አብርሽ ከባድ መልስ ሰጠ ምንም አይነት ገንዘብ አልወሰድኩም አለ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 38

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 13 วันที่ผ่านมา +1

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ አንፈድም😂 ይማቺ አብርሺ❤

  • @user-je4gh8uy9x
    @user-je4gh8uy9x 14 วันที่ผ่านมา +1

    ብልጫ ነኝ❤❤

  • @Ro-dj8it
    @Ro-dj8it 14 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ እንኳን ደህናመጣሽ አብርሽእንኳንመልስ ሰጠ ሰውዝብሎያላየዉንያወራል ልቦናይስጣቸው🎉🎉

  • @sekinatube1816
    @sekinatube1816 14 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሰህለን እንኳን ደህና መጣሽ ኡሙዬ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያ ይሁን የመዳም ቅመሞችዬ በርቱ ለሱ ከገዛቸው በኋለ ለኔ እሽ መኪና ብቻ ይበቃኛል ሌለ አልፈልግም😂😂

  • @mryammekaneselam
    @mryammekaneselam 16 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እሙሮመዳንየ አብርሽደግ መልስሰጠ ሰውዝብሎነው የሚያወራዉ ልቦናይስጣቸው🎉🎉

  • @AsHj-dc6rr
    @AsHj-dc6rr 16 วันที่ผ่านมา

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን በጣም ደስ የሚል ውሳኔ ተነገር ሰው ዝም ብሎ ነው የምያወረው ከባድ ነው አሪፍ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ በርችልኝ ኡሙ ሣልህ ቻናል❤

  • @RahmetRahmet-zw9wz
    @RahmetRahmet-zw9wz 13 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩምሰላም ወሪህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ልብ ይሳጣቸዉ ከእነሱ እትርዳህ ማለት የሱ እርዱኝ ማለት ያሳፋራል በሊላ ቢደወወች እንገነኝለን ከአንች ብዙ ስራወችን እጠብቃለን❤

  • @user-fl2yh1yp7k
    @user-fl2yh1yp7k 13 วันที่ผ่านมา

    አሠላማለይኩም ወራህመቱላሒ ወበሰካትሁ አህለን ውዴ እንኳነሰ ሰላመሰ መጣሽ ግራ የተጋባ ነገር ነዎ አላህ ይወቀው ሀሪፍ ቆይቻ ነበር በርችልኝ seadatube ሚድያ

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa 16 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ሰላምሽ ይብዛልኝ አገሩ ግራ ያጋባል አላህ ከሰዉ ሀቅ ናጃ ኣይበለን በጣም ከባድ ነዉ .እኔ ምኑም አላማረኝ አላህ ያግራዉ

  • @user-zg5qk4nn1m
    @user-zg5qk4nn1m 16 วันที่ผ่านมา

    አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ውድች እንደትናችሁ አህለን እህት።አብርሽ እና ሩታባመጡት ጣጣ።ተሰደብን የሀረብ።አገረ ሴት እየተባለ በርችል🎉🎉🎉🎉

  • @user-fg9vi7wp5d
    @user-fg9vi7wp5d 16 วันที่ผ่านมา

    መልስ መስጠት ሳይሆን እዉነቱን ማወቅ

  • @user-bf4cm3ue1q
    @user-bf4cm3ue1q 17 วันที่ผ่านมา

    አላህን የሚፈራ ልብ ይኑረን

  • @user-wm9wk7hv7k
    @user-wm9wk7hv7k 16 วันที่ผ่านมา

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን በጣም ያሰዝናል ለቭ ብሎ የሰው ስም ያጠፋልሎ አሪፍ ቆይታ ነበር አወ ውሻ ለቤቱ

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 13 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ጎበዝ ነው አወ ስምህን እያጠፍት ነው እራስህ በይቱብ ገዘብ መግዛት ይችላል አላህ ሀገራችነን ሰላማን ይመልስልን

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 16 วันที่ผ่านมา

    ኣሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርረካትሁ አህለን ውደ እንኳን ሰላም መጣሽ በስ አላህ ይስቱር ግራ ነው የሚያጋቡት 🤔

  • @nasnas2364
    @nasnas2364 14 วันที่ผ่านมา

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ በርችልኝ ሚዲያው በሙሎ. አናጋጋር ሆነ ማኒን እንመን. አላህ ሁ ዎአለም ኡሙ ሣልህ ቻናል

  • @user-iw8xl7mp7n
    @user-iw8xl7mp7n 16 วันที่ผ่านมา

    አይ አብሪሽ የሊባ አይና ደረቅ መልሶ ልብ ዉልቅ እረ ታዉ እህቶቸ ጨርሳችሁ አትጃጃሉ እጭ

  • @user-sy8ie7hz2y
    @user-sy8ie7hz2y 14 วันที่ผ่านมา

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን የኔ ልዩ እሪሀናየ ባንዳንድ ጅሎች ሁላችንም ያረብ ሀገር ሴቶች ሥንሠደብ ጥሩ ከመለሰ👍

  • @user-je4gh8uy9x
    @user-je4gh8uy9x 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን እና በዚህ ሰሞን ነፈሳው ወሬ የእውነት ያሳዝናልም ይገርማል የመዳን ቅመሞች ምን ስለሆናችሁ ነው የተገዙት ለይቱ በሮች በራሳችሁ ሽንት ቤት እያጠባችሁ ከቤተሰብ ናፍቆት በሰው ሀገር እየኖራችሁ የእውነት ጀርም አላቸው

  • @user-el7tr5js6w
    @user-el7tr5js6w 17 วันที่ผ่านมา

    ሀቁን ጀሊሉ ይወቅ

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf 15 วันที่ผ่านมา

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን ያረብ በመቀጠል በርቺ ማማየ ቀጥይበት የመዳም ቅመሞች ብራችሁን ያዙ ሆ ተመከሩ እንጂ አብርሽ ጥፋት የለበትም ሲጀመር ማን ላኩ አላቸው

  • @user-id3ts1ov1j
    @user-id3ts1ov1j 14 วันที่ผ่านมา

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን ያረብ በመቀጠል በርቺ ማማየ ቀጥይበት ሲጀመር አብርሽ ጥፋት የለበትም ማን ላኩ አላቸው ሆሆይ ብር ተርፎባቸዋል ሶፊ ሶፊ Tube

  • @meditube8585
    @meditube8585 16 วันที่ผ่านมา

    አሠላሟአይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደናመጣችሁ እ ምነገርነው ክክክ ለማን ተላከ 😂😂😂

  • @tube1594
    @tube1594 16 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለየሰኩም ወራህመቱላህ ወበአካትሁ አህለነሰ እኳን ደልና መጣሽ በርች ምን አልባተሰ ሌቦየከ በሱ ስም ገዘብ ለመዘሰረፍ ይሆናል መሰስኪን በማያዉቀዉ

  • @user-cr5xd3dp2w
    @user-cr5xd3dp2w 17 วันที่ผ่านมา

    ልቤ ግዙ ተዉ እህቶች

  • @VgHh-yw3hx
    @VgHh-yw3hx 16 วันที่ผ่านมา

    አሰለሙ አለየሰኩም ዉረመቱለህይ ዉበረካቱ አለህን ኡካን ደነህ መጠሺ አሪፊ ቆይታ ነበሪ ይቀጥለል በሪች ጉድድድ አና ፈጡመ እነ ቀበጥ አለዬነም አልሰመናም ተበለቹ አሁን ምን ይሸለቹ ካቱ ሁለህ😂😂😂

  • @fiyzatube2410
    @fiyzatube2410 16 วันที่ผ่านมา

    አሰሌም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አይ ቲክቶክ ያመያስየን ዬላም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 13 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካቱ አህለንእኳን ሰላም መጣሽ ዉዴ 😅ሰጪዎች እግዲህህ ለማን ይሆን የሰጡት😅 ከጣሉበት ይፈልጉ ወይ ጣጣ

  • @ArhibuBiytLebusaB
    @ArhibuBiytLebusaB 17 วันที่ผ่านมา

    ለሁሉም አላህ ልብ ይስጠችሁ ሀቁን አላህ ይወቅ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አለሽማር❤❤❤በርችዉዳ❤❤🎉🎉❤😂😂😂😂

  • @user-sz1nf9du4y
    @user-sz1nf9du4y 17 วันที่ผ่านมา

    ሀቀን አላህ ይወቀዉ

  • @LayiLashara
    @LayiLashara 16 วันที่ผ่านมา

    አሰለምአለይኩሙወረመቱለህወበረከቱሁአሄለንኡኑከንደነመጠሸበጠምአርርፍነውመሸአለአይይይ አሁኑመ አበዙቱቱይገርመልግንበሩቱ

  • @user-ll9gx4kw9s
    @user-ll9gx4kw9s 13 วันที่ผ่านมา

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته واهلا وسهلا نورتنا ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري واحلل عقده من لساني يفقهوا قولي جزاكم الله خيአህለን ዉዴ አሪፍ ቆይታነበር ዉድ በርች እሙ ቢላል🎉

  • @user-ow5rs4zi7z
    @user-ow5rs4zi7z 16 วันที่ผ่านมา

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን እና አሁን ሁነታውን ወቶ ተናግሯል ማለት ነው እና የመዳን ቅመሞችንም እንደዚህ ሊጥ ቁጥሯችሁ አላስብም የእውነት ነው እንደ ጅል ነው የሚቆጠረው ማለት ነው ያያጠፋ ሰው ነው መናገር አለብን እንጂ ሁላችን የመዳን ቅመሞች ተብለው መድፈቅ የለብንም

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 16 วันที่ผ่านมา

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን የኔ ውድ እሪሀናየ በውነት ስንት የተቸገረ እያለ ላልተቸገረ ለመኪና መግጂያ ገዘብ መሠብሰብ ተገቢ አይደለም ውደ❤

    • @rihanatube515
      @rihanatube515  16 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ብለሻል ግንኮ በሱ ጣፋት አይደለም

    • @rihanatube515
      @rihanatube515  16 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ብለሻል ግንኮ በሱ ጣፋት የለበትም ማንም ከተሰጠው አልፈልግም አይልምኮ ጅሎቹ እነሱ ናችሁ

  • @user-du2ww5wd4d
    @user-du2ww5wd4d 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤