ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጎበዝ ልጂ ናት አበርታትዋት
ጎበዝ በጣም ምፈራው ህልም ነው
ወላሂ እኔ እራሱ በጣም ነው የምጠላው
ወዓለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ ማሸዓሏህ በርች እህቴ❤❤❤
ሽኩራን የእኔ እህት
በጣም አመሠግናለሁ በትክክል ነው የፈታሽው በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በህልሜ ከማላቀው ሰው ጋር ግንኙነት ሣረግ አየሁ እባክሸ ፍችልኝ
አሰላም አለይኩም እህቴ እኔ ባለትዳር ነበርኩ ግንዛን ተለያይተናል ግን በተደጋጋሚ ከባሌ ሣድር አያለዉ
ፍችሽ ዝንፍ አይልም ጎበዝ
❤❤❤❤🎉🎉🎉
በአለልለምንሽ አግብቸለው ተጠልተነል እነ ጠይጠን ስደፍረኝአየው ፈትየለመቅረት አፌተሰስሮብኝ እየጮኩ ተነሰው
ማሬ ስልክሽን አስቀምጭልኝ በጣም እፈልግሻለሁ ❤❤❤❤
ወላሂ በደንብ ነው የተፈታልኝ ጀዛካላህ❤
ቁጥሯን ላኪልኝ
በጣም የሚገርም ነው ወላሂ እኔ አንች ያልሽው ሁሉ ገጥሞኛል እህት
As wr wb አላህ ጀዛሽን ይክፈለው በህልሜ የተፋአታሁት ባሌ በጨለማ ቤት ነጭ አልጋ ልብሰ ለብሰን አብረን ተኝተን ልሰመዉ ሰል ቆይ ይለኛል ከዉጪ ጫጫታ እንሰማለን የምሰማዉ የቤተሰቦቼ ድምፅ ነዉ አማና ሳትፈቺ እንዳታልፊኝ
0592596073 ዋትሳፐ
Are enby align sedewl menshiw sente new
Adera endatilfygn be watsap enby align bemn ligegnsh
@@aidanur3424 አይ ሲደወል አይሰራም ዋትሳፕ እኮ ነዉ ያልኩሸ
አሰላሙ አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ ያላገባሁ ነኝ በ ህልሜ ከ አጐቴ ልጅ ጋር ወሲብ ሲፈጽም አየው አስገድዶኝ ሳልፍልግ
ጀዛኪላህኸይር እህት ❤
ሰላም እህቴ ህልሙን ያየችው ብዙም የማናቀት ጎርቤት ናት የአየችው ስለ እናቴ ነው በውነታው እናቴም ወንድሜም ታመውብኛል ህልሙ እናቴ ብቅል የስንዴ እና የገብስ ብቅል አብቅላ ትቆራርስ እና በትልቅ ምንጣፍ ላይ ታርግና ሰደቃ ነው እያለች ወፎች ታበላለች አለችኝ ምን ይሆን እህቴ ፍችልኝ ❤ ወንድሜ በጣም አሞብኛል እና ያስጨንቀኛል
ወፎችን መመገብ ሰደቃ መሰጠት ነዉ ሰለዚህ እናትሸ ሰደቃ ያወጡ ነበር ወይም አሁን ማዉጣት ይፈልጋሉ ወዴ ሰደቃ ከህመም ከበላ ይጠብቃል ሰለዚህ እናትሸ ሰደቃ ቢያወጡ ይመረጣል
Tuoro New inem kefishshi yeyeuoti Desi yaleyi weyim betam kemiferawi zare nesa yaregeyi ageyewi
እህቴ በዓለሁ እመወደዉ ሠዉ በቢለዋ አርደኝ በህልም ጭንቅ ብሎኛል ፍችልኝ በዓሏህ🙏🙏🙏
ዉዴ ክህደት ሊፈጹምብሸ ነዉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ማሻ አላህበርች ህልሙን ያየው ትልቅ ሰው ነው በወንድሜ ልምጭ ይዞ በግ ሲጠብቅ አየሁት አለኝ ምን ይሆን ፍችልኝ ወንድሜም ታሞብኛል
ከህመሙ ያያገግማል ይድናል በአላህ ፌቃድ
ዐዉዴ ከዱሮዉ ባሌ ጋር ግንኙነት ሣረግ አየሁ አሁን ሌላ አግብቼ ከበፊቱ ነዉ የሚያሣድረኝ
የኔን በውስጥ ብትነግሪኝ ትንሽ ከበድ የሚል ህልም ነው ስልክሽን አስቀምጭልኝ
ስልክሽን ❤
እባክሽ እሄን ፍችልኝ በህልሜ ከፍቅረኛዬ ከልብሴ በላይ ግኑኝነት ልናደርግ ስንል ልብሴን ላዉልቅ ስለዉ በጣም ስሜታዊ ሁነን ከዛ ታጥበሽ ነይ ሲለኝ እሽ ብዬ ሲሄድ ዬሆነ ቤት ነጠላ ለብሸ ስገባ ዉስጥ የመቤታችን ስዕል ከዛ ተጎብሸ ሰልዬ ስሜ ተነሳዉ ዬሄድኩት ከሆነች ልጅ ጋ ነዉ ዬሄድነዉ እና አዲት ልጅ ህፃን ይዛ አገኛናት በናትሽ ፍችልኝ❤😢
የኔውዲጎበዝነሽ❤❤
ስልክሽንላኪልኝ
ምስቴ ማታ አግቻት አብረላድራት ፈልጌ ግን ወስብ አልፈጠመንም
ቁጥሩ የትአለ
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ነሽ እህቴ ግን ይቅርታና የህልሙን ፎች ከምንላይ አዉጣጥተሽ ነዉ የምትፈቺሁ ማለቴ አላህ በሚፈቅደዉ መልኩነዉ ??
አብሸሬ ከትክክለኛ ሙህር እና ታላቅ ሸህ ከፈቱት የተወሰደ ነዉ እኔማ ምን እዉቀት አለኝ ብለሸ ነዉ የተጻፈ መጸሀፍ ነዉ የማነበዉ
@@haytomer9818 እሽ ዉዴዋ ያዉ ማጣራት ግድ ነዉ አየሽ ሙስሊም ስቶኝ ዝም ብለሽ አትነጅም ማስረጃ ሚባል ነገር አለ ዉዴዋ
አሰላም አለይኩም እህቴ እንዴት ነሽ ባለትዳር ነኝ በህልሜ እኔ አባቴቤት እሄዳለሁ የእንጀራ እናቴ እና ሌሎች ሰዎችም አሉ አባቴ ሞቶ ለቅሶ ይመስለኞል ዛሂረን አባቴ ከሞተ ቆይቶል 2:35 የእንጀራ እናቴ እናቷ መተዎል ግን በህይወት አንዳሉ ሰመያዊ ቀሚስ ለብሰው ይደንሳሉ የሚደንሱትም ወንድን ለወሲብ በሚቀሰቅስ ሁኔታ ነው ከዛ ወጥቼ ከትንሽ ወንድሜ ጋር የሙስሊም ምግቤት እንሄዳለን እዛቁጭብለን የሆነወንድ ይመጣና እኔን ነው የምታገቢው ሴትልጅም ትወልጅልኞለሽ ይለኞል ፈጢራ ይሄንም አዘን,ነበር ይሄንንም ትሰሪልኞለሽ የለኞል
እሺ ዉዴ በአባትሸ ሞት ለቅሶ ትልቅ ደሰታ ይኖራል እናም ሰማያዊ ቀሚሰ መልበሳቸዉ የሞቱት ሴትዮ በመልካም ነገር ላይ እንዳሉ ነዉ ምግቤት ሰፊ ሲሳይ ነዉ ሌላዉ የማታዉቂዉ ሰዉ የተናገረዉ ወይ ባል አግብተሸ ሴት ልጅ ትወልጃለሸ ልክ እሱ እንዳለዉ ወይ ደሞ ሲፈታ ሴት ልጅ እድንያ ናት ፈጢራም እርዚቅ ነዉ ሰለዚህ የሆነ የራሰሸ ሰራ ወደፊት ትጀምሪና በዛ እርዚቅ እንደምትረዘቂ ነዉ
@@haytomer9818ከሞተች ሰዉጋ ግንኙነት ሲያደርጉ ሢዪዩስ ምድነዉ
በህልም 😂ከሚወዱትልጅጋ😂ግንኙነት😂😂መፍጠርምድነው😂እኔነጠላነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መጋባት መፋቀር መተሳሰብ ነዉ
@@haytomer9818 ዋውውደስይላልአመስግናለው ውድአንዳድሰወቺግን በህልሙየተግናኝስው አይግናኝምባካልይሉነበር
በርች ትህትናሽ በቂዬነው
እህቴ እስት ንጋርኝ ባል አላኝ ግን ሌላ ሳው አግብቼ ባህልሜ አዬሁ ቶሎ ኒጋርኝ
እኔ አረብ አገር ነኝ በሕልሜ ሑልጊዜ ገባሌጋር ግንኙነት እናደርጋለን ምድነው ተጨማሪ ደሞ ከሞቱት ዘመዶቸ ጋር አወራለሑ እሥማቸዋለሑኝ ምድነው ፍችልኝ👍👍👍👍
እኔን ዛሬ ማላዉ ሰዉ አፈቅርሻለሁ የኔብቻነሸ እያል ሲክታትለኝ አደር ክሶሰት ሰወች ጋር ሁኖ ክዛ ሳልፈለግ አሰገደዶ የእቁ ጦጦሸ ክለር ያለዉ አበባ ሰጠኝ ምድነው
ያረብ ሰላም
quxirishn lakilinyii wude balah
S a w b wude lek nesh welahi
ውዴ ባፌ ተደፍቼ ተኝቼ ይመስለኛል የምወደው ልጅ መቶ በጀርባየ በኩል ይገናኘኛል ምንድነው
መልሽልኝ በአላህ
plsss
ሠላም እፈልግሻለሁበአላህ
0575535627
ይህ መሰመርሽ አይሠራም የት ሀገር ነው የምትኖረው የኮድ ችግር ተሆነ
እኔምፈልግሻለሁ በምን ላግኝሽ
@@RumanMohammed-d4u 0575535627
@@ggdd-z1r 0575535627
Anch bale tidar nesh wey?
አወ የሶስት ልጆች እናት ነኝ
ሰላም እህቴ እንዴትነሽ ከአመት በፊት የጠፋኝን ስልኬን በህልሜ ሳገኘዉ አየሁ እና ሌላኛዉ ህልሜ ወደ ስደት ስመጣ እቃየን እዘመድ ቤት አኑሬ ነዉ የመጣሁት በህልሜ እየተሸከምኩ ወደቤቴ ስወስድ አየሁ ብርድልብም አለዉ ባለ ትዳር ነኝ ግን ብዙ አደለንም ትንሽ ያለመግባባት አለ
ዉዴ ሰላም ይፈጠራል እናም እርግዝና መኖሩ አይቀርም
@@haytomer9818 አመሰግናለሁ ኢንሸአላህ
ሰላም ውዴ ህልሜን ስለምፈችልኝ አመሰግናለሁ በህልሜ ታቦት ልሸኝ ሄጄ በፊት ማወራው ልጅ ሲዘምርና ትንሿ ማይክ ይዞ ሰዎች ከበውት ሲያወራ አየሁት ከዛ በኋላ ብዙ ነጠላ የለበሱ ልጆች ነበሩ እና ለአንደኛዋ አቅፎ ሰላም ይላታል ልጅቷ የእህቱ ልጅ ነው ምትመስለኝ ከዛ እኔ ላየው ስፈልገው የለም
ዉዴ ልጅ በእምነቱ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ለምን ነጠላ ማለት ነጭ ሰለሆነ እና ሌላ ሴት ሲያቅፍ ያየሸዉ ቡዙ ሲሳይ ወይ ሀብታም ይሆናል ከዛ አንቺ ልታገኚዉ አትችይም
ውደ እሰቲ ፍችልኝ ውርቅ ሁለየም ይውስድብኛል. ሌላ ደም ሰተኛ እጭነቃለሁ
የትዳር ሂዎት ብገልጭ ጥሩ ነበር ወርቅ ላላገባች ሴት ባል ለባለትዳር ደሞ ልጅ ነዉ ሰለዚህ ወይ ትዳር እየመጣ ይቀረል ወይ ከባልሸ መለያየት መራራቅ ይፈጠራል
የኔ ውድ አገብቸ ፍትቻለሁ ግን በጣም እቸገራለሁ
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ህልሜን እንደምትፈቺልኝ ተስፋ አደርጋለው በህልሜ የጄ የመሀለኛዋ ጡዋቴ ጥፍር ሲወልቅ እና ከውስጡ ብዙ ቆሻሻ ሲወጣ አየው ምን ይሆን እባክሽ በውኑ ጥፍሬ ተበልሽቱዋል ማለትም አላርጂክ አለብኝ
እሺ ወንድ መሰልክኝ ተናገሩ ብየ ነበር ሰለዚህ በወንድ ነዉ የምፈታዉ እና ህልሙ ፍቺዉ መጸዋት እንደምትሰጥ ሰዉ እንደምትረዳ እና ገንዘብህን ፈጣሪ በሚወደዉ መንገድ እንደምታወጣ ነዉ ጥፍር በህልም ጥንካሬን ማንም ሰዉ እንዳይጎዳህ እንዳይተናኮልህ የምታደርገዉን ጥረትና ጥንካሬን ይገልጻል እና አንተ ደሞ ሲቆረጥና ቆሻሻ ሲወጣዉ ሰላየህ ሰዎችን ትረዳለህ ታግዛለህ ወይም የማገዝ ፍላጎት አለህ ታዲያ የሄ ፍቺ የሚሆነዉ አንተ በቀን ጥፍሬ ይወልቃል ይቆረጣል ብለህ የማትሰጋ ከሆነ ነዉ ሰጋት ካለብህ ግን ከህልም አይቆጠርም ቀን የሰጋህዉን ነዉ ያየህዉ
ሴት ጋር ግ /ስ አድርጌ ካረኩ በሁአላ HIB አለብኝ አለች ሆን ብዬ ነው አለችኝ ፍችዉን ንገርይኝ ትዳር አለኝ
ከሴት ጋር ግንኙነት ማድረግ ሰፊ መተዳደርያ ማግኘት ነዉ ግን በቀላሉ አይደለም የምታገኘዉ
አሰላሙአለይኩምእህቴወላሂለማግባትእማስበውእናየሚያስበኝልጅአለእናእያወራነውያለንበትአገርበጣምተራርቀናልሁለታችንምስደትነንእናእሕቴልጁሁልግዜተደጋጋሚካችጋአደርኩይለኛልማለትወሲብእያርግንይለኛልምድነውእሕቴኢሻአሏህኸይር
የናቴን ጓደኛ ከሆነች ሴትዮጋር ሳደርግ አየሁ እኔ አላገባሁም ብትፈቺልኝ
አሰላሙአለይኩ እህት እንደት ነሽ በህልም ጭቃ ማቡካት ምንድን ነዉ ማር
ዉዴ አድጋሚ አሰቸጋሪ ግዜ ማለት ነዉ
ሠላም ነው እህት ጠይቄሽ አላዉቅም እና መልሽልኝ ከጉድጋዲ መዉጣት ምንድነው😢@@haytomer9818
❤️❤️
በጣም ጎበዝ ነሽ ስትፈቺ ማማዬ በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂🎉
ሰላምእህቴዛሬ ቀን ላይ ተኝቼ ያየሁት ህልም ነው የሆነ የማውቀው ልጅ አለ ሞባይሌ ቴሌግራም ውስጥ ቁጥሩ ሴቭ ተደርጎ አየሁ ምንድነው?የፈታሁ ነኝ
አዲሰ ጓደኛ መተዋወቅ ነዉ
ሰላምሽ ይብዛ አንደበትሽን ይበልጥ እንድትሰሪበት ፈጣሪ ይጨምርልሽ አንድ ባንድ ምንም የሚጣል የለውም ሀቅ ነው አፈታትሽ ግን እኔ ከባድ ህልም ነበር ከቻልሽ በዋትሳፕ ባወራሽ እባክሽ
የፈታሁት ባሌጋ በተደጋጋሚ ነዉ በህልሜሲክስ የምናረገዉ😢😢😢ፍቺልኝ
ለተፍታች ሴት ከትንሽልጅ ጋረ ወይም ከወድም ጋራ ማድረግ ምድነው ፍችልኝ
የተፈታች ሴት ባጠቃላይ ይሄን ህልም ማየት አዲሰ ግኑኝነት ለመጀመር መፈለግ በራሰ መተማመን የድሮዉን ጥንካሬ ተመልሶ ለማምጣትና በሂዎት ላይ መሻሻል ማሳየት መፈለግን ይገልጻል
Selkshin felgenew
በህልሜ ፅጎሬ ስቆርጥ ስበሳጭ ሙሉዉን ልላጭስል ባአንኩ
ዱዓ አርግ ጥሩ አይመስለኝም
ጸጉር መቆረጥ ከእዳ መላቀቅ ከጭንቀትና ከለሳብ መገላገል ነዉ
እና በምን እናግኝሸ
ማርያምን ካጎቴ ልጅ ጋሪ ውሲብ ሲናረግ ታየኚ በህልሜ አሁን ጠልቾው ልሞት ኖው ልጁ ማርያምን አላወራውም ሲያሲጠላ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😪😪😪😪😪😪😪😪
😂
ምናረገሽ አንቺ አይደል አንዴ ያየሺው
@@AmanYeyostinaabat 🤣
ቁላውን ገና ሣትቀምሺው ነው የምትጠዪው አንቺ ፋራ ?😂
@@MikeAsmare3308 😄
ውዴ በውነታው ፍቅረኛየ ጋ ተጋጭተናል በህልሜ ቤቱ ሂጄ ተኝቼ ጓደኛው ግንኙነት እናርግ ሲለኝ እኔኮ የጓደኛህ ነኝ ስለው ጠይቃት እሺ ካለችህ ብሎኛል ይለኛል ምንድነው
ስልክሽን
ሰላም ነው እህቴ በህልሜ የማላቀው ሰው ሲያስገድደኝ አየሁት አልጋላይ አብረን ተኝተን አቅፎኝ ነው የተኛው ስሞኛንም ግንኙነት እናድርግ እያለ ልብስሽን አውልቂ ብሎ እሱም ሊያወልቅ ሲል አይሆን አይሆንም ፔሬድ ላይ ነኝ ብየ ቁምጣየን ዝቅ አድርጌ ሞደሱን አሳየዋለሁ ከዛ ይናደዳል እሱም እሚለኝ ባልሽኮ ነኝ ለምን አገባሁሽ ይላል እንቢ ስለው ከምር እኔ ደስተኛ ሁኜ ስስቅም ነበር ውድ እህቴ መልስሽን እጠብቃለሁ አደራ እኔ ያላገባሁ ስሆን ከፍቅረኛየምጋ የተጣላነው በቅርቡ ነው
አሠላም አለኩም ውደ ዛሬ በህልሜ ገባየ ውስጥ ሆኜ ይመሥለኛል ከዛ ከባዲ መሳሪያ ይተኮሳል ህዝቡ ይሯሯጣል ከትንሽ ሠአት በኋላ ይረጋጋል ይመሥለኛል እኔ ደግሞ አትክልት እየገዛሁ ይመሥለኛል ወዲሞቼን አያቼዋለሁ ከወዲሞቼጋ ጓደኛው አለ እና የሆነ ወረቀት ደብዳቤ ይመሥለኛል ትልቅ ነው እሱን ይሠጠኛል እኔም ተቀብየ በኋላ አነበዋለሁ ብይ እይዘዋለሁ ምን ይሆንትዳር አለኝ ግን ፀብ ላይ ነን
0592596073ዋትሳፐ ነይ
@@haytomer9818 እሽ የኔ ውዲ እህት ዋሳአፔ ተበላሽቶ እብብሎኛል ቴሌግራም ካለሽ ላኪልኝ ወይም የኔን ልላክልሽ
@@semier-kk2kp በዚህ ልጠይቅሸ ቤተሰቦችሸ በመሀል ጣልቃ ገብተዋል አንቺሰ ለነሱ ሰለተፈጠረዉ ነገር አዉርተሻል ጸባቹሁሰ በገንዘብ ነዉይ እነዚህን መልሸልኝ ጥያቄ ነዉ
@@haytomer9818 ቤተረቦቼ ለማቀራረብ ነው የሚጥሩት ነበር ግን እኔ አልፈለኩት እና ያውቃሉ እነሡ ፀባችን አወ በገዘብም በሌላ በሌላም ነገር ነው
@@haytomer9818 እሽ ውደ ቤቸሠቦቼ እዲንቀራረብ ነበር የሚፈልጉት እኔ ግን አልፈለኩምእና ያውቃሉ የተጣላነው አወ በገንዘብም ነው ግን ብዙ ነገር አው
የኔውድ ጓደኛየጋ ተኝተን ህፃንልጅ የራሴ ትመስለኛለች እሱ እየሳማት ነበረ ልጅ የለነም በእውነታው
ሲሳይ እርዚቅ ታገኛላቹሁ ሴት ህጻን አድንያ ናት
❤❤❤❤
እህቴ እኔ በህልሜ ሲጋራ እየስኩ ነው 🤔ፕች???
አለ ቪዲዮ ሰለ ሲጋራ ገብተሸ ፍቺዉን አግኚ
ቁጡርሽ አሰቀሚጭ
ሰሌም እህቴ በህልሜ አድቄስ አልጋችላአይ ካአርቶን ሲያስቀምጡ ከዛአ ከካርቶኑውጥ አድነገር አውጥተው ሌልውን መፀሀፎች እዛው አልጋአ ላአይ ትተውት ይሄዳሉ ባለቤቴ ደሞ ከቤታችን ለሆነ ሰውዬ ሰይት ይሰጠዋአል እኔም ቅር ይለኛአል እባክሽ ሌሌም አለኝ እዳይሰለችሽ ብዬ ነው የጨነቁኝን የፃፍኩልሽ አመሰግናአለው
እሺ ልጆች ካሉሽ ለልጆችሸ አሰፈላገዉን እንክብካቤ እያደረግሸ መሆኑ ነዉ ከሌለሸ ደሞ ከትላልቅ ሰዎች ምክር እንደምትቀበይ በተጨማሪም መሻላ በትዳርሸ ሰላም መረጋጋትኔ ጥሩ ነገር እንደሚኖር ነዉ
በሱሪዬ ከሃላ ቂጤ በርካታ እሾህ ሲወጋኝና , ሌላ ቀን ደግሞ ገርፍሬንዴ ብዙ ደም ኣፈሰሰች ልክ እንደ ፔሬድ , ይህንን ፍችልኝ ባክሽ
እህት ቴሌግራም አለሽ
0592596073በዚህ ዋትሳፐ አለኝ ቴሌግራም ግን ገብቼ ላላየዉ እችላለሁ
ግን ሌላ ሰው አየሁት በህልሜ ስጋ ግንኙነት 🤔
የሚረዳሸ የሚያግዝሸ የሚጠቅምሸ ሰዉ ታገኛለሸ
አሰላሙአለይኩምእህቴስልክሽንላኪልኚ
Wasaby awerny
ቁጥረሽ የታለ
0575535627ዋትሳፐ ብቻ ነዉ የሚሰራዉ ሰዉዲ
ግለ ወሲብ መሞከር
ግልጸ አድርጊዉ አትፍሪ ፌቺዉ የተለየ ሰለሆነ
እህቴ እኔ ወንድሜ ክርስቲያን ነው ኖርማል ባልሆነ መንገድ እንደመድፈር ብዙ እራሴን ለማዴን እሞክራለሁ ግን አልችልም ወንድሜ ክርስቲያን ነው በጣም ተራርቀን ነው የምንኖረው ግን በሀይማኖት ጉዳይ በስልክ እንከራከራለን በውኑ በህልሜ ግን በጣም ተናድጄ ነበር በጥርሴ እንክስዋለሁ እራሴን ለማዳን ሙከራ አደርግ ነበር ግን ኡልቻልኩም
ተፋትቻለሁ
መልሽልኝ በናትሽ
ብዙ አልገባኝም ነይ ዋትሳፐ አሰረጂኝ0575535627 መክፈቻ 966
አሰልሙአልይኩምወሪሂምቱላሂ እህትቁጥርሺን ማሬ አሰቅመጨልኛ ህሊምን እደነግሪሺ🎉🎉🎉🎉🎉
ዉዴ ሄልምሸን ጻፊና በዉሰጥ ካሰፈለገዉ በዉሰጥ እልሻለሁ እሺ
ወላሂ የማይሠራ ቁጥራነው የምሰጥሽ በዋስታብነይ ትላለችጅ አትዋሹ ፃመኛ አደለሽ በኢሞም አታነሳ ለላይክብቻ
@@AaDd-ur8sc አላህን ፍሬ ገብተሸ ኮመንት እይ የመጀመርያዉ ተቆርጦብኝ ነዉ አዲሰ እየሰጠሁ በዉሰጥ እየመለሰኩ ነዉ ማንም ላይክ አርጎኝ ወይም ቪዲየን አይቶልኝ አይደለም እኔ የምችለዉን ማድረግ ሰለምፈልግ ብቻ ነዉ ሀራም ዞለምሸኝ አላህ የሰራሸን ይሰጥሸ
0575535627 ነይ ዝም በያት መዘሎም ይወዳሉ
@@haytomer9818 አረአች አላህን ፍሪ ጦይብ ዋሥታብስ ተቆርጦብኝነው ተተቆረጠብሽ ለምን ትለቃለሽ ቢደወላይ በኢሞ አታነሽ ውሸታምነሽ እሽ ላይክፍለጋብቻ ታማኝ መሆን ለአላህእጅ ለሠው አደለም ወላሂ እኔ ከዋሸችኝ በሀላ አሥጠላችኝ ውሸታምሠው አይመቸኝም
የፈታውነኝ
እኔስባሌ ሁልግዜ በህልሜ ይመጣብኛል ተተፋታን7አመታችን ምንይሆን እኔከሱሌላ ማሰብ አቅቶኛል ደሞበህልም ይመጣል አረፌ እዳልተኛ አይይ😢😢😭😭
ሰለምታሰቢዉ ነዉ ግን አብራቹሁ ከበላቹሁ ከተኛቹሁ አብራቹሁ ከተጓዛቹሁ መታረቅ ነዉ
slkiiksh
አህለን ዉዴ እኔ በህልሜ ፆመኛ ሆኜ ከዛ ፔሬድ ይመጣብኛል ግን ልብሴንም አልነካብኝም ከለሩንም አላዉቅም ብቻ. ፔሬዴ መጣ እላለዉ እናም በፌስታል ዉስጥ ምግብ አለ በጣም የሚጣፍጥ ከዛ ሁለቴ ጎርሳለዉ ከዛ አንድ ወንድ እና ሴት ልጅ እድሜያቸዉ10 ይሆናሉ እና ያዩኛል ከዛ ደግጬ እየሮጥኩ ጎደኛዬ ጋ ሄዳለዉ ወይኔ ምግብ ስበላ አዩኝ ፆሟን አጠፋች ይሉኛል ብዬ ምግቡን ከበቴ ዉስጥ ደብቀዋለዉ እሷ ደሞ ምንም አይሉሽም ዝም በያቸዉ ትለኛለች. አግብቻለዉ ያገባ ያላገባ በሉ ስላልሽ ነዉ❤
ዉዴ ፔሬድ ለባለትዳር ደሰተኛ መሆን ከጭንቀት መላቀቅ ነዉ ግን ገቢያቹሁ እንዴት ነዉ ማለት በጾም ወቅት መብላት ነተከለከለ ገቢ ነዉ በዛላይ ልጆቹ ያዮሸ ሴቷ እድንያ ናት ወንድ አድካሚ ነገር ነዉ እና የገቢ ምንጩ ምናልባት አንቺ ሳታዉቂ ህገወጥ ገቢ እንዳይኖራቹሁ ብቻ አለህ ያዉቃል ያ ማለት ለምሳሌ ንግድ ከሆነ ግብር ሳከፍሉ መሰራት አባባሌ ገብቶሻል
እኔ ደም በህልሜ ከወድሜ ካክስት ልጀ ከሌላ ገርም ስክስ አደርጋለሁ ምድ ነዉ ንገሪኛ እዳታልፉኛ😢😢😢😢
እህት እንዴት ነሽልኝ በህልም አንድ ሰው በእሩጮ ተወዳዳሪ ነበር እንዳጋጣሚ አንድኛ ሊወጣስል አመመኝ ብሎ ወደቀ ከዛ እኔ አዝኝ ጓደኛው ከደመው እንዳዘልኩት ሁለተኛ አደረስኩት ከዛም ሁለተኛ ወጣ ከዛ እሱ ጥንቅሽ ወይም አገዳ ሰጠኝ ምን ይሆን ፊች ከንቺ❤
ይሄ ህልም የወንድ ይሁን የሴት አላወኩም በዉድድር መሸነፍ የተሳሳተ ዉሳኔ መወሰን ነዉ ሽንኮራ አገዳ ደሞ እንዴት እንደታለመ ባላቅም ማለት ሲታኘክ ሲጨመቅ ፍቺዉ ሌላ ሰለሆነ ለማንኛዉም ምኞት መሳካት አሰደሳች ነገር እንደሚመጣ ይገልጻል
@@haytomer9818 አመሰግናለሁ እህቴ ሴት ❤
@@haytomer9818 ቴሌግራምሽ ምን ላይ አገኘዋለሁ ቅር ካላለሽ ብታሳውቂ ብዙ ህልም ነበረኝ የሚስጨነቀኝ ብነገረሽ በውስጥ
wa wr wb ከምወዳት ልጅ ጋ ወሥብ ሥናረግ አየሁኝ ፍችልኝ
ሰፊ መተዳደርያ እርዚቅ ሰራ እንደምታገኝ ነዉ
ዉዴ እንካን ደህና መጣሽልን እኔ እና እጮኛዬ በራሱ መኪና እየሄድን ነዉ እሱ እየነዳ ከዛ የሆና ትንሽዬ ሾሎቆ ቦታ ላይ ሰዉ በሌለበት ዉረጂ ይለኛል እኔ ለምን እላለዉ ዉረጂ በቃ ረዳቱ መቶ ይወስድሻል ይለኛል እኔም ወርጄ ቁጭ ብዬ አለቅሳለዉ ግን እባ አዮጣኝም ከዛ በሆነ መኪና ወንድሜ በር ድረስ ሄዳለዉ ብዙ እቃ በመዳበርያ ይዣለዉ እናም ለታላቅ እህቴ እና ለታናሽ እህቴ ያዙ እላለዉ ታላቄ ቲዛለች ትንሿ አሊዝም ብላ ትንሽ ታስቸህረኛለች ከዛም ቲዛለች ተያይዘን እየሄድን ትልቁ ሰዉ የሚጭነዉ መኪና ሁለት ናቸዉ እና መንግዱ በጣም አስቸጋሪ ነዉ እየሄዱ የሆነ እፃን ልጅ አለ መች ለመች መኪናዉ ወደቀበት እያልኩ ስጠብቅ አይወድቅበትም ምንም ያህል መንገዱ አስቸጋሪ ቢሆንም ሰዉ ሞልቶ የጫነዉ መኪና ያልፋል እኔም ነቃሁ😊
እሺ ዉዴ መኪና ሂዎት ነዉ እናም እጮኛሸ ከሸለቆ ቦታ ዉረጂ ያለሸ አሰቸጋሪ ነገር ሲገጥመዉ ከሂዎቱ እንደሚያሶጣሸ ነዉ በዛም ቡዙ ትጨናነቂያለሸ በራሰሸ መንገድ ሂዎትሸን ትቀጥያለሸ እናም ያጋጠመሸን ነገር ታላቅ እህትሸ ወይ የቅርብሸ ሰዉ ይጋራሻል ሀሳብሸን ያቀልልሻል ታናሸሸ ደሞ ጭራሸ መሰማት አትፈልግም እና መንገድም ሂዎት ነዉ እና በሂዎትሸ ያሌተሰተካከለ የሚያደክምሸ ነገር አለ በተረፈ ፈጣሪ ነዉ የሚያዉቀዉ ሁሉም ህልም ፍቺዉ እዉነት ላይሆን ይችላል
ፍቅርኛየንተሳስመንግንኙነትፈፀምንይህንመልሽልኝ
መጋባት
ማማየእንዴት ነሽ የሆነ ልጅ ቤት ሄደን አልጋው ላይ ተኝቶ ነበር ልጅም አቅፎ ነበር ከስልኩ ውስጥ የኔን በጣም የሚያምር ፎቶ ያሳየኛል ወይኔ ሲያምር ቢልክልኝ ፎቶየን ስል እና እንዲ ያሳመረኝ ስልኩ አይፎን ስለሆነ ነው ብየ ለአይፎን ስጓጓ በኖረኝ ስል አየሁ የምኖርበትን ቤት በረንዳ ደጁን ደሞ ከቧቧ ውሀ በጎማው አርጌ እያጠብኩ ጥርግ ጽድት ሳረገው የፈታሁ ነኝ🙏
ዉዴ ፍቅረኛ ካለሸ ከሱ የተሻለ ትፈልጊያለሸ አሁን ያለዉ ችግር አለበት ወይም ከሱጋ ነገሮች አድክመዉሻል እና የተሻለ ዘመናዊ ሀብታም ባገኝ ብለሸ ዉሰጥሸ ያሰባል እናም የምትኖሪዉ ቤት በክራይ ከሆነ ትቀይሪያለሸ ወይም ችግሮችን ታሰተካክያለሸ ዉዴ የቀድሞ ባልሸም ሊሆን ይችላል ፍቅረኛ ያልኩሸ ከሱ የተሻለ ማለት ነዉ
@@haytomer9818 አመሰግናለሁ🙏
@@haytomer9818 አመሰግናለሁ🙏 አሁን ላይኳ ከማንም ጋር አይደለሁም ጥሩ ሰው ባገኝ ግን ልክ ነሽ አስባለሁ ቤቱንኳ ፈጣሪ ቢፈቅድ ብገዛው ምፈልገው ቤት ነውየተስማማኝ የተለወጥኩበት ቤትም ነው በገሀድ በህልም ማጽዳት መጥረግ የኔን ቆሻሻ ማራገፍ መንጻት ተደርጎ ስለሚፈታ የኔ ቆሻሻ እንደተራገፈ ነው የፈታሁትም ያው ሲቆሽሽ አይደል መጥፎ ሚባለውም?
እኔ በጣም ከማፈቅረዉ ልጅ ጋር ሳረግ አይቻለሁ ነጠላ ነኝ
ፍቺዉ ከቪዲዮ የለም?
በአላሂ እህት ቁጥርሺን በዋሳብ ላዉራሻ
ሌላደግሞ የሆነሰወ ተመቶ እራሱን ሲሰትባት በጥቁረ ፌሰታል ክታዉ አይኑ ብቻነዉ ሲፈልቅ የሚታየዉ
Kutrsheche scheye ehtie
Keftawete.baleae.gare.genqente.saderges.wuda
ምናልባት ዳግመኛ መመለሰ ሊሆን ይችላል
ለወንድስ አትፈችም
ስምሽ ብናውቀው ጥሩ ነው
ዉዴ የተኛዉን ልገርሸ ሚሚ ወይም ሀያት
ከወንድም ጋር ወሲብ ማድረግ ምንድን ነው
በሠላም ነው የተፈታች ሴት ከሗላዋ ,ከአባቷጋ የምትይው ከፈታት ቧሏጋ ወይም አድሥ ፍቅርኛ ከያዘችውጋ ብለሺ አትፈችም እንዴ
ምን ማለት ነዉ ህልም እኮ ነዉ በህልም የማይታይ ጉድ የለም ግን ፍቺዉ እንደህልሙ አይደለም ያልተጻፈዉን በራሴ እንዴት ነዉ የማሰተካክለዉ ፍቺዉ ሌክ አይመጣማ
የማላቀውሰው,እንደትኝና,ሰገንኝነትእንደናደርገ,ሲጠየቀኝ,እንቢ,ሰለውሻንጣውን,እይሰትካካለ,እሂደለው,ሲለኝ,አትሂደ,ሰለው,ከትኝን,ሲለኝ,አንትኝምሰለው,ነቀው,
ሊረዳሸ አንችን መቅረብ የሚፈልግ ሰዉ አለ ወይም አንቺን ማግባት ግን አንቺ አትፈልጊም
በእልም ጡት ማጥባት ምንድ ነዉ እህቴ
ይሄን የመለሰኩት መሰሎኝ ነበር ወተት ካለዉ ሰታጠቢ የገንዘብ ችግር እንደሚገጥምሸ ነዉ
የዋትሳብ ቁጥርሽ ላኪልኝ
እህት መልሽልኝ አይኔ ሣይጠፋ አላይል ይላል በምገራይ ሥህድ ግን አልወርቅም መገዱንም እህዳለሁ እባክሽ መልሽልኝ እድደርሠኝ አሪጊልኝ
ትክክለኛ መመርያ ማጣትና የተሳሳቱ ፈተናዎችን መከተል እንዲሁም እዉነትን ማዉቅ አለመቻል አቅጣጫን አለማወቅ እንዲሁም በፍትሆ መጓደል ላይ መሳተፍ ብቻ ብዙ ፍቺ አለዉ ዋናዉ ግን መመርያ ማጣት ማለት የሂዎት ወይ የእመነት አቅጣጫን ለይቶ አለማወቅ ነዉ
ወይቁጥርሽን ስጪኝበአለ
0575535627ነይ የጻፍሸዉ አልገባኝም
ሀህልም የማላቃት እጅግ በጣም ቆንጆ ሴት አግብቼ እና 4 ልጆችን ወልጄ በፕሌን አሜሪካን ሀገር ላይ ስበር የራሴ የሆነ ፓይለት ቀጥሬ ማለት ነዉ እኔ ከባይለቱ ጎን ቁጭ ብዬ እንዴት እንደሚነዳ ይነግረኛል እና በጣም ቆንጆዋ ሚስቴና 4 ልጆቼ ከዋላ ቁጭ ብለው አየዉ እና ካየው 8/9 አመት ይሆነኛል እኔ አሁን 24 አመቴ ነዉ እና አላገባዉም በተወለድኩባት ሀገር ኢት/ያ ዉስጥ ነኝ::
ጎበዝ ልጂ ናት አበርታትዋት
ጎበዝ በጣም ምፈራው ህልም ነው
ወላሂ እኔ እራሱ በጣም ነው የምጠላው
ወዓለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ ማሸዓሏህ በርች እህቴ❤❤❤
ሽኩራን የእኔ እህት
በጣም አመሠግናለሁ በትክክል ነው የፈታሽው በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በህልሜ ከማላቀው ሰው ጋር ግንኙነት ሣረግ አየሁ እባክሸ ፍችልኝ
አሰላም አለይኩም እህቴ እኔ ባለትዳር ነበርኩ ግንዛን ተለያይተናል ግን በተደጋጋሚ ከባሌ ሣድር አያለዉ
ፍችሽ ዝንፍ አይልም ጎበዝ
❤❤❤❤🎉🎉🎉
በአለልለምንሽ አግብቸለው ተጠልተነል እነ ጠይጠን ስደፍረኝአየው ፈትየለመቅረት አፌተሰስሮብኝ እየጮኩ ተነሰው
ማሬ ስልክሽን አስቀምጭልኝ በጣም እፈልግሻለሁ ❤❤❤❤
ወላሂ በደንብ ነው የተፈታልኝ ጀዛካላህ❤
ቁጥሯን ላኪልኝ
በጣም የሚገርም ነው ወላሂ እኔ አንች ያልሽው ሁሉ ገጥሞኛል እህት
As wr wb አላህ ጀዛሽን ይክፈለው በህልሜ የተፋአታሁት ባሌ በጨለማ ቤት ነጭ አልጋ ልብሰ ለብሰን አብረን ተኝተን ልሰመዉ ሰል ቆይ ይለኛል ከዉጪ ጫጫታ እንሰማለን የምሰማዉ የቤተሰቦቼ ድምፅ ነዉ አማና ሳትፈቺ እንዳታልፊኝ
0592596073 ዋትሳፐ
Are enby align sedewl menshiw sente new
Adera endatilfygn be watsap enby align bemn ligegnsh
@@aidanur3424 አይ ሲደወል አይሰራም ዋትሳፕ እኮ ነዉ ያልኩሸ
አሰላሙ አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ ያላገባሁ ነኝ በ ህልሜ ከ አጐቴ ልጅ ጋር ወሲብ ሲፈጽም አየው አስገድዶኝ ሳልፍልግ
ጀዛኪላህኸይር እህት ❤
ሰላም እህቴ ህልሙን ያየችው ብዙም የማናቀት ጎርቤት ናት የአየችው ስለ እናቴ ነው በውነታው እናቴም ወንድሜም ታመውብኛል ህልሙ እናቴ ብቅል የስንዴ እና የገብስ ብቅል አብቅላ ትቆራርስ እና በትልቅ ምንጣፍ ላይ ታርግና ሰደቃ ነው እያለች ወፎች ታበላለች አለችኝ ምን ይሆን እህቴ ፍችልኝ ❤ ወንድሜ በጣም አሞብኛል እና ያስጨንቀኛል
ወፎችን መመገብ ሰደቃ መሰጠት ነዉ ሰለዚህ እናትሸ ሰደቃ ያወጡ ነበር ወይም አሁን ማዉጣት ይፈልጋሉ ወዴ ሰደቃ ከህመም ከበላ ይጠብቃል ሰለዚህ እናትሸ ሰደቃ ቢያወጡ ይመረጣል
Tuoro New inem kefishshi yeyeuoti Desi yaleyi weyim betam kemiferawi zare nesa yaregeyi ageyewi
እህቴ በዓለሁ እመወደዉ ሠዉ በቢለዋ አርደኝ በህልም ጭንቅ ብሎኛል ፍችልኝ በዓሏህ🙏🙏🙏
ዉዴ ክህደት ሊፈጹምብሸ ነዉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ማሻ አላህበርች ህልሙን ያየው ትልቅ ሰው ነው በወንድሜ ልምጭ ይዞ በግ ሲጠብቅ አየሁት አለኝ ምን ይሆን ፍችልኝ ወንድሜም ታሞብኛል
ከህመሙ ያያገግማል ይድናል በአላህ ፌቃድ
ዐዉዴ ከዱሮዉ ባሌ ጋር ግንኙነት ሣረግ አየሁ አሁን ሌላ አግብቼ ከበፊቱ ነዉ የሚያሣድረኝ
የኔን በውስጥ ብትነግሪኝ ትንሽ ከበድ የሚል ህልም ነው ስልክሽን አስቀምጭልኝ
ስልክሽን ❤
እባክሽ እሄን ፍችልኝ በህልሜ ከፍቅረኛዬ ከልብሴ በላይ ግኑኝነት ልናደርግ ስንል ልብሴን ላዉልቅ ስለዉ በጣም ስሜታዊ ሁነን ከዛ ታጥበሽ ነይ ሲለኝ እሽ ብዬ ሲሄድ ዬሆነ ቤት ነጠላ ለብሸ ስገባ ዉስጥ የመቤታችን ስዕል ከዛ ተጎብሸ ሰልዬ ስሜ ተነሳዉ ዬሄድኩት ከሆነች ልጅ ጋ ነዉ ዬሄድነዉ እና አዲት ልጅ ህፃን ይዛ አገኛናት በናትሽ ፍችልኝ❤😢
የኔውዲጎበዝነሽ❤❤
ስልክሽንላኪልኝ
ምስቴ ማታ አግቻት አብረላድራት ፈልጌ ግን ወስብ አልፈጠመንም
ቁጥሩ የትአለ
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ነሽ እህቴ ግን ይቅርታና የህልሙን ፎች ከምንላይ አዉጣጥተሽ ነዉ የምትፈቺሁ ማለቴ አላህ በሚፈቅደዉ መልኩነዉ ??
አብሸሬ ከትክክለኛ ሙህር እና ታላቅ ሸህ ከፈቱት የተወሰደ ነዉ እኔማ ምን እዉቀት አለኝ ብለሸ ነዉ የተጻፈ መጸሀፍ ነዉ የማነበዉ
@@haytomer9818 እሽ ዉዴዋ ያዉ ማጣራት ግድ ነዉ አየሽ ሙስሊም ስቶኝ ዝም ብለሽ አትነጅም ማስረጃ ሚባል ነገር አለ ዉዴዋ
አሰላም አለይኩም እህቴ እንዴት ነሽ ባለትዳር ነኝ በህልሜ እኔ አባቴቤት እሄዳለሁ የእንጀራ እናቴ እና ሌሎች ሰዎችም አሉ አባቴ ሞቶ ለቅሶ ይመስለኞል ዛሂረን አባቴ ከሞተ ቆይቶል 2:35 የእንጀራ እናቴ እናቷ መተዎል ግን በህይወት አንዳሉ ሰመያዊ ቀሚስ ለብሰው ይደንሳሉ የሚደንሱትም ወንድን ለወሲብ በሚቀሰቅስ ሁኔታ ነው ከዛ ወጥቼ ከትንሽ ወንድሜ ጋር የሙስሊም ምግቤት እንሄዳለን እዛቁጭብለን የሆነወንድ ይመጣና እኔን ነው የምታገቢው ሴትልጅም ትወልጅልኞለሽ ይለኞል ፈጢራ ይሄንም አዘን,ነበር ይሄንንም ትሰሪልኞለሽ የለኞል
እሺ ዉዴ በአባትሸ ሞት ለቅሶ ትልቅ ደሰታ ይኖራል እናም ሰማያዊ ቀሚሰ መልበሳቸዉ የሞቱት ሴትዮ በመልካም ነገር ላይ እንዳሉ ነዉ ምግቤት ሰፊ ሲሳይ ነዉ ሌላዉ የማታዉቂዉ ሰዉ የተናገረዉ ወይ ባል አግብተሸ ሴት ልጅ ትወልጃለሸ ልክ እሱ እንዳለዉ ወይ ደሞ ሲፈታ ሴት ልጅ እድንያ ናት ፈጢራም እርዚቅ ነዉ ሰለዚህ የሆነ የራሰሸ ሰራ ወደፊት ትጀምሪና በዛ እርዚቅ እንደምትረዘቂ ነዉ
@@haytomer9818ከሞተች ሰዉጋ ግንኙነት ሲያደርጉ ሢዪዩስ ምድነዉ
በህልም 😂ከሚወዱትልጅጋ😂ግንኙነት😂😂መፍጠርምድነው😂እኔነጠላነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መጋባት መፋቀር መተሳሰብ ነዉ
@@haytomer9818 ዋውውደስይላልአመስግናለው ውድአንዳድሰወቺግን በህልሙየተግናኝስው አይግናኝምባካልይሉነበር
በርች ትህትናሽ በቂዬነው
እህቴ እስት ንጋርኝ ባል አላኝ ግን ሌላ ሳው አግብቼ ባህልሜ አዬሁ ቶሎ ኒጋርኝ
እኔ አረብ አገር ነኝ በሕልሜ ሑልጊዜ ገባሌጋር ግንኙነት እናደርጋለን ምድነው ተጨማሪ ደሞ ከሞቱት ዘመዶቸ ጋር አወራለሑ እሥማቸዋለሑኝ ምድነው ፍችልኝ👍👍👍👍
እኔን ዛሬ ማላዉ ሰዉ አፈቅርሻለሁ የኔብቻነሸ እያል ሲክታትለኝ አደር ክሶሰት ሰወች ጋር ሁኖ ክዛ ሳልፈለግ አሰገደዶ የእቁ ጦጦሸ ክለር ያለዉ አበባ ሰጠኝ ምድነው
ያረብ ሰላም
quxirishn lakilinyii wude balah
S a w b wude lek nesh welahi
ውዴ ባፌ ተደፍቼ ተኝቼ ይመስለኛል የምወደው ልጅ መቶ በጀርባየ በኩል ይገናኘኛል ምንድነው
መልሽልኝ በአላህ
plsss
ሠላም እፈልግሻለሁበአላህ
0575535627
ይህ መሰመርሽ አይሠራም የት ሀገር ነው የምትኖረው የኮድ ችግር ተሆነ
እኔምፈልግሻለሁ በምን ላግኝሽ
@@RumanMohammed-d4u 0575535627
@@ggdd-z1r 0575535627
Anch bale tidar nesh wey?
አወ የሶስት ልጆች እናት ነኝ
ሰላም እህቴ እንዴትነሽ ከአመት በፊት የጠፋኝን ስልኬን በህልሜ ሳገኘዉ አየሁ እና ሌላኛዉ ህልሜ ወደ ስደት ስመጣ እቃየን እዘመድ ቤት አኑሬ ነዉ የመጣሁት በህልሜ እየተሸከምኩ ወደቤቴ ስወስድ አየሁ ብርድልብም አለዉ ባለ ትዳር ነኝ ግን ብዙ አደለንም ትንሽ ያለመግባባት አለ
ዉዴ ሰላም ይፈጠራል እናም እርግዝና መኖሩ አይቀርም
@@haytomer9818 አመሰግናለሁ ኢንሸአላህ
ሰላም ውዴ ህልሜን ስለምፈችልኝ አመሰግናለሁ በህልሜ ታቦት ልሸኝ ሄጄ በፊት ማወራው ልጅ ሲዘምርና ትንሿ ማይክ ይዞ ሰዎች ከበውት ሲያወራ አየሁት ከዛ በኋላ ብዙ ነጠላ የለበሱ ልጆች ነበሩ እና ለአንደኛዋ አቅፎ ሰላም ይላታል ልጅቷ የእህቱ ልጅ ነው ምትመስለኝ ከዛ እኔ ላየው ስፈልገው የለም
ዉዴ ልጅ በእምነቱ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ለምን ነጠላ ማለት ነጭ ሰለሆነ እና ሌላ ሴት ሲያቅፍ ያየሸዉ ቡዙ ሲሳይ ወይ ሀብታም ይሆናል ከዛ አንቺ ልታገኚዉ አትችይም
ውደ እሰቲ ፍችልኝ ውርቅ ሁለየም ይውስድብኛል. ሌላ ደም ሰተኛ እጭነቃለሁ
የትዳር ሂዎት ብገልጭ ጥሩ ነበር ወርቅ ላላገባች ሴት ባል ለባለትዳር ደሞ ልጅ ነዉ ሰለዚህ ወይ ትዳር እየመጣ ይቀረል ወይ ከባልሸ መለያየት መራራቅ ይፈጠራል
የኔ ውድ አገብቸ ፍትቻለሁ ግን በጣም እቸገራለሁ
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ
ህልሜን እንደምትፈቺልኝ ተስፋ አደርጋለው
በህልሜ የጄ የመሀለኛዋ ጡዋቴ ጥፍር ሲወልቅ እና ከውስጡ ብዙ ቆሻሻ ሲወጣ አየው ምን ይሆን እባክሽ በውኑ ጥፍሬ ተበልሽቱዋል ማለትም አላርጂክ አለብኝ
እሺ ወንድ መሰልክኝ ተናገሩ ብየ ነበር ሰለዚህ በወንድ ነዉ የምፈታዉ እና ህልሙ ፍቺዉ መጸዋት እንደምትሰጥ ሰዉ እንደምትረዳ እና ገንዘብህን ፈጣሪ በሚወደዉ መንገድ እንደምታወጣ ነዉ ጥፍር በህልም ጥንካሬን ማንም ሰዉ እንዳይጎዳህ እንዳይተናኮልህ የምታደርገዉን ጥረትና ጥንካሬን ይገልጻል እና አንተ ደሞ ሲቆረጥና ቆሻሻ ሲወጣዉ ሰላየህ ሰዎችን ትረዳለህ ታግዛለህ ወይም የማገዝ ፍላጎት አለህ ታዲያ የሄ ፍቺ የሚሆነዉ አንተ በቀን ጥፍሬ ይወልቃል ይቆረጣል ብለህ የማትሰጋ ከሆነ ነዉ ሰጋት ካለብህ ግን ከህልም አይቆጠርም ቀን የሰጋህዉን ነዉ ያየህዉ
ሴት ጋር ግ /ስ አድርጌ ካረኩ በሁአላ HIB አለብኝ አለች ሆን ብዬ ነው አለችኝ ፍችዉን ንገርይኝ ትዳር አለኝ
ከሴት ጋር ግንኙነት ማድረግ ሰፊ መተዳደርያ ማግኘት ነዉ ግን በቀላሉ አይደለም የምታገኘዉ
አሰላሙአለይኩምእህቴወላሂለማግባትእማስበውእናየሚያስበኝልጅአለእናእያወራነውያለንበትአገርበጣምተራርቀናልሁለታችንምስደትነንእናእሕቴልጁሁልግዜተደጋጋሚካችጋአደርኩይለኛልማለትወሲብእያርግንይለኛልምድነውእሕቴኢሻአሏህኸይር
የናቴን ጓደኛ ከሆነች ሴትዮጋር ሳደርግ አየሁ እኔ አላገባሁም ብትፈቺልኝ
አሰላሙአለይኩ እህት እንደት ነሽ በህልም ጭቃ ማቡካት ምንድን ነዉ ማር
ዉዴ አድጋሚ አሰቸጋሪ ግዜ ማለት ነዉ
ሠላም ነው እህት ጠይቄሽ አላዉቅም እና መልሽልኝ ከጉድጋዲ መዉጣት ምንድነው😢@@haytomer9818
❤️❤️
በጣም ጎበዝ ነሽ ስትፈቺ ማማዬ በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂🎉
ሰላምእህቴዛሬ ቀን ላይ ተኝቼ ያየሁት ህልም ነው የሆነ የማውቀው ልጅ አለ ሞባይሌ ቴሌግራም ውስጥ ቁጥሩ ሴቭ ተደርጎ አየሁ ምንድነው?የፈታሁ ነኝ
አዲሰ ጓደኛ መተዋወቅ ነዉ
ሰላምሽ ይብዛ አንደበትሽን ይበልጥ እንድትሰሪበት ፈጣሪ ይጨምርልሽ አንድ ባንድ ምንም የሚጣል የለውም ሀቅ ነው አፈታትሽ ግን እኔ ከባድ ህልም ነበር ከቻልሽ በዋትሳፕ ባወራሽ እባክሽ
0575535627
የፈታሁት ባሌጋ በተደጋጋሚ ነዉ በህልሜሲክስ የምናረገዉ😢😢😢ፍቺልኝ
ለተፍታች ሴት ከትንሽልጅ ጋረ ወይም ከወድም ጋራ ማድረግ ምድነው ፍችልኝ
የተፈታች ሴት ባጠቃላይ ይሄን ህልም ማየት አዲሰ ግኑኝነት ለመጀመር መፈለግ በራሰ መተማመን የድሮዉን ጥንካሬ ተመልሶ ለማምጣትና በሂዎት ላይ መሻሻል ማሳየት መፈለግን ይገልጻል
Selkshin felgenew
በህልሜ ፅጎሬ ስቆርጥ ስበሳጭ ሙሉዉን ልላጭስል ባአንኩ
ዱዓ አርግ ጥሩ አይመስለኝም
ጸጉር መቆረጥ ከእዳ መላቀቅ ከጭንቀትና ከለሳብ መገላገል ነዉ
እና በምን እናግኝሸ
ማርያምን ካጎቴ ልጅ ጋሪ ውሲብ ሲናረግ ታየኚ በህልሜ አሁን ጠልቾው ልሞት ኖው ልጁ ማርያምን አላወራውም ሲያሲጠላ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😪😪😪😪😪😪😪😪
😂
ምናረገሽ አንቺ አይደል አንዴ ያየሺው
@@AmanYeyostinaabat 🤣
ቁላውን ገና ሣትቀምሺው ነው የምትጠዪው አንቺ ፋራ ?😂
@@MikeAsmare3308 😄
ውዴ በውነታው ፍቅረኛየ ጋ ተጋጭተናል በህልሜ ቤቱ ሂጄ ተኝቼ ጓደኛው ግንኙነት እናርግ ሲለኝ እኔኮ የጓደኛህ ነኝ ስለው ጠይቃት እሺ ካለችህ ብሎኛል ይለኛል ምንድነው
ስልክሽን
ሰላም ነው እህቴ በህልሜ የማላቀው ሰው ሲያስገድደኝ አየሁት አልጋላይ አብረን ተኝተን አቅፎኝ ነው የተኛው ስሞኛንም ግንኙነት እናድርግ እያለ ልብስሽን አውልቂ ብሎ እሱም ሊያወልቅ ሲል አይሆን አይሆንም ፔሬድ ላይ ነኝ ብየ ቁምጣየን ዝቅ አድርጌ ሞደሱን አሳየዋለሁ ከዛ ይናደዳል እሱም እሚለኝ ባልሽኮ ነኝ ለምን አገባሁሽ ይላል እንቢ ስለው ከምር እኔ ደስተኛ ሁኜ ስስቅም ነበር ውድ እህቴ መልስሽን እጠብቃለሁ አደራ እኔ ያላገባሁ ስሆን ከፍቅረኛየምጋ የተጣላነው በቅርቡ ነው
አሠላም አለኩም ውደ ዛሬ በህልሜ ገባየ ውስጥ ሆኜ ይመሥለኛል ከዛ ከባዲ መሳሪያ ይተኮሳል ህዝቡ ይሯሯጣል ከትንሽ ሠአት በኋላ ይረጋጋል ይመሥለኛል እኔ ደግሞ አትክልት እየገዛሁ ይመሥለኛል ወዲሞቼን አያቼዋለሁ ከወዲሞቼጋ ጓደኛው አለ እና የሆነ ወረቀት ደብዳቤ ይመሥለኛል ትልቅ ነው እሱን ይሠጠኛል እኔም ተቀብየ በኋላ አነበዋለሁ ብይ እይዘዋለሁ ምን ይሆን
ትዳር አለኝ ግን ፀብ ላይ ነን
0592596073ዋትሳፐ ነይ
@@haytomer9818 እሽ የኔ ውዲ እህት ዋሳአፔ ተበላሽቶ እብብሎኛል ቴሌግራም ካለሽ ላኪልኝ ወይም የኔን ልላክልሽ
@@semier-kk2kp በዚህ ልጠይቅሸ ቤተሰቦችሸ በመሀል ጣልቃ ገብተዋል አንቺሰ ለነሱ ሰለተፈጠረዉ ነገር አዉርተሻል ጸባቹሁሰ በገንዘብ ነዉይ እነዚህን መልሸልኝ ጥያቄ ነዉ
@@haytomer9818 ቤተረቦቼ ለማቀራረብ ነው የሚጥሩት ነበር ግን እኔ አልፈለኩት እና ያውቃሉ እነሡ ፀባችን አወ በገዘብም በሌላ በሌላም ነገር ነው
@@haytomer9818 እሽ ውደ ቤቸሠቦቼ እዲንቀራረብ ነበር የሚፈልጉት እኔ ግን አልፈለኩም
እና ያውቃሉ የተጣላነው አወ በገንዘብም ነው ግን ብዙ ነገር አው