ቁርኣን፣ መጽሃፍ ቅዱስ እና ኢስላማዊው ችግር || The Quran, The Bible, And The Islamic Dilemma || David Wood Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
    • The Quran, the Bible, ...
    What the Quran REALLY Says about the Gospel • ቁርአን ስለ ወንጌል ምን ይላል? ከ...
    By subscribing to this channel and pressing the bell icon, you can get the message as soon as it is released. Don't forget to like it to reach others.‌‌ God bless you!
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን በምለቅበት ሰአት መልእክቱ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ለሌሎችም እንዲደርስ Like ማድረግ እንዳትዘነጉ። ተባረኩ!
    የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @dhugaanniboqachiisa
    በእስልምና ዙሪያ የተሰሩ ሌሎች ቪድዮዎችን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @ewnetyasarfal2
    አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
    t.me/BibleAndMe
    Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

ความคิดเห็น • 63

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  9 หลายเดือนก่อน +1

    ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 11 หลายเดือนก่อน +7

    በርታ ቸሩ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ስለ ስሙ እንድትመሰክር ሃይሉን ይግለፅልህ በርታ ወንድሜ❤🙏☝️

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj 11 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ታላቅ ነው እግዚያብሄር ያበርታህ ወድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @reyanabera9856
    @reyanabera9856 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you bro በጣም ማወቅ እፈልግ ነበር

  • @user-jh3vw7zf6h
    @user-jh3vw7zf6h 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you, brother, be blessed, in the mighty name of Jesus

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo 3 หลายเดือนก่อน

    Betikikil isliminaa wusheti new I love you 😘 broyee yene jegnaa wendim ❤

  • @Biblicallywithrobi
    @Biblicallywithrobi 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ!❤

  • @usherlvjesus
    @usherlvjesus 8 หลายเดือนก่อน

    አብዝቶ ይባርካችሁ❤ በጣም መረዳት የምፈልገው ትምህርት ነው

  • @user-es7rg3ms2n
    @user-es7rg3ms2n 9 หลายเดือนก่อน

    ተባሩኩ መልካም ትምህርት ነው ቀጥሉበት❤

  • @user-je9jk6tr4w
    @user-je9jk6tr4w 7 หลายเดือนก่อน

    Melikami zemanihi yibarek

  • @user-xv4co5ku8d
    @user-xv4co5ku8d 9 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድማችን

  • @AminatAbdu-kz2jc
    @AminatAbdu-kz2jc 12 วันที่ผ่านมา

    ታውቃላቹ እኔ እንኩኣን ገነት ዉስጥ ገሀነም ዉስጥ ቢሆን ከነቢዪ ጋር አብሬ መሆን እፈልጋለሁ🤲🤲

  • @TatekTeklu
    @TatekTeklu 4 หลายเดือนก่อน

    ቁራን የመጽሀፍ ቅዱስና የመሃመድ የክህደት አስተምሮ ውጤት ነው.

    • @SamsungSamsung-xz5te
      @SamsungSamsung-xz5te 3 หลายเดือนก่อน

      ውሽት፡አምብበሽ፡እውነቱን፡እወቂ

  • @user-to1ho2jn3p
    @user-to1ho2jn3p 5 หลายเดือนก่อน

    Berta wendeme ...

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ሀገራችን ወንድምና እህት ናቸው ❤ ሙስሊም ነኝ ቁርአን የፈጣሪ ቃል ነው ! ምክንያቱም የዳዊትና የሙሴ የእየሱስ መፅሐፍ ስብስብ ነው ያንን ደሞ ታምንበታለህ።ግን እየሱስ ሰላም በነሱ ላይ ጌታ ለምን ትላለህ እየበላ እየጠጣ ኦክስጅን እየሳበ ለህይወቱ አየር እየፈለገ ፈጣሪኮ ከማንም አይፈልግም ❤❤❤❤ዉይይት ነዉ ወንድሜ ካስቀየምኩህ ይቅርታ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  11 หลายเดือนก่อน +1

      አታስቀይሚኝም😍። ነገር ግን ቁርአን ራሱ የመሰከረለት ወንጌል ነው ኢየሱስ አምላክ እንደሆነ የሚናገረው። የሚበላ የሚጠጣ የሆነው ደሞ ሰው ሆኖ ነው። ሰው ተብሎ የማይበላ የማይጠጣ ደሞ የለም። የማይበላ የማይጠጣ ከሆነ ሌላ ነገር ነው ሊሆን የሚችለው። ኢየሱስ ግን አምላክ ብቻ ሳይሆን የዛሬ 2000 አመት አካባቢ ሰው መሆንን በመለኮትነቱ ላይ ጨምሯል። ይህንን ያደረገበት አሳማኝ ምክንያትም አለ። የአምላክን ሁሉን ቻይነት ጥያቄ ውስጥ ከማስገባት፣ ለምን ሰው ሆነ? ሰው መሆን ያስፈልገው ነበረ? የሚሉትን በመጠየቅ እሱን ለመረዳት መሞክ የሚሻል ይመስለኛል።

    • @SamsungGalaxy-o6m
      @SamsungGalaxy-o6m 11 หลายเดือนก่อน

      @@ewnetyasarfal አመሠግናለሁ ግን ፈጣሪ ከማንም አይፈልግ ሰዉ መሆን መወገር አያስፈልገውም ለማን ይገረፋል አለቃ ስለሆነ ከፈለገ ሀፅያታችን ይምራል ወይ ይቀጣል ።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  11 หลายเดือนก่อน +4

      @user-kb5gf8nb5n ታድያ አሁንምኮ ሁለቱንም አድርጓል። ስለሚወደን ምሮናል፣ የማረን ደሞ በሁላችን ፋንታ አንድ ሰው በመቅጣት ነው። ያ ሰው (ኢየሱስ) ደሞ ሰው ብቻ ሳይሆን መለኮትም በመሆኑ በቂ የሆነውን ቅጣታችንን መቀጣት ይችላል። አንድ ወንጀል ቅጣቱ ወንጀሉ በተሰራበት አካል ልክ እንደሆነ ታውቂያለሽ፣ ተመሳሳይ ጥፋት በተለያየ የስልጣን ደረጃ ላይ ባሉ ሰዎች ላይ ብትፈጽሚ። ከፍተኛ ስልጣን ያለው ላይ ያደረግሽው ነገር ከዝቅተኛው በላይ የከፋ ወንጀል ሆኖ ይቆጠራል፣ ልክ እንደዚሁ ሰው ያመጸው በእግዚአብሔር በአምላክ ላይ ነው። ስለዚ ቅጣቱም በእሱ ልክ ነው ማለት ነው። ይሄ ማለት ሰው ሊከፍለው አይችልም ማለት ነው። ኢየሱስ ግን ይችላል፣ አድርጎታልም።

    • @SamsungGalaxy-o6m
      @SamsungGalaxy-o6m 11 หลายเดือนก่อน

      @@ewnetyasarfal ትክክል ግን ለማን ይቀጣል ።ባይቀጣስ ማን ይሰጠዋል ይሄነዉ ግራ የሆነብን

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  11 หลายเดือนก่อน +1

      ይህንን ለመረዳት በመጽሐፍ ቅዱስ መሰረት አንድ አምላክ ወይም መለኮት እና ሶስት አካላት የሚለውን ማወቅ አለብሽ። የሚቀጣው ከሶስቱ አካላት መካከል ወልድ ሰው ሆኖ ሲሆን፣ ቀጪው ደሞ አብ ነው። ይሄ ደሞ የእግዚአብሔር አሰራር ነው። ስለዚ ሶስቱ አካላት በአንድ መለኮትነት ወይም አምላክነት በድነት ላይ የተለያየ ድርሻ አላቸው ማለት ነው። እውነት ከልብሽ እውነቱን ማወቅ ፈልገሽ ከሆነ በእግዚአብሔር ስላሴነት ዙሪያ ጥሩ ጥሩ ማብራሪያ መጽሐፎች ስላሉ ገዝተሽ ለማንበብ ሞክሪ። በ Soft copy የተዘጋጁም አሉ።
      ቀለል ባለ መንገድ በቀላል አማርኛ የተጻፈ በኢየሱስ ማንነት እና በእግዚአብሔር ስላሴነት ዙሪያ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ "የእግዚአብሔር ልጅ" የሚል ርእስ ያለው ጳውሎስ ፈቃዱ በሚባል ሰው በቅርቡ የተጻፈ ጥሩ መጽሐፍ አለ። አዲስ አበባ ከሆንሽ መጽሐፍት መደበር ውስጥ ታገኚዋለሽ። ይህን የምልሽ የእውነት ከልብሽ ማወቅ ፈልገሽ ከሆነ ነው።🙏

  • @user-mc1vo5xv3n
    @user-mc1vo5xv3n 5 หลายเดือนก่อน

    Yegeta lij Jesus christ ybarkih

  • @user-nw1yq5ef5f
    @user-nw1yq5ef5f 5 หลายเดือนก่อน

    Yees that's is❤ Yees says 😢

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም፡ቢትዘበርቅ፡ቁርአን፡አልተበረዘም፡አልተሰረዘም፡ቀጥተኛውን፡መንገድ፡አለህ፡ይምረን፡ያረብ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  11 หลายเดือนก่อน +3

      አንተ በቁርአንና በጫት ደንዘሃል አይገባህም ወዳጄ። እንጂ እውነታው ቪድዮው ላይ በመረጃ እንደተሰጠወሰ ነው።

    • @user-ev8up8mx7o
      @user-ev8up8mx7o 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እውነትም መንገድም እኔ ነኝ ያለው እየሱስ ብቻ ነው ኑ ወደ ቀጥተኛው መንገድ

    • @BirtukandiroWagii
      @BirtukandiroWagii 3 หลายเดือนก่อน

      Yee Muhammed tarware azabochi😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @user-fn5el2pp9x
      @user-fn5el2pp9x หลายเดือนก่อน

      ነብዩ 17,000 አንቀፆች ወረደልኝ ሲሉ ሊቃውንቱ 6,000 ብቻ ሰበሰቡና በቁርዓን አስገቡት። በል መልስ!!

  • @eliashabtamu678
    @eliashabtamu678 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ye 5500 zemen kal kidan endet ygeletsal

  • @tewodrosgebre2581
    @tewodrosgebre2581 8 หลายเดือนก่อน

    bro yehenin eyina lezihich liji mels siralat ebakin adinat

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  8 หลายเดือนก่อน

      ምንም የሚታይ ነገር አላየሁም። ከትርጉም ስራ ውጪም ለጊዜው አልሰራም። የተሰሩትን ትመልከት በቂ ነው። ሸር አድርግላት። በተለይ ከነገ ወዲያ የምለቀውን ቪድዮ share ታደርጋታለህ።

  • @demes12
    @demes12 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @peace-for-all.
    @peace-for-all. 7 หลายเดือนก่อน

    ክርስትና የሚባል እምነት የለም። አለ፤ ካልክ ከመፅሃፍ ቅዱስ ስለክርስትና የሚያወራ መረጃ (ጥቅስ) አምጣ።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  7 หลายเดือนก่อน +1

      መቼም ቤተ ክርስቲያን ኖራ ክርስትና የለም አትዪኝም። ቤተ ክርስቲያን ማለት የክርስቲያኖች ስብስብ ነው።
      “እነርሱንም ባይሰማ፥ ለቤተ ክርስቲያን ንገራት፤ ደግሞም ቤተ ክርስቲያንን ባይሰማት፥ እንደ አረመኔና እንደ ቀራጭ ይሁንልህ።”
      - ማቴዎስ 18፥17
      “ጴጥሮስም በወኅኒ ይጠበቅ ነበር፤ ነገር ግን በቤተ ክርስቲያን ስለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር ጸሎት አጥብቆ ይደረግ ነበር።”
      - ሐዋርያት 12፥5
      ብዙ አሉ ይሄ ግን ለመልስ ይበቃል።

    • @tigistzeleke1653
      @tigistzeleke1653 4 หลายเดือนก่อน +1

      ክርስቲያን ማለት ክርስቶስ አየሱስን የሚከተል ማለት ነው ወንድሜ

  • @abdurahem6219
    @abdurahem6219 11 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ከሆንክ ቤት ዉሰጥ ተቃሚታ ከ ሚት ጮህ ይሊቅ ለምን አደባባይ ለይ የታ እስላም ትክክል አይደለም አትልም ፡፡ አይጥ፡፡ I will give my life for Islam...

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  11 หลายเดือนก่อน +4

      እገልሃለው እያልከኝ አደባባይ ውጣ ማለት ግን ቂልነት አይመስልህም?🤔

    • @pikapi6993
      @pikapi6993 11 หลายเดือนก่อน +1

      Islam is objectively false. Who was Dhul Qarnayn? Alexander the Great. Why is he in the Quran? Because the Quran is a fairytale. Musa Cerantonio left Islam because of this, after he wasted his youth doing jihad for ISIS.

    • @abdurahem6219
      @abdurahem6219 11 หลายเดือนก่อน

      እስልምና ትክክል እንደ ሆነ ስት ምት ታያላ ። መቃቢር መግባት ስለ መይቀር።

    • @abduahmed5477
      @abduahmed5477 11 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ ወራዳ ጴንጤ ምን ማለት ሱራ 26 እኔ አሁን መፅሐፍ ቅዱሰ ምእራፍ 12 ወንድ ለወንድ ተጋቡ ይላል ብለህ ምን ትላለህ
      ምእራፍ 12 ከሴት ልጅህ ውለድ ይላል ምእራፍ 28 ከእናትህ ውለድ ይላል

    • @JimmaAgaro-n9l
      @JimmaAgaro-n9l 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@abduahmed5477😂😂😂😂

  • @dasta-is3ti
    @dasta-is3ti หลายเดือนก่อน

    Yea😂

  • @BESTRONG544
    @BESTRONG544 11 หลายเดือนก่อน +2

    ከዚህ ቪድዬ ሺ ዉሸት ማዉጣት እችል ነበር ግን ግዜየን አላባክንም ለሞተ ሰዉ
    አምላካችሁ እዉነተኛ አምላክ አይደለም አላልንም ምክንያቱም መጀመሪያም አምላክ ስላላይደለ😂😂

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  11 หลายเดือนก่อน +1

      ጎበዝ😍 እስኪ ለዛሬ አንድ አውጪ። ቢኖር እንደማታልፊ ስለሚታወቅ ማለት ነው😁
      ባይሆን አትቀልጂና ነፍስሽን አድኚያት። በኋላ መሃመድ የቋቋምኩት ሃይማኖት መሳይ ተቋም አቋየሽልኝ ብሎ አይሟገትልሽም። በዚህ ከቀጠልሽ አብረሽው ዘላለም ጀሃነም ትኖሪያለሽ። እውነቱ እየገባሽ እንዳልገባሽ በመሆን ራስሽን የገሃነም ራት አታድርጊ። በምድር ላይ ስትኖሪ ያለሽ ምርጫ አንድ ነው። የእንደገና እድል የለሽም። ትክክለኛ ቦታ እንዳልሆንሽ ካልገባሽ ፍንጭ ልስጥሽ። አሁን ይህንን እያነበብሽ እያለ ብትሞቺ ጀሃነም ለመግባትሽ ምንም ዋስትና የለሽም። በድርቅና ራስሽን ካልሸወድሽ በቀር ልብሽ ያውቀዋል። የፈጠረሽ አምላክሽ ይሻልሻል። እሱ አሁን ብትሞቺ ጀነት ለመግባትሽ እርግጠኛ የምትሆኚበትን መያዣ ዋስትና ይሰጥሻል። እኔም የምመሰክረው ይህ በህይወቴ ላይ የተፈጸመ እውነች ስለሆነ ነው። በስጋ በህይወት እስካለሽ ድረስ ጊዜ አለሽ። ማብቂያሽ መች እንደሆነ ግን አታውቂም። ስለዚ የሚወድሽን ጌታ መቀበል ውርደት ሳይሆን ክብር ነው እና የልብሽ ጥያቄ መልስ እንዲያገኝ እርጂው። ያኔ ታርፊያለሽ። ያልገባሽን ጥያቄ መጠየቅ ሃጢአት አይደለም። ጠይቂ ግን ጥያቄሽ እውነቱን ለመረዳትና ለማወቅ ይሁን። እኔን የረዳ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

    • @user-nv2wq5uz9g
      @user-nv2wq5uz9g 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@ewnetyasarfal
      😂😂😂 አይ አፊህ አሏህ ይህድህ በስ

    • @lokeyzlokylokinei6393
      @lokeyzlokylokinei6393 4 หลายเดือนก่อน

      You will ever have regret in hell the time get it, so you need to accept Jesus Christ as your life savor

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወንጌል፡ልብወለድ፡አንድ፡ደራሲ፡ያፀፈልህ፡መፀሀፍ፡ነው፡ቁርአን፡የሁሉም፡አሸናፊ፡ነው፡ብታምንም፡በታምንም፡አልሀምዱሊላ፡ሙስሊም፡በመሆናችን

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  11 หลายเดือนก่อน +8

      በአንድ ሰው የተጻፈውማ ቁርአን ነው። ደራሲውም ጸሐፊውም አንድ ሰው የሆነው ቁርአን ነው። አንተ ለዚ ቻናል አዲስ ነህ መሰለኝ። ብዘ የማታውቀው ነገር አለ። አይምሮህ እንዲከፈትልህ ሌሎች ቪድዮዎችንም እይ

    • @user-nv2wq5uz9g
      @user-nv2wq5uz9g 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@ewnetyasarfal
      ሀሀሀሀ ሰላም ነው
      ካተ ነው

    • @mahletyosef6095
      @mahletyosef6095 4 หลายเดือนก่อน +1

      Eweyee yaberalh

    • @eigtyk82ghir
      @eigtyk82ghir 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሁሌም እራሳችሁን የምታታልሉበት ቃል ሙሲሊም በመሆንሽ ምን አገኘሽ የዘላለም ህይወት አለሽ ነብይሽ እራሱ እኔ ወዴት እደሚኤድ አላውቅም ያለ ነብይ ነው ያለሽ ይገስማል አይምሮአችሁ በጌታስም ይለቀቅ የዝሙት መንፈስ ያደረበት ነብይ ህጻናትን የሚደፍር አጸያፊ ሀሰተኛ ነብይ እኛ እኮ ሞሐመድ ሳይመጣ ጋታችን ነግሮናል ሀሰተኛው ይመጣል ብሎናል እናተ የምታመልኩት የወደቀውን ሴጣንን ነው ያኔ ክብር ፈልጉ የወደቀው ሴጣን ሞሐመድ ጋር ኤደ ጅብሪል ነው ወዮስ ሴጣን እያለ የሚጠይቅ ነብይ ቲያለሽ እሲቲ አስተውዬ ደግሙ የእስላም ወዶች ሲሞቱ ከሴቶች ጋብቻ ሊተኙ ነው የሚሞቱት አድ ጥያቄ አለኝ ጌታ አያዳላም ወዶች ተደስተው እዲኖሩ ሴቶች እዲያለቅሱ የሚያደርግ ጌታ አይደለም አስተውሊ

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 miskini Quranin manewu yetsafewu Muhammad new iko 😂 wongeli demo be hawariyati ina be nabiyatochi new ok

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምነው፡ቀጠፍከ፡በኢስላም፡ተቃጥለሀል፡እኔ፡ሙስሊም፡ነኝ

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 3 หลายเดือนก่อน

      Anchim ye Muhammad filsifinani meketeli silemitoji demo be isliminaa seti lij bizuu arikaa masebi atichilim godolo cinkilati nati silezi minim atakim ok

  • @E-123E
    @E-123E 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤