📢 እደዚ እንሆናለን ብለን በፍፁም አስበነዉ አናቅም🥲

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ค. 2024
  • @yetenbitube1 @marketube391 @abtube7318 @BirukTube- @WinaTube-el9ct

ความคิดเห็น • 4.4K

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 20 วันที่ผ่านมา +1268

    ግራ ገባኝ እኮ🥺🥺🥺

    • @user-ds2ri9qd2h
      @user-ds2ri9qd2h 20 วันที่ผ่านมา +44

      ብራየ በማሪም ቁራችነን አሳውቁን ልናልቅ ነውኮ 😢😢😢😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 20 วันที่ผ่านมา +10

      ዉድ ደሚሪኝ 7:54

    • @user-gd5jn1jp1h
      @user-gd5jn1jp1h 20 วันที่ผ่านมา +9

      አይዛቹ😢😢😢😢ቡረ

    • @FakiaAbdalah-of8ib
      @FakiaAbdalah-of8ib 20 วันที่ผ่านมา +15

      እሺ እህትና ወድምናቸው ምድነው ኢሄናክል

    • @EhteBelachew
      @EhteBelachew 20 วันที่ผ่านมา +6

      በግልፅአትኒገሩም😢😢😢

  • @AlmiAlmu-nc1hn
    @AlmiAlmu-nc1hn 20 วันที่ผ่านมา +975

    ግል ፅ ይሁንልን የምትሉ😢😢😢😢😢

    • @hdjejeendjdjjr7265
      @hdjejeendjdjjr7265 20 วันที่ผ่านมา +9

      እዉነት ነዉ ግልፅ ይሁንልን😢

    • @user-xf8fz7tq3h
      @user-xf8fz7tq3h 20 วันที่ผ่านมา +11

      😂😂😂😂እየሸቀሉብንነው

    • @user-jg2wl5rg4q
      @user-jg2wl5rg4q 20 วันที่ผ่านมา +10

      እየሸቀሉብን በሆነ የምር❤

    • @abarshdalbatoi1710
      @abarshdalbatoi1710 20 วันที่ผ่านมา +1

      Ayizoachu. Get. Barakate. Hulu. Malikami. Now.

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 20 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-jg2wl5rg4qደምሪኝ❤

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 20 วันที่ผ่านมา +88

    ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ ነብያችን ረሱል ስለሉሁ አለሂ ወስለም ❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 20 วันที่ผ่านมา

      መዲ ደምሪኝ❤

    • @user-yv1me1ub1h
      @user-yv1me1ub1h 20 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 20 วันที่ผ่านมา

      ሰለሉሁ አለሂ ወሰለም

    • @user-cc1pg7yz4q
      @user-cc1pg7yz4q 20 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም🎉🎉🎉

    • @user-ok1om1il1v
      @user-ok1om1il1v 20 วันที่ผ่านมา

      s a w❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jrfgfhgfhg7257
    @jrfgfhgfhg7257 20 วันที่ผ่านมา +124

    አረ ሄሉ እና ማርክ በፍጹም መለያየት
    የለባቸውም የምትሉ👍💔😭😭

    • @user-ds5vg9rd6y
      @user-ds5vg9rd6y 20 วันที่ผ่านมา

      💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️

    • @saraAbrhm
      @saraAbrhm 20 วันที่ผ่านมา

      ዝምድና ካለ ምንም ማድረግአይችሉም😢😢

    • @A.w-55
      @A.w-55 19 วันที่ผ่านมา

      @@saraAbrhm😂😂😂ተመልካችእኮ አሟቸዋል ምን ይሻላቸው

    • @saraAbrhm
      @saraAbrhm 16 วันที่ผ่านมา

      @@A.w-55 እውነትሽን ነው ጌታን እኔጋም አለች የማዳምን ፐኖደል ጨረሰች ሀሀሀ

    • @A.w-55
      @A.w-55 16 วันที่ผ่านมา +1

      @@saraAbrhm ተጃጃሉብን እኮ ከነሱ ይልቅ ኮሜንተሮች ናቸው የተጃጃሉብን አርፉ ስራዋን እንደመስራት እዚህ መታ የሰው ህይወት ካላወቅን ትላለች እያንዳንዷ

  • @user-fv1iz2ng2i
    @user-fv1iz2ng2i 20 วันที่ผ่านมา +1275

    እስቲ የሄሉ እና የማርክ መለየት ያዘነ በላይክ😢😢

    • @mrssa1405
      @mrssa1405 20 วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢😢😢😢

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 20 วันที่ผ่านมา +19

      ስንት የሚያሳዝን የሚዘገንንበት ሀገር ተወልደሽ በነሱ ታዝኒ አለሽ 😅😅

    • @badryahmdi5979
      @badryahmdi5979 20 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@zaynabaa4034አጋርም ሰላም ሚሆነው ካሰው ሰላም ሲኖሮ ነው እኮ 😢😢😢😢😢

    • @jebdb
      @jebdb 20 วันที่ผ่านมา +2

      እውነትን ተናገሩ

    • @jebdb
      @jebdb 20 วันที่ผ่านมา

      እውነትን ነገሩን

  • @WinaToub2
    @WinaToub2 20 วันที่ผ่านมา +690

    ❤❤❤❤ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው😭😭😭😭😭ፈጣሪ መጥፎዜና ከማሰማት ይጠብቀን

    • @Hadya18
      @Hadya18 20 วันที่ผ่านมา +26

      አረ በአላህ አታስጨንቁን የተፈጠረውን ነገር ግልፅ አርጉልንንንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ekrambaba3624
      @ekrambaba3624 20 วันที่ผ่านมา +2

      አሜንንንን😢😢😢😢😢😢

    • @meseretgashaye7657
      @meseretgashaye7657 20 วันที่ผ่านมา +12

      አዎ ንገሩን ማርያምን እኛም እኮ በጣም ነው ምንጨነቀው 😭😭😭😭

    • @user-gn7qm3rr6u
      @user-gn7qm3rr6u 20 วันที่ผ่านมา +2

      Are cenkete ledfne new benatachu biases btnshu gltse argu😢😢😢😢

    • @user-gs5lu8qh8
      @user-gs5lu8qh8 20 วันที่ผ่านมา +9

      ዊና በናትክ በናትክ ተሪጋጋ ፊጣሪ ካተጋ ይሁን

  • @Tttt-xe9xq
    @Tttt-xe9xq 20 วันที่ผ่านมา +25

    ሄሉ እኮ ትዳር የሚባለው ነገርስ ተጀምሮ ቢሆንስ ብላ ነበር እና ይሄ ዝምድና ካልሆነ ሌላ ምን ይሆናል እስኪ ገምቱ

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 20 วันที่ผ่านมา +16

    እኔ የሚያሳዝኑኝ እነዚክ ሁለቱ ልጆች ናቼው ወሏሂ እንደው ለእናንተ ሲል አሏህ የሄሉና የማርክን ላይፍ ያስተካክለው

  • @user-ib3uk6oo6q
    @user-ib3uk6oo6q 20 วันที่ผ่านมา +289

    ምክነያቱን ላትነግሩን ለምን ጀመራችሁልን😢😢😢😢የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢😢😢

    • @user-ow8hf2gi6t
      @user-ow8hf2gi6t 20 วันที่ผ่านมา +3

      አታስጨንቋቸው በቃ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 20 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-ow8hf2gi6tደምሪኝ❤

    • @addisalemtesfaye3150
      @addisalemtesfaye3150 20 วันที่ผ่านมา +5

      ዘመድ ሆነው ተገኙ መሰለኝ እንደተረዳውት, እናተም ለመረዳት ሞክሩ ሰው አታስጨንቁ

    • @zuzulove9763
      @zuzulove9763 20 วันที่ผ่านมา +4

      እንድህ እያሉ ይሼቅሉብን ውይ ችግሩን አይናገሩ ውይ በውስጥአይጨርሡ

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z 20 วันที่ผ่านมา +3

      እዴ በእነሱቦታሆናችሁአስቡእጅ😢በቃ እንተዋቸው ሁሉአይነገርም እኮ😢

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New 20 วันที่ผ่านมา +678

    የሄሉ ና የማርክ መለያዬት የውሸት ይሁን የምትሉ 👍😢እኔ በጭንቀት ልሞት ነው የራሴ ሂወት ለራሱ እንደዚህ አላስጨነቀኝም እፍፍ 😥😥😥

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 20 วันที่ผ่านมา +6

      ሲጀመር ዉሸት ነው

    • @tsahaych7517
      @tsahaych7517 20 วันที่ผ่านมา +5

      ዉሸት ይሁን አሜን😢😢😢😢😢😢

    • @user-sh1il8ke2i
      @user-sh1il8ke2i 20 วันที่ผ่านมา

      በጣም የእዉነት ምጉድነዉ በፈጣሪ😢😢😢😢

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 20 วันที่ผ่านมา +4

      ዉሸትይሁን😢😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 20 วันที่ผ่านมา +1

      እንዳፍሽ ያርገው😭😭😭😭

  • @Seid404
    @Seid404 20 วันที่ผ่านมา +13

    የሰው የግል ሄወት ካላወቅን እምትሉ ሰወች ጤነኛ ናቸሁ

  • @TUBE-fw2hp
    @TUBE-fw2hp 20 วันที่ผ่านมา +77

    ስንት አመት በሰው ሀገር ስለፋ የራሴ ህይወት አላስጨነቀኝ አላስለቀሰኝ እንደነዚህ ልጆች ጉዳይ አላሳሰበኝም ወገን እስቲ እንዴኔ የተጨነቀ በ like አሳዩኝ ከትላንት ጀምሮ እንቅልፍ አጣው ወገኖች 😭😭😭🤔🤔🤔

    • @user-ht2wr6zz5r
      @user-ht2wr6zz5r 20 วันที่ผ่านมา

      እኔም😢

    • @saragebeyo5251
      @saragebeyo5251 20 วันที่ผ่านมา

      እኔም😢😢😢😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 20 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

    • @muluteshome195
      @muluteshome195 20 วันที่ผ่านมา +5

      የራሳሸው ጉዳይ እባክሽ እኛ አረብ ሀገር በሰው ጓዳ ሆነ ከሰው በታች ሁነን ሴስቁ ስቀን ሴደሰቱ ተደስተን ሰውነታችንን ጨረሽ እነሱ ለብር ብለው ነው እንኳንም እነዜህ ስለፈጠራችን እማያቁን ቤተሰብም አያስብልን እራሳችነን እናስብ እናበርታ እባክሽ እድጅል እድ እብድ ነው እምንታየው ሀገር ስንገባ

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 20 วันที่ผ่านมา +3

      ባክሽ አትቀባጠሪ እኛ ያሳሰበን የሀገራችንና የስደት ኑሯችን እጅ መች እነሱ አስጨነቁን ትንሽ ዊና እደሁ እጅ ሌሎቹ ዝብለው ነው

  • @user-tj1me6gr2w
    @user-tj1me6gr2w 20 วันที่ผ่านมา +274

    ግልፅ ይሁንልን የምትሉ😢😢😢

    • @kalbakalba5097
      @kalbakalba5097 20 วันที่ผ่านมา +1

      Hi❤❤

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 20 วันที่ผ่านมา +3

      ምን ያረግላቹዃል የሰው ሚስጥር ማወቅ ወይም ለመቀባበል፡?????

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 20 วันที่ผ่านมา +1

      ውዴ ደምሪኝ❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 20 วันที่ผ่านมา +1

      👍👍👍

    • @user-wj3os4iz2f
      @user-wj3os4iz2f 20 วันที่ผ่านมา

      ​@@medinamedina8256የሬ ጥማት😂😂🙉🙉

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu 20 วันที่ผ่านมา +256

    የሆኑትን አትናገሩም ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ስንት የመዳም ቤት የሚገርፈን አለን በእናንተ ደሞ እናልቅስ እንደ እንደዚህ ሁነን ነው ብሎ መናገር ማንን ገደለ🤔🤔🤔🤔🤔

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 20 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😢😢😢

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 20 วันที่ผ่านมา +5

      በጣም ያናድዳሉ ለምን በሚዲያ መምጣሀት አስፈለገ??

    • @user-ue3tz2ks7t
      @user-ue3tz2ks7t 20 วันที่ผ่านมา +8

      ድራማችንን እሰከሚቋጭ ወደፊት

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 20 วันที่ผ่านมา +2

      ምክኒያቱ ከሀልተናገሩ😢

    • @YetYet-yt3gx
      @YetYet-yt3gx 20 วันที่ผ่านมา +2

      የ ወሬ ጥማት 🙄🙄🙄

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 20 วันที่ผ่านมา +11

    ውይይ ጭንቀት ባናቃችሂ ንሻለን ነበር መልካሙን ዜና ያሠማን 😢😢😢😢

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 20 วันที่ผ่านมา +12

    የሚያስተሳስር ነገር ካልሆነ በሀይማኖት አባት ለመፍታት ሞክሩ ማርያምን እኔ ልቤ በጣም ስብር ያለብኝ ምን ይሆን እጣቸው በራሴ ቢደርስብኝ እንደማልችል ተረዳሁት

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 20 วันที่ผ่านมา

      ውዴደምሪኝ

    • @alemabera3458
      @alemabera3458 19 วันที่ผ่านมา

      @@DadaTube225 እሽ

  • @user-hs4kz9hh2l
    @user-hs4kz9hh2l 20 วันที่ผ่านมา +84

    ግልፅ አርጉልን በስነ ስርአት አንዴ እኛ ዬመዳም ቅመሞች አናሳዝናችሁም 💔💔💔😢😢ተጨነቅን እኮ😢😢💔💔💔😭😭

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 20 วันที่ผ่านมา +152

    ህጭ ሰው አታስጨንቁ ያለውን ተናገሩ ምን እንደተፈጠረ እንዴ እኛ እኮ ሰውን ነን ስላከበርናቹህ መሰለኝ ምንከታተላቹህ ክብር ይኑራቹህ እውነቱን እንወቅ😢😢

    • @user-ee3wg4my3g
      @user-ee3wg4my3g 20 วันที่ผ่านมา

      ህህቴ ስራዉ ህርስ ፈተና ነው
      ተረጋጊ😂😂

    • @netsanetlayew8517
      @netsanetlayew8517 20 วันที่ผ่านมา +2

      @@user-ee3wg4my3g አልረጋጋም ወይ ይናገሩ ወይ ዝም ይበሉ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 20 วันที่ผ่านมา +4

      ,እሄ ነገር ፕራክ ነው መሠለኝ ወይ ግልጽ አድርጉት

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 20 วันที่ผ่านมา +6

      ተብቁ ተመልሰው ሰላም ይሆናሉ እደዚህ ሲሆን እይታቸው ስለሚታይ ነው እማያገናኛቸው ቢሆን አይደብቁም ግን ለሰው ክብር የላቸውም እራስ ወዳድ ናቸው የመዳም ቅመሞች ግን እራሳችሁን ሁኑ እራሳቸው ባልጉድዪቹ እራሱ እራሳቸውን ጠብቀው ነው

    • @fatimahali9975
      @fatimahali9975 20 วันที่ผ่านมา +1

      ብቻ ዉሸት ባልሆነ

  • @user-tl5dj2pj5o
    @user-tl5dj2pj5o 20 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ያሳዝናል ወላሂ በተለይ ዊና እንድዛ ሲሆን በጣም ነው ያለቀሰኩት😢😢😢😢

  • @user-nj3fu7cd1p
    @user-nj3fu7cd1p 20 วันที่ผ่านมา +4

    እግዝአብሔር ትክክል ነው
    ነገሁሉ ለበጎ ነው
    ማን ይቀራል እንባው ፈሶ
    ይታበሳል ቀኑ ደርሶ

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 20 วันที่ผ่านมา +90

    ሚድያ ከሆጣችሁ አይቀር ለተመልካች ግልፅ አርጉ ለኛም እዝኑልን 😢😢😢😢

  • @user-nk6hq7fz8s
    @user-nk6hq7fz8s 20 วันที่ผ่านมา +65

    ኡፍ አምላኬ ለስንቱ ልጨነቅ ከነሱ ጭንቀት ሳልወጣ የኤፊና የቡራ ጭንቀት የኔ ምስኪኖች የጓደኝነት ጥግ😢😢😢

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 20 วันที่ผ่านมา +3

    የዊናን ድምፅ ስላስማችሁን በጣም ደስ ብሎኛል የማርክና የሄሉ ጉዳይ ግን አስጨንቆናል ማርክ ግን ብቻህን ከምትጨነቅ ከጓደኞች ጋር ነዉ መካፍል ያለብ ለመዝናናት ለመደስት ብቻ አይደለም

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 20 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞአችሁ ኤፋዬ ብሩኬ ነገሮች ባላሰባችሁት እና ባልጠበቃችሁት መንገድ ይመጣሉ እናንተን የመሰሉ ወንድሞችን ግን እግዚአብሔር ሰጥቶዋቸዋል አይዞአችሁ ወንድሞቼ እናንተንም ብርታቱን ይስጣችሁ የተዘበራረቁ ነገሮችን እግዚአብሔር በጥበቡ ረድቶ ያስተካክላችሁ!
    በእውነት ከሰው ልጆች ጋ መለማመድ ከባድ ነው እኔም እዚህ ጋ ስራ መስራት አልቻልኩም ጨንቆኛል እግዚአብሔር ቸር ያሰማን
    ለሱ የሚሳነው ነገር ስለሌለ!!!!!!!

  • @MarkeTube5335
    @MarkeTube5335 20 วันที่ผ่านมา +120

    እንቅልፍ እሚባል አልወሰደኝም በጣም አዝኛለሁ በጣም ጨንቆኛል መጨረሻችሁን ያሳምረዉ😢

    • @rahmarahma-kp2ck
      @rahmarahma-kp2ck 20 วันที่ผ่านมา

      አይዛቹህ❤❤😢😢

    • @medinagugsa-qr9lc
      @medinagugsa-qr9lc 20 วันที่ผ่านมา

      እፍፍፍፍ ያማል ወላሂ ምንነዉ ባለመድኳቸዉ😢😢😢😢😢😢😢

    • @enanu7590
      @enanu7590 20 วันที่ผ่านมา +7

      እስኪ በሰው ስም አትነግዱ ወረኞች😂😂

    • @tube-eq2uj
      @tube-eq2uj 20 วันที่ผ่านมา

      አይዟችሁ😢

    • @Meme-eu1vc
      @Meme-eu1vc 20 วันที่ผ่านมา

      Ayezuwachuw wudoche Egiziyabher yeredachuw

  • @Abide78
    @Abide78 20 วันที่ผ่านมา +73

    ሁሉም ነገር ለሀይር ነዉ መጨረሻዉ ያማረ ነዉ ምሆነዉ የምትሉ በላይክ

    • @user-yg5nu6uw3f
      @user-yg5nu6uw3f 20 วันที่ผ่านมา

      ishalaa😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 20 วันที่ผ่านมา

      ወድሜ ደምረኝ❤

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 20 วันที่ผ่านมา

    አይዟቹህ እግዚአብሄር ይርዳችሁ ጠንካራ ናችሁ አሁንም ጠንክሩ እንደዚህ አይነትነገር ሲፈጠር በፆሎት መትጋት ነው ከፈጣሪ ጋር መነጋገር መፍትሔ ይገኛን

  • @GggRtt-zn7fj
    @GggRtt-zn7fj 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ከዚጭንቀት ያውጣችሁ ኪዳንምህረት ወደዱሮ ደስታችሁ ትመልሳችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፀሎት አድርጉ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን

  • @GeniAmharawit
    @GeniAmharawit 20 วันที่ผ่านมา +115

    ዝምድና ከሌላቸዉ ሌላ ነገር ይፈታል አይለያዩም የምትሉ 👍

    • @kemerusalo820
      @kemerusalo820 20 วันที่ผ่านมา

      እኮ እኔም የተጠራጠርኩት ዝምድናነዉ

    • @selamselam6431
      @selamselam6431 20 วันที่ผ่านมา +1

      ሁሉም እደእግዚአብሄር ፈቃድ ይሁንላቸዉ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 20 วันที่ผ่านมา +1

      ዝምድና ካለ ነው ችግሩ በጣም ጥብቅ ነው በጉራጌ ባህል በተለይ ኦርቶዶክስ ላይ ፈጣሪ ችግራቸውን ይፍታላቸው፣

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 20 วันที่ผ่านมา +124

    በፀሎት በዱአ ጠንክሩ የማዳም ቅመሞች😢😢😢

    • @user-nd7dy7qj1v
      @user-nd7dy7qj1v 20 วันที่ผ่านมา

      እስኪ ይሆን

    • @user-nd7dy7qj1v
      @user-nd7dy7qj1v 20 วันที่ผ่านมา

      ሀይሜየ

    • @user-nd7dy7qj1v
      @user-nd7dy7qj1v 20 วันที่ผ่านมา

      እናርጋለን

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 20 วันที่ผ่านมา

      Leba 😤😤😤😤😤😤

    • @hayu684
      @hayu684 20 วันที่ผ่านมา

      ቲ በደፋሽ

  • @efratatube286
    @efratatube286 20 วันที่ผ่านมา

    ኤፍሬምየ በእውነቱ በጣም ደንግጫለሁ ። የልጆቸ መለያዬት መፈታት ከቻለ ይፈታል። ግን ከነ ዊና ቤት ችግር የተፈጠረ ይመስላል። እና በጣም አሳስቦኛል አባታቸውን እግዚአብሔር ይጠብቅ። ዊና አስተዋይ ልጅ ነው። ግን ፈተና ሁሉንም ያደናግጣል አጽናኑት እግዚአብሔር መልካሙን ያድርግላችሁ 😊

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv 20 วันที่ผ่านมา

    በጣም ከባዲነው እግዚአብሄረን ምን እንደማወራ ጨንቆኛን ለምየንም ደዉየላት ነበረ አታነሣም መዲሀኒ አለም ይዲረሥላችሁ

  • @swiz_good
    @swiz_good 20 วันที่ผ่านมา +30

    ኤፋ ትዝ አለክ የሄሉ አባት ምንም ነገር ቢፈጠር እንዳትለያዬ ብለው ቃል አስገብተውካል አይዟች እግዛብሄር ያስተካክልላችዎል ፀልዬ አይዟቹ ያልፋል የማያልፈ ነገር የለም

  • @user-mc1ib4mg3f
    @user-mc1ib4mg3f 20 วันที่ผ่านมา +47

    የሄሉ ና የማርክ መለያዬት የዉሸት ይሁት የምትሉ እኔ በጭንቀት ልሞት ነዉ የራሴ ሂወት ለራሱ እንደዚህ አላስጨነቀኝ እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥💔💔

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 20 วันที่ผ่านมา

    ኡዑፍፍ እንኩዋንም ዊና ተረጋጋ እውነት በጣም ነበር ያስጨነቀን እንደዛ ሲያነባ የኔ መልካም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን መፍትሄ ያለው እግዚአብሔር ጋር ነው ወደ እሱ ፀልዩ ሄሉ እና ማርክ የእሱ ፍቃድ ከሆነ ሁሉም ይሆናል 🙏

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 19 วันที่ผ่านมา

    ፍቅሩ የማይለወጥ የማይጥል የማይረሳ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የዘላለም ጌታ የሰላም አምለክ ነው🙏

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 20 วันที่ผ่านมา +257

    እኔ ምላው ነጋር ቢኖር ማርክ & ሄላን እህት ወድም ነቹ ካልትበሉ በስታቃር ምንም ሊላያየቹ አይችልም 😢😢😢ያምትሉ ብች ላይክ 😢😢😢😢እናታስ በዋቃቹት ታሳቃይቹ እኛ እኮ በላወቅናው ታቃጣልን 😢😢😢😢😢እባካቹ ግልፅ አርጉልን 😢😢

    • @jamilaabdalrahman7474
      @jamilaabdalrahman7474 20 วันที่ผ่านมา +7

      እህትና ወንድም እዴት ሊሆኑ ይችላሉ የሂለን አባት እስኮሁን አያውቅምዴ ጓደኛነታቸውን ለምንስ እስከዛሬ ሊደበቅ ይችላል ዝምድና ካለ ቤተሠቤና ቤተሠብ ያሉት ከቅረብ ነው የረቅ ሀገር ፍቅር ቢሆን ኖር እሽ እየገባኝ አይደለም 😢😢😢መጀመሪያው ጀምራችሁ ሁሉንም ነገር እደምታስረዱን አሁንም ግልጰ አረጉልን

    • @Tmesgne
      @Tmesgne 20 วันที่ผ่านมา +2

      ምናልባት ዝምድና ኑሮ እደሆነ😢

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 20 วันที่ผ่านมา

      ዘመድ ነው ሚባል የምን እህትና ወንድምነው

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso 20 วันที่ผ่านมา

      😥😥😥😥

    • @adadnech122
      @adadnech122 20 วันที่ผ่านมา

      በትክክል እኔም የሉኩት ኤሄንነው ወይም የሄሉ እናት ሁኔተም የሰስበል የእናተቸው ሁኔተ ለምን ምስጥር ሆና

  • @halahala809
    @halahala809 13 วันที่ผ่านมา

    አይዞዋችሁ ሁሉም ነገር በጊዜዉ ይስተካከለል ብሩክዬና ኤፋዬ ፀልዩ እግዚአብሔር ቀን አለዉ❤❤❤

  • @user-fw5dn1ix4j
    @user-fw5dn1ix4j 20 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ አትጨናነቁ አላህ ያለዉነገርነዉየሚሆነዉ ፀሎትአድርጉ

  • @user-lk3uv3tw5x
    @user-lk3uv3tw5x 20 วันที่ผ่านมา +63

    አላህ ያለው ነው እሚሆነው እኔም በጣም ነው ያዘኩት አዛችሁ የማርክ እና የሄኩ መለይት ውሽት ይሁን የምትሉ በላይክ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 20 วันที่ผ่านมา

      ዉድ ደሚሪኝ 12:50

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 20 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 20 วันที่ผ่านมา

      ትክክክል

  • @aynalove3382
    @aynalove3382 20 วันที่ผ่านมา +42

    ሳናቀው ልባችን ገብተው እዴት እንቻል እዴትስ ያስችለን እረ በጭንቀት ላብድ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @fhtfhgggdcg174
    @fhtfhgggdcg174 20 วันที่ผ่านมา

    እፍፍፍፍፍ እግዜብሔር ሆይ መፍተሔ አምጣልን የልባቸውን ፈፅምላቸው በጣም ተጨነቅን በሄወቴ እደዚህ ከፍቶኝ ተጨንቄ አላውቅም😢😢

  • @user-ot8ld7jy1z
    @user-ot8ld7jy1z 20 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ትችላላችሁ ማለቴ ለድራማ 1ደኛ ናችሁ የኢትዮ ተዋንያኖች ይቀላቅሏችሁና ተውኑ አብራችሁ!! እንደኔ የማይሸወድ ካለ ላይክ

  • @OlgaOlga-hw1kn
    @OlgaOlga-hw1kn 20 วันที่ผ่านมา +33

    ማርያምን በጭንቀት ልማት ነኝ በማርያም አንድ ብሎን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ቢያንስ የናንተ ልብስ ስለሰማሁ በጣም አመሰግናቸዋለሁ ማርያምን እና መብራህት እጠብቃችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ጥሩ ነገር ያሰማል

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 20 วันที่ผ่านมา +2

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት❤

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 20 วันที่ผ่านมา +1

      ጅሎች በተራ በተራ ሲቀልዱባችሁ አታቁም ድራማ 😂😂😂😂😂

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 20 วันที่ผ่านมา +46

    እኔ የነዚ ልጆች ስቃይ ማየት ነው ሚከብደኝ 😢😢ተደስተው ሳይጨርሱ ወደ ጭቀት ኡፍፍፍ

  • @selamalimu8047
    @selamalimu8047 20 วันที่ผ่านมา +1

    በሆነው ነገር ልቤ ቢሰበርም አይዟችሁ የምር በጣም ነው የከፍኝ ደሞ ይስተካከላል ሁሉም ነገር አይዞን ጠከር በሉና እነሱንም አጠክሯቸው ምንም ቢፈጠር መለያየት የለባቸውም ።

  • @user-yo2mg5kl5v
    @user-yo2mg5kl5v 19 วันที่ผ่านมา +1

    ከነሱ በለይ እናንተ ነው የምታሳዝኑኝ የኔ መልካም ልጆች አይዟቹ ሑሉም ነገር ለበጐ ነው እግዚያብሔር ምክኒያት ይኖረዋል

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 20 วันที่ผ่านมา +47

    ባላወኳቸው ብዬ ተመኘሁ እውነት ሄሉና ማርኬ ሲለያዩ ማዬት ከባድ ነው 😢💔ብቻ ባሉበት ሰላማቸው ይብዛላቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው 🤲😪

  • @Sara-gs4oj
    @Sara-gs4oj 20 วันที่ผ่านมา +55

    ዘመድ ከሆኑ😭😭😭 በደምብ ይታራላቸው እና እስከ ሳባት ትውልድ ተቆጥሮ ይቻላል ጋብቻ ቤተክርስቲያን ይፈቂዳል መልካሙን አሰማን ጌታዬ 😭😭😭

    • @zefrzefr3568
      @zefrzefr3568 20 วันที่ผ่านมา

      😢ጉራጌ እኮ ናቸው ጎሳም ከሆኑ አይቻልም😢💔💔

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 20 วันที่ผ่านมา

      የምንጎሳ😂

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 20 วันที่ผ่านมา +1

      እኔግንበሁላችሁምአዘንኩባችሁ በስደትምበሀገርምያላችሁ አገርእየተቃጠለ እርጉዝልጇበገጀራእየወጣ ፆለትእንደማድረግመንግስትአማራይጥፋብሎድሮንጥሎህፃንእየገደለ እናተበሰዉሂወት ትጫጫላችሁ😢😢😢በቃ የማርክእናት ብቻዋንነዉያሳደገችዉ እና ወንድማቸዉይመስለኛል የሆነግዜአባታቸዉ መጥፎነገርአድርጊያለሁብሏል😢😢😢 እባካችሁስለሀገርእንደዜጋአስቡ በሰዉሂወትአትግቡ በቃ

    • @user-sx7sn9qc4w
      @user-sx7sn9qc4w 20 วันที่ผ่านมา

      ​@@zefrzefr3568ምን ማለትነው ጎሳ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 20 วันที่ผ่านมา

      ዉደደምሬኚ🎉🎉​@@LESHETADANGNE

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 20 วันที่ผ่านมา

    እግዛቤር ከነሱ ጋር ይሁን ከዊና ከማርክ ከሄሉ ጋር ችግራቸውን እግዛቤር ያውቃል ይፍታላቸው❤❤❤❤❤

  • @user-jk1yi4dl4u
    @user-jk1yi4dl4u 20 วันที่ผ่านมา +2

    ወለሂ እንደዚ ከፋቶኝ አለወቂሚ ጉን ቡቸ ተሲፈ አንቆሪጢሚ ይሰከል እንሸአለ ቢቸ አለሂ ይጠቢቀቹ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Mary-rb4rl
    @Mary-rb4rl 20 วันที่ผ่านมา +43

    አይዟችሁ መፍቴ ፈልጉ እጅ በፍፁም እዳይለያዩ እረ በማርያም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-wr3zs9eb5x
    @user-wr3zs9eb5x 20 วันที่ผ่านมา +42

    ኤፋ በማርያም ዝምድና ከሆነ ዲሄም ምርመራ ያርጉ ከዛ እውነቱን ያቃሉ የነሱን መገናኘት የማይፈልግ ብዙ ሰው ይኖራል😢😢😢😢

  • @user-gt7uo6gx2k
    @user-gt7uo6gx2k 19 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነውፈጣሪ መጥፎዜና ከማሰማት ይጠብቀን

  • @Zuzunb-z90710
    @Zuzunb-z90710 20 วันที่ผ่านมา +1

    ከዝህ በላይ ብዙ ችግር አሳልፎል ኤፋዬ ይሄም ያልፋል እንሻ አላህ ሁሌም የሰው ሀዘን አሳዝኖኝ ቀጥሎ ደስታቸው ስመለስም ከእነሱ በላይ እደሰታለሁ እናም ያልፋል❤😢😢😢😢 ትልቅ ተስፋ አለኝ

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 20 วันที่ผ่านมา +32

    ምክናየቱን ማሳወቅ ከሌለባቸው መለያየታቸውንም መናገር የለባቸውም ነበር እኮ ። ሁሉንም መደበቅ ይችሉ ነበር።

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 20 วันที่ผ่านมา +2

      መፍትሔ ከሌለው መናገሩ ምን ጥቅም አለው

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa 20 วันที่ผ่านมา +29

    ጭቅ አማላጇ እመብረሀን ጭቃችሁን ትፍታላችሁ እግዚያአቤሄር ደስታችሁን ይመልሳላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ነበራችሁ የሰዉ ልጅ ያለፈተና አይኖርም ግን በፈተናዉ ጠካራ ሁኖ ማለፍ አለበት

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 20 วันที่ผ่านมา

    አይይይይ እናተ ሁሌም እደተጨነቃችሁ እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እኛም በጣም ጓጉተናል የማርክ እና ሔለን ነገር በጣም ጨቆናል ማርያምን😢😢😢😢😢😢

  • @selamlehagere7757
    @selamlehagere7757 20 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛማቾች ናቹ ፡ አባካችሁን ዊናን ካጠገባቹ አንዳይለይ፡ ዊና በጣም ጠንካራ ልጅ ነው ብዙ ነገር አንደቻለ ያስታውቃል፡ ሆኖም ግን አናንተ ካጠገቡ ኣትለዩት። በኣሁን ሰኣት ለሄለንም ለማርክም ከመቼውም ግዜ በላይ ኣይዟቹ ማለት ይገባችኋል። ፍቅራቹን ሰይጣን ቀናባቹ ጸልዩ ሱባኤ ግቡ ለሰው የማይቻል ለአግዚኣብሔር ይቻለዋል

  • @RahmaRahma-tt7cn
    @RahmaRahma-tt7cn 20 วันที่ผ่านมา +72

    አረ በፈጠራችሁ ለስደተኞች እሰቡ ብዙ እህቶች ታመዋል የሆነዉን ነገር በሶረአት አስረዱን😢😢😢😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 20 วันที่ผ่านมา

      ዉድ ደሚሪኝ 4:56

    • @handl741
      @handl741 20 วันที่ผ่านมา

      ኣወ😢

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 20 วันที่ผ่านมา

      አፈርብሉ ከስደት አያዉጣችሁ ስት እሚታዘን ሞልቶ ለካፊር ታሽቃብጣላችሁ ምናለ ሂዳችሁ እስላማዊ ሚድያወችን ብታበረታቱ እነሱ ከሙስሊም ቻነል ከስት አድኳአተገኝም የኛወቹ እዚህ ትሽለጠለጣላችሁ በጣምነዉ እምታሳዝኑት

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 20 วันที่ผ่านมา

      Kkkkk

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 20 วันที่ผ่านมา

      በጣም😢

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 20 วันที่ผ่านมา +47

    ሄሉ እና ማርክ ለተመልካቻቸው ክብር ካላቸው በግልጽ ችግራቸውን መናገር አለባቸው እኛንም አታወዛግቡን

    • @kedijanasir
      @kedijanasir 20 วันที่ผ่านมา

      Mistr mibal neger enkwan yelam endae yewerea qwat

    • @user-ok1in4iu2e
      @user-ok1in4iu2e 20 วันที่ผ่านมา +1

      ወደውጩ። እሚውጣ። አይደለም። ወደ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 20 วันที่ผ่านมา

      ይረጋጉ መቸመሪያ

    • @user-uk9ne7kw5o
      @user-uk9ne7kw5o 20 วันที่ผ่านมา

      ትክክክክል

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 19 วันที่ผ่านมา

    ቡራየነ ኤፋ አይዞን ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው::
    ሲቀጥል ቁጥራችሁንንን ስጡኝኝኝኝኝኝኝ የዊናየስ ነገር ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @Eyueleshete8
    @Eyueleshete8 20 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞቹ ወንደሞቼ ሁሉም እኮ ለመልካም እኛም እኮ በጣም ነው የጨነቀን 😂😂😂😂😂

  • @mahelalik5147
    @mahelalik5147 20 วันที่ผ่านมา +17

    እመብርሃን ችግራቸውን ትፍታላቸው ሁሉ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ከፊት እግዚአብሔርን አስቀድሙ እናንቸ ጠንካራ ሁኑ ነገሮችን እግዚአብሔር ይፈታቸዋል ሁሉ ነገር ለመልካም እና ለበጎ ነው አትፈትነኝ አይባልም ፈተናውን የማልፍበት መንገድ ስጠኝ ነው የሚባለው😥

  • @ziyadaaberu3577
    @ziyadaaberu3577 20 วันที่ผ่านมา +41

    በዚጉዳ የተንቢ እና የማርክ እናት ትልልቅ ሰዎች ገብተውበት መፍታት አለባቸው😢😢😢😢😢😢😢

    • @Yekoselewulbe
      @Yekoselewulbe 20 วันที่ผ่านมา

      አዎ በትክክል😢😢😢😢

    • @user-pw4dq4bw3e
      @user-pw4dq4bw3e 20 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢ትክክል

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 20 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ሁለታቸው ሊፈቱት ይችላሉ

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 20 วันที่ผ่านมา

      በትክክል😭😭💔

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 20 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ይሻላል ጌታ ሆይ😢 😢

  • @Roro-lt9in
    @Roro-lt9in 20 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞን ሁሉም ያልፋል

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c 20 วันที่ผ่านมา +23

    ዛሬ ኤፋ ና ብሩኬ አስለቀሱኚ በስመአም እዴት እደሚሳዝኑ በማህል ተሰቃዩ ፈጣሪ ይርዳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 20 วันที่ผ่านมา +50

    ማነው እንደኔ የማርክና የሄሉ መለያየት ልቡ የሰበረው💔💔😭😭

    • @MadinaMohammad-vk5sk
      @MadinaMohammad-vk5sk 20 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢እኔም

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 20 วันที่ผ่านมา +1

      Enem😭😭💔💔

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 20 วันที่ผ่านมา +1

      ወለሂ በጠም ከበድነው ኢኔም ልቤ ተሰብሮወል ፈጠሪ ደስተቸውን የሰማን ኡፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔

    • @user-yl8uj3cu8h
      @user-yl8uj3cu8h 20 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም😢😢😢😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 20 วันที่ผ่านมา +1

      😥😥😥😥😥

  • @user-nr8ed3dd6l
    @user-nr8ed3dd6l 19 วันที่ผ่านมา

    ዊና ወደቤቱ ሥለተመለሠ ደሥ ብሎኛል ድምፁንም ሥላሠማችሁን እናመሠግናለን አንዱ ሢያሥደሥተን ደሞ ማርክ እና ሄሉ አብረው አለመሆናቸው ከፍቶናል እኔ ግራ ነው የገባኝ ችግሩ ምን ቢሆነው 3 ልጆች እደዚህ ያደረገው ግልፅ አርጋችሁ ንገሩን በጭቀት ልንፈነዳ ነው ፈጣሪ ወደነበረው ቦታ እዲመልሣችሁ እፀልያለንእመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 20 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነህ ኤፊ ሁሉም ነገር ሚድያ አይወጣም በትክክል

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 20 วันที่ผ่านมา +54

    ዘመድ ወይም እህትና ወንድም ካልሆኑ ኢሻአላህ ይፈታል በአላህ ፍቃድ

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 20 วันที่ผ่านมา

      ዘመድ ቢሆኑ ምን ችግር አለው

    • @user-bg9gq2ef2l
      @user-bg9gq2ef2l 20 วันที่ผ่านมา

      በክረስትና አይቻልም ​@@medinatube5989

    • @AliAli-wl8ic
      @AliAli-wl8ic 20 วันที่ผ่านมา

      ሀይማኖታችው አይፈቅድም አሀ​@@medinatube5989

    • @MuluGermay
      @MuluGermay 20 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤ትክክል

    • @MuluGermay
      @MuluGermay 20 วันที่ผ่านมา

      ​@meditube598ማለት

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q 20 วันที่ผ่านมา +28

    ቆይ ግን ምን ያህል ከባድ ቢሆን ነው እንደዚህ ሊሆን የቻለው😢

    • @user-xw6xt2me1q
      @user-xw6xt2me1q 20 วันที่ผ่านมา

      ወይስ😢😢😢😢

  • @user-ef5er6ej3c
    @user-ef5er6ej3c 20 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ከባድ ነዉ ማመን አቅቶኛል አልቻልኩም አይዞአችሁ ወንድሞቸ ማርያምን በእናንተ እንደዚህ መሆን በጣም አስጨንቆኛል እግዚአብሄር ከእናንተጋ ይሁን💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @YabsiraYdnekachew
    @YabsiraYdnekachew 19 วันที่ผ่านมา

    እኛም እኮ ግራ ገባን እኮ ጨነቀን እኮ ግን እግዚአብሔር ያለውን ችግር ይፍታው ሁሉም አልፎ እንደድሮው ደስተኛ ሆናችሁ እንደምናያችሁ ተስፋ አለኝ የዊናን ድምፅ ስላሰማችሁን ደስ ብሎናል አይዞአችሁ እኛም እስከመጨረሻው በፀሎት አብረናችሁ ነን እግዚአብሔር ሁሉም ነገር አሪፍ ይሆናል አይዛን

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h 20 วันที่ผ่านมา +38

    ማርያምን ከሰው ሀገር ጭንቀት ልንሞት ነው መልስ እንፈልጋለን ምንም አልተመለሰልን ከሰው ቤት ታመን አውጥተው ቢጥሉን የሚያነሳን ሰው የለለን ስንቶቻችን ነን በማርያም የሆነ መፍትሂ ፈልጉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-uf1gz3rf7w
      @user-uf1gz3rf7w 20 วันที่ผ่านมา +2

      አው የምር መፍትሄ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @GkhFuh
      @GkhFuh 20 วันที่ผ่านมา +9

      ጉድ ለቤተሰብሽ ስልክ ደውለሽ ያሉበትን የማታቂ ገልቱ ሁላ በሚድያ ለምታቂያቸው ማላዘን ጭራሽ አውተውቢጥሉን አላለችም ከብት ማንትጎጃለሽ ታዳ ጅል

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 20 วันที่ผ่านมา

      😭😭💔😭😭

    • @tekelechbiru7129
      @tekelechbiru7129 20 วันที่ผ่านมา

      😭😭

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 20 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@GkhFuh
      አረ አይበልም ቅን ልብ የለው ሰው ለሰው ልጅ ሁሉ የስበል

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x 20 วันที่ผ่านมา +39

    ማርያምን በጣም ነበር የጨነቀኝ የራሴ ሸክም አንሶኝ በናንተ ቀንን ሙሉ ሥጨነቅ እማምላክ ሠላማቹህን መልሣ ታሣየን ሠማእቷ ቅድስት አርሴማ መልካም ነገር ታሠማን 🤲🤲🤲🤲

  • @user-kk1zw4pd6c
    @user-kk1zw4pd6c 20 วันที่ผ่านมา

    ብሮኬ ይፋ ሱባዬ ጉቡ እግዚአብሔር መልስ አለዉ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል

  • @TsediGuade
    @TsediGuade 20 วันที่ผ่านมา

    አይዟችሁ ሕይወት የ ደስታ አና የ ሃዛን ቅልቅል ነች ግን ደሞ ይህም ያልፍ እና የደስታ ቀን ይመጣል አይዟቹህ ፀልዩ ድንግል ማርያም የከበዳቹህን እሷ ታቅልላቹህ🙏

  • @rahimahtah6644
    @rahimahtah6644 20 วันที่ผ่านมา +65

    እሻ አላህ ይስተካከል ይሆናል በአላህ ፍቃድ እደኔ ተስፋ ያደረጋችሁ በላይክ አሳዩኝ

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 20 วันที่ผ่านมา

      አይ የኛሙስሊሙኮ ነቅላችኋል ምናለ ሂዳችሁ እስላማዊ ሚድያን ብታሳድጉ ሁለየ የካፊር ሚድያ እዳሮሮጣችሁ በጣም ነዉ እምታሳዝኑት😢😢😢

    • @rahimahtah6644
      @rahimahtah6644 20 วันที่ผ่านมา

      እህቴ ውነትሽን ነው ግን ከዛም እርቀን አይደለም

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 20 วันที่ผ่านมา

      @@rahimahtah6644 እኔ በጣምነዉ የኛሙስሊሙን የታዘብኩት የሙስሊም ሚድያወች ምንም እይታ የላችዉም አመቶዘጠና በርሰቱ የካፊር ተከታይነዉ እነሱ ከኛሚድያ ፈልጊያቸዉ ከስት አድነዉ እሚገኙትብቻ አላህ ሂድያ ይስጠዉ ለሙስሊሙ

    • @weyni7527
      @weyni7527 20 วันที่ผ่านมา

      ምናይናቷ ነቀርሳ ነሽ በእግዚአብሔር አንችስ ምን ልሰሪ መጣሽ እነሱን ትወቅሻለሽ😮​@@mrvip-hf2ry

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 20 วันที่ผ่านมา

      @@weyni7527 ሂጅቆሻሻ

  • @Alemazutbe
    @Alemazutbe 20 วันที่ผ่านมา +44

    ከፈጣሪ የተፈቀደልንን ነው እምንኖረው ፈጣሪ ያቃል እደሚሥተካከል ተሥፍ አለን😢😢

  • @user-ud5cy2dz6e
    @user-ud5cy2dz6e 19 วันที่ผ่านมา

    ሁሌም ወጋ ሚከፈሉት ኤሄ ሁለት ጎደኛሞች ናቸው እግዚአብሔር ያስተካክላቹ በፍጹም አትለያዩ ተስፋ አትቁረጡ ኤም ቀን ያልፋል

  • @masret4509
    @masret4509 19 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢 አይዞችሁ እግዚአብሔር አለ ወይኔ

  • @samira7639
    @samira7639 20 วันที่ผ่านมา +66

    እኔ በጭንቀት ልሞት ነዉ ሄሉ እና ማርክ መለያየት ዬለባቸዉም በናታቹዉ ስሞትላቹዉ መላ በሉ ሄሉና ማርክን ዊናን አምጡልን ወይም እዉነቱን ነገሩን 🙏😭💔💔💔😭💔

    • @rerf-wu5kr
      @rerf-wu5kr 20 วันที่ผ่านมา

      እኔም ከፍቶኛል😢😢😢😢

    • @user-vi5tq8ys7i
      @user-vi5tq8ys7i 20 วันที่ผ่านมา

      😭😭😭😭

    • @user-gz2ym3fi1d
      @user-gz2ym3fi1d 20 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 20 วันที่ผ่านมา

      ከታመምኩ ሶስቀን ሆነኝ የዊናን ለቅሶ ካየሁ በሀላ ጤነኛ አይደለሁም

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u 20 วันที่ผ่านมา

      እኔም ከፍቶኛን😢😢😢😢😢

  • @AyatMensur
    @AyatMensur 20 วันที่ผ่านมา +37

    የሥደት እህት ወንድሞቼ ትዳር የምትፈልጉ ትዳር ልጅ የምትፈልጉ ልጅ ይሥጣቹ የሀሣባቹ ሁሉ ያሣካላቹ ደምሩኝ

  • @selamselam699
    @selamselam699 20 วันที่ผ่านมา

    አይዞአችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ወንድሞቻችንን አይዞን መለያየት የለባቸውም ማርክ እና ሄሉ ያሳዝናል 😢😢😢

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff 20 วันที่ผ่านมา

    የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም ለእያንዳንዱ በውስጡ ቁስል አለው ነገር ግን ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው ና ተመስገን 🙏🙏🙏
    🎵ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ ተመስገን ጌታዬ
    ባይሳካልም ባይሞላም ጓዳዬ
    ባንተ ተሸፍኗል ጉድፍ ገበናዬ🎤🎤🎤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 20 วันที่ผ่านมา +117

    ማርያምን ጨቆኛል 😭😭የሄሉ እናት መታ ዘመድ ሆነዉ ይሆን ሀኪቤት ይሂዱና ይመርመሩ 😭DNAይመርመሩ የምትሉ😭👍👍አላመኩም 😞😞ዉሸት ነዉ በሉኝ😭💔

    • @user-vk7lu5gn9x
      @user-vk7lu5gn9x 20 วันที่ผ่านมา

      😮😮😮😢😢😢😢

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 20 วันที่ผ่านมา

      እረ የማይሆን ወሬ አታዉሩ እና እህትና ወድም ከሆኑ በግልፅ ይናገሩ የለዴ በዛላይ እነኤፍሬም አባታቸዉን ምን አስፈራቸዉ ሌላ ነገር ቢሆንጅ

    • @s-zx8yo
      @s-zx8yo 20 วันที่ผ่านมา +5

      😂😂😂 መፈላሰፍ ትጠላለህ አባቴ

    • @user-bg5rh4ui4f
      @user-bg5rh4ui4f 20 วันที่ผ่านมา

      @@oneallahbcha በሄሉ እናት እደሆኑ አይታወቅም የሄሉ እናት ስለማታቅ አሁን አግታቸዉ ነግራቸዉስ ቢሆን😒😒

    • @user-jf9uw6hw3y
      @user-jf9uw6hw3y 20 วันที่ผ่านมา

      😂😂​@@s-zx8yo

  • @HuggTh
    @HuggTh 20 วันที่ผ่านมา +11

    የኔ ምርጦች ጭንቀታችሁ ይገበኛል ኤፋ ብሩኬ እግዚአብሔር ያውጣን እውነት እኔም አብሪያችሁ ነው የተጨነኩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምን ማለት እንዳለብኝ ብቻ አላውቅም ማርያምን ግን አደራ ኤፋዬ ብሩኬ ከናተ ነው ተስፋችን መጨረሻውን አሳውቁን እመቤቴን ተጨንቀናል ሁላችንም💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tb6rj3nr9d
    @user-tb6rj3nr9d 20 วันที่ผ่านมา

    ብሩኬ ቆጆ ነኪ❤❤❤❤❤

  • @Arguyutibi
    @Arguyutibi 20 วันที่ผ่านมา

    አይዛቹ የኔ ዉዴ ዎንድሞቼ

  • @ZabibhDubiq34-ho1by
    @ZabibhDubiq34-ho1by 20 วันที่ผ่านมา +26

    ከዝምድናውጭ ምንም እሚያለያያቸው ነገር የለም ከተዋደዱ 👍

  • @FantaFanta-sz8ze
    @FantaFanta-sz8ze 20 วันที่ผ่านมา +24

    ህይወት ትገርማለች መጨረሻየን አሳምረዉ የሚባለዉ ለዚህ ነዉ ፈጣሪ መጀመሪያችን ሳይሆን መጨረሻችን ያሳምርልን

    • @Uusheberavtvb
      @Uusheberavtvb 20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን😢

    • @user-yh2qu3of4s
      @user-yh2qu3of4s 20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

    • @zoziZozi-uo3hn
      @zoziZozi-uo3hn 20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 20 วันที่ผ่านมา

      አሚንን

    • @FantaFanta-sz8ze
      @FantaFanta-sz8ze 20 วันที่ผ่านมา

      @@Foaiz238 😘😘😘😘

  • @user-uw3dw3kb3u
    @user-uw3dw3kb3u 20 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ሚያሥጠላ ነገር ነው የሠማነው😢😢😢 ከባድም ነው ብቻ እግዛብሔር ከንተ ጋር ይሁን ፈጣሪ ይርዳቹ😢😢😢

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 20 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያማልልልል እውነት ለመናገር ከልብ አዘንኩ ቡራዬ አይዟቹ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባና ይፍታው የምር ያማልልል😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 20 วันที่ผ่านมา +27

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @Fafi-ig6jb
      @Fafi-ig6jb 20 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይህ ወሰለም

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 20 วันที่ผ่านมา +1

      Saw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fetya-ue1uf
      @fetya-ue1uf 20 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም

    • @user-og8op9fk3s
      @user-og8op9fk3s 20 วันที่ผ่านมา

      Saw saw

    • @user-og8op9fk3s
      @user-og8op9fk3s 20 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 20 วันที่ผ่านมา +10

    ማርያምን በጭቀት ልሞት ነዉ በሂሉ በማርኬ በዉይና የተነሣ😢😢😢እፍፍፍፍ እደዉ ምን እደምል ግራ ገባኝ 😢😢😢እደዉ እመብርሀን እዴት ታደርግ ይሆን😢

  • @RehanRehan-kc8rh
    @RehanRehan-kc8rh 20 วันที่ผ่านมา +1

    AYZO yene wandimochi walhi yene baxama no azanakute 😭😭😭😭😭😭

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare 20 วันที่ผ่านมา

    አይዘቺሁ መዲሞቸ😢😢😢 ግን እኛም እደናተ ተጨቀናል😢😢😢አላህ የፍቅረ አምላክ አይለያቺሁምእሺ ይህም ያልፍል 😭😭😭😭😭ግን በናታቺሁ በተቸላቺሁ አቅም ተነጋግራቺሁ ፍቱት😢😢😢

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz 20 วันที่ผ่านมา +10

    እር ለተመልካች ክብር ይኑራቹ እኛ እያስጨነቃቹ እናተ ጉዳኙን አዉቃቹ እኛስ ስት ወዳጆች አለን ይነገርን እርፍ እንበል😢😢😢😢😢😢😢😢