Ohhh my God it is what we r living right now... zis movie has to wake us up!!! Plz እየኖርን እና እየደረሰብን ብቻ ሳይሆን እያየንም እንማር። ከዚ 1 movie እንኳን ብዙ መውሠድ እኮ ይቻላል
Great movie. Amazing actors and actresses - Mahder is still leeping her stardom. The movie is relevant within Ethiopia, to see beyond ethnic division. It too is relevant between countries, more so between Eritrea and Ethiopia. One day our kids will see beyond the childish divisions and animosity fanned by hateful leaders. - your brother from Eritrea.
ዘረኝነት ከአለም ጥፍት ትበል ቱ......
ወገን ንስሀ እንግባ በደላችን በዝቷል 😭😭😭😭
እውነትሽን ነው:: ዘረኝነት አይኑ ይጥፋ
😢😢😢
በጣም ነው የወደድኩት የአሁን የአሀገራችን ሁኔታ ይገልፃል ❤ እሳት ዘርን አይመረጥም😢
Thank you
ዘረኝነት ጥንብ ናት አትቅረቡዋት..ነብዩ መሀመድ ሰዐወ😍😍😍😍😍
❤❤❤❤s a w
صلى الله ءليه وسلم
اللهم صلى وسلم عل نبينا محمد😊❤
S a w
صلى الله عليه وسلم
ትክክለኛ መልእክት በትክክልኛው ጊዜ 👏👏መሀደር ጀግና ሴት ነሽ መገኘት ያለብሽ ቦታን የምታውቂ በርቺ😍😍
አማርኛ ፊልም እርም ብዬ ነበር ግን እንደዚ አይነት ምርጥ ፊልም ሲኖር ደግሞ ደስ እያለኝ አያለው😊😊
እኔም እርም ብዬ ነበር ግን ምንም ማረግ አይቻልም
🤣
😂me 2
እኔንም ደምሩኝ😂
እኮ
ለሞቅዶኒያ ገቢ ነው ስትሉኝ በሁለት ስልኬ ላይክ አረኩኝ ፊልሙም ምርጥ ነው የአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ነገ ሁላችን ከመሬት በታች ልንሆን ዛሬ በመሬት መባላት ያማል መሬትም እኛም የኛ አይደለን ሁሉ የእግዚአብሔር ነን እባካቹ ኢትዮጵያዊያን ሰውነትን እናስቀድም አገር ሰላም የምትሆነው እርስ በእርስ ሰላም ስንሆን ነው ለህፃናት ስንል😢 የገረመኝ የህፃኗ ዶቋ ጉዳይ ትችላለች
ተዉሸ አያለሁ ባለሁለት ስልክ
እኔም ይህ ቲክታክ አጫጭር ነገር አስለምዶን ፊልም ቁጭ ብሎ ማየት ሰንፌ ለመቅዶኒይ ሱባል ላይክ አይውም❤😊
እውነት ነው ለሚበላን መሬት መባላት ምን ይሉታል😢
aw yene wud like nw
111
ማህደርን በጣም የምወዳት አርቲስት ነች ❤
እንደኔ የምትወዷት በlike አሳዩኝ
እኔም ስወዳት ኣድናቂዋ ነኝ❤
እኔም ሠው ለሠው ላይ ማቃት ያኔ ጩጨ እያለሁ
"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው''ዶ/ር ቢኒያም መቄዶኒያ ❤...
ይህ ፊልም በሁሉም "ክልሎች" ት/ቤቶች ለትምህርትነት ቢታይ መጥፎውን ፅንፈኛውን የጎሳ ፖለቲካ ከአገራችን ለማጥፋት ጥሩ አጀማመር ይመስለኛል። አመሰግናለሁ መልካም ስራ ጀምራችኋል።
በጭራሽ ፊልም ሳይሆን መሬት ላይ ያለ እውነት ነው። እደዚህ ያለ አስተማሪ ነገር በዚህ ሠዓት ያስፈልገን ነበር። እናመሠግናለን❤❤❤
ህፃኗ (ዶቃ) ሴይፉ ላይ ትቅረብልን የምትሉ 🥰🥰🥰🥰
girumn belitewalech..11
የሰይፉ ፕሮግራም የህፃናት ክፍለጊዜ መሆኑን ስለተረዳሽልኝ ደስስ ብሎኛል ምርገጧ😅😅
@nahomnahomwelde175 ,ቱ መረገም🤣🤣
እንፍልጋለን
Esimama lew konjiye yihunuchiw hixan
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
አሜን
@@beki1925 Amen selam le hagerachin
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል
እንኳን አብሮ አደርሰን
በነ ሄኖክ ድንቁ ፊልም ደንዝዘን ነበር ስሞኑን ምርጥ ምርጥ ፊልም እየተለቀቀልን ነው ዋው
😅😅😅😅
😂😂😂
ያፌዚምትሠራለህ😅😅😅😅😅
እረ አዎ ደግሞ አይመርጥ
እውነት ነው
ከጠበኩት በላይ ነው ያገኘሁት 😢😢ልብ ላይ የሚቀር ፊልም ነው
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🥰🥰
በእውነት ለዚ ደራሲ ክብር እና ምስጋና ይገባዋል ይሄ ፊልም ሳይሆን እውነተኛ ታሪክ ነው ለትውልድ የሚተላለፍ ለታሪክ የሚቀመጥ ነው ፊልሙ ላይ ለተሳተፋቹ ሁሉ ምስጋናዩ ከልቤ ነው በእውነት ግሩም ጥበብ ነው
Betekekele
እውነት ነው እሳቱም አቃጥሎናል
😢
What a Movie 👌👏👏
አንዳንድ ግዜ በኢትዮጵያ ፊልም ተስፋ ትቆርጥና እንደዚህ አይነት ደሞ ወርቅ የሆነ ስራ ታይና ተስፋህ ይለመልማል
ይሄ ለሀገራችን ፖለቲከኞች ትምህርት ሊሆን የሚችል ምርጥ ስራ ነው ::
እሳት ዘር አይመርጥም !!!
ውድ ኢትዮጲያውያን ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ "አምሰት ሰከንድ" ብቻ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ አለውልክ አይዞክ ብቻ በሉኝ ማንም የለኝም ለእምዬ ኖሬ እንድኖርላት የብርታት ቃላችሁን ለግሱኝ በራሴ እንድሰራ ከጎንክ ነን በሉኝ - እርሱ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ
አይዞክ ፈጣሪ ካንተጋ ይዉን
ከሁሉ በላይ አምላክ አጠገብህ ይሁን ያበርታልን አይዞን❤
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን አሜን❤❤❤
Amen egzhabehar eyasebekewen holu yasekaleh kehateyat beker
Ayizoh fetari ale
ፊልሙ በጣምገራሚ እና አስተማሪ ነው በዛላይ ለመቄዶንያም እርዳታም ጭምር ነው Like እያረግን
ምርጥ ፊልም በተለይ የህፃኗ ትወና አስደንቆኛል ❤
ARE HUNET NEW ENEM BETAM ASGERMAGNALECHI
ይህኔ ፊልም አይደለም እውነተኛ ክዋኔ ነው
አመመኝ... ቃላት የማይገልጸው ህመም:: ይሄ ፊልም የኢትዮጵያ የአሁን ገጽታ ነው:: እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን!
ዋው ከብዙ አመታት በሁዋላ ፊልም ተሰራ
ሰላም ለሀገራችን♥♥♥
በፈጣሪ ስም የሚገርም
የአገራችንን ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ እያሳለፍን ያለነዉ የሀገራችንን መከራና ስቃይ የሚመስል ፊልም ግን እዉነታ
አገራችን ኢትዮጵያ ን ሰላም ያድርግልን😢እሄን ድራማ ያያችሁ እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ከድንገተኛ ምት ይጠብቀን አሜን
በጣም ትልቅ መልእክት ነዉ በሀገራችን ያለዉን እዉነት የሚያሳይ ምርጥ(ፊልም) ስራ ነዉ በርቱ አምላክ ሀገራችንን ከአፉራሾች ይጠብቅልን🙏
ይሄ ፊልሞ ለመቅዶንያ ነው ።ኑ እንይ 🙏🙏🙏 የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ።
ብላችሁብላችሁ የፊልም በረከት ተካፋይሆናችሁ😂😂😂😂😂
ዋው ዋው እሚገርም ፊልም ነው ወረቢ ተባረኩልን አሏህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ የሰው ልጅ ደም መፈሰስ የሰው ልጅ እንግልት ይቁም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አባባ ሳህሉ እና እማማ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል❤
በእውነት ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ ነው አይይይይ አምላክ ሆይ ሠላሙን ላክልን አንድ አድርገን እራስ በራሳችን ተላለቅን😭 ስለ ሕፃናት ብለህ በቃ በለን
አንዴ ሳለቅስ አንዴም ስስቅ ነው ያየሑት በእውነቱ ደራሲውን ብዕርህ ይለምልምልኝ❤ እንደው በእንደዚህ አይነት ፀብ ስንቱ አለቀ ስንቱስ ደቀቀ እንደው እኔ በዘመኔ ስንቱ ህፃን ደማቸው ሲፈስ ምንያህል ወጣት ሲረግፍ አየው ፊልሙን ሳየው ያየሑትን የእናቶች የአባቶችን ሞትና በአካባቢያችን ለ3 አመት ሳይቋረጥ የፈሰሰው ደምና እንባ ነውና በጣም ግሩምና ድንቅ ነው። ቸር ዓምላክ ሆይ ስለ ንፁሐን ደምና እንባ ብለህ ታረቀን ሐገራችን በፀብ ሳይሆን በሰላም አለምልምልን ሑሉም የምኞቱን የሐሳቡን ፍሬ ይበላ ዘንድ ዕርዳን😢 ጠላቶቿን አንተው በጥብህ እሰርልን🙏🙏🙏
ድንቅ ደራሲ ሀገራዊ እይታ ወቅታዊ በሳል ትውልድ አራሚ እውነት ልብንም ይዞ የሚሄድ ያለንበትን የሚገልጽ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እኛ እየተባላን ቻይና በሰማይ መኪና ስታበር እውነት ቀናሁ አረርኩ ምቀኛ ሆኘም አይደል የኛ ወደኃላ ማሰብና ዘር ቆጠራ አይ እናም ይህ ፊልም አስተማሪ ነው ❤❤❤
ምርጥ ፊልም ከብዙ ጊዜ በኋላ አየው❤❤ ሁሉም ምርጦች ነበሩ በተለይ ዶቃ ደግሞ ልዩ ናት ፊልም ሳይሆን እውነት ናት
ምርጥ ፊልም ነው አምላካችን ሆይ በድለንህ አል ግን ማረን ሀገራች ሰላም አድርግልህ ዶቃ ማር ውይ ትችላለች በጣም ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያላያችሁት እዬት 😢😢😢😢
ህፃን ልጅ የኔ ጣፋጭ ደስ ስትል ❤❤ የሚገርም ትምህርት አለው እናመሰግናለን
"እሳት ዘር አይመርጥም" ሰላም ለኢትዮጵያና ሕዝቧ💚💛❤🙏
ደስ ልብል ፊልሚ ካብ ኩናት መክሰብ የለይ😢😢😢😢ሰላም ልወድሰብ ኩሉ ይሃበና ፈጣሪ❤
amen
የዘረኝነት መጨረሻ ምንም ለማያውቁት ልጆች ተረፈ ዘረኝነት በኔ ትውልድ ይብቃ 😭😭🙏
የትግራይ ህዝብ እንዲ በአንድ ተደራጅታ ችሁ ነው የጨረሳችሁት :: ጥንብ ዘረኛ ሁላ
ዋው ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ሁሉም ዓለም ያለበትን የሚያሳይ ምርጥ ፊልም ህፃኗ በጣም ቆንጆ እና አባባ ሳህለ❤❤
ወሳኝና ወቅታዊ አስተማሪ በዛላይ ገቢው ለመቆዶኒያ መሆኑ ደግሞ ይበል ያሰኛልና በርቱ እንከታተላለን እዳታቆሙ ማንም ሰው ቢሆን ይሄንን ፊልም ጀምሮ እዳይተው😢😢😢
የነሰላም አለባበስ ዘወትር እዲህቢሆን እራቁት ከመሄድ😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላሙን ያብዛልን እየተኖረ ያለውን ህይወት ፍንትው ብሎ ነው ያየነው እናመሰግናለን፡፡አሁንስ እግዚአብሔር በሚያውቀው ደክሞናል፡እባካችው ሰላሙን ስልኩን ደስ የሚል ዜና ናፈቀን
ኢትዮጵያ ካርታ በህፃናቶቹ በልጆች ሲያምር🤔😍ሠላምሽ ይብዛሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እውነት ነው አሁን ላይ አማራዬ የለችበት ሁኔታ ነው አደለም እዴ like ግለጹልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በቃ በለን😢😢😢
Hulem bota lay new gn yalfal
አማራዬ ስቃያችን በዛ
ሁሉም ጋር ነው አማራስ ተጋሩዎቺን አላፈናቀለም ሁላቺንም እንደ ሀገር ታመናል!!!!
በጣም ተምረሻል ከፊልሙ እእእ እዚህ ሀገር አንድ ብሄር ነው የተፈናቀለው? የተጎዳው? የሞተው? ኸረ ባካቹ እንደው
Midre zeregha witu kezi yihe le mehayim ayihonim le ethiopian
Wow ከሰሩ አይቀር እንደዚህ ነው ምርጥ ታርክ ምርጥ ትወና እናመሰግናለን እዚህ ፍልም ላይ የተሳተፋችው በሙሉ❤❤❤❤
Beka be metha film.now waww metulu geze befit be arenga sayat demesie waww telu neber ye wawww zemen😂
እንዴኔ ህፃኗ ያስደመመችው ማነው 😊❤❤ዋው ክበሩ ልን ❤❤❤የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ነው ያሳያችውን 😢ሁላችውንም እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ማርያምን😮😮😮😮
እረ በጣም የምትገርም ናት
ባላለቀ ብዬ ያየሁት ፊልም የህፆኗ ብቃት ይለያል እደጊልን
ህፃንዋ😮❤❤❤
@FelekuGetaneh-w7s በጣም ይሄው አሁን ደግሜ ላይው ነው
😢😢😢 ሀገሬ እግዚአብሔር ያፅናናሽ እንባሽን ያብሰው !!! ቅድስት፣ቤዛ፣ አብዬ በቃሉ፣ ድርብ ፣ ግሩሜ፣ መዲ.... ❤❤❤ 🙏🙏🙏
መዲ እንዲህም ቆንጆ ነች ዛሬ ነው ያየውዃት👌ዶቃ በጣም አስተማሪ ፍልም ነው 😊
እንዳያልቅ እያልኩ እየሰሰትኩ ያየሁት ፊልም እኔን ሀገሬ😢 ሰላምሽን አጣሽ ህዝቤ እንደዚህ ነው እየኖረ ያለው እሳት ዘር አይመርጥም ጥሩ አባባል 😢😢😢ደግ ቀን አምጣ ጌታዬ
በቃችሁ ይበለን ቅድስት እና ቤዛ እጃቹ ይባረክ❤ ሰላም ላገራችን
የመጀመሪያ ነኝ የማህደር አድናቂዎች በlike👍
Me to
የኔ ማም ማሂዬ እኔ ልሳቀቅልሽ ደግሞ በስንት ጊዜዬ አየሁሽ እንዳንቺ የምወደው ያለ አይመስለኝም የኔ እንቁ ነሽኮ❤❤
ለኛ ፊል ነው ግን ይህን ህይወት የምር የኖሩት የተሰቃዮ ከዚም በላይ ብዙ አሉ ያተነገረላቸው በስቃይ ያላችው ፈጣሪ ይርዳችው
ወላሂ ቃላት የለኝም የኢቶ ፊልም ማየት አልወድም ነበር ግን እሄፊልም አማራ ክልልላይ እየተሠራ ያለው ነው የገለጻችሁት በጣም ምርጥ ፊልምነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጋሩድና መሰሎቹ ለሆዳቸው ለጥቅማቸው ሲሉ እንደሚያባሉንን እናውቃለን እግዚአብሔር ያጋልጣቸው ይንቀላቸው። ትልቅ አስተማሪ ፊልም ከማንም የማይወዳደር ልዩ አሻራ ያለው ወይኔ ግን ህፃኗ ልጅ የምትገርም ናት በዚህ ዕድሜዋ ተለየችብኝ እውነት ነው ባለፈ ታሪክ መባላት ይቅርብን ምንም በማያውቀው ትውልድ አንፍረድ ሀገራችንን ሁሌም ቢሆን ሰላም ያድርግልን።ከሰላም ሁሉም አለ ከጠብ ግን ምንም ቅድስት ይልማ ኑሪልን እጅሽ ህይወትሽ ይባረክ ውድ ነሽ የምር አድናቂሽ ነኝ ገና ያኔ ከአረብ ሀገር ታሪክ ፊልምሽ ጀምሮ
እናመሠግናለን የሀገራችንን ሁኔታ የሚያሳይ ድንቅ ፊልም ❤❤
የመዳም ቅመሞች እንቅልፋችሁን ቀንሳችሁ እዮት ❤❤❤
እያየን ነው ውዴ
ዋው እናመሰግናለን ኪዲ እና ቤዚ ምርጥ ድርሰት ምርጥ ዳይሬክቲንግ አሪፍ የትወና ብቃት ሀገራችን ኢትዮጵያን አምላክ ወደ ቀደመው ማንነ ይመልስልን ፤ ኪዲ በዚሁ አጋጣሚ በጣም እንደማደንቅሽ ልጠቅስልሽ እወዳለሁ "መባ " የሚለውን ምርጥ ፊልምሽንም በዩቱብ ብትለቂልን
እናመሰግናለን ....ልጆቻችን የሚያድጉበት ምድር ፈጣሪ ይስጠን
በጣም አስደማሚ ስራ
የሀገሬን በሽታ ሚየስተውል ኪነ -ጥበብ አለ ማለት ነው። ... እያለቀስኩ አይቼው ጨረስኩ ። ዶቃ ታላቅ መልእክት / የበሽታችንን replay በ film የሳየ ድንቅ ስራ ! ደሞ perfect timing !
ሰላም ለሀገራችን
ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን
አሜን 🙏🥰🥰
ወገኖቼ ሰላም የናፈቃችሁ ከስደት ተመልሰን ሀገራችን ገብተን በነፃነት የምንቀሳቀስበት ሀገር ያስፈልገናል
ሰላም ለሀገራችን
ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ
ሰላም 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አገሬን እያሰብኩ እያለቀስኩ ጨርስኩት በጣም እናመሰግናለን አተቻላችሁም ዶቃዬ የእውነት በጣም ንቅት ያለች ዶቃ ሰለሶ በሰይፉ እጠብቃለን
ዋው ደራሲውን አለማመስገን ንፋግነት ነው ከልብ እናመሰግናለን አሁን ባለንበት ሰአት የሚያስፈልገን ምርጥ መልእክት ነው እናመሰግናለን
ማሂ ከብዙ ግዜ ቧላ በጥሩ ስራ ስላየሁ ሽ ደስብሎኛል ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልሽ እድሜ ከጤና ጋር
@ሠላማዊት_ኩኪስ ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ እህቴ 🙏
እናመሰግናለን እንደዚህ ልብን ሚያረኩና ፍሬ ሀሳብ ያላቸውን ፊልሞች ልቀቁልን ❤እናመሰግናለን 😌🥰
እስኪ ማሕደርን እንደኔ ሚወዳት ❤️😍
ማነው እንደኔ ያለቀሰ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💕😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢 አሁን ያልንበት ሆኔታ
አሁን ላለንበት ሁኔታ በጣም አስተማሪ ፊልም እባካቹን በዘር መጣላት እኛኑ ነው ሚጎዳው ትንሿ ግን አንደኛ ማነው ያሰለጠናት አቀባበሏስ
ያረቢ የኛንም ነገንአሳምርልን ሰላም ናፉቆናል ለሀገርም ለህዝብም የሚጠቅሙ መስለው ህዝብን ከህዝብ የሚያባሉ ግሪሳወችን ከምድሪቱ አጥፍልን
የምር ምርጥ ፊልም ቅድስት ይልማ ትለያለሽ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ላገራችን ሰላም ለዝባችን አንድነት ይስጥልን አሜን
የህንድ ፊልም ይመስላል ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
በጣም አስተማሪ ነው ሀገራችን እግዚያብሔር ይጠብቅልኝ
አሜን አሜን አሜን
ፊልሙ ወደ ተግባር እምንቀይር ያድርገን በውነቱ አሁን ያለንበት ሁኔታ ይገልፃል ድሮ አባቶቻችን ተባብረው አሸነፉ እንላለን ያሁኑ ትወልድ ድሮ መባሉ አይቀርምና ታርክ ማውራት ሳይሆን ታሪክ እንስራ ቢያንስ እንኳን ያለንን ሃብት መሬት በአግባቡ አልምተን ልትውልድ እናስተላልፍ የተሻለ ሃገር እንገባላቸው በጣም ተመችቶኛል 👍
ቅድስት ይልማ ሰዉን እዳስደመምሽ ምትኖሪ ማርያምን ❤❤❤❤❤
ይህ እኮ ፊልም አይደለው እውነቷ ቁልጭ ያለ ነው ባካል እየኖርንው ነው አጣዬ ሥት ግዜ ተቃጠለ ስት ግዜ ተሰደድን ይሄው አለን ስንሰደድ ስንቃጠለ ይህን ፊልም ሳይሆን ያኛ እውነታ ነው ቢያንስ የርቅለት እኳን ለፊልምም ቢሆን ያቀረባቺሁት እርቁለይ በሰላም ቢያልቅ ፊልሙን አይተን ተስፋ ቢኖረን ሲጀመር ቃና የኛ ሰፈር ብሎ ቃና ለቀቀው በፉልም መሳይ አገራቺን ደሞ በውነታው ያኛን ሰፈር በለው አዎደሟት አፈረሷት ብቻ ምን ልበል
በትክክል🎉🎉🎉❤❤❤
Yeataye lij nek yesefere lij ewnet betam tkkl nek
@@DemelashNguse እውነትነው❤️❤️💞💞💞
አጣዬ ጀወሃንም ጨምሮ አይዞን
ፈጣሪ ደጉን ጊዜ ያምጣልን እንጂ የትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል ዘረኝነት ከባይረስ በላይ ተሰራጭቷል 😭😭😭😭
ማህደር ስላየሁ ደስ ብሎኛል በጣም የምወዳት እና የማደንቃት አርትስት ናት በድጋሚ እንኳን ድህና መጣሽ ወደ ፊልም ኢንዳስትር❤❤❤🎉
ይህ ፊልም የሚገርም የሚደንቅ ለሀገራችን ህዝብ ለተማረውም ላልተማረውም ምን ያህል ይጎዳል እርስ በእርስ መገዳደል በተልይ ለጊጠሪው ህዝብ እናመስግንሀለን ለፅሀፊው ለሚተውውኑት እናመስግናለን
😢😢😢😢😢ኣይ ኣገራችን እንዳው ማሳዘንሽ ያሁሉ ኣንድነት ና ፍቅር ጠፍቶ ኣሁን እርስ በርስ መብላላት ሆነ ኣይይይ💔💔💔💔😢💚💛💗ህፃንዋ ግን የኔ ጣፋጭ😇
Ohhh my God it is what we r living right now... zis movie has to wake us up!!! Plz እየኖርን እና እየደረሰብን ብቻ ሳይሆን እያየንም እንማር። ከዚ 1 movie እንኳን ብዙ መውሠድ እኮ ይቻላል
ታሪኩ ባባ ከሞተ በኋላ አማርኛ ፊልም እርም ብዬ ነበር😢 እንደዚ ደሰ የሚል ፊልም ሲኖር ደሞ ደሰ እያለኝ አያለሁ😊
በዚህ ልክ የኢትዮጵያን ሲኒማ ለማየት መብቃቴ እድለኛ ነኝ ብዬ አስባለሁ ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል ማህደር አሰፋ ፣ግሩም ዘነበ፣ህፃን ዶቃ ለሰራችሁት ድንቅ ታሪካዊ ስራ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ
ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምርጥ ድርሰት ምርጥ ትወና ምርጥ አክተርስ ❤❤❤❤ህፃኗ ደሞ 🙈🥰🥰🥰🥰🥰ተአምር ናት 😢❤❤
Wow 🎉🎉አንደኛ አሁን ያለንበትን በትክክል የገለፀ ፊልም❤❤❤
በጣም ምርጥ ፊልም ለአገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይሁንላት ከዚህ ፊልም ብዙ መማር አለብን።
ክፋት ክፋትን ነው የሚወልደው ከጦርነት ምንም የሚተርፍ ነገር የለም።
በጣም ጥሩ መልእክት ነው ሳየው ኢትዮጵያ ናት እምታየኝ መታረቁ ሰላሙ ያስፈልገናል ኖረን ብንሞት ያምርብናል. ሰላም ለሀገራችን !!!!!!እናመሰግናለን ተምረንበታል
ትክክለኛ ያሁኗን ኢትዮጵያ ን የሚያሳይ ፊልም ዋው ቀጥሉበት
አሁን ያገራችንን ሁኔታ የሚያሳይ ፊልም ነው በጣም ነው ያሳዘነኝ ትክክል ትምህርት ሰጪ ፊልም ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@Subla-e3d ማሬ አመሰግናለሁ 💜💜💜💜💜
ሐገራችን ኢትዮጵያ አሑን ያለችበት ሁኔታ የሚያሳይ ነው ዋው ደስ ይላል ሐገሬ ሰላምሽ ይመለስልኝ 💚💚💛💛💛♥️♥️♥️😢😢
እግዚአብሔር አባት ሆይ; እባክህ አገሬን አስባት😢😢😢
አይዞሽ ኢትዬጵያዬ!!! ❤❤❤
ህፃን ወንጌል ጥላሁን OMG OMG OMG💪💪💪💪 international award kidist yilma እድሜ እና ጤና !! የጥበብ እናት❤❤❤❤❤❤ ተዋናዮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@@Addie_tube አመሰግናለሁ Galatoomii💜💜💜💜💜
ኸረ እንንቃ ወገን እስከመቸነው በብሄር በዘር እየተፍጀን የምንኖር ይህ ፌልም ትልቅ መልክት ያለው አሁን ሀገራችን ያለችበትን ቁልጭ አድርጎ እሚያሳይነው ምን ተጠቀምን ስደት የንፁህ ደም መፍሰስ እሽ እስከመቸ ለምን አንድ አንሆንም ለምን አንፀልይም ለምን ለዚች ቀሪ አለም እንፍጃለን ለምን ለነፍሳችን አናስብም ለምን አዳችን ለአዳችን አንተሳሰብም እኛ እኮ አንድ ስንሆን ነው አምላክም እሚምረን እስኪ አስብት በኛ በደል እደኛ ሀፅያት ቢሆን ኖሮ ይህ ሁሉ ህዝብ ይኖር ነበር አቤቱ ሁሉን ቻይ የሆንከው ጌታ እደሀፅያታችን ብዛት ሳይሆን እደቸርነትህ ብዛት ማረን ይቅርም በለን ሀገራችን ኢትዮፒያን ሰላም አድርግልን አሜን ::
አሜን አምላኬ ሰላም ስጠን ገና መጀመሪነው ለም እደሆነ አላውቅም በወለጋ የተሰቃዩት ዘመዶቸ ትዝ አሉኝ እዴት እደተሰቃዩ
የሀገራችን መጨረሻ ይህ ነው ቆም ብለን ካላሰብን, ቅድስትዬ እና ቤዛ እጃችሁ ይባረክ
ትክክለኛ መልእክት በትክክልኛው ጊዜ 👏👏 thank you
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ሀገራችን ላይ እየሆነ ያለው ታሪክ እግዛብሔር ጥሩን ጊዜ ያምጣልን
እውነት የእረኛዬ ደራሲዎች አድናቂያችሁ። ነኝ የሃገራችንን እውነታ ገልጣችሁ አሰይታችሁናል። ዘረኝነት ለማንም አይጠቅምም አንገዳደል የግለሰብች ሃሳብ መፈፀሚያ አንሁን አንድ ላይ እንቁም የተነገረን ተረት የግለሰቦች እይታ ነው ነገን ዛሬ እንስራ
ገና አልጨረስኩትም እንደው ህፃኖን ከየት ያገኛችሆት ማር የሆነች ልጅ
እውነት እስካሁን ካየሁት ፊልም ከዶቃ ጋር የሚወዳደር የለም እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ለእኛም ኢትዮጵያዊያን ፍቅርን እንደሸማ ያልብሰን
እንባኤ መጣ ይኤ ፊልም አይደለም ልብ የሚነካ ያለንበት ሁኔታ ነው😭fetari agerachen yetbekln🙏🙏🙏
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ያውቃል አንተ ብቻ ፅናት ይኑርህ በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጥ።
ወይኔ አማራ ክልል ያለ ስሜቱን ይረደዋል በጣም በሶቆቃ እና በእንባ ነው የጨረስኩት በተለይ ህፃኗ ውይ የኔ እናት አብሬ ነው የተሰቃየሁ ፊልም አደለም እውነታው ነው የተሰራው ማሂ ትችያለሽሽሽሽ
የኔ ማርዋዬ ልጅታ አስለቀሰችኝ ወላሒ እህ አገራችንስ 😢😢😢😢😢😢
Great movie. Amazing actors and actresses - Mahder is still leeping her stardom. The movie is relevant within Ethiopia, to see beyond ethnic division. It too is relevant between countries, more so between Eritrea and Ethiopia. One day our kids will see beyond the childish divisions and animosity fanned by hateful leaders. - your brother from Eritrea.
ዋው እጅግ በጣም ልክ እና አስተማሪ ፊልም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደዚህ ወደ ቀልባችን የሚመልስ ትምህርት አዘል ፊልም ስለስራችሁልን ድንግል ከነ ልጅዋ ትባርካችሁ ሁላችንም በአምሳሉ የተፈጠር አንድ ልጆቹ ነን በቃ ዘር ለእህል ብቻ ነው ፍቅር ይስጠን ከጥፍታችን እና ክፍታችን እግዚአብሔር ነፃ ያውጣን አሜን❤❤❤
በጣም አሪፍ ፊልም ነው የሰላም አስፈላጊነትን እና ጠላታችን ሳናውቅ ባዶ ጀግንነትን ያሳየ ነው። "ቁጥቋጦ አስተሳሰብ ይዘን ጫካ እንገባለን" እንማርበት።🏳️🇪🇹🇪🇹🏳️
መሰደድ የደረሰበት ያቃል 😢😢😢እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 😢😢😢