Haymi. Not sure in kg but I joined you two weeks ago and I’ve lost 5lbs so far. The cabbage soup is not filling though 😅 I couldn’t keep up more than a day. What works well for me is the fact that I didn’t eat after 6pm and limited intake of carbs. Thank you!
I have some change actually after i start gin it's not like i want i think it's because of the chia seed it take it every day before meal and after meal hamye ohhhhhhhhhhh 😢😢😢😢 i get my big mistake now
ከ74 kg ወደ 69.5 kg ገብቻለው
በናትሽ before and after ያለውን ፎቶ እንዴት ልላክልሽ ወይኔኔኔኔኔ በጣም ገርሞኛል ለራሴ ሆይ። ለማንኛውም በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ
ምሳ ምን ነበረ የምትበይው
@keyman8799 እስዋ ባስተማረችኝ መሰረት ሄጄ ነው ውዷ
ዳቦ፣ስኳር፣ እራት እርግፍ አርጌ ትቼ ነው
ሃይሚዬ በጣም ደስ ብሎኛል ከ 1ሳምንቱ ጀምሬ እስከ 3ተኛው ሳምንት ያለውን ነገር ተጠቅሜ 5ኪሎ ቀንሻለሁ 🥰
5 ቀኔ 1ኪሎ ቀንሻለሁ የጥቅል ጎመን ሾርባ 3ቀን ጠጣሁ ስኳር እና ዳቦ ነክ ነገሮች በጭራሽ ትቻለሁ በርቺ በሉኝ
በኣድቀን እረ ተው🤔🤔
😂😂😂😂 ውይይት የኔ ምነው አልቀንስ አለ
Great job
Eyatebaw nw litekemew ede haymiye
berchi
ሀይሚሻ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ምንም ሳይከብደኝ በቀላሉ 5 kg አሰናብቻለው ደግሞ ይቀጥላል እ/ር ልጅሽን በሞገስ ያሳድግልሽ❤❤❤
ጎበዝ❤🎉
በጣም ጎበዝ❤❤❤❤
ቅብጠትሽ በጣም ደሥ ይላል የእውነት ግልፅ ሤት ነሽ እኔም ይሄንን የመክሣት ቻናል ተቀላቅያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you!! Haymiye ❤❤❤ የኔ ጣፋጭ 2 ኪሎ ቀንሻለው ! እና አርብን በጉጉት ነው የምጠብቃት የኔ ውድ ጠንካራ እህት እግዚአብሔር ሕይወትሽን ሁሉ ይባርከው!! ፀሎትሽን ይስማ ይመልስልሽ ውድድድድድድ አረግሻለው!!!!❤❤❤
ሀይሚለ3 ወር አርጊው ይቀጥል ❤ የምትስማሙ ተጋሩኝ ያው ብዙ ጊዜ ቺት አርጌ ጀምሪያለው🙈😀
ሀይሚ ስልሳ አንድ ነበርኩ አሁን ሀምሳ ዘጠኝ ነኝ በአራት ቀን ሶስት ኪሎ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ የሶስት ልጆች እናት ነኝ ተባረኪልኝ መልካም የገና በአል በመላ ኢትዮጵያዊያን።
እንደት ቀነሺ ንገሪኝ
ሀይሚዬ እንኳን ደና መጣሽልን🎉❤ እኔ በዚህ ሰምንቲ 2ኪሎ ቀንሻለሁ❤❤❤
እናመሰግናለን የኔ ውድ እኔ ያየኝ ሁሉ ሲጠይቀኝ ለጠየቀኝ ሁሉ ስላንቺ ሳወራ ይኸው እውነት በጣም አመሰግንሻለሁ ስንት ሞክሬ ሞክሬ ባንቺ እሰይ ስለቴ ሰመረ ብያለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ የዛሬ 2 አመት ቻሌጁን አብሬሽ ጀምሬ ከ83 ኪሎ 57 ገብቻለሁ ግን ኪሎየ ሲቀንስ ሰውነቴ ላላብኝ ለዚህ መፍተሄ ካለሽ ብታካፍይኝ ደስ ይለኛል ብዙ ሰው እስቦርት ስሪ ይሉኛል ግን ድደሞ ስደት ላይ ስለሆንኩ እስቦርት መስራት አይመቸኝም አሳብሽን ብታካፍይኝ ደስ ይለኛል😢❤
Muscle building exercise yiredashal
ማሻአላህ ከሁሉም የወደድኩት ግልጽነትሽ የዋህነትሽ ፈገግታሽ በዚሁ ቀጥይ ጥያቄ ግን በጣም ዉሀ እጠጣለዉ ያወፍራል እዴ ጠጠር አለብሽ ስላሉኝ በጣም እጠጣለዉ
ያወፍራል እዴ እናም ንስካፊዉ የታሸገዉ ብጠጣ እሱስ ችግር አለዉ
ሀይሚዬ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁም በርቱ❤❤❤
ስጠብቅሽ ነበር ሌሎችን ከጠቀመ ብየ ነዉ እኔ ጂም ስጀምር 64 ኪሎ ነበርኩ ከዛ ባጭር ጊዜ 61 ገባሁ በስራ ምክንያት አቋረጥኩት ከዛ ላንዴዉ 67 ኪሎ ገባሁ ከዛ ግን ምግብ አስተካክየ በ1 ወር ዉስጥ 60 ኪሎ ገባሁ 60 ላይ ትንሽ አስቸግሮኝ ነበር ከዛ ሀይሚ ያለችዉን የጥቅል ጎመን ሾርባ ተጠቅሜ ዛሬ ስለካ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀምሳ ቤት ገባሁ እቅዴ 55 ለመሆን ነዉ አብረን ጠንክረን ጥሩ ውጤት እንደምናመጣ ተስፋ አለኝ
ጅም ማቋረጥ ያወፍራል እንዴ እኔ መልሸ ወፈርኩ ስተወው
ለስንት ቀን በላሽ ሾርባውን?🙏
@@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ ካቋረጥሽ ያወፍራል ምግብሽን አስተካክይ
@@NahomNahi-k2s እስካሁን ለ5 ቀን ነዉ የበላሁት ግን ለ7ቀን እበላለሁ
ጥቅል ጎመን የማንወድ ምን መተካት እንችላለን በሱ ቦታ ለሾርባው ?🙏
ወዴ እባላለው ብታምኑም ባታምኑ ጌታን ከ110 ,,98ገብቻለው አመሰግናለው❤❤❤
አሰላሙአለይኩም እህት በጣም አመሰግናለሁ እኔም በጣም ቀንሻለሁ በአንወር አምስኪሎ ቀንሻለሁ
አመሰግናለው እውነት እስከዛሬ ባልሞከርኩት ነገር የለም እራታቹን ተው ጣፋጭ ነገር ዳቦ ብለሽን አሁን ለውጡ ገርሞኛል ተባረኪ
በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ❤❤❤
ሀይሚ እባክሽ በቀጣይ ምሳ ላይ ምን ምን ትበይ እንደነበረ እና ስለመጠኑ ንገሪን
ወይኔ እግዚአብሄር ይስጥሽ እየታገልኩ ነው ግን በጣም በጣም ሞራል በመስጠት ታበረታቻለሽ ቀጥይበት
ሁሌ ህሌናየ እደወቀሰኚ ነዉ በጣም እምወደዉን ምግብ በልቸ ምግቡ ከሆዴ ሳይጠፋ እኔ በፀፀት አብዳለኩ ጂም እጀምራለሁ ግን ምራሌ ለሳምት ብቻ ይሆናል ዳይት እጀምራለሁ 2ቀን ብቻ ይሆናል በምን ምክንያት እደማቆመዉካን ማወቅ አልችልም ቆይ ዛሬ ነገ የሚሉት አባዜ ይገለኚል በቃ አሁን ብይ ጠጭ ከዛ ነገ ትጀምራለሽ እያልኩ ይህዉ ስጀምር ሳቆም ስጀምር ሳቆም 2 አመት ሆነኚ ወይ አምኘ እደማልችል አልቀበለዉ ወይ ቆርጨ አልጨርሰዉ አምላኬ ሆይ ይህማ የሆነ መፈስ ነገር ነዉ እኔ ምግብ በጣም ነዉ እምወድ ተኚቸኳን በህልሜ ይመጣብኛል 😂 ቁርስ እየበላኩ የቁርሱን ስሀን ሳላነሳዉ ምሳ እምበላዉ ይናፍቀኛል 😂 አያድርስባችሁ አላገባሁም አልወለድኩም ገና ድግል ነኚ ግን አቋሜ 80 አመት አሮጊት ነዉ እሚመስል ሳስጠላ አሁን አሁን ድባቴ ዉስጥ አየገባሁ ነዉ እናማ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነዉ አሁን ጀምራለሁ አሁን ከምፈልገዉ ደርሼ መልስ ካላገኘሁ የሆነ ነገር ተፈጥሮ ካቆምኩት በሂወትኳን አታገኙም 😢ዳሮ ዉፍረት በጣም ስለምጠላና ቅጥነት ስለምወድጂ አሁን ያለሁበት ቁመቴ 1.50 ኪሎየ 65😢 መሆን እምፈልገዉ 40❤ እና በምነ ታምር ልድረስ ሁሌ እደተቃጠልኩ ነዉ 😢😢😢😢😢😢
ያ አላህ አብሸሪ እህቴ ቀሰ እያልሸ ወክ አድርጊ አይዞሸ ምንም ተሰፍ አትቁረጪ ዉዴ አይዞሸ ምግብ መድሀኒትም መርዝም ነዉ ቀሰ እያልሸ ሰለምትበያቸዉ ነገሮች ለማወቅ ሞክሪ ሰንት ካሎሪ እንዳለዉ የሰኳር ኮንቴንቱን ቀሰ እያልሸ በራሰሸ ግዜ ጀምሪ every run starts with single step ❤️❤️I wish you very brighter future In Sha ALLAH❤️❤️👏👏👏
ወይኔ እህቴ እኔም እደአንቺ ነኝ እኔማ ከ8 ዓመት በላይ ይሆነኛል መሞኮር ከጀመርኩ አሁን 74 ነኝ በፊት መቀነስ በጀመርኩበት ጊዜ 61 ነበርኩ ጪራሽ ወፍሬ ቁጭ አልኩት 😢😢😢
😂😂😂እኔም እንዳቺዉ ነኝ
እኔም በተስፋ ልመለስ።በጣም ቺት አድርጌ በቃ ተስፋ ቆርጬ ልተወው ነበር።እራት መተው በጣም ውጤታማ እንደሆነ በራሴ ላይ አይቻለሁ።ስራ ስለምውል ፣ ምሳቃ እየያዝኩ፣ በጾም ወቅት ምሳ ብቻ እየበሉ እራት መዝለል እንደኔ ምግብ ለሚወድ በጣጣጣጣም ፈታኝ ሆኖብኝ ነበር።
Haymiye skesa shenterer wetabgn Please endet endemnatefaw ngeren yene wud❤❤❤
መሻላህ ስታምሩ አላህይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
Haymi. Not sure in kg but I joined you two weeks ago and I’ve lost 5lbs so far. The cabbage soup is not filling though 😅 I couldn’t keep up more than a day.
What works well for me is the fact that I didn’t eat after 6pm and limited intake of carbs.
Thank you!
Haymiye yne konjo Nurilen enwdshalen ene des selemtyign eketatlshalew lemksat bayhonem moral lemhone nw ❤❤
Yene wud❤❤❤
ነካክተናል 😂😂😂 ስወድሽ እኮ ማሬ ♥♥♥
እንደው ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቃ አንቺን ሳይሽ ሞራሌ እራሱ ይመጣል ስጠብቅሽ ነበር እኔ 10ኪሎ ነው የቀነስኩት ከ84 ውድ 74 ገና ይቀጥላል
ዎውውው እኔ ከ65 ወደ 55 የምፍልገው ኣቃተኘ
Min iyatetkemshe new?
ምን ተጠቅመሽ ብሊስ እዳየሽው መልሽልኝ
ዛሬ መመዘን አልቻልኩም ግን በቀን አንዴ ነው የተጠቀምኩት እራት ካሮት ጁሴን በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ነገ ተመዝኜ አሳውቃለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ ሀይ
ምን በእውነት ብርታትነው
የሆንሽኝ እንችን እያየሁ በጣም
ብዙለውጥአግኝቻሉሁ😅😅😅
Haymi betam nw mewedesh makeberesh,,ene begele lewet aychebetalew amesegenalew,, yalegn teyake sele ye ruz weha metekem nw,, mn temekrignalesh ke derketu bashager effective neber wey?
እህቴ ስጠብቅሽ ነበር የኔውፍረት ሆደ ዙሪያእና ከሆደ ወደላይነው ከወገብ በታች ደናነኝ ምንላርግ ንገሪኝ እስኪ
ስጠብቅሽ ነበር እንኳን ደና መጣሽ ሀይሚዬ❤እራት ማቆም አቃተኝ መላ ካላቹ ንገሩኝ በማርያም😢😢
አብሽሪ ማሰብ ያለብሽ ነገ ሠውነትሽ ተስተካክሎ ማየት ስለሖነ እራት ማቆም ቀላል ነው እኔ ለማቆም በጣም ስለወሰኩ ሲርበኝ ወሐ እጠጣለሑ 😂 ግን ሳምትኳ አልወሰዴብኝም ቶለ ለመዴው ናም 1, ሳምት እራት ታቆምሽ ከዛ ትዝ አይልሽም እዴው ስበይ ይከብድሻል እዴምንም ብለሽ ለ 4 ቀን እራት ለማቆም ሞክሪ ከዛ ትለምጃለሽ በርች አይዞሽ ኮሜተሮች አስተያየታችሑን ጣል ጣል አርጉብን 😂🌺
@@sumeyamohammed8165ሾርፓ ብጠቀም ያወፍራል እራት ማማ ኪውከር ሾርባ
ቁርስ አርፍደሽ ብይና ምሳሽን ደግሞ ወደ 11 ሰአት አርጊው እና እራት አይርብሽም
እራት ከስንት ሰዓት በሁዋላ ነው??....የመጨረሻ ምግባችን ስንት ሰዓት ቢሆን ይመረጣል,ሀይሚ?
የኔዉደገናጀማርነኝምንማድነገአለብኝ
Egzabher yestlen🙏
ሰላም ሀይሚዬ እናመሰግናለን ቻሌጁ ገና በቅርብ ነው የጀመርኩ ለውጡን እነግርሻለሁ
ውዴ እኔ ቀጭን ነኝ -ቦርጭ ግን አስቸገረኝ አይቀንስም
እስኪ መላ ካለሽ ..በተረፈው በርቺ🎉
Hayemi kesechalew gen sewenete tezelazel men ladereg????
መሻ አላህ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤
በመጃማራ እነመሳግነላን በርቺ
እኛን በጣም ኢያበራተሽን ነዉ
በመቀጣል ያኔ ጥየቄ
እንደልሺዉም መዳም ቤት
ነጭ ነገር መታዉ አንችልም ግን
እራት እነ ሱካር ነገር ብተዉ
ላዉጥ ይኖራኛል??
ሁላተኛዉ ለመጃማር ያሰብነዉ
አንድላይ ብተስጃምሪን አንቺ አትስሪ
ግን በዚ ቀን አንድላይ ጀምሩ በይን
ወይም ዓርብ ጃምሪልን ላኛ??
እኔ 60ኪሎነኝ 10ኪሎ መቀነስ እፈልጋለሁ ኢሻአላህ ስቀንስ እነግራችሁ አለሁ
ቺያሲድ ጠጡ ምትይ መስሎኝ ወገቤን አመመኝ ዋጋዉን ስለማልችል❤❤
ere neka neka haymi
እሺ ደስ ይላል ግን ለስኮር በሽተኛ እንዴትነወ? ብትመልሽልኝ
አዋ ሀይሚዬ ቺያሲድ እኔንም አዋፍሮኛል ልክ ነሽ
እኔምለው ሻይ ያለ ስኳር መጣት አይቻልም ሌው ቦርጭ ብቻ ለማጥፋት ምንም እንደሜያስፈልግ በድጋሜ ንገሬን
የኔ ቆንጆ ኪሎ ግግሞ ብሎብኛል ተሰፍ አልቆርጥም ካለውበት🇺🇸
Me too 😂
Yena wed we did it ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃይሚይ እስቲ ለብለድ ታይፕ o+ የሚሆን ሾርባ ስሪልን ምክንያቱም እኛ ጥቅል ጎመን መብላት አይመከርም
Alakim neber thank you 🙏
ሀይሚዬ ሾርባውን ጀምሬ ነበር ራት አትብሉ ብለሽ ነበር ራት ካልበላው dizzy ስሜት ይሰማኛል እንቅልፍ እንቢ ይለኛል ሾርባውን ትንሽ ብበላ ችግር አለው
😢😢አረ እኔም መቀነስ እፈልጋለሁ አበረታቱኝ
እኔ አዲቀን ቺት አዲርጌለሁ ግን ይቀጥላል 15ቀንሁኖኝነበር በርቺበሉኝ የመዳም ቅሞች ቆጂትየ በጣም እናመሰግናለን ኪሎየንአላየሁትም ሰውነቄግን በጣም ቀሎኛል❤❤❤❤❤
እረ በእናትሽ ቀጣዪን ቪዲዬ ልቀቂልን በናትሽ ❤❤❤🙏🙏🥺🥺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አምስት ፓውንድ ቅፕንሻለው አመሰግናለው ማሬ
Can we eat injera during this journey
Haymiye alchalkum yehone eyedewele miyaberetagh sew efelgalew?
እኔ ውሀ መጠጣት እፈልጋለሁ ግን ስጠጣ በየሰከንዱነው ሽንቴ የሚመጣኝ 😢ችግሬ ምን እንደሁ አላቅም እኔ ብቻ ነው ወይስ የኔ ተመሳሳይ ሰው አለ😢
ብዙ ዉሃ ሲበዛ ጥሩ አይደለም
ትንሽ ጨው አሪጊበት
😊
haymi andande mbrati sixfa jusun mafcheti alchil shaywuni bixexawu jigir ale
Selam hymi ebakishi, can u tell us about honey please?
Selam himiye shayu jusu endeketele new ahunm samnt mulu new mntetaw shorbawns lesnt ken
አኳን ዴሕና መጣሽ ሐይሚ እኔ ኪሎየን ፈርቸ አላየሑትም ግን ሠውነቴ በጣም ቀሎኛል በሳምት ኢሻ አሏሕ ኪሎየን ይዥ እመጣለሑ😂🌺
ጆሊ ጅስ ስወድሽ ሀይሚዬ ቆንጆሸ እህትሽም ስታምር
እባክሽ እህቴ 18 አመቴ ነው እና 72 ኪሎ ነኝ እንዴት ልክሳ እባክሽ እስፖርት ከጀመርኩ 5ወር ሆነኝ ግን ጭራሽ እየጨመርኩ ነው ምን ላድርግ
Ine 4 qenishalew Mar thank you ❤
Andegna negn gn jemere eyakomku new consistency atawe mn larg bemaryam
ሀይሚ እስኪ ከመጀመሪያው ጀምረሽ ንገሪኝ እንዴት ዳይት እደማደርግ ምንድን ነው ማድረግ አለብኝ
ሾርባውን ከሳምንት በላይ መጠቀም አይቻልም??
Be 3 samnte 3 kilo kenshalhu tenxs haymi
እኛም በጣም እናመሰግናለን ውዴ
ህልም ይኔውድ እርጅን
ሰላም ሀይሚ 62 ኪሎ ነኝ 55 ኪሎ መግባት ፈልጋለዉ እና ሀይፖ ታይሮድዝም አለኝ ከእሱ ጋር የ ሚሄድ ክብደት አቀናነስ ብታሳይን
Hamiye shiayu betam alatwlegn kamunun mekret yicilal?
ሠላምእህቴ እዴትነሽ አሁነዉ ያየሁሽ እኔ ከወገቤ በላይ በጣም ወፍራምነኝ በቃ የዉድ ቅርፅ ቀይኝ ከወገብ በታች ቆጆነሽ ከወደላይቀንሽ ይሉኛን እዴት ልቀንስ ምክር አካፍይኝ እህት
ሀይማዬ ደሞጥያቄን አመልሽኝም ማታ2ሰአበልቼ ከሊቱ9ሰአትነዉየምተኛዉ ጥሩነዉወይስ??
Chia እኔንም አወፍሬኛል
ከገና በኃላ እጀምራለው
ሀይሚ የኔውድ ቴምር መጠቀም ይቻላልእደ ❤
Tesfabalkort m tlat telkchi neber 2 kilo maynes honwal mesl
እረ ሁሉንም ሞክርያለዉ ግን ምንም ለዉጥ የለኝም ምንድነዉ ነገሩ😢😢😢😢
Lemin intermittent fasting tewush meliso yawofiral ende
የተልባው ፍትፍት እና ቀይስሩ እንዴት ነው ሚሰራው ሀይሚዬ😊
I have some change actually after i start gin it's not like i want i think it's because of the chia seed it take it every day before meal and after meal hamye ohhhhhhhhhhh 😢😢😢😢 i get my big mistake now
Yea I guess so let me know the diff after u stopped the chia seed eshi dear
you are very nice lady
ሰላም እርድ ለምግብነት የምንጠቀመውን ነው ወይስ ብቻዉን ማለት ቅመም የሌለውን
ቀይስር በ ዘይት ተጠብሶ ነዉ???
የሻይ ቅመሞቹን የት ነው ምትገዥው አንቺ ጥሩ ምትይው ቦታ ተቁሚኝ?
እኔ እኮ በሳቅ ነው የምትገይኝ። 😂
ሀይሚዬ እዳታልፊኝማሬ እኔእምቀንሰው ከወገበላይነው በተለይፊቴእማግርጥትነውዬሚለውዬቀነስኩት አንድኪሎምቢሆንከፊቴላይነውዬሚመስለው እባክሽንሰርችአርጊናዬዴዚህአይነትውፍረትሙቀሻንአይን
ሰላም ሀይማ እኔ ምንም አልቀሳቀስ ብሎኛል እርጂኝ እባክሽ
እንቅሲቀሴ አደርጋለው ደቦ ብባል ችግር አለው
ሰፖርት ትሠሪ ነበር
እኔ አልገባኝም በሳምንቱ ውስጥ 3ቀን ብቻ ነው ውሰዱ ያልሽው ከሦስት ቀን በሆላስ ምን እንበላለን የሾርባውን ነው የምጠይቀው ወይስ ሙሉ ሳምንት ነው የምንጠቀመው ሾርባውን ሌላው ጥያቄ አሁን ፆም ይፈታል ስጋና ዶሮ መመገብ አለብን ያው ደማነስ አለብኝ ለዛ ነው
Bezuken erat belchalw haymiyaa
ሀረብ ሀገር እጀራችን የነጭ ዱቄት ነው ምን ይሻለኛል
Atenye 😂.
እሱን ባልበላስ ኩብዝ ብትይ ፓስታ መካሮኒ እሩዝ ብቻ በዬትም ብሎ ያገኘኛል
Eyatebaw new haymiye litekemew Ende?
Thank you but i am vary coffused 😢
ሀይሚዬ የኔ ትንሽዬ ልጄ አዲስ ገቢ ነኝ ተቀበይኝ 103 ነኝ እኔ እናትሽ
Hayimi wude benatish 3 lijoch inat negn be c section new ye woledkut ina borche minim altefam alegn ibakish wude melishilign
ሀይሚ ኪያር አልወድም አንዴት ይደረግ