🔴 የዮናታን ድራማ ፍፃሜውን አግኝቷል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • 🔴 አነጋጋሪው ጋብቻ በመጨረሻም በዚህ ተፈፀመ Live tiktokvita husband italy,vita yoni magna live,live tiktok habesha,ዮኒ ማኛ,yoni magna live,vita sidorkina italy
    instagram account ➡️www.instagram....
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇ብዙዎች የወደዷቸውን እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
    • 🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መም...
    2. አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው የነበረው ወጣትና የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ጉዳዬ
    • 🛑 አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው ...
    3.ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
    • 🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳ...
    4.አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና የአባ ገብረኪዳን አስገራሚ መልስ
    • 🛑 አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና ...
    5.ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
    • 🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረት...
    6.አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪዲዮና የዘመኑ ራስን የማጥፋት በሽታ
    • 🛑 አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪ...
    7.ትዝታው እና በጋሻው
    • 🛑 አሁንን እንዲህም ብለው እንደነበ...
    8.አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥሩ ስራ ሰርቷላታል መምህር ፋንታሁን ዋቄ
    • 🛑 አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥ...
    9.አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪዳን የጭራቸው ሚስጥር በአጥማቂያን ሲጋለጥ
    • 🛑 አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪ...
    10.እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን ብር በአደባባይ ተቀበለ
    • 🛑 እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን...
    አቡነ ናትናኤል,ብፁህ አቡነ ናትናኤል ቅዳሴ,ቅዳሴ በኦሮሚያ,Abune natnael,አቡነ ናትናኤል ዝማሬ,አቡነ ናትናኤል ቅዳሴ,አቡነ ናትናኤል መዝሙር,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,donkey tube,ebstv worldwide,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,fana television,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,kana television,mahtot tube,minew shewa tube,seifu on ebs,sunday with ebs,tube,z habesha,zehabesha officialwantiyad Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,abrelo hd,abrilo hd,ethiopian movie,abrelo hd youtube,ale tube,abrelo hd new,kana tv,ethiopian music,amharic movies,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,በቅዳሜን ከሰአት,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,abreham Asmelash,eritrean movie,ethiopian movie,oromo music,,addis ababa,,kitat,hilina drama,yebeteseb chewata,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,abrelo tube,amharic movie,donkey tube,abrelo tube today,donkey youtube ድንቅ ልጆች,donkey youtube,ethiopian tiktok videos,ethiopian movie 2024 full movie,ale tube today,ethiopian news,ኢቢኤስ ቲቪ,ሰበር ዜና,make money online,abiy ahmed,make money online 2024,make money online 2024 without investment,ale tube today new,make money online today,eyoha media youtube,teddy afro,የአርቲስት ቅሌት,eyoha media,ቴዲ አፍሮ,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,abrelo hd today,ethiopian movie 2024,helina drama,abrilo youtube,ebs tv,orthodox mezmur,benja tube ቤንጃ ትዩብ,new ethiopian movie,new ethiopian music,tiktok ethiopia,yd tom,liya show ሊያ ሾው,wechew good,besintu drama,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,afla fikir,ethiopian comedy,new amharic music,sile hiwot,gera kegn,እጣ ፈንታ,ethiopian tiktok,amharic music,በስንቱ ድራማ,habesha tiktok,,mebrek kana tv,tinshua mahder,mert films - ምርጥ ፊልም,ethio forem,hilina film 2024,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,ethiopian talk show,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,eritrean movie,ethiopian music,ethiopian movie,oromo music,addis ababa,ethiopian music 2024,ethiopian drama,new ethiopian music 2024,kitat,ethiopian movie 2024 full movie,new ethiopian movie 2024,hilina drama,sami dan,amharic movies,,bemehal,,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,mensur jemal,ethiopian tiktok,tiktok ethiopia 2024,abrilo,abrelo hd new,abrelo hd youtubeበጋሻው ደሰላኝ,Begashaw Desalgne,Tizitaw samuel,ትዝታው ሳሙኤል,ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን,begashaw desalegn,begashaw desalegn sibket,begashaw desalegn mezmur,መምህር ግርማ,መምህር ተስፋዬ,tesfaye abera,kefa tube,kesis henok woldmariam,አጥማቂያን,መምህር እዮብ ይመኑ,ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ,የኔታ ገብረመድህን,ሀሰተኛ አጥማቂያን,kesis henok teref,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,aba yohannes tesfamariam,ahaz tube አኃዝ,deacon henok tube,ethiopia,ethiopian orthodox,ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubeመምህር ፈንታሁን ዋቄ,ዘመድኩን በቀለ,Ethio 360,ሰበር ዜና,አብይ አህመድ,ሀብታሙ አያሌው,Ethio Forum,Abel birhanu,ዜና,አዲስ መረጃ,ኢትዮ ፎረም
    #ethiopian #orthodox #libonatube

ความคิดเห็น • 137

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y 2 วันที่ผ่านมา +41

    በመናፍቃን አትሳቁ ወንድም እህቶቼ በበሽታ አይሳቅም እግዚአብሄር መጨረሻ ነን ያሳምረው

    • @TemesgenGetnet-q2z
      @TemesgenGetnet-q2z 2 วันที่ผ่านมา +2

      ጭራሽ ሳቄን አባስሽው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass วันที่ผ่านมา

      እውነት አልሸ ባበደ ውሻ አይሳቅም 😂😂😂😂😂😂😂❤

    • @danmar8071
      @danmar8071 วันที่ผ่านมา +1

      የያዘ ይዟቸው ልባቸውን ሰውሮባቸው ስለሆነ ከቻልን መሐሪ የሆነውን አምላክ ምሕረቱን እንዲያወርድላቸው እንለምን።

  • @ልደታ
    @ልደታ 2 วันที่ผ่านมา +16

    ወዳጄ ሁሉን ድራማ ነው ብለን አንዘልቀውም። እኔ የጎጃም ልጅ ነኝ።እብድ ያሉ ደብተራዎች አሉ። ለደብተራዎች ጥብቅና እየቆምን የምንኖረው እስከመቼ ነው??? ቤተ ክህነት እንዲህ በስነ ምግባር እንዲላሽቅ ያደረገው ደብተራ ነው በየቤተክርስቲያኑ ተሰግስጎ😢 ጥንቁልና እኛው ቤት ጥርሷን ነቅላለች። እድሜ ለአባ ግርማ...በአባ ግርማ ላይ አድሮ እግዚአብሔር የደብተራዎችን ሴራ እያፈረሰ ነው።

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 วันที่ผ่านมา +12

    እኔ በዛ አዳራሽ ለተሰበሰቡት ነፍሳት እንፀልኝ እኔ በጣም ያሳዝኑኛል በጣም ።እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቃቸው የልቦና አይናችሁን ያብራላችሁ ።

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሁሉም ያቃሉየትኛዉ ትክክልአደሆነ. አህቴ አያወቁነዉ የሚያጠፉት ይብላኝ ለነፍሳቸዉ

  • @TenagneManaye
    @TenagneManaye วันที่ผ่านมา +7

    መልካም መልካም ትምህርቶችን ልቀቅልን ወንድሜ እካክህ ስለ መናፍቃን ቤት በመንገድ የሚያደርቁን ይበቃናል ተዋቸው እኛ ኦርቶዶክሳዊያን የምንፈልገው የህሌናችንን ምግብ

  • @tadelenegash9128
    @tadelenegash9128 2 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም የምገርመው ሃይማኖት አስጠበቅን ብለው የሚያጠለሹ አወቅን ባዮች እየበጠበጡን ነው ኧረ ትህትና ወዴተነሽ የወንድሙን ድካም ከመሸሸግና ከመምከር አልፎ በገሃድ ማውጣት ለምን ይሆን ካህኑ ያሳለፉትን ሁንታ የሚያውቁት እሳቸውና ፈጣሪ ብቻ ነው ገበናቸውን ከማውጣት ለምን እነደበሉና ችግራቸው ምን እንደሆነ አውቆ መርዳቱ ይቀድማል

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኡፍ የኔ አባት አባ ገብረኪዳን ምናለ እኔም ባገኛቸው በእውነት እውነት የሚያስተምሩ እውነተኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዝሙር ናቸው ቡራኬያቸው ይድረሰን በእውነት እድለኛ ነህ የአብስራ መስቀላቸውን መሳለምህ ግን የት ነው የምናገኛቸው ወይ ስልካቸውን ካለህ በማርያም የአብስራ ቢፀልዩልኝ የምድን ይመስለኛል በማርያም ወንድሜ❤️

  • @Roza-Tsegaw
    @Roza-Tsegaw วันที่ผ่านมา +5

    ሲጀመር ካህናት አባቶችን ቀና ብሎ መናገር አንችልም።

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 2 วันที่ผ่านมา +10

    ሰላም፡ እናንተ፡ ነውረኞች፡ እግዚአብሔር፡ ይገስፃችሁ። ለራሳችሁ፡ የፆምን፡ ትርጉም፡ የማታውቁ፡ አባቶችን፡ የምትቀርፁ፡ እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ ይገስፃችሁ። ለማይረባ፡ ሳንቲም፡ በቁማችሁ፡ ሞታችሁ። አመሰግናለሁ።

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ባጌ ትውልድ የራሱን ማን በነገረው ቆሻሻ ወጣት ዝሙተኛ አባት የማይከበርበት ባለጌ ታመው መንገደኛ ይሆናሉ የማያገባን ምናለ ባንገባ

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሁለቱም ጊዜ ተመሳሳይ ነው ያለው አንዴ ጎጃም አንዴ ወለጋ አለ ላልከው
    ወደ ዘር ወደ ሀይማኖት እየወሰዳችሁት ነው ግርግር ለማስነሳት ይመስላል ለሰው ልጆች ሁሉ ወንጌል ይሰበካል ዘር ቀለም ሳይለይ ምነው ዬናታን ዬናታን አላችሁ
    ዬናታን እኮ አልተሰቀለም
    እኛ ግን የተሰቀለውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንሰብካለን ወንጌል ያ ነው
    ጳውሎስም እንዲህ አሳዳጅ ነበር
    ኢየሱስ ያድናል
    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @YONAELABAY
    @YONAELABAY 2 วันที่ผ่านมา +5

    የሚበሉት አጥተው ሊሆን ይችላል(ተፈናቅለው)

  • @Meseret-if3ey
    @Meseret-if3ey 2 วันที่ผ่านมา +8

    ስለሁሉምነገርዕግዚዐብሔርይመስገን፡❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 2 วันที่ผ่านมา +7

    እኔ የጎጃም ልጅ ነኝ ግን የሊቃዉት ሀገር ነች ምንም የለባታም ጎንደር እና ጎጃም የሊቃዉት ሀገር 🎉

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂ፖለቲካ ማሸነፊያ ብለዉይዘዉት ነዉ የአብቹ ዳይፐር

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 2 วันที่ผ่านมา

      @@Zeze-ds6qq 😂😂😂😂😂😂

    • @MG-yv9ds
      @MG-yv9ds วันที่ผ่านมา

      የታመሙት በሀይማኖት ሽፉን ፖለቲካ እየሰሩ ነው 😢😢😢

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq วันที่ผ่านมา

      @@MG-yv9ds 😄😄😄😄ዳይሬክተር የለለዉ ድራማ

  • @Ksjags-v7b
    @Ksjags-v7b วันที่ผ่านมา +2

    አይ የኛ ሰዉ ሀፂያት የሌለበት ይውገራት አለ ቅዱስ እግዛብሔር ማነዉ በማን የሚፈርደዉ ?😢😢😢

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም፡ ልቦና፡ ቲዩብ፡ ይቅርታ፡ ስምህን፡ ስለረሳሁ፡ ነው። የምታደርገው፡ research በጣም፡ ጥሩ፡ ነው። በርታበት። አስተማሪ፡ ነው። ከሌላውም፡ የተለየ፡ ነው። ይገርማል። ጎበዝ፡ ነህ። ስታነፃፅረው፡ ስታወዳድረው፡ ልዩነቱን፡ አበጥረህ፡ አንጠርጥረህ፡ አሳየህን። እናመሰግናለን። በርታበት።

  • @FenGebre
    @FenGebre 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ገላትያ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።

    ²⁰ ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።
    ²¹ የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።

  • @ሰላምለሁሉPEACEFORALL
    @ሰላምለሁሉPEACEFORALL 2 วันที่ผ่านมา +3

    የተራበ ከሆነ እንኳን የፍስግም ቢበላ እግዚአብሔር አይቀየምም ፆም ላይ ነኝ ብሎ መስቀል አንጠልጥሎ እከሌን ገድዬ ብሎ ከሚያስብ የበሉት ይሻላል።

    • @ermiastesfaye8547
      @ermiastesfaye8547 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ/ሽ

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 วันที่ผ่านมา +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ወንድማችን እናመሰግናለን!

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጳውሎስም እንዲህ አሳዳጅ ነበረ ግና የምታሳዱት.....
    እኛ ግን የተሰቀለውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንሰብካለን
    ዮሐንስ 1:12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
    ኢየሱስ ያድናል መዳን በማንም የለም
    ለተቀበሉት አይደል መፅፊ የሚለው
    ኢየሱስን መቀበል የእግዚአብሔር ልጅነትን ያስገኛል

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iw วันที่ผ่านมา +2

    ገዝቶም የሰጣቸው እራሱ ነው።ምድረ መናፍቅ።

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ስንት ተከፍሎት ይሆን እንዲህ ለዲያቢሎስ ነብሱን የሸጥከው በጣም ያሳፍራል በገንዘብ ህሊናን መሸጥ የዲያብሎስ የውሸት አፉ የተሰጠው ዬናታን እና መሰሎቹ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች በመልካም ወጣት ስም ትውልዱን ዘንዶው ደማቸውን እየጠጡ ነው የኢትዬጵያ ህዝብ ሆይ እንንቃ ጎግል ላይ ገብታችሁ መልካም ወጣት ብትፅፉ ሉሲፈር የሚል የዩናታን ቸርች ያሳያችኋል እንንቃ ወገኖቼ ሰው አለሙን ሁሉ አትርፎ ነብሱን ቢያጣ ምን ዋጋ አለው !!! ልቦና ይስጠን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዝዬ ህዝቤ ሆይ ንቁ ከሰይጣን መንፍሰ በእየሱሰ እየነገድ አይ እምዬ ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነው❤❤

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 2 วันที่ผ่านมา +2

    ምንፍቅና ማለት ከዘማዊነት የተለየነገር የለውም

  • @tsegayemetaferia6373
    @tsegayemetaferia6373 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ የተደባለቀብህ አንተ እንጅ ዲያቆኑ አይደለም ፣ ለመሆኑ በጥንቆላና በድግምት ደብተሮቻችሁና መሪጌታዎቻችሁ እንደሚሰሩ ሳታውቅ ቀርተህ ነዉ ? የአደባባይ ምስጢር ነዉ!ወደድህም ጠላህም ድግምቱም መተቱም በጌታ በኢየሱስ ሥም እንደሚፈርስ መረዳቱ ትልቅ ነገር ነው ።

  • @tsegayemetaferia6373
    @tsegayemetaferia6373 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ የጠፋ መስቀል የለንም። የተሰቀለውን ቅዱሱን ኢየሱስን እንሰብካለን ። ሌላው ሰይጣን የፈጠረው ተረት ተረት ነዉ ።በክብር ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ በክብር ይመለሳል ። እንጨት አይመለስም ሰውን አታወናብዱት ።"የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፣ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና ።
    1ኛቆሮ.1:-18
    የሚለው የመስቀሉ ቃል ነዉ እንጂ የመስቀሉ እንጨት አላለም። የመስቀሉ ቃል ማለት ደግሞ "ቃል" የሆነው ኢየሱስ ነው ።" ቃልም ሥጋ ሆነ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ ..."
    ዮሐንስ1:-14

  • @DebruaDelelegn-y1b
    @DebruaDelelegn-y1b 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤
    Yoooooo Meskela🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @efratajo434
    @efratajo434 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yene abat bichil megib bigezalachew weyim afun bizega ,,balege new yihene tsomachewin welew adirew yohonal leben new yenekugn

  • @fikirdesta
    @fikirdesta 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን :: እምነታችንን: አጠንክረን እንያዝ እሱ ያድናል::ሀይማኖት አይደለም!!

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን ይህን ማጫጫህ ምን ይረባል አስተሳሰባችን ሁሉ እንደነሱ እየወረደ ይመስለኛል አግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ትንተና ውስጥ ከመግባት ዝም ብላችሁ አትፀልዩም ሰራችሁን አትሰሩም አትቀላውጡ ፀንታችሁ ቁሙ ቀላዋጭ ሁላ

  • @Meseret-if3ey
    @Meseret-if3ey 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔርአምላክ፡ለአለምህዝብልቦናይስጥ❤❤❤

  • @BurtakanDesalegn
    @BurtakanDesalegn 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን። ለሁላችንም

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔምለው እነዚህ ያሉ ደፍተራ እና የደፍተራ ልጆች አሉ በቤቷ እየበሉ እየ ጠጡ ያሳደገቻቸው ግን የሚሰድቡት ኢችኑ በተክርሰታን ነው እዳቸው አምላካቸው ሰለኦነ ይመደቡ ለኦዳቸውየሚኦን አገኙ ምንም ከሠርግ አይመለሱም

  • @BirukHunde
    @BirukHunde 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኦርቶዶክስ ወጣት ማልቀስ ማላዘን ሰለቸን የሚስሊም አማኝ አይደለም በየቀኑ አንድ ቀን ስለ እስልምና ነቀፋ ቢለፈልፍ የሚያገለግልበት ቸርች ወደ ፍርስራሽነት ይለወጣል የኛ አባቶች ለቤተ ክርስቲያን ጠበቃ ህግ አካላት ብር መድባ ደሞዝ ትከፍላለች ማንም ሲያላዝንባት ግን ዝም ይላሉ ምድረ ፈሪ ህዝቡ ምን ነካው እባክቹ ቤተ ክርስቲያንን አስከብሩልን አንተ ልጅ አንተም ዝም ብለህ አታለቃቅስ ሁሌ ማልቀስ እዬዬ እስከመቼ አንድ ወንድ ይጣ ዮናታን

  • @SaraSara-mh1gv
    @SaraSara-mh1gv 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ልባም ያብስራየ ልቦናየ❤

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ መናፍቃን ሰራቸው እኮ እወነትን መቃወም ነው ፈጣሬን ማምለክ አይደለም የፈለጉትን ቤሉ የትም አይደርሱም በተዋህዶ የፀና የአምላክን መንግስት ይወርሳል አበቃ

  • @abelteklay6288
    @abelteklay6288 2 วันที่ผ่านมา +4

    ምህርትአብ የት አለ ለምንድነው የጠፋው?

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 2 วันที่ผ่านมา +2

    መልካም ❤❤❤

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ วันที่ผ่านมา

    ያሳዝናል የሰውየውን ችግር ቀርቦ መረዳት ይሻላል ወይስ ትልቅ ሰው እየቀረፁ መልቀቅ ውይ እግዚአብሔር ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢ምናለ ቀርቦ ችግራቸውን ቢጠይቃቸው

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 วันที่ผ่านมา

    ልጁ ትክክለኛ ዲያቆን እንደነበር መጀመሪያ ስለሱ የተናገረው ልጅለይ ለቆታል ግን ዲቁናው ከተቀማ በጣም ቆይቷል ምክንያቱም ያገባት ልጅ ሌላ አግብታ የፈታች ስለሆነች በዛ ምክንያት ክህነቱ ከፈረሰ አመታት አስቆጥሯል ግን ዮናታን ጋር ሲናገር አሁንም ድቁና እንዳለው ነው ግን ውሸት ነው
    ማስተዋል ወንደሰን ድሮም ፕሮቴስታንት የነበረች ልጅ ናት

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ጳውሎስ መጀመሪያ ተናግሮአል ለምን ማስታወቂያ ትሰሩለታላችሁ ብሎአል ጆሮ ያለው ይስማ

  • @woine123
    @woine123 วันที่ผ่านมา

    እነኝህ ሰዎች እኮ የሰይጣን ፈረሶች ናቸው::
    ጉዳያቸው ሀይማኖት ከሆነ ! ዋና የእምነታቸው መሰረቱ እና አላማው ኦርቶዶክስን መንቀፍ ነው ማለት ነው :: ታዲያ ይሄ እኮ እርኩስ መንፈስ ዋናው ስራው እውነተኛ የፅድቅ መንገድ የሆነውን እየሱስ ክርስቶስን የሚያመልኩትን መቃወምና መዋጋት ነው::
    በመሆኑም እነ ነብይ ፓስተሮች በተግባራቸው አንዲት ቅድስት ርትእት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በመቃወም ተጠምደው እርር ድብን ያሉበት ምክንያት ይሄው ነው::

  • @TarikneshGirma
    @TarikneshGirma 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ከስሯ አታውጣን የጠፉትንም ይመልስልን

  • @FenGebre
    @FenGebre 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን የወንጌል እንቅፋት ከ ኢትዮጵያ ላይ ይነሳ..... ወንጌል ይለውጣል አንተ እየሱስ ያድናል!

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 วันที่ผ่านมา

    አንተ ቅድም መምህል ጳዉሎስ የሰጠዉ ትምህርት የሰጠዉ እንዲህ አይነት ማለት ስለኦርቶዶክስ መጥፎ የሚያወሩትን አንተም ስለሱ በተለይ እባክህ በእኔ አስተያየት ዬናታንን እዚህ ላይ አታቅርብ እኛ እዛ ማየት የማንፈልገዉን ባታሳየን መልካም ነዉ ሌላ ብዙ ስራ ማቅረብ ትችላለህ በርታ

  • @FenGebre
    @FenGebre 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ብቻውን ያለ ማንም አጋዥ ያድናል,ይታደጋል,ይፈውሳል, ነፃ ያወጣል. ስሙ ይባረክ የኔ ጌታ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 2 วันที่ผ่านมา

    ምግብ ተበላ አልተበላ የኛ ስራ ቁምነገር የለውም እራሱ እረኛችን ፆሞልናል እርግጥ ለመፀለይ ብንፆም ቀጥታ ከጌታ ጋ መገናኘት ይቻላል የበሉም ያልበሉም እረኛውን አምነው የሚከተሉ የዘላለም ህይወት ያገኛሉ ምግብ ቃሉን ማጥናት መፀለይ ማመን ያፀድቃል

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox 2 วันที่ผ่านมา +5

    አርቲስት ተከታይ ሆነን ደሞ😂😂😂 ልቦና ይስጠን 😢 የሰው መጨረሻ ሲምር ነው እና ደስ የሚለው ፈጣሪ ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን❤❤❤

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን😭

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአብስራ ወንድማችን❤

  • @Ethio-Amhara
    @Ethio-Amhara วันที่ผ่านมา

    Erbuachew bihonis! bebizu menged yemayitsombachew mikniyatoch alu! Tamew bihonis, medanit yemiwesdu bihonis... lemefred atichekul.

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 2 วันที่ผ่านมา

    አብደዋል የሰረቁትነውእዲየሚያሳብዳቸው እደነማስተዋል ያሉትምሳሌናቸው

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 วันที่ผ่านมา

    ስላምህ ይብዛ እንኳን አብሮ አደረስን ወንድሜ 2017 ዘመንህ ይባርክልህ ❤❤❤

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 2 วันที่ผ่านมา

    ይብላ አባት አይደሉ ርባቾው ቢሆንስ እግዚኦ ምሃረነ ገስተህ ቢትሰጣቾው ትጸድቅ ነበር😓

  • @SaraSoriya-m4z
    @SaraSoriya-m4z 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ምለው ምነው ከኦርቶዶክስ ላይ እንደ መዝገር አልላቀቅ አለ

    • @fisehaabid
      @fisehaabid 2 วันที่ผ่านมา

      Manew?

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 2 วันที่ผ่านมา

    እደዮናታ የገማበስባሳካልሆነእዛየሚሄድ ጤነኛአይመስለኝም

  • @AbebetigistBelay
    @AbebetigistBelay 2 วันที่ผ่านมา

    የማን መዝሙር ነዉ የተጨቀምከዉ በጣም ድንቅ ነዉ. ስሙን ንገረኝ አመሸግናለሁ

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา

    ክርስትና፡ እውነት፡ ወይም፡ ውሸት፡ በሉ፡ ተብለናል! የጅምላ፡ ፍረጃ፡ ተው! አገራችን፡ በሁሉም፡ ስፍራ፡ በጠንቃይ፡ በኦርቶዶክስ፡በዘመናዊ፡ ጴንጤ፡ ክፉ፡ መንፈስ፡ ይሰራል፡ ምን፡ ያስደንቃል!!!

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 2 วันที่ผ่านมา

    ልቦና ወንድሜ እባክህ Aklil News ብለህ ሰርች አድርግና አሁን የተለቀቀውን ቪዲዮ ኦርቶዶክሳውያኑ ላይ የሚደርሰውን ግፍ ሼር አድርግለት ይህን ካደረክ እንድ መቶ ዶላር ሱፐር ቻት አስቀምጣለሁ ላንተ እባካችሁ ድምፅ እንሁን አባቶቻችን እየተገደሉ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 2 วันที่ผ่านมา

      ማለት ለክርስትና ብር ያስፈልጋል ግዴታው አይደል

  • @edenkebede9916
    @edenkebede9916 วันที่ผ่านมา

    ታማሚም ሊሆኑ ይችላሉ እኮ በሰው መፍረድ አይቻልም

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 2 วันที่ผ่านมา

    I'm really sorry to the priest...the guy he trying to abused the priest .you are the most rude disrespectful, zero manner....

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ጴንጤ ሁሉም ድረማ አይሰለቹም አንደ😢😢😢😢😢😢

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 2 วันที่ผ่านมา +1

    የማነው ዝፍጥ ይሔ ደሞ ምን አይነት ድፍረት ነው አደባባይ አባቶችን ማስተማር የምር ውሻ ነገር ነው ቲሽ

  • @muluashine9210
    @muluashine9210 วันที่ผ่านมา

    Batame yamakabrhe Wondeme Amesgenlhu. Egazabhere kanta gara yehune.

  • @MasereshaYitaferu
    @MasereshaYitaferu วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ቪዲዮ ነው

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu9185 วันที่ผ่านมา

    We love Jesus because he is the only person sacrifice him self glory only for him. We ❤you any way.

  • @kidestAbebe-qg8cg
    @kidestAbebe-qg8cg วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ያቡ ያገለግሎት ዘመንክን ይጨምርልክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @DagmawitYossef
    @DagmawitYossef วันที่ผ่านมา

    Be arb meder ateblu eyalk metemetadekew seweya erehaben medhaniyalem bedenb adergo yasayeh. Yane tetome endehone enayehalen. Ante menagereh sayanse lesedabi asalefehm setehachew.

  • @BekaluBerhanu
    @BekaluBerhanu วันที่ผ่านมา

    እኔ ምልህ ያአብ ስራ መመህር በጋሻው ከእኛ ቤት /ከእነሱ ቤት ነው ያለው ? ምክንያቱም በቅርቡ ሌሎች ቤተምነቶች ቤት ሲያስተምር ይታያል እስኪ መልስልኝ?!

    • @FasikaAwraris
      @FasikaAwraris 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መንፍቋል😢 እግዚአብሔር ይመልሰዉ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂እግዚአብሔር ይቅርይበላቸው

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታድለህ አባ ገብረ ኪዳንን አገኘሀቸው

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ วันที่ผ่านมา

    አይ,ዲያቆን,አንሙት,ምን,አንሙት,ነህ,ሞተሀል,እጂ😄😄😄😄😄

  • @Samera-w4j
    @Samera-w4j 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢሉሚናቲ ናቸው በኢየሱስ አያምኑም

  • @abelo6917
    @abelo6917 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ድራማቸውኮ ማለቂያ የለውም ልቦና ይስጣቸው

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta วันที่ผ่านมา

    ውይ መነፅር የለበሰው ደሞ መናፍቅ ሆነ ቱ

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 วันที่ผ่านมา

    ሰማይን እና ምድርን የፈጠረ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
    ፍርድ ከጌታ ከእየሱስ ክርስቶስ እንጠብቃለን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 วันที่ผ่านมา

    ያብስራ መግቢያ ላይ ያረከዉ መዝሙር ወድጄዋለሁ ስሙ ማነዉ?

    • @libonatube
      @libonatube  วันที่ผ่านมา

      በቀጣይ ቪዲዮ እናገራለው እህቴ ብዙ ሰው ስለጠየቀኝ አንዴ ብናገር ይሻላል ለሁሉም ከምፅፈው

  • @konjitMengesha
    @konjitMengesha วันที่ผ่านมา

    ምን ቸገረህ የራስህን ኩነኔ እይ

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx 2 วันที่ผ่านมา

    እንካን በሰላም መጣህ ወድማችን

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 วันที่ผ่านมา

    ኸረ እርቧቸው ከሆነስ😢😢

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา

    የቤተክርስትያን፡ ስምና፡ አባልነት፡ አያድነንም! ድህነት፡ በኢየሱስ፡ አምነን፡ ቃሉን፡ ታዘን፡ መኖር፡ ነው! እናንብብ!

    • @Satisfiedcupcake
      @Satisfiedcupcake 2 วันที่ผ่านมา

      ታዲያ ምን እያረግን ነው ያለነው? ሃይማኖትህ እንዲያ እያደረገ ከመሰለህ መብትህ ነው። ተዉ ግን ክርስትና የሚገፋበት ዘመን ይመጣል! ተዉ ግን። እንዴ ! የቤተ ክርስቲያን አባልነት ትርጉም እኮ በኢየሱስ ክርስቶስ መዳን ነው።

    • @Satisfiedcupcake
      @Satisfiedcupcake 2 วันที่ผ่านมา

      ስለprotestantism በደንብ ሊገባን ያስፈልጋል ።

  • @AbelEkubay
    @AbelEkubay 2 วันที่ผ่านมา

    Can someone please tell me the into mezmur name?

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 2 วันที่ผ่านมา

    እንኮን አብሮ አደረሠን ወድሜ ❤❤❤

  • @MeseretGEBRU-jf2rh
    @MeseretGEBRU-jf2rh 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amin amin amin

  • @akliluandebrhan6984
    @akliluandebrhan6984 2 วันที่ผ่านมา

    Wendm enwedhalen bene yonatan lay yemiseru programoch bezi melku mekrebu tkkl aydelem tekortew yemiwetu video andandu kerasachew yemimetu nachew mulu program btay awdu melkam yemihonu alu kenesu hon teblo tekorto slemiweta eza yalu ezaw endikeru madregiya blhatachew andu yhenew

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፫ ይሁንልን ይደረግልን

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፫ ይሁንልን ይደረግልን

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፫ይሁንልን ይደረግልን

  • @GedleGebriel
    @GedleGebriel 2 วันที่ผ่านมา

    ተላላኪ ነው

  • @Raheel-q7g
    @Raheel-q7g วันที่ผ่านมา

    amen amen amen temsgen

  • @مساررر
    @مساررر 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mercy-n6h
    @Mercy-n6h 2 วันที่ผ่านมา

    Be Batue tatnah

  • @JimmyPrince-th5hr
    @JimmyPrince-th5hr 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰

  • @TamskenAmlaki
    @TamskenAmlaki 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Azaria_Girma
    @Azaria_Girma 2 วันที่ผ่านมา

    🙂🙂🙂🙂🙂

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ 2 วันที่ผ่านมา

    የአብዬ እኳን ሰላም መጣህ❤

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip วันที่ผ่านมา

    ለማንኛውም እየሱስ ያድናል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass วันที่ผ่านมา +2

      አዎ ያድናል እየሱሰ የጌቶች ጌታ ሰማይንና ምድርን የፍጠር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሰገን ❤❤❤❤❤

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ነው የሚያድነው ማለትም ኦርቶዶክስ የምታመልከው 😊

    • @AmanAman-wn6ip
      @AmanAman-wn6ip 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@tsitsi8906 ዋናው እየሱስ ያድናል

  • @Wiko-r7y
    @Wiko-r7y 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakdesUae
    @MakdesUae 2 วันที่ผ่านมา

    😘😘😘😘😘😘

  • @millidegaga9532
    @millidegaga9532 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ገና ልጅ ነህ እንኳን የሌላውን ቤተእምነት ለመንቀፍና ለማንቋሸሽ ብቃቱም አቅሙም የለህም ሌላው ቀርቶ አሁን አንተ ያለህበትን ቤተእምነት ጠንቅቀህ አታውቅም ለምን አፍህን በስድብ ትፈታለህ እግዚአብሔር ከሚስጥሩ ሹክ ይበልህ ያኔ የሚሆነውን ታያለህ

  • @Daka-h7h
    @Daka-h7h 2 วันที่ผ่านมา

    ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ስነገራችሁ ያማችሃል አይደል እናንተ መቼ ይሁን ክርስትና የሚገባችሁ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 2 วันที่ผ่านมา

      ቁጭራቡናቤትነሽ መናፍቅ ክርስትናን አያቅም ጦስውጭ ዘማዊዎች እብርትከፋቾች ደሞክርስትና የሚገባቹ መቼነው ትያለሽ ዝባም

    • @dingilfetariwanweledechiw5106
      @dingilfetariwanweledechiw5106 วันที่ผ่านมา

      Kiristinaaaaaaa?????????😂😂😂

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา

    የአብ፡ ስራ፡ ማቴዎስ፤ ልቦና፡ ቱዩብ! ከስምህ፡ ወላጆችህም፡ አንተም፡ ፈጣሪን፡ ትወዳላችሁ! ልምከርህ፡ ከመንፈስ፡ ቅዱስ፡ኃይል፡ በስተቀር፡ ጋኔን፡ ማባረር፡ አይቻልም! ክርስትና፡ በቤተክርስትያን፡ ስም፡ አይወሰንም! ዮናታን፡ በ፡ ቅዱስ፡ ካሾፈ፡ ይከፍላል!

    • @Satisfiedcupcake
      @Satisfiedcupcake 2 วันที่ผ่านมา

      ቤተክርስቲያንን መጀመሪያ ብታውቋት ባይ ነኝ።

    • @Satisfiedcupcake
      @Satisfiedcupcake 2 วันที่ผ่านมา

      በቃ ከምንጨቃጨቅ ዝም እንበል። ምስጋና ብቻ። መጨረሻውን አፋችንን መዝጋት ነው።

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 2 วันที่ผ่านมา

      አታስመስሉ መናፍቆች ታከሙአማኑኤል ሆስፒታል

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา

    አያሳዝንም??? ማነው፡ ያረገባችሁ፡ አዚም፡ አለ፡ ቅ፡ጳውሎስ። አ፡ ኪዳንን፡ ማስተማር፡ ትታችሁ፡ ጢስ፡ እሌኒ? ሳዖል፡ አሳደደ፤ የኢየሱስን፡ ተማሪዎች፡ 3፡ ቀን፡ እውር፡ ሆነ! ቃሉን፡ አስተምሩ!

    • @Satisfiedcupcake
      @Satisfiedcupcake 2 วันที่ผ่านมา

      እናስተምራለን

    • @Satisfiedcupcake
      @Satisfiedcupcake 2 วันที่ผ่านมา

      ይሄ ስለሚገናኝ እንጂ ዋና አላማችን እሱ ነው።

    • @Satisfiedcupcake
      @Satisfiedcupcake 2 วันที่ผ่านมา

      ግን እንደ እግዘብሔር አምልኮ organized መሆኑ ነው እንጂ ምን ችግር አለው።

    • @fisehaabid
      @fisehaabid 2 วันที่ผ่านมา

      @@Satisfiedcupcake sehetet

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 2 วันที่ผ่านมา

      ሴታሴት ዮናታንእናድንቅ ለማኝ ታብዳላቹየውጭእርካሾችእረክሳቹዋል ታብዳላቹ ተዋህዶ ላይ እደርሳለው ብላቹ