ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በርታልን ኤርሚ ወደቀድሞ ተወዳጅነትህ ማለትም ወገናዊነትህ ወደ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ሆኖ ስላየሁ ደስ ብሎኛል።
ሰላም አቶ ኤርሚያስ እንደዚህ ሚዛናዊ ሆነህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል Ethio 360 ውስጥ እያለህ በጣም አምርሬ እጠላው ነበር የምታነሳውን ሀሳብ እንኳንም ወደ አቅልህ ተመለስክ ከነዛ ዘረኛ እና መርዘኛ ሰዎች ተለየህ ቀጥልበት ከአገር በላይ ምንም የለም
@@BiniyamEthiopia-t6t batekikal enam betam nebar yematela yenaberaw awun gin betam des bilognal
ተባረክ ኤርምያስ በዚህ ወቀት ከቀና አገር ወዳድ የሚጠይቅ አገር ውድነት ይኼ ነው በረታ ታገል የኢትዮ አምለክ ይባርክህ እየካስካት ነው
ኤርሚ አዲሱ አመት የሰላም የጤና ይሁንልህ።ከራስህ ጥቅም ይልቅ የአገርህን ደህነንት እና ጥቅም በማስቀደምህ ታላቅ አክብሮት አለኝ። ሞት ለግብጽ እና ለሃገር ውስጥ ባንዳዎች።
Thanks Airmeyas continue to work for your country now you're on the road you have your job now .
የኢትዮጵያ ድህነት እንቆቅልሽ ግልጽ እየወጣ ይመስላል። በርታ ወንድም ኤርምያስ፦!
በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ኢትዮጵያ ላይ ያለህን አመለካከት።
ሰው ይለወጣል ይሻሻላል ? አዎ ! አንተን አየሁ!! እንዲህ ሚዛናዊ መሆን ብቻ ነው የሚበጀን ። በርታ !!
አቦ አንተ ትክክለኛ ትንተና ነው የምሰጠው bravo Ermi !!!
በነገራችን ላይ በሀገር ዉስጥ ባለህ አቋዋም ባልስማማህም በዚህ ሀሳብህ 100% እስማማለሁ በርታ
Thanks 🙏 Ereme great insight 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቶ ኤርምያስ አሁን ኢትዮጵያን በሚመጥን ቁመና ሲትቀርብ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ።
God bless Somaliland ❤❤❤❤❤❤❤
ኤርሚ እንኳን አደረሰህአደንቅሀለሁስንታየሁከሐዋሳ
I used to admire Ermias, but I was so disappointed when he was in Ethio 360. Now, he is back. Thank you, Ermi!!
Ermi you are essential, hounerabl for your country, Ethiopia 🇪🇹 ❤🎉
ኤርሚያስ ጀግና ነህ!ስለሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ አሳውቀን ቀጥልበት
I support the free will , independence and sovereignty that the country of Somaliland intensively running.
ከግብጽ ጋር መተባበር የሚፈልግ ተነቅሎ ከኢትዮጵያ ይውጣ፣ ካይሮ ሆኖ ከቻለ ኢትዮጵያን ከዓለም ካርታ ላይ ለመፋቅ ይስራ።
@@apicultureethiopia5276 thank you for saying that we can disagree but when it comes Ethiopia we have united.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
ዉርደታሞቹ እና መሰይ የዉርደት ዉርደት ሰዉ ልጁን ይዋጋል ሐገር ማሌት ልጅ ማሌት ነዉ
ገለቴ፣ ሆዳም ሀገር የለውም። የተሻለ የሚከፍል ከተገኘ ሰውየው ይዘዋወራል።😂😂😂
የአገራችን ዘላቂ ጥቅም ላይ ከመንግስት ጋር አብሮ መቆም የሁሉም ኢትዮጵያዊ ግዴታ ነው
This an intelligent analysis. Thank you Ermias.
Dili lemekelakiya ❤ God bless Dr abechu ❤❤❤❤
ለመከላከያ ሰራዊታችን!!👏👏👏👏👏
የጀግና ልጅ ጀግና እንዲህ አፍርጥርጥልን አንበሳ
እኛ ኢትዮጵያውያን እርስበርስ በንግባባም የውጭ ጣላት ስመጠብን ግን አንድ ነን
This is a great improvement Mr. Ermiyas. Keep the good work
The best topic and discussions
Ermi great job
ጭፍን ጥላቻ እናቁም። የአገር ውስጥ ችግራችን ጽኑ ነው። ግን የአገራችን ዘላቂ ጥቅሞች ላይ ከመንግስት ጋር አብሮ መቆም ንጹህ ሕሊና ያለው ዜጋ ሁሉ ግዴታ ነው። እኔ መዝመት ካለብኝ እዘምታለሁ።
በትክክል የኢትዮጵያ መከላከያ ጉዳይ የብሔር ሳይሆን የኢትዮጵያ ዳር ድንበር ጉዳይ ነዉ ምንም ጥርጥር የሌለው ቀይ መስመር ነዉ ባንዳዎችን አየናቸው እኛ ከግብፅ ጎን ነን ያሉትን ባንዳ የባንዳ ልጆችን አየን እኮ ስበጠረቁ ይሰውረን ከ እንደዚህ አይነት ሰዎች።
በርታ
ለሁላችንም ይህ ወሳኝ ጉዳይ ነው
ኤርሚያስ እንኳን ለ2017 ዓ፡ም በሰላምና በጤናህ ከመላው ቤተሰብ ጋር አደረሰህ አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና እንዲሁም ያቀድካቸውን ሁሉ በስኬት እንድታከናውን ይሁንልህ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያሳየህ ያለውን አቋምህን ከልብ ወድጄልሃለሁ ቀጥልበት አቋምህን አይቀይርብህ፡፡
ትልቅ ነገር ነው ስለ ሀገራችን መቆም መልካም ነው
ኤሪሚያስ አንጀተን አራስከው
እኛ ኢትዮጵያዊያን ሁለት ትልቅ ነገር ባለቤቶች ነን።አንደኛ ክፉ ቀን አገር ላይ ሲመጣ ሁላችንም ከብረት ጠንክረን አንድ ላይ እንቆማለን።ሁለተኛ ለኢትዮጵያ የተሰጠ(ከፈጣሪ) ብልህ ሩሩህ አርቆ የሚያይ መሪ አለን።ሀገሬንና ህዝቧን የነካ የለውም በረካ።
የተሻለ ሆነህ ተገኝተሀል በርታ!
ባንዳዎች ተመልከቱ ግብጽ እንዴት አገር ለማጥፋት እንደሚንቀሳቀሱ።
አርፊ ሃሳብ ነው obboo ኤርምያስ በርታ 🙏🏿
ሳታውቁ የተሳሳታችሁ ባንዳዎች ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ።
በርታ ኤርሚ ድሮ ከነዚያ ጽንፈኞች ስትሠራ በጣም ስጠላህ ነበር ላደረከው የአቋም ለውጥና ሀገርህንና ህዝቡን በቅንኘት እንደሲሳይ ለማገልገል በመወሰንህ እናመሰግናለን
I Wonder you Ermiyas.
Ermi !!🙏🙏
ወንድሜ እንዳው በአስተያየት የዘለፈህ ካለ በማለት በትዕግስት አየሁት፡፡ ታዲያ ወፍ የለም፡፡ ሚዜናዊ መሆን እንዲህ ነው፡፡ ጠላት 32ቱ ጥርስ ተሰበረ፡፡ በባዶ ድድ የለም! ከጎንህ ነንና በርታ፡፡ ተባረክ!
ኤርሚያስ የግብፅ ሰላዬች የእስልምና እምነት ትምህርት እንሰጣለን በማለት አንዳንድ መስጊዶች ለይ እየተላኩ ሰመጡ አይተናል። ሰለዚህ እኛ የሙስሊም እምነት ማህበረሰቡ ልንጠነቀቅ ይገባል።
ኤርምያስ መልካም በዓል
ግብጽ ታሪካዊ ጠላታችን ናት መመታት አለባት።
❤❤❤❤❤
إثيوبيا ملوك النييييل 💙🇪🇹
ayisemam
ጤና ይስጥልኝ አርሚ
ኤርሚ መለስ ኮ አገራችን ላይ የባህር በሩን በእንዝላልነት የዘጋ ነውና አብይ የመለስ ልጅ ሊሆን አይችልም፡፡
This needs to be analyzed carefully.
የግብጽ የትኛውም ካምፖኒ በኢትዮጵያ ሲሰማራ በጥንቃቄ መታየት ይኖርበታል። በተቻለ መጠን ማስወገድ ነው።
ያኔም ልክ ነው መባሉ አንተ አብረህ ስለምትጠየቅ ማስፈግፈግህ ነው አትችልም ያኔ ነው በዘራችሁ አይድረስ የሀገር ውስጥ በጥባጭ እነዚህ ጎረቤት ናቸው የሚጠበቅ ነው
ወንድም ኤርሚያስ አገራችን ላይ ከመጡ ሁለት ከባድ ፈተና ከግብፅ በባንዳዎች አማካኝነት ሌሎች የምንሠራቸው ግድቦችና ልማቶች ለማደናቀፍ የሚሠሩ ሴራዎች ፦፦ሁለተኛ ትልቁ ኢትዮጵያ የምትታወቅበት የምንኮራበት ሩጫችን በዶ/ር አሸብር ሴራ ተጠልፎ ጀግኖች አትሌቶቻችንና ሀገራችን ሞራል ተሠባብሮ እንዳይቀጥል የአሸብር ረጂም እጁንና መርዛማ ሴራውን እንዲከሽፍ የአንተና በዉጭም በአገር ቤት ያሉ ጋዜጠኞች ተባብረን ሁለቱን አደጋዎች እንደምንቀለብስና ሀገርን እንደምንታደግ ተስፋ አለኝ።
ዛሬ ተመችታኛለች ኤርሚ
የራሰህ አገር መሪ ትልቅ ውሸታም እያለ የሌላ አገር ውሸታም ማለት ይከብዳል
መንግስት ለኤርሚያስ ለገሰ ይቅርታ ያድርግለት ስንል እንጠይቃለን🙏 ሰው ለሀገሩ የሚሰራ ከሆነ ይቅርታ ይደረግ
ግብጽን መደገፍ ባንዳነት ነው!!
ሰለዚህ ጣልያኖች ኢትዮጵያን ለመውረር ባደረጉት ድርጊት ጣልያኖች መኩራት አለባቸው ማለት ነው።
ኤርሚያስ !!!!ወላጆችህ አሁን ይኮሩብህ ጀመር።
Eirmeyas you join sisal agena and abe toki wel come long live eth.
ነገ ጠዋት የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ አርጌሳ ፀበል ፈለቀ ፣ታቦት ወረደ ብለው ለመሬት ወረረ ይጓዛሉ፣ ማርክ ማይ ዎርድ ወራሪ መንግስትና ደጋፊዎቹን፣ አልደግፍም፣ የሱማሊያ ጉዳይ በራሳቸው መወሰን አለበት።
ኤርሚ ተመልሰሀል ኢትዮጽያዊነት
በእናትህ ኤርሚ ብርሃኑ ጁላም ሆነ ዓብይ የመለስ ልጆች ሆነዋል ያልከው"ግብፅን መፍራት የለብንም" ያለውን አባባል ብቻ ተመርኩዘህ ከሆነ በዚህ አባባል ብቻ ብለህ አፅኖኦት ብትሰጥ ደገመህ ደጋግመህ በተረፈ ግን ባንዳው መለስንና ሀገር ወዳዶቹን ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች ዶ/ር ዓብይንና ፊልድማርሻል ብርሃኑን የመለስ ልጆች ማለት ያሣፍራል አመለካከቱን ጭምር እንዲቀበር መታሰቢያ እንዳይኖረው ዘረኝነትና ባንዳነትን በዝረራ እያሸነፉት ነው
1
በማእረጋቸው ጥራቸው
እርሚያስ አመሰግናለው
Keza bula weda wala endatemales abiyen mesadeb tergum yelawum be salaten mangeda metacheta new kemar des bilognal ermi thankyou
It is really interessant that you come out from those Banda groups like Andargachew Tsege, Mesay Mekonen, Habtamu Ayalew, Abebe Gelaw, Fasil Yenealem......
1111
Elswedyy cable yamanewuu ,takalehh Egypt newuu beygizewuu yemidersewuu ye essatt adgga abrooo mayett
ኤርሚያስ Ethio 360 እያለህ በጣም እጠላህ ነበር ። አሁን ሚዛናዊና ትክክለኛ መንገድ በመያዝህ ኢትዮጵያን የሚጠቅም አስተያየት እያቀረብክ ስለሆነ ደስ ብለኛል።
It was signed on December!
ጥር 1/2024 ነበር።
ታህሣሥ 23 ቀን 2016 ወይም በፈረንጅ ጥር 1 ቀን 2024 ዓ/ም ነው ስምምነቱን የተፈራረሙት።
የትግራይ ሽፍታ ለመከላከያ ወንድሙ አይደለም ።
ምርጥ መሪዋች አሉን
የአንተ ይሻላል የፍራቻ መብራት ኢያበራሕ ነው የታጠፈከው! የሚገርመው ግን በኢትዮጵያ ያለ ሁሉም ችግር የተፈፀመው ፍጅት በብሄር ፖለቲካ(የወያኔ)እንጂ የማንም አይደለም ነው!
Ermi could u stop reading z comments and giving ur analysis at z same time plzzz
Ermiays mizanaw sew ⚖️
Akatariw PP bi...h Ermias.
ድምሱ ችገር አለው
ባለጌ በግርድፍ አስተሳሰብ እንደ ግብጽና የአገር ባንዳ ጋዜጠኞች ድንቁርናቸውን በስድብ ለመሸፈን አሰተያየት ሰጭዎች ከሚዲያህ ማሰወጣት በእውቀት፣ በመርሆና በመረጃ ድጋፍ የሚሰራጭ ስለሚያደርገው ተደማጭቱን ያሳድገዋል
ኤርሚያስ ያንተን መፅሀፍ ሶስት ሺ ብር የገዛሁበት ቀን ላንተ የነበረኝ አድናቆት(በውሀላ ብጠላህም) ትልቁ የተሳሳትኩበት ቀኔ ነበር። አሁን ደሞ ቀልቤን እየሳብከው ነው።
AQATARI NEH
Yemelesi likakit yishalihal.
የወያኔ ነገር አይሆንልህም
ዓመት አልሞላወም ::
Ermi lemibesach banda atichenk
ግብጽን የምንጠላው በምክንያት ነው። ግብጽ ኢትዮጵያን ለማጥፋት እንደምትሰራ ሰለምናውቅ ነው። ባንዳውንም አንተን ጭምር ነው የምታጠፋው። ባንዳውን የምትምር መሰለህ እንዴ ?😅😅😅😅😅
አይደለም የተፈራረሙት 2016 ጥር ላይ ነበር
ሶማሌ ላንድ ከታይዋን ጋር እኩል ናት
እበጥሩ
የሀሳብ ድርቀት ስድብ ይሞላል
Ermi ahune yetelefewu selhegre gudey betm tiru new
Ermias when you were part of ESAT Egypt government used to pay you therefore you should say anything regarding Egypt. Have some dignity
በርታልን ኤርሚ ወደቀድሞ ተወዳጅነትህ ማለትም ወገናዊነትህ ወደ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ሆኖ ስላየሁ ደስ ብሎኛል።
ሰላም አቶ ኤርሚያስ እንደዚህ ሚዛናዊ ሆነህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል Ethio 360 ውስጥ እያለህ በጣም አምርሬ እጠላው ነበር የምታነሳውን ሀሳብ እንኳንም ወደ አቅልህ ተመለስክ ከነዛ ዘረኛ እና መርዘኛ ሰዎች ተለየህ ቀጥልበት ከአገር በላይ ምንም የለም
@@BiniyamEthiopia-t6t batekikal enam betam nebar yematela yenaberaw awun gin betam des bilognal
ተባረክ ኤርምያስ በዚህ ወቀት ከቀና አገር ወዳድ የሚጠይቅ አገር ውድነት ይኼ ነው በረታ ታገል የኢትዮ አምለክ ይባርክህ እየካስካት ነው
ኤርሚ አዲሱ አመት የሰላም የጤና ይሁንልህ።ከራስህ ጥቅም ይልቅ የአገርህን ደህነንት እና ጥቅም በማስቀደምህ ታላቅ አክብሮት አለኝ። ሞት ለግብጽ እና ለሃገር ውስጥ ባንዳዎች።
Thanks Airmeyas continue to work for your country now you're on the road you have your job now .
የኢትዮጵያ ድህነት እንቆቅልሽ ግልጽ እየወጣ ይመስላል። በርታ ወንድም ኤርምያስ፦!
በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ኢትዮጵያ ላይ ያለህን አመለካከት።
ሰው ይለወጣል ይሻሻላል ? አዎ ! አንተን አየሁ!! እንዲህ ሚዛናዊ መሆን ብቻ ነው የሚበጀን ። በርታ !!
አቦ አንተ ትክክለኛ ትንተና ነው የምሰጠው bravo Ermi !!!
በነገራችን ላይ በሀገር ዉስጥ ባለህ አቋዋም ባልስማማህም በዚህ ሀሳብህ 100% እስማማለሁ በርታ
Thanks 🙏 Ereme great insight 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቶ ኤርምያስ አሁን ኢትዮጵያን በሚመጥን ቁመና ሲትቀርብ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ።
God bless Somaliland ❤❤❤❤❤❤❤
ኤርሚ እንኳን አደረሰህ
አደንቅሀለሁ
ስንታየሁ
ከሐዋሳ
I used to admire Ermias, but I was so disappointed when he was in Ethio 360. Now, he is back. Thank you, Ermi!!
Ermi you are essential, hounerabl for your country, Ethiopia 🇪🇹 ❤🎉
ኤርሚያስ ጀግና ነህ!ስለሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ አሳውቀን ቀጥልበት
I support the free will , independence and sovereignty that the country of Somaliland intensively running.
ከግብጽ ጋር መተባበር የሚፈልግ ተነቅሎ ከኢትዮጵያ ይውጣ፣ ካይሮ ሆኖ ከቻለ ኢትዮጵያን ከዓለም ካርታ ላይ ለመፋቅ ይስራ።
@@apicultureethiopia5276 thank you for saying that we can disagree but when it comes Ethiopia we have united.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
ዉርደታሞቹ እና መሰይ የዉርደት ዉርደት ሰዉ ልጁን ይዋጋል ሐገር ማሌት ልጅ ማሌት ነዉ
ገለቴ፣ ሆዳም ሀገር የለውም። የተሻለ የሚከፍል ከተገኘ ሰውየው ይዘዋወራል።😂😂😂
የአገራችን ዘላቂ ጥቅም ላይ ከመንግስት ጋር አብሮ መቆም የሁሉም ኢትዮጵያዊ ግዴታ ነው
This an intelligent analysis.
Thank you Ermias.
Dili lemekelakiya ❤ God bless Dr abechu ❤❤❤❤
ለመከላከያ ሰራዊታችን!!
👏👏👏👏👏
የጀግና ልጅ ጀግና እንዲህ አፍርጥርጥልን አንበሳ
እኛ ኢትዮጵያውያን እርስበርስ በንግባባም የውጭ ጣላት ስመጠብን ግን አንድ ነን
This is a great improvement Mr. Ermiyas. Keep the good work
The best topic and discussions
Ermi great job
ጭፍን ጥላቻ እናቁም። የአገር ውስጥ ችግራችን ጽኑ ነው። ግን የአገራችን ዘላቂ ጥቅሞች ላይ ከመንግስት ጋር አብሮ መቆም ንጹህ ሕሊና ያለው ዜጋ ሁሉ ግዴታ ነው። እኔ መዝመት ካለብኝ እዘምታለሁ።
በትክክል የኢትዮጵያ መከላከያ ጉዳይ የብሔር ሳይሆን የኢትዮጵያ ዳር ድንበር ጉዳይ ነዉ ምንም ጥርጥር የሌለው ቀይ መስመር ነዉ ባንዳዎችን አየናቸው እኛ ከግብፅ ጎን ነን ያሉትን ባንዳ የባንዳ ልጆችን አየን እኮ ስበጠረቁ ይሰውረን ከ እንደዚህ አይነት ሰዎች።
በርታ
ለሁላችንም ይህ ወሳኝ ጉዳይ ነው
ኤርሚያስ እንኳን ለ2017 ዓ፡ም በሰላምና በጤናህ ከመላው ቤተሰብ ጋር አደረሰህ አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና እንዲሁም ያቀድካቸውን ሁሉ በስኬት እንድታከናውን ይሁንልህ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያሳየህ ያለውን አቋምህን ከልብ ወድጄልሃለሁ ቀጥልበት አቋምህን አይቀይርብህ፡፡
ትልቅ ነገር ነው ስለ ሀገራችን መቆም መልካም ነው
ኤሪሚያስ አንጀተን አራስከው
እኛ ኢትዮጵያዊያን ሁለት ትልቅ ነገር ባለቤቶች ነን።አንደኛ ክፉ ቀን አገር ላይ ሲመጣ ሁላችንም ከብረት ጠንክረን አንድ ላይ እንቆማለን።ሁለተኛ ለኢትዮጵያ የተሰጠ(ከፈጣሪ) ብልህ ሩሩህ አርቆ የሚያይ መሪ አለን።ሀገሬንና ህዝቧን የነካ የለውም በረካ።
የተሻለ ሆነህ ተገኝተሀል በርታ!
ባንዳዎች ተመልከቱ ግብጽ እንዴት አገር ለማጥፋት እንደሚንቀሳቀሱ።
አርፊ ሃሳብ ነው obboo ኤርምያስ በርታ 🙏🏿
ሳታውቁ የተሳሳታችሁ ባንዳዎች ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ።
በርታ ኤርሚ ድሮ ከነዚያ ጽንፈኞች ስትሠራ በጣም ስጠላህ ነበር ላደረከው የአቋም ለውጥና ሀገርህንና ህዝቡን በቅንኘት እንደሲሳይ ለማገልገል በመወሰንህ እናመሰግናለን
I Wonder you Ermiyas.
Ermi !!
🙏🙏
ወንድሜ እንዳው በአስተያየት የዘለፈህ ካለ በማለት በትዕግስት አየሁት፡፡ ታዲያ ወፍ የለም፡፡ ሚዜናዊ መሆን እንዲህ ነው፡፡ ጠላት 32ቱ ጥርስ ተሰበረ፡፡ በባዶ ድድ የለም! ከጎንህ ነንና በርታ፡፡ ተባረክ!
ኤርሚያስ የግብፅ ሰላዬች የእስልምና እምነት ትምህርት እንሰጣለን በማለት አንዳንድ መስጊዶች ለይ እየተላኩ ሰመጡ አይተናል። ሰለዚህ እኛ የሙስሊም እምነት ማህበረሰቡ ልንጠነቀቅ ይገባል።
ኤርምያስ መልካም በዓል
ግብጽ ታሪካዊ ጠላታችን ናት መመታት አለባት።
❤❤❤❤❤
إثيوبيا ملوك النييييل 💙🇪🇹
ayisemam
ጤና ይስጥልኝ አርሚ
ኤርሚ መለስ ኮ አገራችን ላይ የባህር በሩን በእንዝላልነት የዘጋ ነውና አብይ የመለስ ልጅ ሊሆን አይችልም፡፡
This needs to be analyzed carefully.
የግብጽ የትኛውም ካምፖኒ በኢትዮጵያ ሲሰማራ በጥንቃቄ መታየት ይኖርበታል። በተቻለ መጠን ማስወገድ ነው።
ያኔም ልክ ነው መባሉ አንተ አብረህ ስለምትጠየቅ ማስፈግፈግህ ነው አትችልም ያኔ ነው በዘራችሁ አይድረስ የሀገር ውስጥ በጥባጭ እነዚህ ጎረቤት ናቸው የሚጠበቅ ነው
ወንድም ኤርሚያስ አገራችን ላይ ከመጡ ሁለት ከባድ ፈተና ከግብፅ በባንዳዎች አማካኝነት ሌሎች የምንሠራቸው ግድቦችና ልማቶች ለማደናቀፍ የሚሠሩ ሴራዎች ፦፦ሁለተኛ ትልቁ ኢትዮጵያ የምትታወቅበት የምንኮራበት ሩጫችን በዶ/ር አሸብር ሴራ ተጠልፎ ጀግኖች አትሌቶቻችንና ሀገራችን ሞራል ተሠባብሮ እንዳይቀጥል የአሸብር ረጂም እጁንና መርዛማ ሴራውን እንዲከሽፍ የአንተና በዉጭም በአገር ቤት ያሉ ጋዜጠኞች ተባብረን ሁለቱን አደጋዎች እንደምንቀለብስና ሀገርን እንደምንታደግ ተስፋ አለኝ።
ዛሬ ተመችታኛለች ኤርሚ
የራሰህ አገር መሪ ትልቅ ውሸታም እያለ የሌላ አገር ውሸታም ማለት ይከብዳል
መንግስት ለኤርሚያስ ለገሰ ይቅርታ ያድርግለት ስንል እንጠይቃለን🙏 ሰው ለሀገሩ የሚሰራ ከሆነ ይቅርታ ይደረግ
ግብጽን መደገፍ ባንዳነት ነው!!
ሰለዚህ ጣልያኖች ኢትዮጵያን ለመውረር ባደረጉት ድርጊት ጣልያኖች መኩራት አለባቸው ማለት ነው።
ኤርሚያስ !!!!
ወላጆችህ አሁን ይኮሩብህ ጀመር።