አዲሱ በቀላሉ የመክሳት ቻሌንጅ ሶስተኛው ሳምንት | week three

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 362

  • @ቢራቢሮ
    @ቢራቢሮ 22 วันที่ผ่านมา +31

    እኔ በነዚህ ሁለት ሳምንታት የተረዳሁት ቢህን ውፍረትን ለመቀነስ ዋናው ውሴነና በውሳኔ መፅናት ነው እናመሰግናለን ሀይሚ 5 gk ቀንሻለሁ በርቱ ሁላችንም ተያይዘን ወደ ሸንቃጣዎች መንደር😂

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 22 วันที่ผ่านมา +3

      Wow ❤❤❤❤

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 21 วันที่ผ่านมา +1

      ዋውውው

    • @zebibaseid3841
      @zebibaseid3841 21 วันที่ผ่านมา

      ጎበዝ ዳቦ ስለተዉሽ ነው ወይስ ራት

    • @ቢራቢሮ
      @ቢራቢሮ 20 วันที่ผ่านมา

      @@zebibaseid3841 ሀይሚ ያለችውን ሁሉንም አድርጊያለሁ ሌላ ምንም አላደረኩም

    • @AddisalemErdado
      @AddisalemErdado 17 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

  • @Hiraatube299
    @Hiraatube299 23 วันที่ผ่านมา +110

    የኔ ቆንጆ ❤ 74 ኪሎ ንኝ በቀን አንዴ መብላት እና የ ካሮት ጁሱን ከጀመርኩ 2 ሳምንት ሆነኝ አበረታቱኝ dr ካልቀነሽ ለጤናሽ ያሰጋል ብሎኛል 🥺 ልጅ መውለድ ፈልጋለዉ ግን በ ዉፍረቴ ምክኒያት እርግዝና እንቢ ብሎኛል ፈጣሪ ይስጥሽ በሉኝ 🥺🤲

    • @MilkiMeri
      @MilkiMeri 23 วันที่ผ่านมา +6

      በውፍረት ምክንያት እረ የፈጣሪ ስጦታ ነው ልጅ እኔ 85 ነኝ ቁመቴ 55 ወልጃለው ስኳርና ዳቦ አትጠቀሚ

    • @frehiwotlema1831
      @frehiwotlema1831 23 วันที่ผ่านมา +1

      Ayzon fetari mnm aysanwem

    • @ሙናሲሆን
      @ሙናሲሆን 23 วันที่ผ่านมา +2

      ፈጣሪ ይስጥ 100 ኪሎ ብትሆኚ ችግር የለውም አይዞን

    • @Hiraatube299
      @Hiraatube299 23 วันที่ผ่านมา +4

      ​@@MilkiMeri i know wde lij ye fatari sitota endahona gn bawufret mikniyat period ena hormone sizaba lij endayfeter endamiyaderg dr nagrognal yaw sabab lemadres nw enji lij ke fetarii mahonun i know ❤

    • @HewanGirma-h3n
      @HewanGirma-h3n 23 วันที่ผ่านมา +2

      ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @bronicaadis878
    @bronicaadis878 23 วันที่ผ่านมา +22

    ባንቺ ቻሌንጅ ዳቦ በመተዌ የተሰማኝ ጤንነት ይገርማል.ስኳር ከተውኩ ግን ቆይቼ ነበር. ይመችሽ.

  • @FyvdR6gg
    @FyvdR6gg 23 วันที่ผ่านมา +111

    እደኔ ችት ያደረገ እጅ ወደላይ🙋🙋🙋🙈🙈🙈😂😂😂😂😂

  • @mulugsemayat9055
    @mulugsemayat9055 19 วันที่ผ่านมา +4

    ስጀምር 74kg ነበርኩ በጣም ይደክመኝ ነበር challengeን ከተቀላቀልኩ በኃላ በ2 ሣምንት 70kg ሆንኩኝ እናም ሀይሚ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤

  • @Wubalem-l9t
    @Wubalem-l9t 20 วันที่ผ่านมา +22

    ቅዳሜና እሁድ እንደኔ የገብርኤል ጻድቅ ዳቦ ጠላ እያለ ፕሮግራሙን ያዛባ😮😮😮

  • @tinebebtesfaye3626
    @tinebebtesfaye3626 22 วันที่ผ่านมา +14

    ሀይሚዬ የኔ ውድ ቀናነትሽ ይገርማል ፈጣሪ የልጅሽን ፍሬ እንድታይ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ZTsehay
    @ZTsehay 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Emebeten hayimi ayitamenm 3 samnt 10k new yekeneskut🎉🎉
    Shorbawun 7 Ken neber yetemegebkut
    Edme lanchi sntun lefche yalagegnehutn lewut ayehu

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 21 วันที่ผ่านมา +8

    ዳቦ መብላት የምትፈልጉ ምስሩን እጠቡና ዘፍዝፋችሁ አድራችሁ ጠዋት አለቅልቁትና ትንሽ ዘይት ፆም ካልሆነ ሁለት ወይም አንድ እንቁላል ቤኪንግ ፖውደር እንድ ላይ አድርጋችሁ ፍጩትና ጋግሩት ምርጥ ፕሮቲን ነው ሞክሩት

  • @Natty1234-b2x
    @Natty1234-b2x 22 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታሆይ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስጀምር በመጀመሪያው ሳምንት 76k ነበርኩ የመጀመሪያውን የማቆም አድማ ስጨርስ 74k ሆንኩ እውነት አታምኑኝም ዛሬ ስለካ 71k ሆኛለሁ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ቀጣዩስ? እንጀራ በቀላሉ ይረሳ ይሆን?😂😂 ግድ ነው እኔማ ስሜን ካልቀየርኩ ሞቻታለሁ💪💪ከነገ ጀምሮ እንጀራ ደህና ሰንብት😂😂😂😂😂

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 22 วันที่ผ่านมา

      ፀቡ ከንጀራጋ ሆነ🤔

    • @negashtersit7630
      @negashtersit7630 21 วันที่ผ่านมา

      ኧረ እንጀራ በጣም ይናፍቃል ።

  • @Mihretbayissa
    @Mihretbayissa 16 วันที่ผ่านมา +3

    አይቸሻለሁ ከጀመርሽ ጀምሮ ግን እኔ ሰንፍ ነኝ ውዴ 🤭 ምላርግ 😔 ደሞ እንዴት እንደምወድሽ 👌😘😘😘🌹🌹🌹

  • @FreeGames-e6f
    @FreeGames-e6f 19 วันที่ผ่านมา +2

    ከምንጠጣውና ከምንበላው ነገር በተጨማሪ ቤት ውስጥ እንቅስቃሴ ብናደርግ የበለጠ ለውጥ ልናይ እችላለን ብዬ አስባለሁ በተረፈ እዳችኋሉሁ❤

  • @hilinabekele8778
    @hilinabekele8778 22 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ቅን ሀይሚሻዬ እናመሰግናለን🙏🙏😍

  • @tphonetastic4884
    @tphonetastic4884 23 วันที่ผ่านมา +9

    ጌታን በጉጉት ስጠብቅሽ ነበረ ኮመንታተሮች ደሞ ሞራል ነው የምታነሳሱት❤ከጀመርኩ ሳምንት ሆኖኛል ትንሽ ለውጥ አለኝ ሳምንት ተመዝኜ አሳውቃቹሀለው😍

    • @مريممريم-ب6ن5ج
      @مريممريم-ب6ن5ج 22 วันที่ผ่านมา +2

      ጎበዝ ቀጥይበተት የምር ጠካራ ነሽ እኔ ከ5 ቀን 4 አልፌ አላቂም

  • @HanaMesganaw-z6o
    @HanaMesganaw-z6o 18 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ አልተመዘንኩም ግን ቅልል ያለ ስሜት ነው እሚሰማኝ አመሰግነዋለሁ የኔ ቆንጆ ወደፊት🎉🎉

  • @tizetaseyume
    @tizetaseyume 22 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ 82.6 ነበርኩ ዛሬ ተምዝኜ 78.3ሆኛለሁ ❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 22 วันที่ผ่านมา

      What that’s amazing I haven’t weighed myself yet but feel good❤❤❤❤

    • @netsanetabera1936
      @netsanetabera1936 19 วันที่ผ่านมา

      ምን አርገሽ

  • @JemilaMohammed-d4p
    @JemilaMohammed-d4p 23 วันที่ผ่านมา +9

    ጆሱ በጣም ነዉ የተመቸኝ

  • @mekdesashager7961
    @mekdesashager7961 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሀይሚዬ የኔ ውዴ የዳቦ ነገር አልሆን ብሎኝ አንድ ሁለቴ ቺት አርጌያለሁ😭ሻዪንም አልጀመርኩም ስኳር ራትና ጁሱን አክብሬያለሁ አልተመዘንኩም ግን ሰውነቴን ቀለል እያለኝ ነው እንቀጥላለን ተባረኪ ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ🙏

  • @AtitgebeTesefayea
    @AtitgebeTesefayea 19 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለዉ ባንቺ ምክንያት 22 ኪሎ ቀንሻለዉ❤

  • @kidistsiasb6232
    @kidistsiasb6232 22 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for sharing your experience

  • @mahlettesfaye3014
    @mahlettesfaye3014 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዝርዝሩን ዲስክሪፕሽን ላይ ደግሞ ብትፅፊልን ❤

  • @mismis8980
    @mismis8980 22 วันที่ผ่านมา

    ቃላቶች ያጥሩኛል ምብዬላድንግሽ ኑሪልን ❤❤❤

  • @YabuYabu-j7g
    @YabuYabu-j7g 22 วันที่ผ่านมา +11

    እኔ በቀን አንዴ ነው የምመገበው እና ማታ ላይ ያልሽውን ሻይ እጠጣለሁ ጣፍጭ አልጠቀምም ነገር ግን ምንም ገና 16 አመቴ ነው 70 ኪሎ ነኝ ከዚህ በፊትም ብዙ ነገር ሞክሬ አልተሳካልኝም እንደ ጓደኞቼ መልበስ እፈልጋለሁ እኔም ደግሞ የሆነ ሰዐት ላይ ልቤን ያፍነኛል እና ዶክተር ጋር ሄጄ ክብደትሽን መቀነስ አለብሽ ተባልኩ አንቺን የምትይውን በሙሉ አድርጋለሁልቀንስ አልቻልኩም ምን ላድርግ በናትሽ ፀልዪልኝ ገብርኤል ይርዳሽ በሉኝ🙏🙏🙏🥺🥺🥺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @EmilyBinamir
      @EmilyBinamir 22 วันที่ผ่านมา +3

      Thyroid hormone ቸክ አድርጊ ማሬ እኔም እንዳቺ ነበርኩ❤❤

    • @YabuYabu-j7g
      @YabuYabu-j7g 22 วันที่ผ่านมา

      Endet nw luv yemaregew cheke

    • @EmabetAbeje
      @EmabetAbeje 22 วันที่ผ่านมา

      አንዳንዴ ቶሎ የማይቀንስ ሰውነት አለ ውዴ በርች ሀይሚ ስታወራ አልሰማሽም 1 ወር አልከሳሁም ስትል

    • @Natty1234-b2x
      @Natty1234-b2x 22 วันที่ผ่านมา

      @@YabuYabu-j7g አረ አይዞሽ እኔም ያንቺ በጅብ እንጂ በጂም አይጠፋም ስባል ይኸው እድሜና ጤና ለጆሊጁስዬ 5 ቀንሻለሁ አይዞን ይስተካከላል በርቺ💪

    • @negashtersit7630
      @negashtersit7630 21 วันที่ผ่านมา +3

      የጉልበት ስራ ስሪ ለምሳሌ ቤት መወልወል በቁሙ መወልወያ ሳይሆን በአጭሩ እስከ መሬት ድረስ ወርደሽ ጎንበስ ቀና ስትይ ያልብሻል በየቀኑ ስትደጋግሚው ሰውነትሽ እየቀነሰ እና እየቀለለሽ ይመጣል እኔም በአንቺ ዕድሜ ከአንቺ የበለጥኩ ወፍራም ነበርኩ የቤት ውስጥ ስራ በደንብ ስሪ ቀን ቀን አትተኝ በተቻለሽ መጠን ብዙ እንቅስቃሴ ረጅም መንገድ በእግርሽ ወክ አድርጊ አድርጊ ብዙ ቁጭ አትበይ ውሃ በደንብ ጠጪ አይዞሽ ሰውነትሽ በደንብ ይቀንሳል ።

  • @EmabetAbeje
    @EmabetAbeje 22 วันที่ผ่านมา

    ሀይሚየ ጥሩ ሰው ነሽ እኔ በቀን አንዴ ነው የምበላው ሻይው እና ካሮት ጁሶ አልተስማማኝም ሽንት ቤት አሯሯጠኝ ከበፊትም ምግብ በልቼ እንደዛ ነው የሚያደርገኝ ለዛ ነው በተረፈ ወደፊት ከሀይሚ ጋር ህልማችንን እናሳካ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LiyaMehreta
    @LiyaMehreta 2 วันที่ผ่านมา

    ሀይሚዬ በጣም ነው ደስ የምትይው እውነት እባክሽ መልሽልኝ ፡69 ነበርኩ እና እስፓርት ከጀመርኩ 5 ወር ሆኖኛል ግን 72 ኪሎ ሆንኩኝ እና አንቺ የምትይኝን ባደርግና እስፖርቱን ባቆመው እቀንስ ይሆን እባክሽ ንገሪኝ

  • @beautiful8049
    @beautiful8049 22 วันที่ผ่านมา +1

    በመጠን መብላት አንድ ሙሉ እንጀራ የምንበላ ከነበረ አሁን ግማሽ እንጀራ መብላት ግማሽ እንጀራ የሚበላ የነበረ ሩብ አድርጎ መብላት ሀይሚ እንዳለችው ስኳር ማቆም በአጠቃላይ ጥግብ ብሎ አለመብላት🙏

  • @AbigiyaWondwossen-f6c
    @AbigiyaWondwossen-f6c 17 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ጁስ መፍጫ ስለሌለኝ ጁሱ ብቻ ነው የቀርኝ እንጂ ሁሉንም አድርጌለው

  • @KiriMoha
    @KiriMoha 21 วันที่ผ่านมา +1

    Ke 70wede 67 Alhamdulila gn erat metew alchalkum bezi samnt gn insha allah etewalew karotun eyetetaw new shayun almokerkutm

  • @AddisalemErdado
    @AddisalemErdado 17 วันที่ผ่านมา

    ፈግግታሽ እና ጨዋተሽ እርሱ ክብደት ያስቃንሰል 😂😂😂 በጭንቃት ምማጠ ውፍራትም ስለለ በቃ ስስቅ ቃነስኩ ማለት ነው ይመችሽ የእኔ ቆንጆ ደግሞም ሞቼ ነው ምወድሽ በርች እንደ እኔ ዚፍዚፎች Le's go ወደ ሻንቃጠ መንደሪ😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 20 วันที่ผ่านมา +1

    I am joining good luck to me and thanks sis ❤

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 22 วันที่ผ่านมา +4

    😂😂አንድ ቀን እወስናለው ከቦርጬ ጋር ተዋደ አለን ሃይሚዬ አንቺን ሳይ ወኔዬ ይመጣና ግን ምግብ በጣም ነው የምወደው

    • @مريممريم-ب6ن5ج
      @مريممريم-ب6ن5ج 22 วันที่ผ่านมา

      @@MeseretGemechu123 እደኔ ነሽ ወይኔ አሳቅሽኝ የምር 😂😂😂😅

    • @arsemagebremeskel9827
      @arsemagebremeskel9827 22 วันที่ผ่านมา

      I cannot wait to start on tomorrow you're going to motivate us thank you so much

  • @betias6726
    @betias6726 23 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ለውጥ አለኝ የጠበበኝ ሱሪ ዛሬ ሆነኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ

    • @haymiasrat
      @haymiasrat  23 วันที่ผ่านมา

      Congrats my dear🎉🎉🎉❤

  • @Genetfetensa
    @Genetfetensa 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የማመሰግነው በጣም ነው ለውጥ ያለኝ መጨረሻው ላይ እሳውቃለሁ

  • @LiduAbe
    @LiduAbe 22 วันที่ผ่านมา +5

    ከ 65 ወደ 62። ብዙ ጊዜ ግን ቺት አርጌያለሁ። በጣም እናመሰግናለን ❤❤

    • @HayuMengstu
      @HayuMengstu 22 วันที่ผ่านมา +1

      @@LiduAbe እኔኮ አላቀነስኩም መሽአላህ ጉበዝ

  • @QwZx-ys1zj
    @QwZx-ys1zj 23 วันที่ผ่านมา +7

    እኔማ በራሴ እየተገረምኩ ነው ሁለት ሳምንት ሀሉ እየጀመርኩ ነው የተውኩት በሶስት ቀን ከ61ወደ 59ገበሁ ከዛ አቋረጥኩት በናታችሁ አበረታቱኝ መን ላድርግ😢😢😢እምታግዙኝ ነገር ካለ ቁጥሬን እሰጣችኃለሁ

    • @EdlawitBiniyam-b2c
      @EdlawitBiniyam-b2c 23 วันที่ผ่านมา

      Enes bity sijemr sakom gn yeged cheken malet alebn 😢

    • @yared7699
      @yared7699 22 วันที่ผ่านมา

      በርቺ በርቺ

    • @shewatsehay1
      @shewatsehay1 22 วันที่ผ่านมา

      ታድለሽ እንዴ ዋው

  • @GetamesayTsegaye-gi5bv
    @GetamesayTsegaye-gi5bv 23 วันที่ผ่านมา +4

    93 we'd 85 gn ene sport ena banchi miker zary 27 Ken nw gn kanchi gara wedefitt 3tgna week ..........🎉🎉🎉❤

  • @temaldazemedkun
    @temaldazemedkun 22 วันที่ผ่านมา

    ሃይሚዬ የእኔ ጉበዝ እኔ ባለፈውም ከአንድ ዓመት በፊት አብሪ የምር ቀንሻ አለው ዐምና በአባቴ ሞት ሀዘን ገጥሙኝ ስለነበር በድጋሜ ወፈርኩ አሁንም እርግጠኛ ነኝ 100% 74 ወደ 60 መጥቼ ነበር አሁን 68 ነኝ ወደ 55 መግባት ነው እቅዴ ዋናው ከምግብም ከመጠጡም በፊት ቁርጠኝነት ወሳኝ ነው፨

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv 22 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ አሁን ዘጠና ስድስት ነበርኩ አሁን ሰማንያ ገባሁ ደስ ብሎኛል

  • @MakiMaki-d2p
    @MakiMaki-d2p 22 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ከልብ 58ኪሎ 55ገባሁ 😍😍😍🙏🙏

  • @HawiDerara
    @HawiDerara 22 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you ❤🎉

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 22 วันที่ผ่านมา

    ሃይሚዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ቅን ሴት! አይደለም ኪሎዬ አዚሜ ነው የለቀቀኝ! መድኃኔዓለም የልብሽን በጎ መሻት ይስጥሽ! በጣም ነው የምወድሽ❤

  • @አምሳለ
    @አምሳለ 23 วันที่ผ่านมา +21

    አይይይ ይን ሳምንት ተልከሰከስኩኝ እኔ🙈

  • @ሰአዳአለሙ
    @ሰአዳአለሙ 22 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ዛሬ እጀምራለሁ አላህ ይርዳኝ 59 ኪሎነኝ ቦርጪ የለኝም እጀእና ታፍየ ወፈር ምላርግ

  • @lilyteka4153
    @lilyteka4153 23 วันที่ผ่านมา +3

    We love u and thank u

  • @sumeyamohammed8165
    @sumeyamohammed8165 23 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሠግናል ❤❤❤ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር 😍

  • @mihret86
    @mihret86 20 วันที่ผ่านมา +1

    I lost 3 killo in 2 weaks
    I drinking rice water with lemon every morning empty stomach

  • @RiyaanaAanaa
    @RiyaanaAanaa 22 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you❤

  • @meronwendmagegn3537
    @meronwendmagegn3537 22 วันที่ผ่านมา

    ሀይሚዬ በጣም አመሰግንሻለሁ ኪሎዬን አልተመዘንኩም ግን ሰውነቴ በጣም ቀሎኛል የሚቀጥለው ሳምንት ኪሎዬን እመዘናለሁ ሴቶችዬ በርቱ

  • @SamSum-j3l
    @SamSum-j3l 23 วันที่ผ่านมา +4

    እድሜ ላንቺ 2 ኪሎ ቀንሻለው መዓረይ ❤

    • @hfhogji3332
      @hfhogji3332 23 วันที่ผ่านมา

      71·9 ነበርኩ

    • @hfhogji3332
      @hfhogji3332 23 วันที่ผ่านมา

      ሁለት ኪሎ ቀንሻለሁ ግን የሩዝ ውሀና ካሮት ነው የተጠቅምኩት ቅመማቅመሙን ግን አቋርጥኩት ጨጓራየ ፈራሁ ራት አልበላም ብቻ ቀለል ብሎኛል

  • @sewdatoyeb3388
    @sewdatoyeb3388 21 วันที่ผ่านมา

    Thank You Hamiye!!!!!

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 21 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ፍልቅልቅ ንግግርሽ እራሱ ያጠግባል

  • @birolegirma9875
    @birolegirma9875 23 วันที่ผ่านมา +2

    Hymi yene konjo 3 kg kenshalew am74 now will keep going i promise

  • @LLTTourism
    @LLTTourism 22 วันที่ผ่านมา +9

    ጁሱ ለ ጨጋራዬ እራሱ ተስማምቶኛል

  • @tsigeredaeyob8998
    @tsigeredaeyob8998 23 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ ከስራ ጋር አልመች አለኝ ግን ነጭ ዳቦ ስኳር አቁሜ አንገቴ አካባቢ ለቀቅ ብሏል ነገር ግን እንደአዲስ ከሰኞ እጀምራለው

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 22 วันที่ผ่านมา

      በቃ ከኔጋ አብረን እጀምራለን እኔም አልተመቸኝም ነበር በተረፈ በርቺ አብረን መሸቀጥ ነው❤❤❤

  • @UttJgf
    @UttJgf 23 วันที่ผ่านมา +38

    የኔ መልካም እናመሰግናል እኔ 66 ነበርኩ 58 ሁኛለሁ ወላሂ ❤❤

    • @SalihaHabshi-j5d
      @SalihaHabshi-j5d 22 วันที่ผ่านมา

      እንዴት ተጠቅመሽ በአላህ 😢😢እኔም ፣66 ነኝ😢

    • @arsemagebremeskel9827
      @arsemagebremeskel9827 22 วันที่ผ่านมา

      How long have you been using it?

    • @sabemaryoutube2367
      @sabemaryoutube2367 22 วันที่ผ่านมา +1

      ነይ ንገርኘ

    • @semira1209
      @semira1209 22 วันที่ผ่านมา

      ስንት መሆን ነው የምፈልጊው ቁመትሽ ሜትርከስንትነሽ

    • @yemisolomon2739
      @yemisolomon2739 22 วันที่ผ่านมา

      Am 80 kg please 60 mehone new yemifelgew

  • @zmaryamtube9824
    @zmaryamtube9824 22 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሀይሚ ለመክሳት እየተከታተልኩሽ ነዉ ስለ ስኳር ልጠይቅሽ 0 ካሎሪን የሆነ ስኳር ማለትም የፍሩት ስኳር መጠቀም ይቻላል እባክሽ መልሽልኝ

  • @samrawitdemissiesamri
    @samrawitdemissiesamri 20 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you❤❤❤❤❤🎉😊

  • @GenGalaso
    @GenGalaso 22 วันที่ผ่านมา +5

    73ነይን 60 እገባለሁ ጅማሬ ነይኝ እማ 13ኪሎ ቢቀነስ ደስ ይልይኛል

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 21 วันที่ผ่านมา +2

    😂ከፍትፍቱ ፊቱ አሉ ፈገግታሽ ራሱ በቂ ነው በርች

  • @Bara577
    @Bara577 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ በጥባጭ

  • @Betelihemwolde-e6l
    @Betelihemwolde-e6l 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሀይሚዬ ሻይውን እስካሁን አልጀመርኩም ቀጣይ ከሾርባው ጋር ዳይ ❤❤❤

  • @Wubalem-l9t
    @Wubalem-l9t 22 วันที่ผ่านมา +2

    አንድ ሳምንቴ አልተመዘንኩም ግን ቦርጬ በጣም ቀንሶአል። ያውም ቺት አድርጌ 😢😢😢😢

  • @holly53
    @holly53 22 วันที่ผ่านมา

    What about injera

  • @WoinshetSema-p7j
    @WoinshetSema-p7j 22 วันที่ผ่านมา +1

    Maryamn morale new yhonsheng enam lejemr new yena wede.

  • @elsaasefa5331
    @elsaasefa5331 2 วันที่ผ่านมา

    Tewedaj nesh ❤❤

  • @HalenAsegd
    @HalenAsegd 5 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ እኔ መዳም ቢት ነው ያለሁት እና አይመቸኝም እደዚ አርግቶ ለመስራአት ሊላ መጠቀም አይቻልም ንገሪኝ❤❤🎉🎉

  • @FeyineFeyineteshomeanbesaa
    @FeyineFeyineteshomeanbesaa 17 วันที่ผ่านมา

    Ene mefeker becha honebey bale lazare biy siley yehew samentun mulu erat belet . Gen sukar ena dabo gen bafitunem alewedem alexaqamemem 86 kilo😢😢😢😢😢

  • @Rahel-q7q
    @Rahel-q7q 22 วันที่ผ่านมา +3

    ጁሱ ሱስ የሆነበት anybody here😅

  • @susu-g2j
    @susu-g2j 22 วันที่ผ่านมา +1

    Ke 74 wede 68 gebchalew haymiye thanks

  • @hiwotesubalew1961
    @hiwotesubalew1961 22 วันที่ผ่านมา

    እኳን ደና መጣሽ ሀይሚዬ እኔ ለውጥ አይቻለው 69 ነበርኩ አሁን 65 ሆኛለው አመሰግናለው ❤

    • @SusuJamel-v6l
      @SusuJamel-v6l 16 วันที่ผ่านมา

      ወለሂ በይ

  • @MahletTube1627
    @MahletTube1627 16 วันที่ผ่านมา

    ዘይት ይደረጋል

  • @HayuMengstu
    @HayuMengstu 23 วันที่ผ่านมา +5

    ፈታ ያለች ደስ የምትል ልጂ ናት እኔ ግን 1 ራሱ አልቀነስኩም ተስፍ አልቆርጥም

    • @MebaKiku
      @MebaKiku 23 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም ግን ተስፋ አንቆርጥም ተያይዘን ወደፊት

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 22 วันที่ผ่านมา +2

      ስካር ካላቆምሽ ለውጥ የለም ከሱ ጀምሪ

    • @HayuMengstu
      @HayuMengstu 22 วันที่ผ่านมา +1

      @@MebaKiku አዎ ስኩዋር ራት አቁሜለሁ ውሀ በብዛት እጠጣለሁ

  • @lilyadugna1473
    @lilyadugna1473 22 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ በጣም ተመችቶኛል ወደ 10ፓውንድ ቀንሻለው በዛ ላይ ጁሱ በጣም ነው የወደድኩት እስከዛሬ ቁጭ አድርጌ ያበሰበስኩት ኮሮት ቆጨኝ😅😅😅😅

  • @zeharaislamicdawa8069
    @zeharaislamicdawa8069 22 วันที่ผ่านมา

    Haymi እርድ ስጠጣ ፀጉሬን ያሳክከኛል ምን ላድርግ በእርዱ ቦታ አንደኛዉን እርድ ብዬ ነበር ገዝቼ የፈጨሁት ነዉ የሚለይ እርድ አለ

  • @fefe7047
    @fefe7047 3 วันที่ผ่านมา

    Tebarkee konjo

  • @EdenAssefa-y2j
    @EdenAssefa-y2j 22 วันที่ผ่านมา

    ለምግብነት የምንጠቀመዉን እርድ መጠቀም ይቻላል

  • @fass1977
    @fass1977 22 วันที่ผ่านมา +9

    1 ጥቅል ጎመን
    ቀይ ሽንኩርት
    ነጭ ሽንኩርት
    ዝንጅብል
    የተፈጨ ቲማቲም
    ምስር ክክ
    ካሮት
    እርድ
    ሌላ አትክልት ከድንች ውጪ
    የተለያዩ ቅመማቅመም ከሙንን ጨምሮ
    ሾርባውን ከ2- 5 ጊዜ መብላት ይቻላል
    በወር ውስጥ በተከታታይ 3, 5, ወይም 7 ቀናት መጠቀም ይቻላል:: ግን ለ3 ቀናት ይበቃል::

  • @mizantsegaye177
    @mizantsegaye177 22 วันที่ผ่านมา

    You are so adorable. ❤❤❤

  • @MinaleWubeneh
    @MinaleWubeneh 19 วันที่ผ่านมา

    83 ኪሎ ነኝ መቀነስ እፈልግ አለሁ እባክሺ እርዳታሺ ያስፈልገኛል ግን 8 ወር ልጅ አለኝ ምነም ችግር የለዉም

  • @KebedeEmebet
    @KebedeEmebet 23 วันที่ผ่านมา +2

    ሀይሚዬ 3 ኪሎ ቀንሼለዉ ስወድሽ የኔ ቅን ሴት

  • @EmuMohammed-p8i
    @EmuMohammed-p8i 22 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ እነመሰግነለን
    እንዳልሽው ለአራስ አይመከርም ብለሻል በመጀመሪያው ሳምንት ላይ
    የኔ ጥያቄ ከወለድኩ 2 ወር 15 ቀኔ ነው እነ 97 ኪሎ ነኝ ለበሽታ ስለፈራው መቀነስ እፈልጋለው ምን ትመክሪኛለሽ

  • @helenblessed6254
    @helenblessed6254 14 วันที่ผ่านมา

    Ewnet gobezi neshi ❤

  • @tsionaklilu8756
    @tsionaklilu8756 22 วันที่ผ่านมา

    Can i try it while breastfeeding??

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 22 วันที่ผ่านมา

      Take your time dear first thing is first your baby comes first if the baby turns one its okay

    • @tsionaklilu8756
      @tsionaklilu8756 22 วันที่ผ่านมา

      @reyuyenu340 eshe thank you!

  • @tihtinamebratu9275
    @tihtinamebratu9275 21 วันที่ผ่านมา

    Yene konjo mar bintekem shaywu lay sikuwarun aytekammm

  • @Bili-g8v
    @Bili-g8v 22 วันที่ผ่านมา

    እባክሽ ከቻልሽ ግብ አይን በጹፍ አስቀምጭልን

  • @HawaAhmed-gh7gz
    @HawaAhmed-gh7gz 23 วันที่ผ่านมา +5

    ማነው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ😂እሄው 2ኪሎ ቀንሻለሁ😂

  • @MihretGirma-kc9iy
    @MihretGirma-kc9iy 23 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን

  • @Heluyet
    @Heluyet 17 วันที่ผ่านมา

    ጀግነሽ አጀገንሽኝ👍

  • @ekram-s5t
    @ekram-s5t 20 วันที่ผ่านมา +1

    አረ እኔስ ስኳር መተው አቃተኝ በተለይ ሻይ ሳፈላ እየቃምኩኝ ያረቢ ምግብስ በቀን አንዴ ነው እምበላው ግን ስኳርና እኔ አልተላቀቅንም

  • @Yodit-i8x
    @Yodit-i8x 22 วันที่ผ่านมา +1

    ውዴ በጣም ቺት እያረኩኝ ግን 4 ኪሎ ቀንሻለው በተለይ ካሮቱ አንደኛ ቦርጭ ደና ሰንብት በርቺልኝ ወደ ፊት❤

    • @ሂዊቲዩብ-Hiwitub
      @ሂዊቲዩብ-Hiwitub 22 วันที่ผ่านมา

      ምን አድርገሽ ነዉ ማር

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 21 วันที่ผ่านมา

      ​@ሂዊ
      ቲዩብ-Hiwitub እዴ የሀይሚን ቻሌንጂ ተቀላቅላ ነው ከመጀመርያው ቻሌንጂ ጀምሪ እዲገባሽ😄

  • @TizuDajane
    @TizuDajane 20 วันที่ผ่านมา

    የጡት እንደት ነው ምጠፋው

  • @BirtukanCoffee
    @BirtukanCoffee 20 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ አሁን በጣም ደስ ብሊኝል 78 60 ገብቸለሁኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @azebresom2595
    @azebresom2595 23 วันที่ผ่านมา +1

    I love this girl

    • @haymiasrat
      @haymiasrat  22 วันที่ผ่านมา

      Love u too my dear❤❤❤

  • @OroOromia-q7v
    @OroOromia-q7v 11 วันที่ผ่านมา

    Yene wede destiyaleshi

  • @TsehayAsmare
    @TsehayAsmare 21 วันที่ผ่านมา

    ልጀምር ነበር ከሶስተኛ ሳምንት ልጀምር?? በሚበላበት ሰአትስ ስጋ መብላት ይቻላል የኔ እህት

    • @NetsanetEjigu-o2u
      @NetsanetEjigu-o2u 19 วันที่ผ่านมา

      የኔም ጥያቂ ነው ግን አትመልስም

  • @HalimaMohammed-e6e
    @HalimaMohammed-e6e 20 วันที่ผ่านมา

    ሀይሚ ይሄንን መልሽልኝ እኔ የሰርጀሪው ቦርጭ ቁጭ ብሎልሻል እሱን ነው ማጥፋት የፈለኩት ፕሊስ

  • @lubabajemal-bx8cm
    @lubabajemal-bx8cm 21 วันที่ผ่านมา +3

    አኔ 3 ቀን እራት ትቼ ከዛ መዳም የምሰራው እራት እኔም ስተዉ ቆጆ ቆጆ ስትሰራ በላሁ 🤣🤣🤣🤣

  • @omuresulan
    @omuresulan 22 วันที่ผ่านมา

    እኔ ቀጭነኝ ግን ቦርጭ አለኝ በተፈጥሮ እንዲት ነው ማጥፋት የሚቻለው !!?

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 22 วันที่ผ่านมา

    ስኳር እንዴት ላቁም አቃተኝ እባክሽ

  • @sikosil9949
    @sikosil9949 22 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ማር የኔ ጨዋ ሁሉ ነገርሽ ብርታት ነው የሆነኝ