የተሳሳተ የነገረ መለኮት አረዳድ ህይወታችንን በምን መልኩ ይቀርጸዋል? | ኤማሁስ ፖድካስት Ep14

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @yonas6997
    @yonas6997 12 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ግሩም ውይይት

  • @Asratm72
    @Asratm72 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን።ግሩም ውይይት ነው።በውይይቱ መካከል የምትሰነቅሩትን እንግሊዝኛ ባታበዙት መልካም ነው።ኹሉም ተመልካችና አድማጭ ላይረዳው ስለሚችል ሃሳባችኹን አብዛኛው ሰው መረዳት በሚችልበት አግባብ ብትገልጡ መልካም ነው።ከዚኽ በፊት በነበረው ውይይትም እንዲኽ ዓይነት አስተያየት ተሰጥቷችኹ ማስተካከያ አላደረጋችኹም።የሚዘጋጁት መርሐግብሮች በተቻለ መጠን ለሁሉም እኩል ተደራሽ እንዲሆን ይኽቺን ብታረሙ መልካም ነው።በተረፈ የሚነሱት ርዕሰ ነገሮች ኹሉ በጣም ወሳኝ ናቸው።በርቱ።

  • @ሪችየድንግልልጅ
    @ሪችየድንግልልጅ หลายเดือนก่อน

    በርቱ ወንድሞች ምታነሱት ትምህርት እጅግ ጠቃሚና ደስ እሚል ነው ፀጋውን ያብዛላቹ❤ ግን እይታው ትንሽ ነው ክርስቲአኖች ሼር እናድርግ

  • @tigdesta2002
    @tigdesta2002 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን። አሁንም ጥልቁን የእግዚአብሔር ነገር እኛ በምንረዳው መጠን ለመግለጥ የበለጠውን ጥበብና ፍቅሩን ይግለጥላችሁ!
    ህዝበ ክርስቲያኑ ወደ መሰረቱ ለመመለስም ማሰብ መጀመር(አእምሮን ማሰራት) ነገሮችን መመርመት አለበት ባይ ነኝ!

  • @birkuwawakijera
    @birkuwawakijera หลายเดือนก่อน

    ቢኒ ኤርሚ በርቱ ጎበዞች እግዚያብሔር ይርዳቹ ሁሌም

  • @equalityandjusticeforall3190
    @equalityandjusticeforall3190 หลายเดือนก่อน

    This is deep make me question my perspective in life.

  • @birhanuasmamaw7003
    @birhanuasmamaw7003 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yistln bertuln

  • @HelenGezahegnHel-tx9sw
    @HelenGezahegnHel-tx9sw หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ዕይታ ነው! አንባቢነታችሁ ከምትናገሩት ነገር አንጻር ቁልጭ ብሎ ይታያል ይህ እጅግ በጣም የሚያስደስት ነገር ነው። በርቱልን! ሌላው ደግሞ የምትጠቅሷቸው ነገሮች አብዛኞቹ ክሪቲክስ ይበዛባቸዋል ይህም እስከዛሬ የመጣንበትን የቤተክርስቲያን (የሰንበት ት/ቤት) አካሄድ ሙሉ በሙሉ ውድቅ የሚያደርግ ሆኖ አይቼዋለሁ። በተጨማሪም የነገረ መለኮትን ትምህርት በህይወታችን ያለመረዳታችንን እንጂ እንዴት እንረዳ ምን አይነት መጻሕፍትን እናንብብ የሚለውን አልጠቀሳችሁም በዚህም በጣም ቅር ብሎኛል። ሲቀጥል እናንተ በተረዳችሁትና በአነበባችሁት ከፍታ ነው የምትወያዩት እንደ አንድ የመንፈሳዊ ህይወት ጀማሪ ክርስቲያን ምንም ለማያውቅ ሰውስ የምትሰጡት መረጃ ምን ያህል ተመጣጣኝ ነው የሚለውን ብታስቡበት እላለሁ። በተረፈ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እላለሁ።

  • @woinatruewha2261
    @woinatruewha2261 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ወሳኝና ወቅቱን የጠበቀ ርእሰ ጉዳይ!!!! እደጉልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ

  • @yonas6997
    @yonas6997 12 วันที่ผ่านมา

    በጣም እውቀት አላቹ ግን ታሪኮቹን ስታወሩ አታሳጥሩ በተረፈ በጣም ደስ ይላል

  • @AliyuBeyansermolo
    @AliyuBeyansermolo 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናተ ምርጦች በርቱ አምላክ አገል ልግሎታቹን ይባርክላቹ

  • @tigdesta2002
    @tigdesta2002 หลายเดือนก่อน

    ውድ ወንድሞች የሴቶች ቀን መከበር ካለበትም በግንቦት ልደታ ነው ብሎ መነገር ጥፋቱ አልገባኝም። ከእናታችን ሄዋን ጥፋት በኋላ በተለይ በዘመነ ዖሪት ሴቶች ተንቀው ተጠልተው ይኖሩ ነበር። ድንግል ማርያም ጌታን ወልዳ ስለሰጠችን እሱ ይህንን ሴቶች የነበረባቸውን እፍረት ጨምሮ ነሰው ልጅ የደረሰን መራቆት ሁሉ አርቋል። ስለዚህ ነውር የራቀበት ምክንያት በመሆኑ ልደቷ የሴቶች የክብር ቀን ሆኖ መከበር አለበት መባሉ ስህተቱ ስላልገባኝ አስረዱኝ።
    የምታስረዱበትን መንገድ በጣም ነው የምወደው።

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር።ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @fresenbettad
    @fresenbettad 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Hab_reels
    @Hab_reels 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱ❤

  • @TemesgenAlemayeu-kf7hw
    @TemesgenAlemayeu-kf7hw 3 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalin .

  • @YeletuMena
    @YeletuMena 3 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ሰው ዶግማ የሆነ ትምህርትን ከእርሱ ሕይወት ጋር የሚገናኝ የማይመስለው ከሕይወቱ ጋር ተሰናስሎ አለመቅረቡ ይመስለኛል።

  • @arabtowers1682
    @arabtowers1682 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉bertu betam teru pirogram new geta mengrochi ulu yerdachu 🙏 🙏

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @kaljo5671
    @kaljo5671 4 หลายเดือนก่อน +9

    ኤርሚዬ ዬሄ ፖድካስት ግን መደመጥ ባለበት መጠን እየተደመጠ አይደለም😮

  • @awudefagos
    @awudefagos 4 หลายเดือนก่อน

    ኤማሁሶች በርቱ ! በእናንተ ደስ ይለናል!

  • @nafkotkassahun7580
    @nafkotkassahun7580 4 หลายเดือนก่อน

    thank you all !

  • @tewodroshailu2563
    @tewodroshailu2563 4 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @TemeWana
    @TemeWana 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!

  • @tehawido
    @tehawido 4 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም😍

  • @kirubelsebisbe7532
    @kirubelsebisbe7532 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሞች❤

  • @BinuyamWelde
    @BinuyamWelde 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @yonas6997
    @yonas6997 12 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል ነገረ ሀይማኖት ማለት የነገሮች መመዘኛ ማለት ነው

  • @አብደልመሲህየክርስቶስባር
    @አብደልመሲህየክርስቶስባር 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዉድ መምህራኖቻችን ለቀጣይ ነጠላ ለብሳችሁ ኑ እኛም ተኩላዉን ከበጉ ለመለየት ያስችለናል ❤

    • @arabtowers1682
      @arabtowers1682 4 หลายเดือนก่อน +1

      Netla blbsen balbs aydelem tkwla yemlyew bastmrot new melyet yemchalew ena temrtley tkuret lemarg mokiru

  • @yonas6997
    @yonas6997 12 วันที่ผ่านมา

    በስመአብ ትክክል የሀማኖት ትምህርት ምን እንደሆበ የተረዳሁበት ውይይት ነው ከውይይታቹ የማንኛውም ነገር መሰረቱ ሚዛኑ መሆኑን ተረድቻለሁ ቀጥሉበት

  • @Keradyon_
    @Keradyon_ 3 หลายเดือนก่อน

    መጀምርያ እናመስግናለን ምንም እንካ ቪዶውን ረጂም ቢመስል ሃሳባቹ በድንምብ እንድትጨርሱ እፈልጋለው ።የሀ ለምዛጋጀት ድካም ሊኖራቹ ይችላል ግን ኣይዛቹ።ግዜ ካላቹ ምናልባት በእናንታ ቢታዩልን ተሚላቸው ርእሶች አሉ። ማለት ከክርስትና አንጻር
    1.ዶግማቲዝም
    2. ስኬፕቲሲዝም
    3. ፕራግራማቲዝም
    4. ፖስቲሲዝም
    5. ክሩስቲሲዝም
    እነዚህ ከሃይማኖት አንጽር ምን ይመስላሉ።
    ይቀጥልልን አንድ አንድ መምህራን ኢጋበዙልን ።
    ዶ/ር መዝገቡ
    ዲ ብርሃኑ አድማስ
    ዲ ይረጋል
    ዲ ሚኪያስ አስረስ
    መም ግርማ ባቱ

  • @nablis-r4u
    @nablis-r4u 4 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው
    ያነሳችሁት ሀሣብ እንዳለ ሆኖ አንድ ጥያቄ, የምስራቅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የ dyophysite ትምህርት በኛ ቤተክርስቲያን heresy በመሆኑ ካነሳችሁት ሀሣብ አንፃር እዴት ይታያል? ወይስ dichotomy እዚጋ ይሰራል?I hope address እንደምታደርጉት።

    • @yohanesmulugeta
      @yohanesmulugeta 4 หลายเดือนก่อน +3

      የኤማሁስ ቤተሰብ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኝ እንደመሆኑ በሁለት ባህሪይ የሚል ትምህርትን ያወግዛል። እዚህ ላይም ብዙ ስራዎችን የሰሩ ልጆችን የያዘ ነው። ምናልባት ወደፊት በሁለት ባህሪይ የሚለው ትምህርት ምን ያክል የዘመናዊው ዓለም ፍልስፍናን እንደቀረጸው የምናቀርብበት ዝግጅት ይመጣል።

    • @nablis-r4u
      @nablis-r4u 4 หลายเดือนก่อน

      @@yohanesmulugeta አመሰግናለሁ ወንድሜ በዚሁ ቀጥሉ አትዘግዩብን የአንተንም በግል ቻናል የመጽሐፍ ዳሠሣ ለማየት ሞክሪያለሁ ድንቅ ነው።በደንብ ጨምሩ የpost modernism philosophy በደንብ ይዳሰስ በዚሁ የtelegram group or channel ካለ ጠቁሙን

  • @RahlefekaduRahlefekadu
    @RahlefekaduRahlefekadu 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤