ለ60 ዓመታት አዲስ አበባን የሞሸረች! ብሔረ-ጽጌ |የእሁድ ሰበዞች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @kukulu99
    @kukulu99 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንግሥት ከመውሰዱ በፊት የማን ነበር ? ያልተመዋላ ቅንብር ነው

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ለ10 አመት የግለሰብ ነበር ብላችኽዋል ግለሰቡ ወይም ባለቤቱ ስማቸው ማን ይባላል ? ለምን መናገር አልፈለጋችሁም ? ነውረኞች ታሪኩን ሙሉ ለማድረግ መስራች ባለቤቱ ስማቸው መጠቀስ አለበት

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 2 วันที่ผ่านมา

      የመጀመርያዉ ብሔራዊ የንጉሰ አታክልተኛ ነበሩ ትግሬ ሰለሆኑ ይሆናል ሰማቸዉ ያልተነገረዉ ደርግ ነዉ ብሔረ ፀጌን የወረሰዉ የታዋቂዋ ዝነኛ ጋዜጠኛ አባት ነበሩ ዓለም አረንጎዴ አረንጎዴ ከማለታቸዉ በፊት እሳቸዉ አረንጎዴ ችግኝ የሚሉ ተክሉ ነበር
      አሜሪካ ሐገር ቢሆን ሰማቸዉ ለዘላለም ሕያዉ ይሆን ነበር ለምሳሌ የፈረንጆቹን ወሰደን ፓርክ እንላለን ምናለ ብሔረ ፀጌ ብንለዉ ለዘላለም ሰማቸዉን ለማሰታወሰ
      አሜሪካ ሐገር እንደዉም ፓርክ በሰምህ ነበር የሚጠራዉ ፖርክ ለማለት ሰንፈልግ
      ለምን ምሳሌ አልሰጥህም
      Ampere (A): በሚሰተር André-Marie Ampère,
      Hertz (Hz): በሚሰተር Heinrich Rudolf Hertz, የሬድዬ ፍሪኮንሲ
      Joule (J): በሚሰተርJames Prescott Joule, የሙቀት መለኪያ
      Kelvin (K): Named after Lord Kelvin, የሙቀትን ለወጥ የሚያጠና ነዉ ለምሳሌ A/c ፍሪጅ እና ዉሃ ማሞቅያ እንዴት ሙቀት ሐይል ከአንዱ ወደ አንዱ ይቀያየራል ብሎ የሚያጠና ነዉ
      Newton (N): ሚሰተር Isaac Newton, የአንድን ማሸን ጉልበት አቅም የሚለካ ነዉ አንድ ቶን ጤፍ ሰንል
      Ohm (Ω): ሚሰተርGeorg Ohm, ይህ ደግሞ የኤሌትሪክን የመቀበል ችሎታ የሚያጠና ነዉ
      Pascal (Pa): ሚሰተር Blaise Pascal, ይህ ደግሞ የመጫንን ሐይል የሚነግረን ነዉ
      Volt (V): ሚሰተር Alessandro Volta, የኤሌትሪክን አቅም መለኪያ ነዉ
      Watt (W): ሚሰተር James Watt, የአምፖላችን ሐይል 100 ዋት ነዉ ሰንል አቶ ዋትን አሰታወሰን ማለት ነዉ
      ዝነኛዉ ሰም ደግሞ አቶ ተሰላ ነዉ ዛሬ የኤሌትሪኮ መኪና መሆኑን ነዉ የምናወቀዉ ግን የኤሌትሪክን ሞተር የሰራ ሰዉ ነዉ ለዝያ ነዉ በሱ ሰም የኤሌትሪክ መኪና የተሰየመዉ ። እኛ ግን የፈጠራ ሰዎቻችንን ሰም ማሰቀጠል አንፈልግም ለዚህ ነዉ ትግሬዎች የራሳቸዉን ታሪክ ይፆፉ ኦሮሞዎች የራሳቸዉን ታሪክ ይፃፉ እንደሚባሉ ይህም ጀግና በትግሬዎች ታረሪክ በወርቅ ቀለም ይፃፋል
      ነግ በኔ ነዉ ነገ የአብቾመ ድካም እንዲሁ ተገብሰብሶ ይቀራል

    • @selamyehuni8452
      @selamyehuni8452 วันที่ผ่านมา

      አሀ🤔

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayyy tiztaye meta