ዲናሞ አፈታተሽ ፡ 1. ከመኪና ሳይወርድ | ዲናሞ ክፍል - 4

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
  • ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨
    This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport Technician Training.

ความคิดเห็น • 5

  • @Devid-di1kp
    @Devid-di1kp หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ መረጃ ነው የሰጠህን ፤ እናመሰግናለን 🙏

  • @biruktilahun5231
    @biruktilahun5231 หลายเดือนก่อน

    Keep it going, Bro.

  • @Devid-di1kp
    @Devid-di1kp หลายเดือนก่อน +1

    ስለ " EFI engine " video ስራልን 🙏

  • @user-gv4px8pv1z
    @user-gv4px8pv1z หลายเดือนก่อน +1

    የለቀካቸውን አብዛኝቹን አይቻለው አመሰግናለው OBD ለመግዛት ምትጠቁመኝ ማርክ ካለ ለስራ የሚሆን

    • @addisgarage
      @addisgarage  หลายเดือนก่อน +1

      Launch አሪፍ ስካነር ነው .... በተረፈ የተመረቱበት ዓመት ቅርብ የሆኑ ስካነሮች የተሻለ ላይብረሪ ስለሚኖራቸው እሱንም ግምት ውስጥ አስገብተክ መጠቀም ትችላለክ በተጨማሪ ከ ሞተር ውጪ ያሉትን ሞጁሎች የሚያነብም ከፈለክ የስካነሩን ማኑዋል ቼክ አርግ ...አብዛኞቹ ያሉት ስካነሮች የሞተር ብቻ የሚያነቡ ሊሆኑ ስለሚችሉ.