይ አላዛር ምንም ጥፋት የለውም አታስጨንቂው😢😢😢😢😢😢 አባክሽ

  • @KatonDsadsa
    @KatonDsadsa 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ምን አይነት አነጋገር ነው እምትናገረው የሰው ክብር ይኑርሽ ስወዲሽነበር ኢጭ😢😢

  • @Kemeria-e2r
    @Kemeria-e2r วันที่ผ่านมา +118

    አንቺ ራሱ የተጨማለቅሽ አይመስልሽም ቅን ሁኚ ቅንቅናም አላዘርን አታሰቃይው ክብር ይኑርሽ

    • @madinhaa-jn3eb
      @madinhaa-jn3eb วันที่ผ่านมา

      ቅንቅናም እራስሽ

    • @MariamHussen-vk2bh
      @MariamHussen-vk2bh วันที่ผ่านมา +2

      አላዛር እራሱ ምን ሆኖነዉ ለምን አይተዋትም እንዴ

    • @MariamHussen-vk2bh
      @MariamHussen-vk2bh วันที่ผ่านมา

      @madinhaa-jn3eb መልስ ባትመልሺ ደስ ይለኛል ግን አንቺም አስተካክሊ ሄሉ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji วันที่ผ่านมา

      አችነሽ መሠል ለጅአ ለሸ ያልሻትክክክክክክ ተሠደባችሁዘ ዛሬ

    • @LeyuworkGebremariam
      @LeyuworkGebremariam วันที่ผ่านมา

      ለዛ የሌላት የሰው ክብር ማክበር የማታቅ ውለታን የማታቅ ክብር ቢስ ነች

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ วันที่ผ่านมา +43

    አላዛር እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ሄሉ በጣም ሃይለኛ ናት በስመአብ ለምን በዚ ዝርያ ጥምጥም ትሄዳለች 😏🤔

  • @DameSaleh
    @DameSaleh วันที่ผ่านมา +63

    ሄሉየ አለዛርን ሁሌ አይመለከትህም አትበይ እሱ ለአንቺ ትልቅ ቦታነው ያለው

    • @fusr.4440
      @fusr.4440 วันที่ผ่านมา

      ውነትነውሂሎሥነስርአትያጅእዲ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሄሉ በጣም ግትር ነሽ በዚ ጸባይሽ አላዛር ትግስቱን ይስጥህ

  • @Santa-w9z
    @Santa-w9z 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ሄለን አቺ ለሚስትነት ሆነ ለጉርብትናም አትሆኝም አላዛር ቢጤህን ፈልግ ጊዜህን አታባክን ወንድሜ በዚህ ፀባያ ነው ማርክ የተ ዋት በጊዜ ለራስህ አስብ አስተውል

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል😢 አላዛር የዋህ ነው ይጎዳል

  • @ZahraZebura-v3y
    @ZahraZebura-v3y วันที่ผ่านมา +76

    ሄሉ እባክሺ አላዛርን አታስቀይሚዉ የማከብርሺን አክቢሪ የምር ድርቅ አትበይ😊

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji วันที่ผ่านมา

      እናተ እነሡኮ እዲህ ለባብሰዉ ተጣልተዉ እሚለያዉ የመሥልሻል ስተሥቢዉ

  • @EmuMan-um2yd
    @EmuMan-um2yd วันที่ผ่านมา +87

    ውሸት መሆኑ እናውቅ ነበር😂😂
    ግን ቢኖርሽም ችግር አነበረውም ልጅ በልጅነት መታደል ነው❤

  • @Fikirita-e30
    @Fikirita-e30 วันที่ผ่านมา +83

    ፕራክ ይቅር እምነትን ይሸረሽራል የምትሉ😢ሄሉነት እንደዚ አይነት እረጅም ፕራክ አታድረጊ😢መከታውን አታስከፊው😢❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 วันที่ผ่านมา +1

      ይቅር ፕራክ. ደምሪኝ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem วันที่ผ่านมา

      እልክ ይዟት ነዉ አትፍረዱባት😢

    • @Fikirita-e30
      @Fikirita-e30 วันที่ผ่านมา

      @@EkimaIemlem ነው ግን አልህ መጥፎ ነው እማ🙏😥

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሄሉ እኔ አንድ ነገር ልንገርሽ እልህ በጣም መጥፎ ነገር ነው እልህ ለእኛ መልካም የሆኑ ሰዎችን ያሳጣናል ባጠቃላይ እልህ መድሀኒት የማይገኝለት በሽታ ነው በቃ ይሄ እልህነትሽን ድርቅናሽን ትተሽ አንዳንድ ግዜም መሸነፍንም ልመጅ

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በጣም ሲበዛ ደረቅና እልሀኛ ነሽ ድርቅናሽ ይዞሽ እንዳትጠፊ ጥሩ አይደለም። አላዛርን ግን ባታደርቂው መልካም ነው

  • @HyateLove
    @HyateLove วันที่ผ่านมา +37

    ሄለን ይሄ ደረቅ ባህሪሽ ያስጠላኛል የሚያስብልሺንና የሚያከብርሺን ሠው አትወጂም አላዛር ለአንች በጣም አሳቢ ተጨናቂ ጓደኛሽ ነው አንች ግን በጣም የሚያስጠላ ባህሪ ነው ያለሽ

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx วันที่ผ่านมา +85

    ሄለን በጣም አስጠላሽኝ ደረቅ አትሁኚ ሴት ልጅ ትሁቱ ስትሆን ነው ደስ የሚለው😢😢

    • @Bety2026
      @Bety2026 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@YordanosBirhane-vs1dx ሄለን እይኝ አላለችሽም እኮ ካስጠላችሽ ቤቶን ለቀሽ መዉጣት ምን ያስቀባጥርሻል ክብረ ቢስ!

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ታስጠላይሽ ጥርግ በይ ምንትሠሪያለሽ

  • @MesitayitWenidimneh
    @MesitayitWenidimneh วันที่ผ่านมา +51

    ማህተብሽን አታውልቄ ሄሉዬ ደግሞ ድርቅ አትበይበት በኔ ሂወት አያገባህም አትበይው እውነት አላዛር ምርጥ ጎድኛሽነው ተይ

    • @oothi2127
      @oothi2127 วันที่ผ่านมา

      You are right ❤

  • @ShahamaDha
    @ShahamaDha 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ፀባይ ዜሮ ነወ ከሠወ ጋሪ ሲኖረ እንድዚህ አይድለም ለተመልካችም ክብር ይኑሪሺ አላዛረ ምረጥ ሠወ

    • @Tamri-s7t
      @Tamri-s7t 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ማርክ የሆነ ነበር የቻላት😏😏😏😏😏😏

  • @حليمه-ر5م
    @حليمه-ر5م วันที่ผ่านมา +7

    ወላሂ በጣም አስጠላችኝ ክብር የሚባል የላትም አላዛር በጣም ለሴት ልጅ ክብር አለው አችደሞ ክብር የሚባል የለሽም ጭምልቅ

  • @Hana-ts3zt
    @Hana-ts3zt วันที่ผ่านมา +38

    ሄሉ ግን ለሰው ክብር ይኑርሽ አላዛር ምርጥ ሰው ነው ያችን ደስታ ነበር የሚፈልገው አች ግን ለምትናገሪው ነገር ልክ ይኑርሽ አያገባህም አይባልም የኔ ቆንጆ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @መስከረም-ጐ7ቸ
    @መስከረም-ጐ7ቸ วันที่ผ่านมา +41

    ሄሉ ለ አልአዘር ክብር ይኑርሽ አይማልክትህም አትባይ ስላምዎድሽ ነው እንደዚ የምልሽ እሱ ባጣም ጡሩ ሰው ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem วันที่ผ่านมา +88

    ፕራንኩ በመቆሙ ደስ ያለዉ ማነዉ እንደኔ❤❤👍👍

  • @Dinblal
    @Dinblal 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ወይኔ ሄሉ አስጠላሺኝ አነጋገርሺን አስተካከክይ ኤጭ

  • @hanayoutub948
    @hanayoutub948 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ውይ ሄለን ፀባይሸ ይከብዳል

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي วันที่ผ่านมา +55

    ሄሉ ግን ተይ አላዛር ይወድሻል አታሠቃይው

  • @SharkyzzRBLX
    @SharkyzzRBLX วันที่ผ่านมา +49

    አላዛር ይህቺን ልጅ ከሕይወትህ አስወጣት እየጨቀጨቀችህ ነው ምንም ክብር አልሰጠችህም ። እስትረሷን አንተ ላይ እያጋባችብሕ ነው ተጠንቅ ። ማርክን የገላገለው አምላክ አላዛርንም ይገላግለው አሜን

    • @redeitselemon216
      @redeitselemon216 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen amen yemr

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ድረቅ ያለቺ። ድረቅ አበዛቺው

    • @lenaZaza-l9b
      @lenaZaza-l9b 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን ገባሽ ስታስጥይ 😏😏😏😏

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንችማፈሪያምንአገባሽ

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን😂😂​@@redeitselemon216

  • @Molinech
    @Molinech วันที่ผ่านมา +67

    እሪካሸ ነሸ ክብር ብሰ😮አላዛርዬ አይዞክ ወንድሜ❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji วันที่ผ่านมา

      @@Molinech እኝክ

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p วันที่ผ่านมา +2

      አበዛችው የቁም ደረቅ

    • @burtaburta5763
      @burtaburta5763 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም 😥😥

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አበዛቺው የምር

    • @Lemlemlem54
      @Lemlemlem54 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Betame

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሄለን ግን ምን አይነት ባህሪነው በአላህ😢 ድርቅ ያላች ነገር ድሮም ጀምራ ባህሪው እደዚሁነው እሌላ ሰውጋ ስትሰራም

  • @RahimaDcb
    @RahimaDcb 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጣም ምላሳም ነሽ አንች ለጮህሽዉ እኔ እራሴን አመመኝ ቀበሮ🙈🙈🙈🙈

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 วันที่ผ่านมา +24

    ሄሌን በፈጠረሺ ተረጋጊ የምን እልህ ነው አላዛር ምርጥ ልጆ ነው በጣም ተሳሳትሺ ተረጋጊ አትችኩይ የህድሺበት መንገድ የተሳሳት ነው ተረጋጊ በፈጠረሺ አክብሪዉ እሱዉ ቦታ ሰጥቱሺ ምንዉ አንች ትንሺእንካን ቦታ አጣሺልት እረተይ እመኛኛ ታዝኛልሺ

  • @ሂዊ
    @ሂዊ วันที่ผ่านมา +42

    ሄለን ጠንካራነትሽን እወደዋለሁ አንችነትሽን እወደዋለሁ ግን አላዛርን አታሥከፊው ድርቅ ያለ ባህሪ አለብሽ እረጋ ብለሽ አሥቢ❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube วันที่ผ่านมา +42

    እኔ እኮ ነግሬችሁ ነበር ሄሉ አላዘርን ለመፍተን ነው እንጅ ልጅ የላትም ግን አላዘርን በዚህ ልክ
    ማሰቃየቱ ተገቢ አይመስለኝም ሄለን ለእሱም አስቢለት ከጎንሽ ያለሽ እሱ ነው 😢😢😢

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እች ሴትዮ ምን አይነት የወረደች ወረደ ነች ስታስጣለ ማፈሬያ🤧🤧🤧

    • @Selamkassa-iv7vj
      @Selamkassa-iv7vj ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይች ገልቱ ምናገባን ደረቅ ናት

  • @mekdes-k9j
    @mekdes-k9j 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሄሉ ምን አገባህ የምትይው ነገር በጣም ነው የሚያስጠላው አይባልም አስተካክይ😢😢

  • @SayetEitapia
    @SayetEitapia วันที่ผ่านมา +41

    አላዛር እግዚያብሄር ይርዳህ በስማም ሄለንን ልብ እንዲሰጣት ይፀለይላት የምትሉ

  • @TrhesHlUf
    @TrhesHlUf วันที่ผ่านมา +32

    ሄለን ክብር ይንርሸ ኤትቀባጠራ እወድሸ ነበር ኣሁን ግን ጠላሁሸ ኣላዛር በጣም በጣም ጥሩ ሰው ኘዉ

    • @KokobeQalam
      @KokobeQalam วันที่ผ่านมา

      በጣም😢😢

    • @madinhaa-jn3eb
      @madinhaa-jn3eb วันที่ผ่านมา

      ምንልትጎዳ አችጠላሻትና 😋😋

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym วันที่ผ่านมา +108

    ማርያምን እኔም ጠርጥሬ ነበር አላዘርን በደንብ ለማወቅ ነበር እንደዚህ ያደረገች 💪💪💪🥰🥰🥰🥰

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x วันที่ผ่านมา +1

      ግን እኮ ይደብራል ስንት አይዲያ እያለ በእግዚአብሔር ፍጡር መቀለድ ጥሩ አይደለም😢😢😢😢

    • @ሀሊመት-ተ6አ
      @ሀሊመት-ተ6አ วันที่ผ่านมา

      እሡ ግን በጣም ተጨንቆል ልጅ መኖሯ ያሥጨንቃልደ

    • @FtvvvFf
      @FtvvvFf วันที่ผ่านมา

      የእኔም ጥያቄ ነዉ ​@@ሀሊመት-ተ6አ

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ,ሄሉ,ተይ,ወላሂ,አላዘር,ምርጥ,ወድምሽ,ነው,ሁሌም,አይመለከትህምአትበይው😢

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    አላዛር ከዚች ልጅ እራቅ የአይምሮ በሽታ ታመጣብሀለች ማርክም የሸሸሁ በዚህ ፀባይ ይሆናል እክፍ ነሽ😢😢😢😢😢😢

    • @AllAlll-c5w
      @AllAlll-c5w 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😳😳😳😏😏😏

    • @አቡዬTUBE
      @አቡዬTUBE 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@LelyaAtovian 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @aaasa3348
      @aaasa3348 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @aaasa3348
      @aaasa3348 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰከን ብትል ጥሩ ነበር

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 วันที่ผ่านมา +56

    ፍቅር አለቀሰ💔 የሀይሚ ግጥም 😭😭😭😭 ጌታዬ ሆይ ይቅረ በለ

  • @Semrawit
    @Semrawit วันที่ผ่านมา +53

    እባክሽ ሔሉዬ አላዛርን አታስከፊብን አንችን ካስከፋ እኛ እሱን እንወቅስ አለን ተው በጌታ 😢😢😢እናንተ ስትደስቱ እንደሰታለን ስትከፉ እኛም ይከፋናል 😢😢😢😢

    • @TestPhone-m7w
      @TestPhone-m7w วันที่ผ่านมา

      @@Semrawit አወ እውነት እኔ ሁለተኛ እዳታለቅስ እፈራለሁ 🥺🥺

  • @FatumaTadesse-k9u
    @FatumaTadesse-k9u วันที่ผ่านมา +29

    ማየትራሱ አስጠላኝ እኝክ እባክሽን ሄሉ አነጋገርሽን አስተካክይ ፍቅርም ፕራክ ሰርታለች ግን ንግግሯ በለዛነው አችግን ውስጥ የሚያደማነው የምትራገሪው ፕራክም ቢሆን አላዛር ጡሩሰውነህ ወድሜ😢😢😢😢

    • @madinhaa-jn3eb
      @madinhaa-jn3eb วันที่ผ่านมา

      ምኑነው ውስጥ የሚያደማ አሽቃባጭ

    • @FtvvvFf
      @FtvvvFf วันที่ผ่านมา

      ​@@madinhaa-jn3ebቆይ ያልገባኝ ነገር ግን ልጅ አደል አንዴ ያለችዉ ልጅ ቢኖራትስ ምነዉ አሳድግ አላለችዉ አላለችን

  • @Hayat-k5p
    @Hayat-k5p 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ውይ አሁንስ አስጠላሽኚኚኚ እጭጭጭጭ አላዛር ምርጥ ሰው ነው❤❤

  • @Llkop90
    @Llkop90 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሄሉ ግን ለሰዉ ክብር ይኑርሽ በጠም ይስጠለል ምድን ነዉ የምር አለዜር አሰዘነኝ😢😢❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 วันที่ผ่านมา +28

    ሄለን አላዛር ላች ያለውን ክብር ታቂያለሽ በናትሽ አታስከፊው በናታችሁ ሰላም ሆናችሁ ኑ 😢😢😢

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo วันที่ผ่านมา +38

    ፍትህ ለአላዘር ግራ አታጋቢው እኛ እናውቃለን

  • @Adeesa400
    @Adeesa400 วันที่ผ่านมา +17

    ኸረ ሄሉ ስናስራት ክብር እሚባልነገርአለ አላዛርን አክብሪው😊😊 ልጂምቢኖርሽ ልጂየፈጣሪ ትልቅስጦታነው ችግርየለውም😊😊

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መውለድሽ ሳይሆን ሳታገቢ ልጅ አለኝ ማለትሽ ነው ኡኡኡ እሚያስብለው ቅመሞች በሉ 10k አስገቡኝ😂❤

  • @Dinblal
    @Dinblal 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አላዛር ይቺን ልጂ እራቃት በቶሎ

  • @زنتالشغاله
    @زنتالشغاله วันที่ผ่านมา +99

    ድርቅ ያለች ልጅ😢😢😢😢

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل วันที่ผ่านมา +1

      በጣም😢

    • @AaAa-x8s5z
      @AaAa-x8s5z วันที่ผ่านมา

      @@زنتالشغاله ምናገባሺ😏😏

    • @saragebeyo5251
      @saragebeyo5251 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም 🤣🤣

    • @FhgdFhh
      @FhgdFhh วันที่ผ่านมา +4

      በጣም በዛ 😂😢😢 መከባበር የማባል ነገር አለ😊

    • @Bety2026
      @Bety2026 วันที่ผ่านมา +7

      እሰይ ምን ይጠበስ እኖኳንም ሆነች

  • @ZaharaMuhammed-wp4ez
    @ZaharaMuhammed-wp4ez วันที่ผ่านมา +19

    ኧረ ተይ አይመለከትህም አትበይው 😢አታስከፊው ድርቅ አትበይ አላዛር ላች መልካምና ጥሩ ሰው ነው እኛ ላይመለከተን ይችላል አላዛርን ግን አይመለከትህም አትበይው😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p วันที่ผ่านมา +70

    ፊትም ልጅ እዳሌላት አውቃን ነበር ያምትሉ ለይክ😂😂😂😂😂😊😊😊🎉🎉🎉

  • @user-kh1bl3sh6
    @user-kh1bl3sh6 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😮😮እንወዲሻለን😮እናከብርሻለን😮ግን እሰይ እሰይ ስትባይ በጣም አታብዚዉ።።።።።

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ለኬ የቀረበሽሁሉ የራቁሽ ለሰው ክብር ስለለለሽነው አኡዙቢላ አላዘርኮ ከወደቅሽበትአስቶ ቀናያደረገሽ ሰውነው ክብርይኑርሽ እኛንም አታናግሪነ ክፉቃላት😢😢😢

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢

  • @MahyMahy-q1m
    @MahyMahy-q1m วันที่ผ่านมา +22

    ሄሉየ በናት በናትሽአላዛርን አትስቀይሚው ይወድሻል ላችብሎነው ልጅ ደግሞ የፈጣሪ ስጦታነው

  • @tisony
    @tisony วันที่ผ่านมา +58

    እደዝች ልጅ እግር እግር ያለኝ የለም ለሰዉ ክብር የለሽም ምናገባን ኖረሽ አልኖረሽ😊😊😊😊

    • @azalechsebsbe
      @azalechsebsbe วันที่ผ่านมา

      Lemnii taytlshii tadaa mechee asgddchshi

    • @madinhaa-jn3eb
      @madinhaa-jn3eb วันที่ผ่านมา

      እኮ ምን አገባሽ ዝም አትይም አጂዛ

    • @EiveShv
      @EiveShv วันที่ผ่านมา +4

      በጣም ቀልዷ ሁሉ እጨት እጨት ነው እሚለው ሠገጤ አይገባትምጂ እናት መሆን መታደል ነው😏😏

    • @madinhaa-jn3eb
      @madinhaa-jn3eb วันที่ผ่านมา

      @EiveShv ወግጂ ማስከፊያ እንዲህ ታልሽ ለምን ታያለሽ አተይውም ማን አስገደደስ ብሽቅ

    • @EiveShv
      @EiveShv วันที่ผ่านมา

      @@madinhaa-jn3eb ምን አገባሽ ውጭ አሽቃባጭ 😏😏

  • @berhmeth
    @berhmeth วันที่ผ่านมา +44

    የኔሤንደሪላ አውቀናል ፕራንክ መሆኑየምትሉ😂😂😂😂❤

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 วันที่ผ่านมา

      አች ደሞ ምናለ ቢሰሩበት😂😂😂

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ😊

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሄለን ተይ በገዛ እጅሽ ሠዉ የሆነ ሠዉ ልታጭ ነዉ ተይይይይ ይሄ ድርቅና አያዋጣሽም ተይይይ ባህሬሽ አሁንም አልተቀየረም እደዛዉ ነሽ ድርቅ ያልሽ

  • @admin-ws9cj
    @admin-ws9cj 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በዚ ባህሪሽ ከሰውጋ ተግባብተሽ መኖር ትችያለሽ ግን አኡዙቢላ እፍ

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw วันที่ผ่านมา +14

    ሄሉ ሲጀመር የለሽም የምን ልጅ ነው ሁሌ ፈታ በሉልን ለተራ ሰው ቦታ አትስጡ ለማንኛውም ተናፍቃችሆል ውዶች😍😍😍

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ วันที่ผ่านมา +33

    ሄሉ መስቀልሽስ አረ 😳 መስቀል ሀይላችን ነዉ ቤዛችን ነዉ የኔ እናት ነገ ለብሰሽዉ ነይልንዉይ ❤🙏

    • @Bety2026
      @Bety2026 วันที่ผ่านมา +1

      አድስ አባበ ከመጣች ጀምሬ በሐይማኖታ እየቀዘቀሀችነዉ ከዚኅ በፊትም አዉልቃ ነበር

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid วันที่ผ่านมา +1

      እሄ ዱባ ጋር ከሆች ወዲህ ጣል ጣል አድርገዋለች እሱ ስለማያለግ ነው መሰል

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ😊

    • @gihfug2084
      @gihfug2084 วันที่ผ่านมา

      በጣም😢​@@Bety2026

    • @oothi2127
      @oothi2127 วันที่ผ่านมา

      You are right ❤

  • @drr8432
    @drr8432 วันที่ผ่านมา +14

    ሄሉዬ የኔ ዉድ አላዛር የጠየቀሽ ለክፋት ሳይሆን በዉስጥ ስለጠየቁት ነዉ እጅ ልጅ ስላለሽ ልርቅሽ ወይም ልጠላሽ አይደለም የኔ እህት እናተ የሆነ ነገር ስፈጠር እልህ መግባት ሳይሆን በዉስጥ መነጋገር አለባችሁ አላዛር ወንድሜ አይዞህ እንዳይደብርህ ላንተ ሳይሆን ለነዛ ልጅ አለሽ ለምላት መልስ ለመስጠት ፈልጋነዉ አንተ ሚድያላይ እስከአወጣሄዉ ድረስ በሰበብ አ ለለችም መልስ ለመስጠት ነዉ ወንድሜ አይክፋህ እና እልህ ዉስጥ መግበት የለባችሁም ሁለተችሁ የሆነ ነገር ስፈጠር በዉስጥ በመነጋገር መፍታት አለባችሁ የኔ ዉዶች❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AmenenaMuhammed
      @AmenenaMuhammed วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል የኔ ውድ❤🙏

    • @drr8432
      @drr8432 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AmenenaMuhammed አመሰግናለሆ የኔ ማር💕💕💕

    • @Bety2026
      @Bety2026 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@drr8432 እግዚአብሔር ይስጥሽ ትክክል

  • @VipVip-ep4ug
    @VipVip-ep4ug 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ በጣም ድርቅ ናት እፍፍፍ አንዳንደካን ክርየለሺምዴ ጂላጂልነሺ እባክሺ

  • @Sss-gn7qc
    @Sss-gn7qc 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወላሂ በጣም አበዛችው እንደንደየ ዘውር ብለን ብናስብ ሀሪፍ ነው የሚስብልንን ሰው ብናቅ እሱ ስህተት የለበትም

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ วันที่ผ่านมา +24

    እልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ ሄሉዬ እኛንንም ነው የፈተንሽን አቤት ጭንቀ አላዛርዬ ነፃ ወተናል ሲንዴሬላዋ አንደኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @keekiyaa
    @keekiyaa วันที่ผ่านมา +7

    ሄለን ተቀይረሻል ለሰው ልጅ ክብር ይኑርሽ አላዛርን አታስከፊው ምንም ቢሆን ከፈጣሪ በታች ያለሽ ባለውለታሽ ነው በጣም ነው እምንወድሽ ግን እንድንጠላሽ ባታደርጊ ደስ ይለኛል ሰወች ለምንድነው በዚህ ልክ አንቺን ለመጣል ሚሞክሩት ለምንድነው እያልኩ አስብልሽ ነበር አሁን ግን ተረዳዋቸው ይቅርብሽ ስርአት ይኑርሽ ፀባይሽን አስተካኪይ

  • @AsterAster-v3l
    @AsterAster-v3l วันที่ผ่านมา +14

    ታይ ግን ሄሉ ስና ስርዓት ይኑርሽ 🤭🤭🤭 ለተማልካቾች ok አላዛርን ዳሞ አክብር

    • @amAmina-dj3tp
      @amAmina-dj3tp วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅😅

  • @goodmaybe8247
    @goodmaybe8247 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሄለን በጠም ነው ምወድሽ ግን ለሰው ልጅ ክብር ዬለሽም🙄 አላዛር ለንች ብሎ ስት ነጋር እያሆና አላዛር የወህ ነው🥺

  • @YeshiGlzaw
    @YeshiGlzaw 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ ሄሉዬ በጣም ነበር የምወድሺ የማከብርሺ ተረጋጊ ለሰው ክብር ይኑርሺ ሴት ልጅ ድርቅ ስትል ያስጠላል አስተውይ