በህልም በቆሎ ማየት ፍቺ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @terotanga109
    @terotanga109 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነሽ በህልም ድንችና ከገበያ እያስመዘንኩ ስገዛ አየሁ

  • @hayat22-b2d
    @hayat22-b2d 28 วันที่ผ่านมา

    የኔዉድ ባለፈዉ ህልም ፈተሽልኝ ነበር ጀዛከላሁ ኸይር ህልሜም እደፈታችዉ እዉነት ሁኖ አይቻለሁ በርች እድትነግራኝ ብለሽ ነበር

  • @إناللهمعن-ش6ز
    @إناللهمعن-ش6ز หลายเดือนก่อน

    سلام اليكوم ❤❤❤❤

  • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
    @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص หลายเดือนก่อน

    ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ ጠፍሽብን

  • @rahelgezehagne3849
    @rahelgezehagne3849 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ከዚህ በፊት የለቀቅሽው ስለሴት ላይ የላኩልሽን ፍቺልኝ ስወድሽ

  • @የባህልዶከተረ
    @የባህልዶከተረ หลายเดือนก่อน

    ውደ እኔ የሩቃ ተጠቃሚ ነኝ እሩቃ ከጀመርኩ ገና ሳምትም አልሆነኝ ግን ሁለት ቀን በቆሎ አይቻለሁ እባክሽ ፍችልኝ በኮሜት አላገባሁም. ጎረቢታችን ትመስለኛለች ለኔ መልካም ሰው ናት በውነታው እና ይች ሴት ብዙ በቆሎ ሸልቅቃ ተክዛ እዝህ መደር መኖር አይቻልምኮ እያለች ሰማሆት ምነው ስላት ሰው ባሹምር ይናገረኛል ትለኛለች በቆሎውን አግዛታለሁ ልት ቀቅል እኔም አዲ የሚያምር በቆሎ እጠብሳለሁ ግን ከተቀቀለውም ከተጠበሰውም አልበላሁ ከጓሮም አያለሁ ግን አልገባም አዷ ጎረቢት መታ አሽሙር የምትናገረውን ሴትዯ ልክ እስከማሰሪያዋ ትነግራታለች ይችን ባለ አሽሙሪቱ ሴትየ ደሞ በውነታው አለምም ነገረኛ ናት ጎረቢት አዛ ታደርጋለች ወለረይ ትሄዳለች እኔ ለ9አመት ያክል በህልሜ አይቻታለሁ ላገባ ስወስን ስትከለክለኝ የኔ የለበስኩትን ቀምታ ለልጆቿ ስታልብስምኝ ለብዙ ጊዜ አያታለሁ እሩቃ ከጀመርኩ ቡሀላ ግን በህልሜ የማያት ልጆቿ አኩርፈው ተቆጥተው አያቸዋለሁ አሁንም እና አሁንም በህልሜ ትምርቴን አቋርጨ ጓደኞቸ ሁሉ ተምረው ሰከዲ ሰሚስተር ሊደርስ ሲል እሄዳለሁ አስተማሪዋ አችን አንቀበልም አችን ተምረሽ አትቀየሪም ሲትለኝ በጣም እናደዲና ተምሬ ባይሆንም እራሴን ቀይሬ አሳይሻለሁ አልኩና በሆደ ወጥቸ ስመለስ የአሰሪየ ባል ሙቷል ግን በር አገኘዋለሁ ሀደስ እና 500እሪያል እና ፎቶውን ይሄን አጥብቀሽ ያዥ ይለኛል ከሀዲሱ ውስጥ አርጎታል እኔም በሻጣ ሰው እዳያይብኝ እደብቀዋለሁ ለማለቃት ልጂ ይንሻጣ አደራሽን አማና ያዥልኝ መጣሁ ብየ ትም/ቤት ተመልሸ ስገባ እረእስ መምህሩ ይጠራሻል ይሉኛል ስሄዲ ቢሮ ግቢ ይለኛል ሰወች ሲሰግዲ በፊታቸው አልፎ ይሄዲና ነይ ግቢ ይለኛል የሚሰግዱት አሱርን ነው እዳላቋርጣቸው እልና ሱጃዳ ከፊታቸው አኑሬው እሄዳለሁ ይሄ እረስ መምህር የትዳር ጥያቄ አቅርቦልኝ ተቀበልኩት ሚስት አለው በጣም ይጣላል ከሚስቱ እኔም ትቻቸው ወጣሁ ተከትሎኝ እቤት እወዲሻለሁ ይለኛል እስኪ ፍችልኝ እረስ መምህሩን አቀዋለሁ በዎነታዎ

  • @رحمهمحمد-ص5و
    @رحمهمحمد-ص5و 29 วันที่ผ่านมา

    እናት በናትሽ ህልሜን ፍችልኝ በህልሜ በጀ ስልኬን ይዥ በሬዉን አጎርስዋለሁ በሬዉ ዋጠዉ ስልኬን

  • @DvbFgj-k3w
    @DvbFgj-k3w หลายเดือนก่อน

    እሸ እኔስ የሚሣየኝ ዘዶ እባብ እና በርበሬ ጥቋቋር በሬ ነው ወደ ቤተሠብ ቤት ቲገቡቡባቸው ሢቅፍኝ እና ሢሯሯጡኝ ነው እማድርው ብቻ አላሕምዱሊላ እየኖሩክ ነው

  • @fikrtube2168
    @fikrtube2168 หลายเดือนก่อน

    As wr wb እህቴ ህልሜን በዚሁ ፍችልኝ ከቻልሽ ሰዉየዉን አላዉቀዉም ግን ከግራ በኩል አንገቴና ከቀኝ በኩል አንገቴ ላይ አንዳንድ ጊዜ ሽቶ ይቀባኛል እኔም አሸተትኩት ሽታዉም ደስ ይላል አግብቼ ፈትቻለሁ ዉዴ

  • @Maqdis-k6i
    @Maqdis-k6i หลายเดือนก่อน

    እህት ምነው እማትመልሺልይ

  • @Selamkebede-v6f
    @Selamkebede-v6f หลายเดือนก่อน

    ውዴ እንደት ነሽልኝ ዛሬ በህልሜ የአንገት ሀብል አየሁ ዛሬ አድስና የሚያምር ነው እምወደው አይነት ነው የሆነ ልጅ አንገቱ ላይ ፈቶ ሊያደርግልኝ ሲል አየሁ

    • @Selamkebede-v6f
      @Selamkebede-v6f หลายเดือนก่อน

      የወርቅ ሀብል ነው

  • @rahelgezehagne3849
    @rahelgezehagne3849 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ በጣም ጨቀጨኩሽ ይቅርታ ከዚህ በፊት የለቀቅሽው ቪዲዬ ላይ የፃፍኩልሽ ሕልም እባክሽ ፍቺልኝ እንደረዘመ አውቃለሁ ይቅርታ

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ምነው በላይቨ ጠፍሸ .ውዴ ልጁ ወደጃ መሥሎ ብዙ ጉድጎድ ቆፍሮብኝ አልፍዎለው ሁሌ እጠነቀቀዎለው .የኔም ውሰጤ በጣጣጣጣም ይጠለዎል ግን ምን ታረጊዎለሸ ጎረቤቴ ነው ሌላ ነገር የለኝም አይኖረኝም.🙏በህልሜ አልጋ ላይ ተኝተን ብልቱ በጣም እረዝሞ ግን ተልፈሰፍሶል ሰው እያየን ልንገናኝ ሰል ነቃው ሰለምጠላው ሰነሳ በጣም ቀፍኝ ነበር

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  หลายเดือนก่อน

      ዉዴ ሰለብልት የሚናገር ቪዲዮ አለ እሰኪ እዛ እይ ፍቺዉን

  • @ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ
    @ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ እኔ ያየሁት በቆሎ (ጓሮ) ውስጥ ጥጃ በገመድ ይዤ እያበለሁ እናቴ ደግሞ አረም ታርማለች እና እናቴ ጥጀውን ወደ መስክ ውሰጄው ትለኛለች እሽ ብያ ሳልወስደው እዚያው እደቆምኩኝ ነቀሁ እባክሽ መልሽልኝ እህቴ

  • @UaeDibba-tv8gq
    @UaeDibba-tv8gq หลายเดือนก่อน

    ላይክ አርጉ ምድነው ❤❤❤

  • @Noora-i7w
    @Noora-i7w หลายเดือนก่อน

    በህልም በተራራ ማንሸራተት ምንድነው ወለህ እንዴት እንደምጨንቅ ሁፍፍፍ ግን እንደምንም ብዬ ቀሥ እያልኩ ዘልዬ አለፍኩኝ ከዛ ሥዎጣ ደሞ ዝነብ ነዝቦበማንገዱ ወሃ አለ ውሃውን ከረገጥኩት ጭቀው ይዞኝ ይሄድ ይሆነል እያልኩ ፈርቼ ከደር ደር ማንገዴን እየቀጠልኩ ግን ምሄደድበት ማንድ አራንጓዴ ሠር ነው ብቻ ሥረግጠው ደሥ እየለኝ ነው ምሄደው መቼም ተቀለቹ የገጠር ልጆች ሥነብ ዘንቦ ሥያበቃ የለውን ነገር በቀ ልክ እንደዛ ከዘ ወደ ቤት ደረሡኩም አልደረሥኩምም ሠልል ከንቅልፌ ሥበንን ህልም ነው ግን ከተነሠው በኋላ ለረሡ የ ተራራው ነገር ልቤ ይመተል ሁፍፍፍ እውን እየመሠለኝ

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ หลายเดือนก่อน

    live ግቢ ማታላይ ውደ

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad หลายเดือนก่อน

    በህልሜ በጣም ትልቅ መኪና የስጋ መኪና የሚመስለው ትልቅ ነጭ መኪና ረጅም ነው እና ውስጡ ያለው ዘንዶው መስሎን ነበር ልክ መኪናው ሲከፈት የስጋ መኪና ይመስለኛል ትልቅ አረንጓዴ የሚያብረቀርቅ መስመር መሥመር ጥቍር ድብልቅ መስመር አረንጓዴ የሆነ እና ሌላም አይነካለው ግን አረንጓዴውን ነው ማስታውሰው ትልቅ በሬ ነው ውሃ ብሎ ይጮሃል እና በጣም ትልቅ በሬ ተጭኖ ግን ወይኔ ሊበላይ መስሎኝ እኔ ዘንዶ መስሎኝ ነበር ብሎ ነበር ልክ ሲከፈት ግን በሬ ነው እንዲቀስ ተብሎ በሩ እንደሻተር ነው ተከፍቶ መኪና ውስጥ ከዛ በመኪናው ብቻ ቁሞ አይቻለሁ መኪና በጣም ያምርበር ነው ትልቅ ድልብ ያለ አረንጓዴ መስመሩን አልረሳም የሆነ

  • @bimelsbima6500
    @bimelsbima6500 หลายเดือนก่อน

    በህልሜ ጫማወቸ ታጥበው ተሰጥተው አየሁኝ ሰው ነው ያጠበልኝ ሁሉም ጫማወቸ አላገባሁም ወንድ ነኝ

  • @munthahassen-ix8xg
    @munthahassen-ix8xg หลายเดือนก่อน

    ዋአወወ ውዴ እሰኪ በኮመንት ፍችልኝ ፍት ነኝ በህልሜ ሰርግ ቤት ለመሄድ ሁለት ጫማ አረንጓዴ ፍላት ሁለት ጫማ ሶሉ ትንሸ ከፈ ያለ ጫማ እና ልብሰም አንዴ አረንጓዴ ይመሰለኛል አንዴም ሌላከለር ይመሰለኛል አዘጋጀሁኝ ። ልብሰ ሚመርጥልኝ የሆነሰው ያለ ይመሰለኛል የተቀደደ የሀበሻ ቀሚሰ ሲያሳዩኝ እዛ ጣሉት የተቀደደ. ልብ አለብሰም አልኳቸው ሌላ ልብሰ መርጥኩና ከዚህ ጫማ ጋር ሚሄደው ይህ ነዉ ብዬ ተኩሼ አሰቀመጥኩኝ ልብሱ የናቴ ነበር። እባክሸ ፍችልኝ ባለፈው ሊቭ ገበተሸ ፅፌልሸ የሌሎቹ ሰትመልሺ የኔን አለፍሽው። አሁን ግን እዳታልፊኝ አደራ።