🛑 አሳፋሪ ተግባር ! ከቄሱ ቤተሰብ ላይ ተፈፀመ ! አባቶች ዝም አሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc #fikereskemekaber

ความคิดเห็น • 57

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 2 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚደገፍ ነገር ነው የተሰራው አይናችን ልባችን ወደ ክፋት ይፈጥናል እንጂ ጠይቀን ከመረዳት ይልቅ ለመወሰንና ለመሳደብ እንፈጥናለን እንደዚው ሳይረዱና ሳይጠይቁ የጳጳሳትን የእባብ አርማ ያለው ብትረ ሙሴን በሌላ ይተረጉማሉ ኤግዚአብሔር አንደበቶቻችን ይግዛልን

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา +3

    ከሙት፡ መንፈስ፡ ጋር፡ ምን፡ ያረጋል፡ ያ፡ ወጣት? ሕዝቤ፡ እውቀት፡ በማጣት፡ ምክንያት፡ ጠፍ፡ ይላልና፡ ተጠንቀቅ!

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጣህ ወንድማቺን ተመስገን እግዚአብሔር ይጠብክህ ወንድሜ ተመስገን ስላሴ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን አባ ገብሬ ኪዳን እንድ እናንተ አባት ፈጣሪ ያብዛልን ለኢትዮጵያ ለ ተዋህዶው ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 2 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ተው ተው አባቶቻችን ጳጳሳት በተለይ ወጪ ሀገር ያላችሁ ሁላችሁም ተው ለቤተክርስቲያን ለመንጋችሁ አልቅሱ ለሚታረዱት ልጆቻችሁ አቤት በሉ እረተው በተስቀለው ጌታ እረትው ለምን ዝም ትላላችሁ እግዚአብሔር ያያል እባክህን ፈረድልን ጌታ ሆይ ተመልከተን እሰቲ በእንድ ጊዜአምስት ስው ሲታረድ ለምን????እረለምን???

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 2 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይፍረድ ስጋን ገደሉ እንጂ ነፍስን እና ስጋን መግደል አይቻላቸውም ግን ቆይ ወዴት እየሄድን ነው ማህተባችን በአንገታችን ማሰራችን እስከሞት ድረስ እንድንታመን ነው አትፍሩ አንገት ከተቆረጠ መኖር አንችልምና ያለ ማህተባችን ከመኖር ከነማህተባችን እንሞታለን

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ፡ ኦርቶዶክስ፡ ብቻ፡ አይደለም፤ ገጠር፡ ያሉ፡ ወንጌላውያንን፡ እያባረሩ፡ ቤ/ትያን፡ ያዘጋሉ! ክርስትያን፡ ላይ፡ነው፡ ዘመቻው! አጋንንቱ፡ ተናዶብናል!

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 วันที่ผ่านมา +2

    3ነው የመለስኩት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @AsefaTigab
    @AsefaTigab 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ካሐኑን እሰከቤተሰባቸው መሷት ሁነዋል አቤቱቅርበለን ነውምለው የላምን ልበል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 วันที่ผ่านมา +2

    Egzio mahren krstos nefsachwun be asede gent yasarflen 😢😢😢😢😢😢

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ፡ ወጣቱ፡ ንስሃ፡ ባሕል፡ ሁኗል! አይ፡ ለንስሃ፡አባቴ፡ እናገራለሁ፡ አለቀ። ወይም፡ የስግደት፡ ዕለት፡ አራግፋለሁ! መ፡ ቅዱስ፡ ተናዘዘ፤ ወደ፡ ትፋትህ፡ አትመለስ! ዳግመኛ፡ ኃጢያት፡ አትስሪ!

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 2 วันที่ผ่านมา +1

    የማይረባ ልምምድ አታምጡብን ለማስተማር ወንጌል በቂ ነዉ የምን ዘንዶ ነዉ ነገ ባለመረዳት ለዚህ ዘንዶ ምስል የሚሰግድ ማህበረሰብ ላለመምጣቱ ምን መተማመኛ አለን

  • @gezahegndebella6972
    @gezahegndebella6972 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ 8 ሆነዉ ሲያከብሩ ሳይ 2ሺ ዓመታት ያለፉ ቢሆንም ምን ያህል ኋይማኖቱ በተለይ በየቋንቋዉ እንዳልተሰበከ ነዉ የመጣብኝ።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 วันที่ผ่านมา +2

    ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሶስት መልሻለው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา +1

    አባ፡ ገ/ተንሳይ፡ ወደ፡ ቃሉ፡ ተመለሱ! ወጣቱ፡ ይዎዶታልና፡ ነፍስ፡ አድኑ!!!

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 วันที่ผ่านมา +2

    ነፍስ ይማር በኡወነት ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 วันที่ผ่านมา +1

    በእዉነት በጣም ደስይላል እግዚሐብሄር ከነሱጋር እንደሆነ እናምናለን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 วันที่ผ่านมา +1

    በመስከረም ወር ላይየሚከበረዉን በአል አያውቅም ይሄን የሚያክል ሰዉዬ

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር።ይመስገን።ቃለሒወትያሰማልን❤❤❤

  • @Zena_Semaetat_Tube
    @Zena_Semaetat_Tube 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 2 วันที่ผ่านมา +1

    ባህሉ ነው የመሰጠህ ወይሰ እምነቱ?
    ግብዙ ደባሌቄ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ሀገራችን ኢትዮጵያ መቼነዉ ሰላም የምታገኘው 😢😢😢😢

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา +2

    መቅድዬ፡ ሁሌም፡ ፍቅር፡ ነሽ!!!

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 วันที่ผ่านมา

    በፍጹም ልክ አይደለም ይሄ ድፍረት ነው ተው ባይ የሌለበት ሆነ ዛሬ ለዘንዶ ገንዘብ አውጥታችሁ ምኑ ነው ትምህርቱ ? ነገ ደሞ ምኑን ኮፒ አድርጋችሁ ልትመጡ ነው ሌላ አላማ ከሌላችሁ በቀር ተቀጥያ ነገር አታምጡብን የሰለጠናችሁ እየመሰላችሁ ሊያውም ጎንደር የሊቃውንቱ አገር አግባብ አይደለም 😢😢😢💔😢😢🤭😕🤨

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 วันที่ผ่านมา

    ትቀልዳለህ እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው የዘንዶውን መንፈስ እየረጩ የሚገርመው ደግሞ ጎንደር ላይ መሆኑ በውጪ ሃገር የምናየውን በጎንደር 😊

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ልጁ ልክ ነው ያው በቁሙ መሞትን አምኖል ነፍሱን ይማር

  • @konjitalemayhu-rt8eh
    @konjitalemayhu-rt8eh 2 วันที่ผ่านมา

    አንድ ክፍል ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችስ ስዕለ አድህኖ የት ያድርጉት?ማለቴ የት ቦታ ላይ ነው ማስቀመጥ ያለባቸው ?አመሰግናለሁ

  • @brity2501
    @brity2501 2 วันที่ผ่านมา

    የናንተው ደብተሮች ስዕላቶቹን ከቤታችሁ አውጡ እያሉን ነው እንግዲህ ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሲሆን ምን እንበለው

  • @MesiDemsw
    @MesiDemsw 2 วันที่ผ่านมา +1

    5/3 እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NonAsas-m5k
    @NonAsas-m5k 2 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Aaa-nn4zg
    @Aaa-nn4zg 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉ ዛሬ 5 ቱንም መልሻለሁ

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 2 วันที่ผ่านมา

    1ime 3teme Bthonu Aniy Bmekaklchu Alhu Now Ymelow Ketsastku Sory

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 2 วันที่ผ่านมา

    የበተሰቦቻ ችን ነብሳቸዉ በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 2 วันที่ผ่านมา

    በስመአብ እግዚአብሔር ይድረስለችሁ።ነፍስ ይማር እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑርልን ።

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂

  • @Danny10547
    @Danny10547 2 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🙏🙏

  • @NanyeGetu
    @NanyeGetu 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KhalideSheek
    @KhalideSheek 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እርሜን❤❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 วันที่ผ่านมา +1

    አራት መልሻለሁ

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 2 วันที่ผ่านมา +1

  • @okom6307
    @okom6307 2 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ እግዚአብሔር ቶሎና ነብሳቸዉን ያሳርፍልን 😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 2 วันที่ผ่านมา +1

    3/5❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @berkyetekle6171
    @berkyetekle6171 2 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ መፀፍ ቅድሱን አብቡ የተስራውን
    ሳይገባችሁ አትለፍልፋ

    • @berkyetekle6171
      @berkyetekle6171 2 วันที่ผ่านมา +1

      ወድሜ
      ቃልህይወት ያስማልን

  • @Firehiwotfikadu249
    @Firehiwotfikadu249 วันที่ผ่านมา

    4/5መልሻለው

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 2 วันที่ผ่านมา



    መሁሉም

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 2 วันที่ผ่านมา

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 2 วันที่ผ่านมา

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 2 วันที่ผ่านมา

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 2 วันที่ผ่านมา

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @AvantoEthiopia
    @AvantoEthiopia 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤😊😊