እውነታውን ይህ ነው ኑ ስሙ ከመፈርዳችሁ በፍት እዩ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 87

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 หลายเดือนก่อน

    ትውልድን ካበላሹ በሀላ ማለቃቀስ ምንም አይሰራም በእውነት ሌላውም ከነዚህ እንዲህም ሁሉም ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለባቸው ለዛውም የልጆች እናት ሆና በእውነት እጂግ በጣም አስነዋሪ ስራ ነው ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube หลายเดือนก่อน

    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገር ልጆች የእግዚአብሔር ጠበቃ አይለያችሁ በጣም ያሳዝናል ጌታ ማስተዋልን ይስጠን 😥😥

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube หลายเดือนก่อน

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን እንኳን በሰለም መጣሽ ዘመኑ ክፉ ናው ዘመኑን ዋጁ ኡፍፍፍፍፍ😢 የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ

  • @NameName-il2xw
    @NameName-il2xw หลายเดือนก่อน

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን በጣም ነው የሚያሳዝነው ወራቤ ውቢቷ ደሴት የምት ሸጋ ወራቤ አገራችን የእውነት ይሄ የዘቀጠ አስተሳሰብ ነው ሰውን ልጅ ብር አፊኖታል ሸሚባል ነገር አይታወቅም ብልጫ ነኝ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሙልካሙን ነገር ያሰማን ከክፉ ነገር ይጠብቀን የምርሁሉእ ነገር በጣም ግራ ይገባል ማን እዉነተኛ የማን ዉሸተና ሙሆኑን ለማመን አስቸጋሪ ግዜ ነዉ ፈጣሪ ይፍረደን

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner8348 หลายเดือนก่อน

    Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri betami yasazenali 😢❤❤❤❤

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 หลายเดือนก่อน

    Selam selam ednachu hulachume byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selamun yametalen agerchen selamun yametalen amen 🎉

  • @meriym-nt3gr
    @meriym-nt3gr หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩምወራህ መቱላሂወበረካትሁ አህለን እህቴ በጣም አሳፋሪ ድርጊትነው 🎉 ለብርብለው ልቦናይስጣቸው🎉

  • @user-zg5qk4nn1m
    @user-zg5qk4nn1m หลายเดือนก่อน

    አሠላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ።አስቤላህወኪል አላህ ሀገራችን ሰላም ይመልስልን እነነዝህ ባለገ ጋዜጠኛው የስራዋን ይስታ እዉነት ያማል እንደሀገር

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe8554 หลายเดือนก่อน

    Slam Enkan Dhun Metash Berech ArEf Koteta Neberenbbetshal Sera Entbwkalen Slam Lhugerachen Yhun Amen

  • @user-rf6ex4ve4b
    @user-rf6ex4ve4b หลายเดือนก่อน

    ከባድነው ወላሂ እደዚህ አስነዋሪ ድራማ ቢቀር ይሻላል እነሱ ሳይሆነ ተጠያቂወቹ ባለቻናሉ ነው መጠየቅ ያለበት አብሽሩ ጥሩአለመሆኑን አምነዋል ሀሪፍ ቆይታነበር

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሲጀመር አንቺ ሚዛናዊ ለመሆን የሄድሽበት መንገድ በጣም ስህተት ምክንያቱም አንቺ ወንድምሽ ይሄን ድራማ ቢሰራ ደስ ይልሻል አትፍረዱ እምትይው እንዴት ይሄ ድራማ ይሰራል??? እሷ ባለትዳር ሆና ለምን ሰራች ተለቀቀ አልተለቀቀ ይሄ ትውልድ ገዳይ ነው መደገፍ የለበትም

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ አሪፍ ቆይታ ነበረን እውነት ብለሻል እኛ ሰዎች ችኩል ነን ቀድመን እንፈርዳለን አትፍረድ እዳይፈረድብህ ይባል የለ ድራማውን የሰሩት ጥፍት የለባቸው ለብር ብለው ነው ግን ሀሳባ ያመጡት ናቸው ጥፍተኛ ሰንት የሚሰራ እያለ

  • @user-us3sw9oj1o
    @user-us3sw9oj1o หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሌኩሙአሌኩሙ ወራህመት ውላሂይ ወበርካአቱ አገራአችንም አላህሠላሟአን ያሠማአንከምንም በላአይ ሰላምነው በጣም ያሣዝናአል በዚህ እዲሜው ይህሲሰራአ

  • @KABEERA.TYBE.HOOSSNN
    @KABEERA.TYBE.HOOSSNN หลายเดือนก่อน

    መንገዶች የሚጎዱት ሃያቹ ሀብታንዛ እኮ በምንም አይነት መንገድ አይጎዳም ሰው ግን የራሳቸውን ጉድለታቸውን እየተነገረ በብዙ መንገዶች

  • @Radiahmed
    @Radiahmed หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ ከምር ልትጠየቅ ልትቀጣ ይገባል መጀመሪያ ማሣወቅ ነረባት ከመልቀ ቋ በፊት አሣዘኑኝኝ በእውነትት😢😢😢😢 አይይማጣትት 😢

  • @gunatube12
    @gunatube12 หลายเดือนก่อน

    ከባድ ነው አለተሸካሚ አንድ ስራ ወደ ሚዲያ ከመውጣቱ በፊት በደንብ መታየት አለበት ገና እይታ ያመጣል ተብሎ ከባህል ያፈነገጠ ቢዲዮ. ከባድ ነው ብቻ እህታችን በቀጣይ ስራሽ እንገናኝ ❤❤❤🎉🎉

  • @ethio140
    @ethio140 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን እውነት በጣም የምያሳፍር ደርግት ነው ለብር ብላ የሰውን ህይወት መበጥበጥ ይደብራል ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @Fantayetarekegn
    @Fantayetarekegn หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ስለመጣሽ ቸስ ብሎኛል ሰላም ላአገራችን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ከድከተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን ለህለናችን እንገዛ እሱ ከምንም በላይ ነው

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እርምን ጉድ ነው የምንሰማው የምናየ ከባድ ግዜ ነው የደርስነው እግዚአብሔር ሰላሙን❤❤

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራአህመቱዉላአሂ ወበረካአትሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔ ሳየዉም ከመጀመሪያ ዳራማ መሆኑ ገብቶኘል ግን ጰህሊና የሚባሎ ነገር ንስለ ለ ከደት በዚህ ደረጃ የሚለዉ እንደሰዉ ሲታሰብ ያሳፍራል

  • @mryammekaneselam
    @mryammekaneselam หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እሙሮመዳንየ በጣም ያሳፍራ ለብርበለው ትዉልድ ያበላሻሉ ልቦናይስጣቸው🎉

  • @VgHh-yw3hx
    @VgHh-yw3hx หลายเดือนก่อน

    አሰለሙ አለይኩም ዉረመቱለህይ ዉበረካቱ አለህን ዉዴ ኡካን ደነህ መጠሺ በሪች ሰለም ፊቅሪ አድነት ለሀገረችን ይሁን በሪች ኤሄ ምድዬ ያምበለዉ ነገሪ ዉሸት ያተሞለበት ስለሆና ሁነተዉንም መቀበል አልቸነም 🎉🎉🎉

  • @weyni2816
    @weyni2816 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ያሳዝናል

  • @meditube8585
    @meditube8585 หลายเดือนก่อน

    አሠላሟኩም ወሪህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደናመጣሽ ሜሽአላህ ደስሲል ዋውውውው

  • @emuferahtube
    @emuferahtube หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያመጣለን

  • @hikmu378
    @hikmu378 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙ አሊኩም ወበረካቱሁ. እኳን ሠላም
    ሀገራችን ሠላም. አንድነት.
    ያመጣልን ያረብ ❤❤🎉🎉🎉🎉 በርቺልኛ

  • @user-ow5rs4zi7z
    @user-ow5rs4zi7z หลายเดือนก่อน +1

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን የእውነት ያሳዝናል ያሳፍራል ማለት ነው አራጣ ሲታደርግ ይሄ ሚለቀቅ ነገር አይደለም እሷን ብር አይሚራን ደፍኖ አስ ስለሆነ ለራስዋ ባለጌ ስለሆነች እንደዚህ አይነት ትለቃለች የምን ጋዜጠኛ ናት ስድናት እንጂ😢

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያሳፍራል 😢😢 በርቺልኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያደረግልን 😘😘😘

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 หลายเดือนก่อน

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውደ እንኳን ሰላም መጣሽ እይ ጊዜ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ለውቅና ተብሎ በዚህ ልክ

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን ያረብ በመቀጠል አይይ ዘመን በጣም አፀያፊ ተግባር ነው አላህ ልቦና ይስጣችሁ በተረፈ በርቺ ማማየ ቀጥይበት

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ሰው ትክክለኛ ነገር ሳያውቅ ነው የሚያወራው የሚነፈሰው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤

  • @user-bx2pl8py6okidst
    @user-bx2pl8py6okidst หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ እህት በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር የነበርን እናመሰግናለን አይ በጣም ከባድ ነው ያሳዝናል የምር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😢😢😢

  • @user-on7ex2tr9b
    @user-on7ex2tr9b หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት አይይ ዘመን በጣም የሚደብር ስራ ነው የሠሩት አላህ ሂዳ ይስጣቸው በመቀጠል በርቺ ቀጥይበት ማማየ ሶፊ ሶፊ Tube

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 หลายเดือนก่อน

    አር በጣም ሚስጠሉ ናቸው ሚቀለደበት ጠፍቶ ነው በዝ ህጻን ሚቀልዱት ተውልዱ ከዚ ምን ይማራል እኔ ዬገርመኝ ሰተ ሚቀልደበት እይለ ለበር በለው በህጻኑ በይቀልዱ አይምሮው ላይ ምን ጠሎ ያልፋል እውነት ብቻ መንለቀዉን በናቂ ጠሩ ነው እላለሁ

  • @alemyetube-
    @alemyetube- หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ እውነቱን ለመናገር እጅግ በጣም የሚያሳዝን የሚገርም ነገር ነው ምን አይነት ዘመን ላይ እንደደረስን አላውቅም፡፡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልኝ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 หลายเดือนก่อน

    Nagaan isin yaa baayyaattu obbollota koo akkam jirtu jabaadhuu hadhoo koo ebbifaami jabaadhuu tiruu koo itti fufi hojedhu hoji gaaridhaa qabatee dhuftee waaqayyoo si yaa ebbisuu Ayyaanni the first night of the night of of

  • @kelsumi
    @kelsumi หลายเดือนก่อน

    አረላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ጥበቃና እዝነት አይለያችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንን🎉🎉🎉

  • @tube1594
    @tube1594 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ በረካትሁ እንካን ደህና መጣሸ ሰላም ሸይዛብልኝ በጣም ያሳዝል😢

  • @user-wm9wk7hv7k
    @user-wm9wk7hv7k หลายเดือนก่อน

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን በጣም ያሰዝናል ወይኔ ምን ድነው ሰው ወገኑ በ ብር ይሸጣል እንዴ. አኸረዘመ. ደረሰናል አይ. አሪፍ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ❤😢

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እኮን ደህና መጣሽ የኔውድ ይቅርታ ማለት ጥሩ ነው ግን ይዘገንነል ባለጌ😢😢😢ነበር የኔውድ ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ለምዬ ኢትዮጲያ አገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌳🌳🌲🌲🌲😍😍😍

  • @kemir264
    @kemir264 หลายเดือนก่อน

    እንዳዴ ዳሀ ስትሆ ሁሉም ሊጠቀምብህ ብቻ ነው የሚፈልገው እንጂ ሊርዳህ አይሞክርም ከነዚህ ሚስኪኖችን አስለቅሳ ደስተኛ እሆናለሁ ማለት በፍፁም ዋጋ ያስከፍላታል የግዜ ጉዳይ እንጅ

  • @user-iq1pt4we1m
    @user-iq1pt4we1m หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምን ፍቅርን መቻቻልን ሁሉ አላህ ለሀገራችን ለወገኖቻችን ያድርግልን

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 หลายเดือนก่อน

    selam ehite windemoche selamachu yebezaleye bemewexate megebatachine fexare kekefu ulu yesewerachu selamune ulu yadelachu

  • @hatayhatay81
    @hatayhatay81 หลายเดือนก่อน

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን በጣም ያሰዝናል ሀገራችን አላህ ሠላም አድርግልን ያረብ አሪፍ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ ተስፋ አለን እንሻ አላህ😂 ኡሙ ሣልህ ቻናል❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ለሰው ልጆች እግዚአብሔር ልብ ይስጥቾ ይቅር ይበለቾ በጣም ይገርማል በርችልን እና አመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ❤❤❤

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 หลายเดือนก่อน

    Asslamalyikum werahemetulahi weberekatehu enkuwan beselam metashi selemetashj selayahushi desss belognal harif koyitaaa neberrr berechi keteyibattt wudeee betam yemisafer sera new yaserut selamun yametalen hagerachinen yitebekelen❤

  • @AsHj-dc6rr
    @AsHj-dc6rr หลายเดือนก่อน

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን በጣም ያስዝናል ያረብ ሀገራችንን አላህ ሠላም አድርግልን❤ኡሙ ሣልህ ቻናል❤

  • @obseegorba
    @obseegorba หลายเดือนก่อน

    Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee qalii jabadhuu bayee baredaa 🎉🎉🎉

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 หลายเดือนก่อน

    Akkami nagaa nagaa nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu hojii bayyee bareduu jabbadhu qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo akkmu ti fufu bareduu koo

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርን ያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላምለህዝባችን ይሁን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen หลายเดือนก่อน

    baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu qalii jiiraa jiirtuu jajabadhuu yaa allha maliinii kunee 😢😢

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 หลายเดือนก่อน

    Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi arfe qoyiata nebar enamesginalen

  • @KedoAbdurhman
    @KedoAbdurhman หลายเดือนก่อน

    እኔ ልክ ልክ ሳየው የደነገጥኩት ድንጋጤ ወላሂ ግን ሳያውቁ መፍረድ ልጅን ምንያክል ጫና እንዳደረሱበት ከባድ ነው

  • @user-xp6qb4pk2g
    @user-xp6qb4pk2g หลายเดือนก่อน

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቶሁ አህለንወድበጣምከባድነውበርቾ አላህሀገራችንንን ሰላምያደረግልን በሰደት ያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችሁ ያበቃን ወቶከመቅርት አላህይጥበቅንንን

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 หลายเดือนก่อน

    nagaan waqayyoo mana kanaaf matii kanaaf dachaa dachaan haa bayyatu baga nagaan dhufte hadhookoo welcom welcom qalii namaa jabesi jajabee too ❤❤😢

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 หลายเดือนก่อน

    Selam biyalewu ukane dena maxa shi yene qonejo Tebareki uuuuufffffff uuuuufffffff ayizoshi marr Egezabeher melekam newu indet neber sira hulum melekam newu indet neber sira hulum melekam newu indet neber

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadhu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 หลายเดือนก่อน

    Nagaan waaqayyoo mana kanaaf haa bayyatuu noruu baga nagaan dhuftee baredukoo woow bayyee namati tolaa jabadhuu itti fufii hojedhuu ❤

  • @sarkalmketemaa9331
    @sarkalmketemaa9331 หลายเดือนก่อน

    Naganyii waqayoo iddoo jirtan maratii isiin haa bayyatuu jiraa jirtuu jabesisii jabiduu tenyaa waqayoo iddoo jirtan maratii isiin haa yadatuu 😢😢😢

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለምታካፍሉን ጠቃሚ መርጃ እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @sarsarsarsar4857
    @sarsarsarsar4857 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ እውነት በጣም ያሳዝናል ምክንያቱም አንድ ሰው የሰራውን እንደዚህ አይነት ማድረግ ማለት ነው አያቹ

  • @TegestBekele85
    @TegestBekele85 หลายเดือนก่อน

    Hanaa yaa dhufuu bagaa nagaani dhuftee waannaa ofii kunii sobaa mo dhugaa jedhuu badee kunii silaa Akkaa Dirmaa tahee nii bekkaama

  • @AMIR465
    @AMIR465 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Asalaamaleekum Waramdulaa wabarkatuu Mashaalla Mashaalla Mashaalla Tabarak Allah jabadhu wan ofi

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. หลายเดือนก่อน

    Wowww Baxami daselea emuaaa esh mar wudi Selma Selma Selma Selma Selma Selma new sirash videos daselea share like good agulate Ethiopia yzenale tenure weddd wowww Baxami yamerle yene fiker ❤❤ Amen Amen Baxami yamrl bashe

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ግን ይህ ነገር አልገባይንም ምን ተፈጠረ አሁን አሁን ልጆች ከዝህ ይማራል አይ የእኛ ሰው በጣም ያሳዝናል ድራማ ቢሆንም ምርታችሁ ስራ ብላችሁ የተገናችሁ አትስሩ 👍

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እደት እውነት ይመስላል ለአቅምአዳም ያልደረሰ ህፃን አያቱ ን የምታህል ሴት የማይታሰብ ነው ድራማ መሆኑ በደብ ይለያል ሰው ግን ብዙ አወራ

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 หลายเดือนก่อน

    Selm enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet yabalilish. Majimarye nabern matskiki lagizebi bilo ehinin masirte nawure naw yene ehite bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher ameeeni

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx หลายเดือนก่อน

    ሰላም አለሽጠፍሽማር🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @LayiLashara
    @LayiLashara หลายเดือนก่อน

    አሰለምአለይኩሙወረመቱለህወበረከቱሁአህለንኡኑከንደየመጠሸበጠምአርፍነውመሸአለውውበጠምየሰዝነሉየረብይ

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለየኩም ወራህመት ወሏሂ ወበረከቱአህለነ አከን ደህና መጣሽ ሰዉ ገነዘብ ላየ ብቻ አተኩሮነወ የለዉ የምንሰረወ ስረ ለተመለካች ይሆናል አየሆኖም የመለዉ ደንታም አለሰጣቸዉ

  • @derartutube2501
    @derartutube2501 หลายเดือนก่อน

    Selam lachi yihuni enkoni dena meteshi ehitachn

  • @SerkalemTulu
    @SerkalemTulu หลายเดือนก่อน

    nagenyii jalalii ararsrii waqayoo mana kesanif ya bayyatuu akkam jirtaa bagaa nagan dhuftan ana dhufuu wan bayee namatii gadisisu😢😢

  • @Azeb1
    @Azeb1 หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexash
    rahamay betam asaferi sera new sew legenezeb belo erasun yeshetal maferya😢

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እነዚህ እውቀቱ የላቸውም ጥፋተኛዋ ጋዜጠኛዋ ናት አሁን ልባቸው ተሰበረ የሚጠግናቸው ማነው

  • @metiforjesus6268
    @metiforjesus6268 หลายเดือนก่อน

    Nagaan manaa kanaa habayaatuu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo biiyyaa keenyaaf nagaan hataauu jalalaaf tokkuumaa nuufaa keenuu waqaayyoo gooftaan jabbeesii waan offii koo

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexash
    kebad new atefired yeferedebehil
    fetari lebona yadelen berichi

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 หลายเดือนก่อน

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን እሪለናየ ጉድ ነው መቸም ጭራሽ ባርቱ ልሠሩ ነበር ጋዜጠኛዋ በጣም ባለጌ ናት መቀጣት አለባት ይቺ ባለጌ

  • @ellahamshow
    @ellahamshow หลายเดือนก่อน

    Ene samiche betam libe tanakitowal enazih skirbt bilo yemiyazegaju sawoch gn tenaa alachew ajib yegarmalu melkam koytaa

  • @yenetube-qb4cw
    @yenetube-qb4cw หลายเดือนก่อน

    Salm tena yestilgna wudina yetebarchuw yee hagere lijochi salmachuu yebzalgna enkowan Dena mexashi Bexam kabdinew sew legenzebi bilo yemsrawn negar ayaqim lebona yetachew

  • @ritatube19
    @ritatube19 หลายเดือนก่อน

    Egezabiher lehulum libona yesetachew menem derama behonem enat bezeh like hesan lijen edezeh ayenet kehesan ka chewata asetemari negern meserat eje edet yehn yewrede sew new yehen sera yemeyaseru yeserachwn yesetachew

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 หลายเดือนก่อน

    Yemyasazen zemen laye deresen TH-cam laye gen enasetewle 😮enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet des yemle nebr😮

  • @mekitube8209
    @mekitube8209 หลายเดือนก่อน

    selqmmselammwed eina yetekeberachu wed yezhi chchnla teketateuchchne enkewndehina metashi mamay yenberbkoyet arhif mber b2rchchlig mamay enmssegenale bervh

  • @natanimnatanim5497
    @natanimnatanim5497 หลายเดือนก่อน

    የዩቱብ ብር እኮ ገና ጉድ ሊይሰራን ሊያናግረን ነው እቺ አሮጌ ሴትዮስ ምን ነካቸው ያን ያል ለልጁ የሚናገሩት ብር ከፍሎት ይመድለኛል ፈይመስ ለሞሆን እኮ ነው የዘንድሮ ሰው ዶሞ ወሬ ለቃሚ ነው

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 หลายเดือนก่อน

    Selam selam ednachu hulachume byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selamun yametalen agerchen selamun yametalen amen 🎉

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 หลายเดือนก่อน

    Selam selam ednachu hulachume byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selamun yametalen agerchen selamun yametalen amen 🎉