- 75
- 28 043
Addis Garage
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 31 ม.ค. 2024
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨
This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport Technician Training.

ባለ 2 ፒን እና ባለ 3 ፒን ልዩነታቸውንና አፈታተሽ | Ignition ክፍል - 16 (የመጨረሻ ክፍል)

มุมมอง: 133
วีดีโอ
ባለ 4 ፒን ኮይል ኦን ፕላግ ፍተሻ እና DTC | Ignition ክፍል - 15
มุมมอง 16112 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨ This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport ...
ኮይል ኦን ፕላግ አፈታተሹ | Ignition ክፍል - 14
มุมมอง 29921 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨ This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport ...
ኮይል ኦን ፕላግ አሰራር ሂደት | Ignition ክፍል - 13
มุมมอง 277วันที่ผ่านมา
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨ This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport ...
ኮይል ኦን ፕላግ ከ ዌስትድ ስፓርክ በምን ይበልጠዋል | Ignition ክፍል - 12
มุมมอง 18414 วันที่ผ่านมา
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨ This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport ...
ዌስትድ ስፓርክ ቼክ አደራረግ (ለሰልጣኞች) | Ignition ክፍል - 11
มุมมอง 15314 วันที่ผ่านมา
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨ This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport ...
ዌስትድ ስፓርክ የሚሰራበት መንገድ (ለሰልጣኞች) | Ignition ክፍል - 10
มุมมอง 14114 วันที่ผ่านมา
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨ This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport ...
ዌስትድ ስፓርክ ምንነት እና ጥቅም | Ignition ክፍል - 9
มุมมอง 24121 วันที่ผ่านมา
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨ This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport ...
የዲስትሪቢውተር ሲስተም ለምን ከመኪና ላይ ጠፋ | Ignition ክፍል - 8
มุมมอง 22021 วันที่ผ่านมา
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨ This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport ...
ኢግኒሽን ታይሚንግ በታይሚንግ ጋን (የቀድሞ C.O.C ምዘና) | Ignition (ዳይናሚክ/Dynamic) ክፍል - 7
มุมมอง 225หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨ This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport ...
ኢግኒሽን ታይሚንግ (የቀድሞ C.O.C ምዘና) | Ignition (አስታቲክ/Static) ክፍል - 6
มุมมอง 492หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨ This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport ...
የካንዴላ ስለ ሞተራችን ብልሽት ምን ይነግረናል | ignition ክፍል - 5
มุมมอง 471หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨ This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport ...
ኢግኒሽን ሲስተም ሲበላሽ እንዴት ቼክ እናረጋለን | Ignition ክፍል - 4
มุมมอง 473หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨ This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport ...
የዲስትሪቢውተር ኢግኒሽን አሰራር (ለሰልጣኞች) | Ignition ክፍል - 3
มุมมอง 505หลายเดือนก่อน
የዲስትሪቢውተር ኢግኒሽን አሰራር (ለሰልጣኞች) | Ignition ክፍል - 3
የዲስትሪቢውተር ኢግኒሽን ሲስተም ክፍሎች እና ስራቸው | ኢግኒሽን ክፍል - 2
มุมมอง 589หลายเดือนก่อน
የዲስትሪቢውተር ኢግኒሽን ሲስተም ክፍሎች እና ስራቸው | ኢግኒሽን ክፍል - 2
ኢግኒሽን ሲስተም ከየት ወዴት | ኢግኒሽን ክፍል - 1 (መግቢያ)
มุมมอง 230หลายเดือนก่อน
ኢግኒሽን ሲስተም ከየት ወዴት | ኢግኒሽን ክፍል - 1 (መግቢያ)
አክቹኤተር ምንድን ነው ? በ Volvo እና Tesla | Addis Garaዥ 101
มุมมอง 293หลายเดือนก่อน
አክቹኤተር ምንድን ነው ? በ Volvo እና Tesla | Addis Garaዥ 101
የ VVT OCV ቼክ አደራረግ | VVT - i ክፍል - 6 የመጨረሻ ክፍል (Short)
มุมมอง 3232 หลายเดือนก่อน
የ VVT OCV ቼክ አደራረግ | VVT - i ክፍል - 6 የመጨረሻ ክፍል (Short)
ጠዋት ላይ ሞተራችን ድምፅ ካለው ሲነሳ ፤ ምክንያት አንድ | VVT - i ክፍል - 5 (ለሰልጣኞች)
มุมมอง 4412 หลายเดือนก่อน
ጠዋት ላይ ሞተራችን ድምፅ ካለው ሲነሳ ፤ ምክንያት አንድ | VVT - i ክፍል - 5 (ለሰልጣኞች)
የ VVT-i አሰራር በ 3D ሞዴል | VVT - i ክፍል - 4
มุมมอง 3652 หลายเดือนก่อน
የ VVT-i አሰራር በ 3D ሞዴል | VVT - i ክፍል - 4
VVT - i ምን ማለት ነው? ጥቅሙስ ? | VVT - i ክፍል - 2
มุมมอง 7762 หลายเดือนก่อน
VVT - i ምን ማለት ነው? ጥቅሙስ ? | VVT - i ክፍል - 2
VVT-i ለመረዳት የሚጠቅመን ማስታወሻዎች ለ ሰልጣኞች | VVT-i ክፍል - 1 (መግቢያ)
มุมมอง 7892 หลายเดือนก่อน
VVT-i ለመረዳት የሚጠቅመን ማስታወሻዎች ለ ሰልጣኞች | VVT-i ክፍል - 1 (መግቢያ)
OBD 2 Bank 1 እና Bank 2 ሲል ምን ማለት ነው? | ኦክስጅን ሴንሰር የመጨረሻ ክፍል - 6
มุมมอง 3662 หลายเดือนก่อน
OBD 2 Bank 1 እና Bank 2 ሲል ምን ማለት ነው? | ኦክስጅን ሴንሰር የመጨረሻ ክፍል - 6
በመልቲሜትር እንዴት ኦክስጅን ሴንሰር እንፈትሻለን | ኦክስጅን ሴንሰር ክፍል - 5
มุมมอง 5132 หลายเดือนก่อน
በመልቲሜትር እንዴት ኦክስጅን ሴንሰር እንፈትሻለን | ኦክስጅን ሴንሰር ክፍል - 5
ኦክስጅን ሴንሰር DTC ምን ይነግረናል? | ኦክስጅን ሴንሰር ክፍል - 4
มุมมอง 5623 หลายเดือนก่อน
ኦክስጅን ሴንሰር DTC ምን ይነግረናል? | ኦክስጅን ሴንሰር ክፍል - 4
ኦክስጅን ሴንሰር መበላሸቱን የሚያሳዩ ምልክቶች | ኦክስጅን ሴንሰር ክፍል - 3
มุมมอง 6933 หลายเดือนก่อน
ኦክስጅን ሴንሰር መበላሸቱን የሚያሳዩ ምልክቶች | ኦክስጅን ሴንሰር ክፍል - 3
Bro እባክህን ስልጠና ልጀምር ነበር ከአውቶ ኤሌክትሪክና ከሜካኒክስ የቱ ነው ዘመኑን የሚመጥነው ሀሳብ እርዳኝ ?
በአውቶ ኤሌክትሪክ ብትጀምር ጥሩ ነው። Basic Automotive መማርክ ስለማይቀር አብረክ ትወስዳለክ። ካሪኩለም እንደተቀየረ ሰምተናል ምናልባት አሁን ላይ ያሉ ሲስተሞችን diagnosis ልትሰለጥን ትችላለክ ብለን እናስባለን። ዋናው የአንተ interest ነው ጊዜ ሰጠክ በሁለቱም ብቁህ መሆን ትችላለክ። መልካም የትምህርት ጊዜ።
ወንድማችን ኑርልን የማሥተማር ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥልህ
በጽሁፍ የቀረበው ሚቀጥለው ቪዲዮ ላይ በጽሁፍ ወይም በቃል ብትለጥፍልኅ ስከደሪ ኮይል አፈታተሽ
Be disel serilen be d4d
Sele alternator ke battery 12V yimesdal ? Benat siralin
ኦልተርኔተር 12 ቮልት ይወስዳል ማስጀመሪያ እንዲሆነው እሱም Excitation current ይባላል፥ሮትሩ ፊልድ ለመስራት የግድ 12 ቮልት ማግኘት አለበት።
Thanks
ስለ ሲኖ ትራክ ፍሬና ሞተር እና ሞተር ማጥፊያ ሲስተም አስረዱን
ስለ ስኖ ትራክ ኤሌክትሪክ ሲስተም በተለይ ስለ ፍሬና ሞተር እና ስለ ሞተር ማጥፊያ ሲስተም
ትምህርቱ አርፍ ነዉ ግን ካሜራዉ በደንብ አይታይም ስለዚህ አስተካክል
አረ ወንድሜ ስራ ካለህ
Thank u Bro
የመልቲ ሜትር አጠቃቀም ብታስረዳኝ
ችግር የለውም እናያለን
አመሰግናለሁ ወንድሜ
ተባረክ ወንድሜ ።
በርታ bro ❤
አሪፍ ነው ወንድማችን ግነ ደቂቃዋ አነሠች
Tanks Bro❤
Good job bro❤
immmoblazer sra btasredan slemtseten tmert betam amesgnalew
ብሮ ስልጠና የምሰጥበት መንገድ ካለ🙏
እናመሠግናለን ወንድማችን
Tanks
🙏
🙏
Enamesegnalen
እናመሠግናለን
regulator አሰራር
poin type regulator ላይ ባትረ ኤግንሽን ቻርጀ ረጀ አልትረኔተር እንዴት ነው የምናያይዘው
እናመሰግናለን
Thank you
ስለ ባልብ አጀስትመንት ስራልን
ተቀብለናል
ወንድሜ እረ ስለባልብ አጀስት መንት ስራልን
ወንድሜ እሲ ስለ ባልብ አጀስትመንት ስራልን
great
,ምሥጋናችን ይድረሥህ በርታ
EFI ignition coil working prenceple video
❤❤❤
ትለያለክ ወንድሜ
አድራሻችሁ የት ነው? እኔ መኪናዬ ነዳጅ በጣም ይበላልና ለማስፈተሽ ፈልጌ ነው።
መኪናው ሞዴል ስንት ነው
እሥካሁን ብዙ የውጪም የሀገር ዉሥጥ አውቶሚካኒክ ዩቱዪብ ቻናሎችን ለማየት ሞክሬአለሁ በተለይ አንዳንዶች የሃገር ውሥጥ ቻናሎች ገንዘብ ላይ የቆሙና ምን ማሥተላለፍ እንዳለባቸው የማያቁ ቁም ነገር ሣያሥጨብጡ የሚያልቁ ናቸው አንተ ግን እንዴት እንደሚሠራ ታሥረዳለህ ከዛ ወደ ትረብል ሹቱንግ ትገባለህ ይሄ ለሁም በተለያየ እውቀት ደረጃ ላይ ላለ ይጠቅማል በርታ
የምር አስተማሪዬ እራሱ እንዳንተ አላስተማረኝም ነበር ፤ አገላለጽህ ግልፅ እና አሪፍ ነው፤ በርታ bro።
❤❤❤❤❤
ምርጥ ገለጻ