እመቤቴ ማርያም ባለውለታዬ ነች !! ብስመው ብስመው አልጠግበውም!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 906

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 10 วันที่ผ่านมา +275

    ድንግል ያደረገችልሽን ውለታ ሚዲያ ላይ በማንሳትሽ ውለታ የምታውቂ መልካም ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ውብ ሴት ነሽ

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 10 วันที่ผ่านมา +480

    የዛሬዋ እናታችን ኪዳነምህረት በያላችሁበት ትጠበቃቾሁ የተዋህዶ ልጆች ❤አሜን

    • @tiegisttadesse4396
      @tiegisttadesse4396 10 วันที่ผ่านมา +4

      Amen

    • @Prp-he3b
      @Prp-he3b 10 วันที่ผ่านมา +3

      አምለሰት ሁለታችሁም ታምራላችሁ አድናቂሸ ነኝ

    • @redinaidea
      @redinaidea 10 วันที่ผ่านมา +2

      AMEN AMEN AMEN

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 10 วันที่ผ่านมา +1

      የነገዋስ እናትሽ ማነች?

    • @NogsHsan
      @NogsHsan 10 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @See-3-6-21
    @See-3-6-21 10 วันที่ผ่านมา +341

    ክብር ለድንግል ማርያም የኛ ልዩ እናት ❤❤❤❤

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 10 วันที่ผ่านมา +8

      መዝሙር 23:1፤ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።

    • @redinaidea
      @redinaidea 10 วันที่ผ่านมา +6

      BETETEKEL DENGEL MAREYAM LIYU NAT

    • @Yegags
      @Yegags 10 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው እግዚአብሔር የሚያሳጣን የለም ለመቃረን የምኮምቱ ነው የሚመስለኝ ​@@adentedela5358

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma 9 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 9 วันที่ผ่านมา +3

      Amen amen amen 🙏💖🙏💖🙏💖

  • @ameleworkabera298
    @ameleworkabera298 10 วันที่ผ่านมา +476

    ይህን የምትመለከቱ ሁሉ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ

  • @solomonabera341
    @solomonabera341 10 วันที่ผ่านมา +210

    ሁለት ቆንጆና አስተዋይ ደርባባ ሴቶች ከምንም በላይ የገረመኝ ስነስርዓታቹ

    • @hewitube4974
      @hewitube4974 9 วันที่ผ่านมา +5

      በጣም ስነምግባራቸው የሚደነቅ ነው ሁሉም ሞልቶ የሱጣቸው❤

    • @selamtesfaye-s9z
      @selamtesfaye-s9z 6 วันที่ผ่านมา

      this is maturity.

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 10 วันที่ผ่านมา +247

    ድንግልን በህይወቱ አሰገብቶ ያፈር የለም ውዴ ሁለት ጀግኒቶችን የሚወድ ና የሚያደንቅ ብቻ👍👍👍👍👍

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 10 วันที่ผ่านมา +3

      መዝሙር 23:1፤ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።

    • @Yegags
      @Yegags 10 วันที่ผ่านมา +4

      ​@@adentedela5358 በየኮመንቱ ድንግል ማርያም በሚሉት ጋር እየሄድሽ ስለ እግዚአብሔር አምላክነት የማናቅ ይመስል ይገርማል የምኮምችው እግዚአብሔር አውቀን መሰለኝ ድንምል ማርያምን ያወቅናት

    • @EfrataBogale-v4o
      @EfrataBogale-v4o 9 วันที่ผ่านมา

      Ekos Zim atyatim amen new eshimibalew

    • @OCHA1988
      @OCHA1988 9 วันที่ผ่านมา +1

      አሳዛኝ ነሽ በውነት ሰይጣን ክፉ ነው ኢየሱስን ጋርዶብሻልና ወደሱ ነይ

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 9 วันที่ผ่านมา +1

      @@OCHA1988ድንቁርና አለብህ ጌታ የመረጣትን እሱ ያከበራትን ማን ሊንቃት ይችላል እናቱን ሳታከብር ልጇን አቃለሁ አትበል። አማላጃችን ነች ከጌታዋ ከልጇ በሆዷ ተወስኖ ያደረዉ የማይወሰነዉ አምላክ በጠባብ ደረት አለም የማይበቃዉ ስለዚህ ሳታዉቀዉ አታዉራ። እየሱስ ጌታችን ማሪያም አማላጃችን በቃ ፖስተር አያማልደንም።

  • @gracenatnael6841
    @gracenatnael6841 9 วันที่ผ่านมา +82

    ማሪያም ❤ማሪያም❤ማሪያም♥ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉሻል🎉

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 9 วันที่ผ่านมา +64

    በጣም እናመሰግናለን አምለሰት ይቺን የተረጋጋችና አሰተዋይ ሴት አሰበሽ ስላቀረብሽልን በአሁኑ ስዓት እንዲህ አይነት ሰዎች ሰናይ ብርቅ እየሆነብን ነው እረጋታን ከበሳል አእምሮ ጋ የተሰጣት ውብ ሴት ሰሀርዬ በጣም የምወድሽ አርቲሰት ነበርሽ አሁን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ለአንቺ ጥሩ የሚለውን ሁሉ ይሰጥሽ ልጅሽንም ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ

  • @yemareyam21
    @yemareyam21 9 วันที่ผ่านมา +46

    ሰሀር በጣም ነው ያምወዳት❤እመብርሀን ለሁላችንም ባለውለታችን ናት

  • @AlemneshebeyenebedadaBeyene
    @AlemneshebeyenebedadaBeyene 10 วันที่ผ่านมา +203

    ጋዜጠኛ የናስ ከበደን ብታቀርቢልን ይቅረብልን ምትሉ እስኪ በላየክ👍👍👍👍👍

  • @meseretmeseret4538
    @meseretmeseret4538 10 วันที่ผ่านมา +86

    ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ ሳሀርዬ ሁሉ ነገርሽን ማውራት እንደሚጎዳ እኔም ከረፈደ ነው የገባኝ ትዳርሽ እንዲመለስ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ የወለድሽውም ይደግልሽ!!!!

    • @mesrakhaile3340
      @mesrakhaile3340 9 วันที่ผ่านมา +3

      እውነት ነው የወደዱሽ አየመሰሉ ይጎዱሻል

    • @Mery-ey5id
      @Mery-ey5id 9 วันที่ผ่านมา +7

      እኔም ስለኔ ምታወራ ነዉ የመሰለኝ። በ መለፍለፍ ጠላት ብዙ አጥቅቶኛል። ጠላት ደሞ ከ ሩቅ አይመጣም

  • @Mimi-d7u3v
    @Mimi-d7u3v 10 วันที่ผ่านมา +62

    ከሚገባው በላይ ቆንጆ ነሽ ቆንጆ ፈተናው ይበዛል አይዞሽ

  • @TibebeAlemayehu-m5r
    @TibebeAlemayehu-m5r 10 วันที่ผ่านมา +54

    እመቤቴ ማርያም አሁንም ትጠብቅልሽ

  • @sipara8333
    @sipara8333 9 วันที่ผ่านมา +38

    ተመሳሳይ ሴቶችን አንድ ላይ ማየት ይገርማል ደስም ይላል በጣም ነው የምወዳችሁ ቆንጆና የተረጋጋችሁ በቃ ተወዳጅ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤

  • @Chaina88
    @Chaina88 9 วันที่ผ่านมา +51

    ወላዲተ አምላክ በእቅፏ ታሳድግልሽ ለቁም ነገር ታብቃልሽ ሠው ድንግልን እንደቀልድ ያያታል አንቺ ደግሞ በተማፅኖዋ ተባረክሽ ባርካ ለ2,3 ፍሬ ታብቃሽ ከንጉስ ልጇ የልብሽን መሻት ታሠጥሽ

  • @girmaasefa423
    @girmaasefa423 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዉነት በጣም የመወዳት የማከብራት ሳህርዬ በማቅረበሽ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ 🙏

  • @yoditkebede439
    @yoditkebede439 8 วันที่ผ่านมา +8

    አምለሰት ሙጬ ደስ የምትይ እናት ነሽ ስርአት ያለው አስተዳደግ እንዳድግሽ ያስታውቃል እርግት ይልሽ በቃ ቴዲ እግዚአብሔር ጥሩ ሚስት ❤❤❤

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ፍቅር በስው ልብ ውስጥ ተቀምጦ ፊትን ሲያለመልም❤❤❤❤❤❤

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 10 วันที่ผ่านมา +84

    ይህ ትዳር ይታከማል የኔ ውድ አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ ለሁሉም ምክንያት አለው ትዳርሽ ድንግል ማራም ትዳብስው ልጅን ይዛ የጎደለውን ትሙላ ካንቺ ብዙ ተምራለው ተማረኪ❤❤❤❤ አቤት ንፃህ ልብ ቅንነትሽ ምግባርሽ ልጅ እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግልሽ ደግ ሴት ነሽ ግልፁ በስምም

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 9 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር የጎደለውን ይሙላልሽ ፍቅራችውን ይመልስልሽ በጣም ቅን ሰው ነሽ

  • @DabashSetnew-k9w
    @DabashSetnew-k9w 10 วันที่ผ่านมา +63

    እንኳን ለእነታችን ለቅድስት ኪዳንምረት በአል አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 10 วันที่ผ่านมา +23

    ሳርዬ አውነት ደስ የሚል የሕይወት ምስክርነት,,,,,,,መልካም ሴት ነሽ!!!እውነት አውቀትን ማካፈል ትለያለሽ❤❤❤እንፀልያለን እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ከልጅሽ አባት ጋር❤❤❤❤ኤሚ እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @BeyeneYonas-kx7vp
    @BeyeneYonas-kx7vp 9 วันที่ผ่านมา +21

    ዘማሪት ምርትነሽን በ ማርያምን አቅርቢልን❤❤❤❤

  • @MillionTekele-wy1yw
    @MillionTekele-wy1yw 10 วันที่ผ่านมา +25

    በጣም የምወዳት አርቲስት ናት እሷ ያለችበት ፊልም ደስ ነው የሚለኝ

  • @ርትዕት
    @ርትዕት 9 วันที่ผ่านมา +11

    እማምላክ የሁሉ ባለውለታ እሰይ ትባርክሽ አሁንም እማምላክዬ የኛ እናት

  • @ሰላምመንበሩ
    @ሰላምመንበሩ 10 วันที่ผ่านมา +16

    Amlesat .. your the best in making your guests extremely comfortable and asking all important questions that your audience wanted to ask and you didn’t interrupt your guests your listening skills are excellent you checked all the boxes that we learned in a school of journalism. This definitely a channel to subscribe.

    • @mesfin-u5e
      @mesfin-u5e 7 วันที่ผ่านมา +1

      well said

  • @crescentmoon2071
    @crescentmoon2071 10 วันที่ผ่านมา +11

    I cried but I don't know why,such an innocent lady Mashallah

  • @Hermela213
    @Hermela213 10 วันที่ผ่านมา +11

    How i love this woman Sehar 💖I love how you always seem to have a sense of inner peace.

  • @AdmasuDesta-x4m
    @AdmasuDesta-x4m 9 วันที่ผ่านมา +15

    OMG! For the first time, I see this lady masking the physical beauty of Mrs Amleset! Yet, the discussion is highly disciplined, informative & well managed!!

    • @Maryam-x6t
      @Maryam-x6t 8 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅

  • @AmriyaChufamo
    @AmriyaChufamo 10 วันที่ผ่านมา +23

    ታስታውቃለች በጣም ሚስኪን ናት ❤❤

  • @tedaddis8146
    @tedaddis8146 10 วันที่ผ่านมา +44

    የጨዋ፡ልጆች፡ጨዋ ለዛ፡ያላቹ፡ምርጥ፡ሴቶች፡፡

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 9 วันที่ผ่านมา +11

    ልክ ነሽ እኔም ሁሉን መለፍለፍ ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል። ጠላት ከሩቅ አይመጣም። I learn the hard way. አለማዉራት ምንም ለ ማንም።

  • @abel8835
    @abel8835 9 วันที่ผ่านมา +7

    ስመሃር ይህ ስው የእናትሽን ህይወት ነው ያስደገመሽ እግዚአብሔር ቤትን ካልሰራ ሰራተኛው በከንቱ ይደክማል ለቀጣይ ህይወትሽ እግዚአብሔርን ብቻ እስቀድሚ❤

  • @eyobwold1995
    @eyobwold1995 10 วันที่ผ่านมา +8

    Wawoo independent and special women😯. ልዩ ሴት ሁሌም መልካም ነገር ይግጠምሽ be blessed 💞

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 10 วันที่ผ่านมา +17

    አመለሰት አጠያየቅሽ ለየት ያለና ደስ የሚል ነው ቆንጃና አይነግቡ ያገባ መቅናቱ የተለመደ ነው ቅናት ወደ ጭቅጭቅ ወደ አለመከባበር ያመራል በዚህ ጊዜመለያየቱ መልካም ነው በሂደት ጥፋተኛው ሰው ውስጡን አይቶ ታርሞ ሊመለስ ይችላል እመን እንጂ አትፍራ ይላል ቅዱስ መፀሀፍ ያመነ ያመነው ይሆንለታል እግዚአብሔርያ ሳድግልሽ

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 9 วันที่ผ่านมา +3

      ቅናት የጭንቅላት በሽታ ነዉ። ቆንጆ ስለህንሽ ስላልወለድሽ ቅርፅሽ ስላማረ ወይም ፍለርት ስላደረግሽ አይደለም የሚቀና ሰዉ በሽተኛ ስለሆነ ነዉ። በጊዜ መለያየት ነዉ ? ሲለቁሽ ነዉ የምትለይዉ ሊገድሉሽ ይችላሉ።

  • @meronabebe8414
    @meronabebe8414 7 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይመስገን
    የእመቤቴ ውለታ እኮ አያልቅም ደስ ብሎኛል በመጋበዝሽ ❤

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 10 วันที่ผ่านมา +27

    መዝሙር 23:1፤ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።

    • @MrsSamsungs
      @MrsSamsungs 10 วันที่ผ่านมา +1

      Ammmmmen hallelujah

  • @BituyabitaSolomone
    @BituyabitaSolomone 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ሴት በርች❤️🙏ኤሜዬ በጣም የሚገርም የሚያስተምር ፕሮግራም ነዉ የዘወትር ተከታይሽ ነኝ በርች❤️🙏

  • @yemsirachtadesse6430
    @yemsirachtadesse6430 10 วันที่ผ่านมา +14

    I really enjoyed the conversation between my favorite great women. I truly appreciate it.

  • @melkamutaye9130
    @melkamutaye9130 8 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤ሳሐርዬ በፊትም እወድሽነበር አሁንማ ይበልጥ 🎉🎉🎉🎉ወደድኩሽ የኔ ጎበዝ!!!

  • @TinaTalkshow
    @TinaTalkshow 7 วันที่ผ่านมา +3

    አምለሰት! ከብዙዎቹ ጋር ያደረግሻቸውን ቃለምልልሶች ተከታተልኩ። በጣም ገረመኝ።ጥያቄዎችሽና የምታነሻቸው ጭቦች በጣም precise , to the point, clear, valuable and የማያሰለቹ ናቸው። ይህ አስተያየት ጋዜጠኛ የነበረ ግለሰብ አስተያየትነው። በትክክለኛነቱ ውሰጅው። ስለእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ።በርቺ!

  • @Makda_is_bae
    @Makda_is_bae 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ ይላል የተረጋጋች ሴት .ድንግል ማርያም ታሳድግልሽ ለቁም ነገር ታብቃልሽ.

  • @BETLHMEGetahew
    @BETLHMEGetahew 10 วันที่ผ่านมา +14

    የኔ ቆኖጆ እንዴት እንደምወዳት ሠሀርዬ❤❤❤❤

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 9 วันที่ผ่านมา +5

    የኔቆንጆ እመብርሃን እንኳን እረዳችሽ አሁንም ጨምራ ትስጥሽ🙏🙏🙏

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 10 วันที่ผ่านมา +75

    የሰሀር ሳቁው እንዴት ነው እሚመችው፣ እኔ በቻ ነኝ አላቹ ሳቁዋ እንደኔ እሚመቻቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @henokabate8087
    @henokabate8087 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ቆንጆ ዝግጅት እና አስተማሪ እንግዳ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መልካም ሰው ነሽ።🙏🙏🙏🙏😇

  • @tewodrosbeyene6059
    @tewodrosbeyene6059 10 วันที่ผ่านมา +9

    You've got a heart of gold. Don't let them take it from you. Wishing you all the best and May God bless you to the fullest.

  • @MesfinDebela
    @MesfinDebela 7 วันที่ผ่านมา +2

    ወጣት ሴቶች ሊማሩበት የሚገባ በጣም ጥሩ አና አሰተማሪ interview ነው በርቺ !

  • @Ethiopianpple
    @Ethiopianpple 9 วันที่ผ่านมา +3

    The 2 qweens❤❤
    Seharela አሁንም እመቤቴ ልጅሽን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልሽ የኔ ቆንጆ🙏❤

  • @AdefrisGebre-f9c
    @AdefrisGebre-f9c 9 วันที่ผ่านมา +5

    ሰሃር አብዱልከሪም በጣም ጎበዝ አርቲስትና ባለምጡቅ አዕምሮ ናት

  • @tomberehe3166
    @tomberehe3166 6 วันที่ผ่านมา +3

    For a person who struggled with their amharic, she is so eloquent.

  • @RahleDenku
    @RahleDenku 10 วันที่ผ่านมา +14

    መጣው ለሁለታቹም ትልቅ ክብር አለኝ በርቱልኝ❤

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 9 วันที่ผ่านมา +5

    ሰሀር በጣም ጎበዝና ዩኒክ ልጅ ነሽ ትዳርሽን የልጅሽን አባት እግዚአብሔር ይመልስልሽ ኤሚየ እናመሰግናለን❤❤❤ ሳያትን አቅርቢልን እባክሽ

  • @lidya-lee
    @lidya-lee 8 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ኢንተርቪው ብዙ ተማርኩበት ሰሃርዬ ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤

  • @Ummuaydin2020
    @Ummuaydin2020 8 วันที่ผ่านมา +8

    ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ። ❤

  • @lidiakassahun187
    @lidiakassahun187 7 วันที่ผ่านมา +2

    አምለሰትና ቴዲ ሁለታችሁም ስርዓት እና ፈርሃ እግዚአብሔር ያላችሁ! ጌታ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ, ሰሃርም በጣም ደስ የምትል ጎበዝ ሴት ሁላችሁም ብዙ ዓመት ኑሩልን! ብዙልን!

  • @selamawitkebede4112
    @selamawitkebede4112 9 วันที่ผ่านมา +23

    ሰሃርዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ❤❤❤ያመንሻት እመቤታችን ድንግል ማርያም በትዳርሽ ላይ ትግባ🙏🙏🙏

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 8 วันที่ผ่านมา +3

    አምነሰት ድንቅ ነሽ ተጠያቂሽም ምርጥ ነች !!!ለመረዳት ዝግጁ የሆንሽ ትመስያለሽ ነው ያልሻት!!መረዳት ትልቅ ነገር ለመረዳት ዝግጁ መሆን መደመጥን ማምጣቱ አይቀርምናቃለምልልሱ በሳል ነው!!!!

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 8 วันที่ผ่านมา +9

    "ከማስረዳት መረዳት"__ ____የዕለቱ ትልቅ Lesson for me.

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye 3 วันที่ผ่านมา

      እኔም በጣም በሕይወቴ የራሴን ሰዉ ያጣሁት እራሴን ሳስረዳ ነዉ አሁን ግን በድጋሜ እድሉን ሳገኝ መስማት ብቻ እንዳለቸሁ። ከማስረዳት መረዳት ❤❤❤

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 9 วันที่ผ่านมา +3

    ❤በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የምታቀርቡት በርቱልን ብዙ ሰው ደስ እያለው የሚመለከተው ፕሮግራም ነው❤

  • @TigistTadese-s1m
    @TigistTadese-s1m 9 วันที่ผ่านมา +12

    ንጉሱ❤👑 ይጠየቅልን ቴዲዬ ይጠየቅ ምትሉ🙏

  • @RANE-ETIO65
    @RANE-ETIO65 9 วันที่ผ่านมา +4

    አምለሰት በጣም አስተዋይና በሳል ኢነተርቪወር ነሽ Bear strong!

    • @ArifArif-ho1ls
      @ArifArif-ho1ls 9 วันที่ผ่านมา +2

      አስተዋይ እንዲህ ይመሰክራል ሌላዉ ደግሞ ለዚስራ አትሆኝም ይቅርብሽ ይላሉ ከዚበላይ እንዴት ታቅርብ ቆይ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 9 วันที่ผ่านมา +8

    የምትወደድ ልጅ ጋበዝሽልን አምለሰት አመሰግናለሁ 🙏ሀናን እና ሰሃር ይመሳሰሉብኛል ቁንጅና ከደግነትና ከትህትና ጋር ዋጋው ከፍ ያለ ነው ።
    ልዑል እግዚአብሔር ልጅሽን በሞገስ ያሳድግልሽ !!!

  • @sentayehufirdyawkal5914
    @sentayehufirdyawkal5914 9 วันที่ผ่านมา +10

    በናትሽ አስታርቂያቸው አብረው የመኖር እድል እና ፍላጎት አላት

  • @woinebirhanu8190
    @woinebirhanu8190 8 วันที่ผ่านมา +2

    በስማም በጣም ጨዋ ትሁት ሴት እመቤቴ ትዳርሺን ትታደግልሺ❤❤❤

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 10 วันที่ผ่านมา +19

    ሁለት የተረጋጉ ቆንጆወች❤

  • @NatiSelemon-i4r
    @NatiSelemon-i4r 8 วันที่ผ่านมา +1

    አውነት ጥሩ ቃለ ምልልስ ነበረ ሁለታችሁም ተባረኩ እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @muna7848
    @muna7848 9 วันที่ผ่านมา +15

    አለባበስ ስርአታቸው❤

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 8 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ግሩም ዉይይት ነዉ የመጀመሪያዬ ነዉ ዛሬ ሰመለከት ዝግጂትሺን. እንግዳሺን በጣም አደነኩአት ሰነሰርአቱአ እራሱአን ነዉ የምታቀርበዉ ልታይ ልታይ የለ, ግልፅ, በአማርኛዋ ደሰ ብሏት የምታወራ ጨዋ ሴት ነች.❤

  • @kalkal4543
    @kalkal4543 8 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም ደስ ይላል የተረጋጋች ሴት የውነት ጥሩ ነገር ነው የነገርሽን እናመሰግናለን🙏

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 8 วันที่ผ่านมา +2

    she is right it doesn't matter what people think because inner peace is very important

  • @makis1623
    @makis1623 10 วันที่ผ่านมา +12

    ሰሀር ስወዳት የኔ ቆንጆ ❤👌

  • @zabishmesele
    @zabishmesele 7 วันที่ผ่านมา +1

    የኔን ህይወት የነገረችኝ ነው የመሰለኝ በጣም ነው የምናመሰግነው አምለሰት ሳሀርን አመስግኝልኝ በህይወቴ በተጉዳሁበት ቀን እሷን ሳዳምጥ ወደ ፊት እንጂ ያለፈውን ያጣሁትን ነገር እያሰብኩ መጨነቅ እንደሌለብኝ አስተማረችኝ

  • @alaminmohammed55
    @alaminmohammed55 10 วันที่ผ่านมา +8

    ደስ የሚል ቃለምልልስ ነበር ሁለታቹም ስርአትን የተላበሳቹናቹ በርቱ

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 3 วันที่ผ่านมา

    What a Lady seharye i really like your interview gobez set👌👌👌

  • @Mesey-z1p
    @Mesey-z1p 10 วันที่ผ่านมา +8

    ኢሚዬ በጣም እናመስግናለን የምታቀርቢያቸው ስሞች አስተማሪ የሆኑ የኔ ጨዋ ኢሚዬ ሰሀርዬ እውነት ነው እመ አምላክ የሚሳናት ነገር የለም ክብር ምስጋና ይግባት ሳሀርዬ ጎበዝ

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 10 วันที่ผ่านมา +1

      አረ እባክሽ ፍጡርና ፈጣሪ መለየት ተሳነሽ? የሚሳነው ነገር የሌለው እግዚአብሔርና እግዚአብሔር ብቻ ነው።

    • @MistreYilma
      @MistreYilma 10 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር የባህሪው ነው። የናታችን ደግሞ የፀጋ ነው እህት

  • @eyrusalemadane2155
    @eyrusalemadane2155 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚል ትምርት አግችበታለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @ma9546
    @ma9546 10 วันที่ผ่านมา +5

    ኤሚ ያምንወድሽ ያምናከብርሽ ውድ እህታችን እባክሽ ቴዲን ጋብዥልን ❤❤❤❤

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 6 วันที่ผ่านมา

    ውይ ይደግልሽ እመቤታችን ድንግል ማሪያም እንደዚህ ሩህሩህ ናት እንኳን ረዳችሽ

  • @RomiRoman-y7v
    @RomiRoman-y7v 10 วันที่ผ่านมา +2

    የኑጎሱ ባለቤት አምሰለት ሰረአትሸ በሀልሎን የጠበቅሸ አቼ ትለያለሰ የምሪነው እርጎነሸ የተባረክ ሰረአትሸ ሳላደንቅ አላልፍም አቼ ጀግና ሴትነሸ እደጥበአብ የተጠበአብሸ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamabera7256
    @selamabera7256 7 วันที่ผ่านมา +1

    She is totally innocent ❤and honestly I l love her

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 9 วันที่ผ่านมา +24

    ይሄ ገና ለገና ያሰብኩትን። የመለፍለፍ ነገር እኔም ላይ አለ አውቀዋለሁ እኮ ዝም ማለት እንዳለብኝ ግን በቃ አልችልም። ማን ምቀኛ እንደሆነ እኮ አውቃለሁ እየሳቁ ገዳይ ግን በቃ ዝም አልልም። ይጨንቀኛል። ጌታ ይርዳኝ ኡፍ አፌን በምን ልዝጋው ውጭ ስላደኩኝ የአበሻ ባህሪ ብዙ አይገባኝም

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 9 วันที่ผ่านมา +3

      ተፈጥሮን መቀየር ከባድ ነው።
      እኔም እንደዛ ነኝ

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 9 วันที่ผ่านมา +3

      ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር ይረዳሻል እኔም መቀየር አልቻልኩም ብዙ ግዜ ወስዶብኛል።

    • @MekdesNibret
      @MekdesNibret 8 วันที่ผ่านมา

      እኔም እንደዛ ነበርሁ አሁን ሁሉን አውርቼ በጣም እዬጎዳኝ ሲመጣ ዝም ማለት ሲገባኝ ዝም ያላልኋቸው ብዙ ነገሮች ነበሩ አሁን በስንት ፀሎት ዝም ፀጥ ማለት ጀመርሁ​@@medinajibreel3556

  • @በመንገዴላይ-ቀ8ጨ
    @በመንገዴላይ-ቀ8ጨ 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሀር በጣም ነው የምወድሽ ፈጣሪ መልካሙን ነገር ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ 😍😍😍

  • @AdoniAlazere-h6x
    @AdoniAlazere-h6x 9 วันที่ผ่านมา +3

    ኤሚ መሠረት መብራቴን አቅርቢያት🎉🎉

  • @bezawityemane9835
    @bezawityemane9835 7 วันที่ผ่านมา +1

    Betam gobezi ena tenekara set endehonshi tasetawekiyaleshi betam akeberekushi yeni wed berechilen

  • @AsfarTradingማሒ
    @AsfarTradingማሒ 10 วันที่ผ่านมา +4

    ሑለት ቆንጆወች ስወዳችሑ በርችልን አምለሰት❤😘

  • @RahelAfework-o7i
    @RahelAfework-o7i 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሌላም ሌላም የተባረከ ልጅ ይስጥሽ ስውርዋ ማርያም ትጎብኝሽ አሜን

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq 10 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደና መጣችሁ እናመሰግናለን

  • @webet2273
    @webet2273 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚልሁለታቹንም እግዚህአብሄር ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤❤ዘራቹ ይባረክ ብዙ ያስተምራል 🙏🙏🙏

  • @cardamomtube2301
    @cardamomtube2301 9 วันที่ผ่านมา +2

    አምለሰት በጣም ጎበዝ ጠያቂ ነሽ በርቺ

  • @anteneh41
    @anteneh41 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሳህር በጣም በጣም የማደንቅሽና 😅ውድድድድድድ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @Azebamansimon
    @Azebamansimon 10 วันที่ผ่านมา +6

    ፈጣሪ በድጋሚ ትዳራቹን ያስተካክዉ በድጋሚ ሌላፍሬ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @solomongetachew-d4p
    @solomongetachew-d4p 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም በጣም በጣም እጅግ በጣም የምወዳትልጅ

  • @liethiopawit3584
    @liethiopawit3584 10 วันที่ผ่านมา +27

    በሳል ቆንጆ ሴት ሰሃር

  • @yeshiworktesfaye3280
    @yeshiworktesfaye3280 7 วันที่ผ่านมา

    ዘሀር በጣም ነው የምወድሸ ታሰታውቂያለሸ ታመኝና መልካም መሆንሸ አይዞሸ በርቺ አምላክ የተሻለውን ሁሉ ያደርግልሻል።

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 10 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ አንድ ላይ ያኑራችሁ የኔ ጭዋ❤❤❤❤

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 9 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ኤሜዪ ሁለታችሁም ቆንጆውች ተባረኩ

  • @meseretwondemu7037
    @meseretwondemu7037 10 วันที่ผ่านมา +21

    እንዴት ነው የምታምረው በማሪያም

  • @takelebahru7846
    @takelebahru7846 9 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ወደር የሌለው ውይይት ነው ኮራሁባችሁ❤️❤️

  • @welotube463
    @welotube463 10 วันที่ผ่านมา +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ በስደት በሠው ቤት 😢 ያላችሁ የሀገሬ ልጆች እኛም ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤🌹🌹🌹💖💖 እስኪ ደምሩኝ ስደተኛዋ እህታች ነኝ

    • @RomiRoman-y7v
      @RomiRoman-y7v 10 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜንንንንን