ሁላችንም ማወቅ ያለብን "20" የመኪና ዳሽ ቦርድ መብራቶችና መልክታቸው Dashboard Warning Light

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 191

  • @gihontana9546
    @gihontana9546 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቪዲዮችህ በሙሉ እጅግ ጠቃሚ ናቸው ከልብ እናመሰግናለን በርታልን

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ቤተሰቤ ስለሆኑ እኔም በጣም አመስግናለሁ🙏🙏🙏#

  • @antenehgetaneh1269
    @antenehgetaneh1269 ปีที่แล้ว

    አንተ ልዩ ነህ ጎበዝ ጀግናዬ ሁሉም እንዳንተ በሶሻል ሚዲያ እንዲህ እውቀቱን ለማናውቅ ቢያስረዱን አንተ ግን በርታልኝ ❤❤❤ አመሰግናለሁ መልካምነት ማለት ይሄ ነው

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @YonasAbebe-h8p
    @YonasAbebe-h8p 5 หลายเดือนก่อน +2

    ግልጽ የሆነ ገለፃ ነው በርታ እናመሰግናለን

  • @LayyinMohamed
    @LayyinMohamed 5 วันที่ผ่านมา

    You are on the way of life issue.keep it up

  • @eyamac3088
    @eyamac3088 ปีที่แล้ว

    you explained it in a professional way 👍👍👍

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  ปีที่แล้ว

      Glad it was helpful!

  • @thtnawesubalew5931
    @thtnawesubalew5931 หลายเดือนก่อน

    wow,amazing explanation with detail show

  • @nanutube1895
    @nanutube1895 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው የአስተማኬን በርታ ወንድሜ sijalanna baayye galatoomi
    شكرا لك اخي الكريم معجب فيك جزاك الله
    Very good ilke it thankfully for you

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ። የ Mukaeb Motors ቤተሠቦች ስለተቀላቀልክ ደስ ብሎኛል እንኳን በሠላም መጣህ።

  • @remedanmohamed1386
    @remedanmohamed1386 2 ปีที่แล้ว +1

    arif mereja new ketlibet enamesegnalen bro pc

  • @sewudanurrguragewa6402
    @sewudanurrguragewa6402 2 ปีที่แล้ว +2

    ኦ በጣም እናመሰግናለንወንድሜ በርታልን ስፈልግ ነበር

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว +1

      Thanks Sewuda 🙏🙏🙏

  • @eliasejigu7924
    @eliasejigu7924 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን መምሕረ michanic

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 ปีที่แล้ว

    አቀራረብህም ጭምር ደስ ይላል ዘይሰለችም እናመሰግናለን

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  ปีที่แล้ว

      Thanks Milla
      🙏🙏🙏

  • @fasikafentawu-bs8mz
    @fasikafentawu-bs8mz ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው

  • @equilibrium1-n5e
    @equilibrium1-n5e 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስተማሪ አስታዋሽ በተግባር ላዋለው ሁሉ እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርትና አስታዋሽ መረጃ ነው። በጣም እናመሰግናለን። ወደፊት እደዚህ ጠቃሚ መረጃዎችን በማቅረብ በርታልን እላለሁ።

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      እሺ ጠቃሚ ሆኖ ስላገኛችሁት በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @mengsafewerki8073
    @mengsafewerki8073 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow very nice teaching bro

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      Thanks Mengey🙏🙏🙏welcome to mukaeb motors family

  • @habeshasport3785
    @habeshasport3785 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif new......... Thanks

  • @yetnayetnigussie
    @yetnayetnigussie 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ብዙ ነገሮችን ለማወቅ ችያለሁ በጣም ጥሩ ነው ግን ትንሽ ትፈጥናለህ በተረፈ በተመሳሳይ ሌሎች አዳዲስ ነገሮች ሲኖሩ በዚ መልክ እንጠብቃለን በመጨረሻ አንድ ጥያቄ አለኝ ሰርቪስ በየስንት ግዜ ነው የሚደረገው;

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  ปีที่แล้ว

      Manualu lay endetekemetewu newu lemsale br kilometet or time lihon yichlal eski mekinawum mgeregnna lngerh ye teshkerkariwun model ena sim lakilgn

  • @hagergnatube3494
    @hagergnatube3494 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam gerami newu 👍👍👍👍

  • @hussenabdu4290
    @hussenabdu4290 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታስረዳን ከትቸኩል በሌላ ተመችተኸኛል አላህ ይርደህ

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      Amennn ftnetun eshi Hussen astekaklalehy

  • @mulugetaderessa9660
    @mulugetaderessa9660 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ። ጎሚስታም ከተሞላ በኋላ TPMS ምልክት ዳሽ ቦርድ ላይ የማይጠፋው ምን ሲሆን ነው?

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      Selam lante yihun Mulley gomista gebten gomawu ketemola buhala reset madreg alebin lematfat.
      Bemejemeriya Ig on/kuwadro taberaleh motor gn ayinesam "ON" Lay bcha.
      Keziya Meri akababi TPMS Reset button alech eswan bemechan mebratwal 3 gizey Blink (bera tefa) esemtil meyaz 3 gizey kalech buhala melkek.
      Keziya motor asnesteh ke 20 dekika buhala ttefalech.
      Yih le bizu gizey le toyota newu.......
      Yemiekinawu ayinet ena modelun slaltekes be toyota newu yewesdkut kezih yetekeye kehone be telegram tsaflfn.

    • @mulugetaderessa9660
      @mulugetaderessa9660 2 ปีที่แล้ว

      @@Mukaeb18 Betam ameseginalehu,mekinaw suzuki Dezire new

  • @bolalefashin9572
    @bolalefashin9572 3 ปีที่แล้ว +2

    Good Job Thanks

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      Thanks to you

  • @yohanneskebede8204
    @yohanneskebede8204 ปีที่แล้ว

    Good explanation 🙏🙏

  • @abeldagne9806
    @abeldagne9806 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice lecture..... keep going...

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว +1

      Thanx bro

  • @avuetube6972
    @avuetube6972 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @tarikumehamed4100
    @tarikumehamed4100 2 ปีที่แล้ว +1

    Aref nw barta 1teyake naberegn makenayeA/T oil thump yamel yaberal koyeto damo yetfal bayakanu nw yebaral yetfal menden nw

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      "A/T oil temp" yihe milkit sibera ye automatic transmission zeyit betam bemimokibet gizey newu.....ena sikezekiz melso yitefal....
      Yih mebrat eyebera mashkerker yelebhm transmission fail yadergal.....akumeh makezkez yinorbhal......

  • @bemyself7818
    @bemyself7818 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WerkuBogale-q1m
    @WerkuBogale-q1m 11 หลายเดือนก่อน

    ብርቱኳናማ የሶቶኮፖ ኦይል ሳፕ ምልክት ሲታይ ምን ያመለክታል?

  • @dishitagina1181
    @dishitagina1181 3 ปีที่แล้ว +1

    Mukaeb motors Arif newu

  • @toleratekalign
    @toleratekalign ปีที่แล้ว

    woo ow be-tam Des ye-mil timihirt NW ye temarkut tanks brother

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  ปีที่แล้ว

      eshi Enem betam Amesegnalehu tolera enkuwan wede mukaeb motors beteseboch beselam metu

  • @solomongezaw1712
    @solomongezaw1712 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ጠቃም ትምህርት ነው ።።።

  • @zagoleproduction9467
    @zagoleproduction9467 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam tekami ena astemari chanal new beziw ketl......

  • @zerihuntesfaye9862
    @zerihuntesfaye9862 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ECO mode እና PWR mode ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል ጥቅሙን እና ጉዳቱን

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว +1

      ECO mode:- ye fuel economy emiyashashlln mode newu......ya malet tilk gulbet kemoterachn bemanfelgbet seat ye motrun speed bemekenes tnshi fuel enditekem ena fuel save endiyadergln yadergal.
      bezih seat ende AC (Makezkeya ena mamokiya) system ayseram nedaj emiwesdu negerochn slemikens.
      PWR mode:- yih power mode kebad dagetama terara nek mengedochn bemnwetabet gizey yemnaberawu mode sihon gulbet yichemrlnal.......
      kehuletu betchemari NORMAL mode weyim EV mode yinorla .......
      NORMAL mode ...sanchemr ena sankens endnashkerekir yagizenal
      EV MODE:- electric only endntekem yemnadergibet newu

  • @bisirati423
    @bisirati423 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job keep up

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      Thanks I will try my best for further also

  • @JakiaJakia-q6f
    @JakiaJakia-q6f ปีที่แล้ว

    ተመችኝ አመሰግናለው ተማሪ ነኝ😊

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሠግናለሁ Jakia በርታልኝ ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘከው በጣም ደስ ብሎኛል

  • @haymanotgugessa9137
    @haymanotgugessa9137 26 วันที่ผ่านมา

    Thanks bro💛

  • @belihugeremew3210
    @belihugeremew3210 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው

  • @mekinseid2149
    @mekinseid2149 2 ปีที่แล้ว +1

    የሞተር ዘይት እና የፍሬን ዘይት የት ድረስ መሆን አለበት እና በንፋስ የሚሰሩ ፍሬን መኪኖችም ልቀቅብን

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      የሞተር እና የፍሬን ዘይት መጠን እሚያሳይ ምልክት አላቸው።
      1. የሞተር ዘይት በሊቬሎ(dip stick ) በምትባል ብረት በምንለካበት ጊዜ High ena Low መስመር አለ በእነዚያ መስመሮች መካከል መሆን አለበት
      2. ወደ ፍሬን ዘይት ስንመጣ የፍሬን ዘይት ተሞልቶ እሚቀመጥበት የፕላስቲክ እቃ ላይ ምልክት አለው በተመሳሳይ hign ena low ይላል።
      እሺ በቀጣይ በንፋስ የሚሰራ ፍሬንን አቀርባለሁ።

  • @issuhagos7940
    @issuhagos7940 2 ปีที่แล้ว +2

    I am from Eritrea reside in Switzerland and Very good job 👍and I hope many people will follow through time 👉 but when you explain do "not" speak so fast because this lecturing not news. Before you post video try to ask comments other instructors or friends then you share your video. " Good beginning is half ending ".

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      Ohhh Issu Thanks for your supportive comment and feedback I will correct It for Next videos🙏🙏🙏🙏

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 🙏

  • @EyobBelay-e1x
    @EyobBelay-e1x 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @asnakezinaw1618
    @asnakezinaw1618 2 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ

  • @kassaareda3078
    @kassaareda3078 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you

  • @getachewbelaynew611
    @getachewbelaynew611 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ስለ አውቶ ማቲክ አባዱላ ብትነግረን

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      Eshi sle automatic transmission kehone next tebkegn......🙏🙏🙏

  • @ebrahimmohamed355
    @ebrahimmohamed355 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ብዙ ተማርኩ አመሠግናለሁ

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ኢብሮ ጠቃሚ ነገር ስላገኘህ በጣም ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏

  • @legesediriba6782
    @legesediriba6782 ปีที่แล้ว

    የኮሮላ የበር መብራቶች ስጠፉ ምን ማድረግ አለብኝ

  • @hailuijarakene7447
    @hailuijarakene7447 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much. But slow and be more descriptive.

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      Ok I will correct for Next Thanks for you participation Hailu🙏🙏🙏🙏

  • @rekikmoges
    @rekikmoges 2 ปีที่แล้ว +1

    learned a lot

  • @helenabebe1155
    @helenabebe1155 3 ปีที่แล้ว

    Nice one this job

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      Thank you! Cheers!

  • @legesediriba6782
    @legesediriba6782 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @samramosa7219
    @samramosa7219 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ሃሪፍ ስራነዉ በጣምነዉ ምትፈጥነዉ ቀስያልክ አስረዳን መምህር

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว +1

      Eshi astekaklalehu Samra ....amesegnalehu
      🙏🙏🙏🙏

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 2 ปีที่แล้ว +1

      Warning Lights/Kebade Adega/,Must Engine Diagonse,Brake,ABS,Battery,Oil/Mastenkekia,Tikoma sechi,Mereja sechi/,zeit manes,zeit atari, /wuha mefses,belt mebetes, ,gas,door,Seatbelt,Airbag,All Fluids,AntiTheft,Traction control,Engine Start Indicator,Glow Plug warning,Break/fluid,pad,shoe/,Gearbox Indicator,OverDrive Light,High beam Indicator/20 Dash Board Indi./

  • @JakiaJakia-q6f
    @JakiaJakia-q6f ปีที่แล้ว

    ዋው😊

  • @myvideo6465
    @myvideo6465 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job

  • @ፋኖአማራኢትዮጵያ
    @ፋኖአማራኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      እኔም የMukaeb Motors ቤተሠቦችን ስለተቀላቀልክ ከልብ አመሠግናለሁ

  • @yengusneshmengesha1322
    @yengusneshmengesha1322 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarek berita

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ ተባረክ አቦ የመስታወት ማጠቢያው አልቆ ነው ለካ ደንግጨ ሲበራብኝ ይቱብ ገባሁ አየ አለማወቅ😂😂😂😂😂😂 በል ቤተሰብ ነኝ ስለ ፖርኪንግም ስራልን

  • @desalegn337
    @desalegn337 2 ปีที่แล้ว +1

    ችክ ኢጅን በርቶ አልጠፋ አለኝ ብዙ ጋራጅ አሳይቻለሁ
    ቪትዝነች ምን ሊሆን ይችላል

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      ያልተስተካከለ የሴንሰር/የአክዮተር ብልሽት አለ ....እሱን በትክክል ማስተካከልና እና ከኮፕውተሩ ላይ ማስረሳት ይኖርብሃል። ለበለጠ መረጃ በ telegram awaragn @mukaeb

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 2 ปีที่แล้ว +1

    Tankyuo Bro

  • @amarejegnie3594
    @amarejegnie3594 2 ปีที่แล้ว +1

    waw gobez betedegagam eketatelqalehu

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      Amesegnalehu 🙏🙏🙏

  • @keberudaniel7763
    @keberudaniel7763 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርታ

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      eshi slewodedkewu enem dess blognal betam amesegnalehu

  • @romanmequaninnt9100
    @romanmequaninnt9100 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ የጎማ አየር ጠቋሚዋ ምልክት መኪናዋ ከመጀመርያው ጀምሮ የነበረችና አየር ሞልቼም ቀንሼም አየሁት አትጠፋም ሁሌም አለች ብልጭ ድርግም እያለች ምን ላድርግ? መኪናዋ ሚትሱቢሺ አትራጅ 2022 ናት! አመሰግናለሁ።

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว +1

      Bemejemeriya be diagnosis tool erase yidereg altefa kale reset medereg alebet

  • @mariyatube1333
    @mariyatube1333 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว +1

      Eshi sis Amesegnalehugn

    • @mariyatube1333
      @mariyatube1333 3 ปีที่แล้ว

      @@Mukaeb18 ከኔም ናአ ቢዲዮ እይ አስተያየት ስጠኝ

  • @goldman-e3o
    @goldman-e3o 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ

  • @nure_y7764
    @nure_y7764 2 ปีที่แล้ว

    ወንድ እንዴት ነክ እኔ ምልክ ናፍጣ ፊልትሮ በስንት ጊዜ ነዉ መቀየር የለብን ታክሲ እየሰራን

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว +1

      እደመኪናው እና የሚሠራበት ሁኔታ ይለያያል። ግን ሁሉም በተቀመጠላቸው ኪ/ሜ ይቀየራል ለምሳሌ:- አቧራማ ቦት/የናፍጣጣ/የቤንዘዚን

  • @mahamedtaye4826
    @mahamedtaye4826 2 ปีที่แล้ว +1

    ላይቱ አጠቃላይ አይበራም ምን ማርግ አለብኝ አሰት ቪድዮ ስራሊኝ

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      ቆየ ሙሉ በሙሉ ከጠፋ? የቅርብ ከሆነ ባትሪ ቸክ አድርግ

    • @mahamedtaye4826
      @mahamedtaye4826 2 ปีที่แล้ว

      @@Mukaeb18 qoyitwal atqalayi ayiberam dashbordu moter yiseral gejum hulum ayinqesaqesim light yelem

  • @wendesenabebe6362
    @wendesenabebe6362 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የሙካኤብ ሞተርስ እንደምን አላችሁ የምትሰጡት የግንዛቤ ማሰጨበጫ ብዙዎቻችንን ሊያስተምር እንደሚችል ምንም ጥርጥር የለውም፣ በመሆኑም ለናንተ ያለኝን አክብሮት ለመግለፅ አወዳለው፡፡ በመቀጠልም የተጠቀሱት 20 የዳሽ ቦርድ ጠቃሚ ምልክቶች በኮሮላ 2007 ሞዴል መኪና ላይ ይኖራሉ? እኔ በምየዘው በኮሮላ 2007 ሞዴል መኪና ላይ ብዙዎቹን ምልክቶች ስለማላያቸው ነው፡፡

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      Hulum baybalu enkwan abazagnawochu yinoral gn.....endayehewu abzagnawochu chgir sinor newu emiberut teshkerkariwu blshit kelele emayberu alu leza newu yelelu emimeslut

  • @MesfinDemise-r6p
    @MesfinDemise-r6p 3 หลายเดือนก่อน

    Wawu betam desi yilali agelaletse.meweki yemifeligi negeri

  • @toleratekalign936
    @toleratekalign936 2 ปีที่แล้ว +1

    tnks brother

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      Thanks 🙏🙏🙏

  • @weldawendimu9700
    @weldawendimu9700 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰርቢስ አይነቶች ላይ ገለፃ ብታረግልን? ለምሳሌ "A" service B"service "C"service and "D"service በስንት ኪሎሜትር እንደሆነና ምን ምን እንደምንቀይር ብተስረዳኝ?በተረፈ ጥሩ ነው በርታ!!

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว +1

      Eshi harif tikoma newu next enezihn hasabich cover adegey video eseralehu 🙏🙏🙏🙏

  • @yedirelij68
    @yedirelij68 2 ปีที่แล้ว +1

    betam harif new migerm agelaletis new

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      Thanks Ephi🙏🙏🙏🙏

  • @PhilmonaBridalCar1046
    @PhilmonaBridalCar1046 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam chekulhal tnsh kes bekes bihon harif newww

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      Betam amesegnalehu Phili awo betam fetan hinwal bzusewum hasab setognal.....enam ahun astekakyalehu slesetehegn hasab betam amesegnalehu🙏🙏🙏🙏
      Yemukaeb motors betesebochn sletekelakelk betam dess blognal

  • @HappyBread-ry2xv
    @HappyBread-ry2xv 9 หลายเดือนก่อน

    Yenefaseune bezu gize mokerekute aletefame alege

  • @vgevg7084
    @vgevg7084 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለና

  • @sarakefli26
    @sarakefli26 6 หลายเดือนก่อน +7

    ባትቸኩል ስታወራ ሌላው ጥሩነው አንተ ስትንደረደር እኔም ታመልጠኛለህ እያልኩ ከቃሎችህጋር ስንደረደር ምንም አልሰማሁህም

  • @abromhone8308
    @abromhone8308 3 ปีที่แล้ว +1

    Amizng. Bro arf new

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      Betam Amesegnalehu enkuwan wode Mukaeb beteseboch beselam metah

  • @ስላምለእትዮጵያ
    @ስላምለእትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +1

    link bitaskemtln tiru nw
    pdf or word

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      le teleyayu PDF ena leloch merejawoch Telegram lay Mukaeb Motors belna tegaegnaleh

  • @TsegayGebreslassie-e2x
    @TsegayGebreslassie-e2x ปีที่แล้ว

    it's great, but there is no sound quality

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  ปีที่แล้ว

      Ok Thanks 🙏🙏🙏 ....for the next videos I will try my best

  • @nardoshalefom1367
    @nardoshalefom1367 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @tesfafaith5289
    @tesfafaith5289 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam astemari new

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      Thanks I will try my best for future also

  • @jealauabrar
    @jealauabrar ปีที่แล้ว

    ብሮ ማኪነ ድንገት ፍሬን ስኒዝ ካጣፈ አይናሳም

    • @jealauabrar
      @jealauabrar ปีที่แล้ว

      ላምንድነው

  • @smntmeto8172
    @smntmeto8172 3 ปีที่แล้ว +1

    Bemisb melku new yasayehen

  • @fuadcycle
    @fuadcycle 10 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ትምህርት አልተጀመረም እዴ ብሮ

  • @TemaAisa
    @TemaAisa 6 หลายเดือนก่อน

    wowwww

  • @tsehayGetachew-b9t
    @tsehayGetachew-b9t หลายเดือนก่อน

    waw ante teleyaleh yewuket sew

  • @destawgetanew8370
    @destawgetanew8370 ปีที่แล้ว +1

    በጣምነው

  • @DanielGarma-s3m
    @DanielGarma-s3m 11 หลายเดือนก่อน

    Ymngade laye yalu milkutoch serlene

  • @እስክስታ
    @እስክስታ 3 ปีที่แล้ว +1

    Good

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      Thanks

    • @ሰላምሰላም-ረ5ቘ
      @ሰላምሰላም-ረ5ቘ 3 ปีที่แล้ว

      አንድ ነገር ልጠይቅ መኪናዬ ከቆመበት አልነሳም አለኝ ሀዛርድ ትላክስ ይሰርል ግን በጊፊም አይነሳም መንድነው ችግሩ

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      @@ሰላምሰላም-ረ5ቘ ነዳጅ እየደረሠው መሆኑን አረጋጥ/ጭ የእጅ ፓምፕ ካለው ነዳጅ እንዲደርሠው መጀመሪያ በእጅ ፓምፕ አድርጊው።
      ለበለጠ በዚህ ቴሌግራም t.me/Mukeab_Motors

    • @ሰላምሰላም-ረ5ቘ
      @ሰላምሰላም-ረ5ቘ 3 ปีที่แล้ว

      አያውል ወንድሜ መኪናው በግፊ ያነሳል ግን ያዳሽ ቦርዱ ማብራት ሁሉም ያበራል

    • @ሰላምሰላም-ረ5ቘ
      @ሰላምሰላም-ረ5ቘ 3 ปีที่แล้ว

      በቁልፍም አይነሳም

  • @getachew2750
    @getachew2750 3 ปีที่แล้ว

    Berta kezihi belayi entebikalen

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      Eshi kezih beteshale menged lemakreb emokralehu hasabkin share sladerekegn betam amesegnalehu

  • @MuzemilAli-p5k
    @MuzemilAli-p5k 21 วันที่ผ่านมา

    ለማስተማር ነው ቀስ እያልክ 😊

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 2 ปีที่แล้ว +1

    👌👌👍👍

  • @free1812
    @free1812 3 ปีที่แล้ว +1

    what about T-BELT

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      Ya #T-BELT (timing Belt )sign also one from those Dashibord indicator Light
      Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Dirirsahika
    @Dirirsahika 3 วันที่ผ่านมา

    Be afaan oromoo yelem

  • @hilu6425
    @hilu6425 3 ปีที่แล้ว

    Berta harifi new

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      Betam amesegnalehu

  • @samuelsamuel9804
    @samuelsamuel9804 11 หลายเดือนก่อน

    Tegebared yeleyal techer

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ፈጠክ

  • @zedolast5657
    @zedolast5657 3 ปีที่แล้ว +1

    Des ylal bertalin wendme

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      betam amesegnlehu 🙏🙏🙏

  • @asfaw2359
    @asfaw2359 3 ปีที่แล้ว

    Berta tiru new

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  3 ปีที่แล้ว

      Eshi Betam Amesegnlehu

  • @wondimuhailu6441
    @wondimuhailu6441 2 ปีที่แล้ว +1

    በቀጣይ ደግሞ በድምፅ የሚሠሙ ጠቋሚ ዎችን አስተምረን

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      Eshi betam arif akerblachualehu🙏🙏🙏

  • @AbdulBarikadir-n5j
    @AbdulBarikadir-n5j หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @userToyba
    @userToyba 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ገና ጄማሪ ነኝ

  • @MunnaMunna-kl3mx
    @MunnaMunna-kl3mx ปีที่แล้ว +1

    🎉

  • @hassukahabesha6001
    @hassukahabesha6001 2 ปีที่แล้ว +1

    ere mendin new kemoteru ante fetenkben

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  2 ปีที่แล้ว

      Eshi Hassuka ahun testekaklwal