የኤማሁስ የአንድ አመት ቆይታ | ኤማሁስ ፖድካስት Ep15

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችኹ🙏
    ለመጪው ትውልድ እንደ'ቤ/ክርስቲያ እንደ'ሀገር
    ማሳያ ናችሁ።
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!!

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኤማሁስ ፖድካስት አዘጋጆች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ቀሲስና ወንድሞች ደስ ተሰኝቼ ከማዳምጣቸው ውስጥ ናችሁ
    ስለ ቋንቋ አንስታችሁ በአንዴ ለውጥ አይመጣም ለማስተካከል እንሞክራለን ስትሉ ፈገግ ያሰኛል ሌላኛው ወንድም ሲናገር በመሀል በመሀል እኽ እእ. ኤግዛክትሊ እና በአፍታ በአፍታ ኤኒዌይስ 😂 ካላለ ኤርሚ ያወራ እስካይመስለኝ ድርስ ጀሮዬ ተላምዶታል 😂 የዓመቱ መጨርሻማ አይደል ብለን ኮመትነ
    በ2017 ተምኔታችሁ ተሳክቶ እንድታዩ እንመኛለን ።

  • @tigdesta2002
    @tigdesta2002 หลายเดือนก่อน

    የምታነሷቸው ነጥቦች መሰረታዊ ስለሆኑ እየተደማመጣችሁ ብትወያዩ እንዴት መልካም ነበር። ቀሲስ እንዳይናገሩ ነው ያደረጋችሁት። ካህን ፣ በእድሜም ታላቅ ከመሆናቸው በላይ አንድን ሃሳብ የሚያቀርቡበት መንገድ በሳል ነው።

  • @balemualgetachew235
    @balemualgetachew235 2 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር መንፈስ አይለያችሁ

  • @mulushi9642
    @mulushi9642 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ በርቱ በርቱ ወንድሞች በዚህ ዓመትም ትቀውጡታላችሁ ብለን እንጠብቃለን። እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ 🙏

  • @Eotc628
    @Eotc628 2 หลายเดือนก่อน +1

    በአሁኑ አመት በየሳምንቱ እንጠብቃለን

  • @SilesheGirma
    @SilesheGirma 2 หลายเดือนก่อน +2

    fetare ke kifu yesewirach👋👋👋

  • @በእንተክህነት
    @በእንተክህነት 2 หลายเดือนก่อน +2

    እመኑኝ እኔ ይሄን አይነት discource as a team ባህርዳር ፣ሻሼ እየተመሰረተ እንደሆነ አውቃለው የናንተ ፍሬ ነን please go ahead !
    2017 Theology class ምንጀምረውን ልጆች ብዛት ብታውቁ አዲስ እቅድ❤ምን ይባላል? የስራችሁን ይስጣችሁ! መንግስተ ሰማያትን ማለቴ ነው😂❤

  • @Eotc628
    @Eotc628 2 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍enamesegnalen

  • @BinuyamWelde
    @BinuyamWelde 2 หลายเดือนก่อน

    በይርሳምንቱ እንጠብቃለን