የካሮት🥕 ቅባት chemical free በቤት ውስጥ አሰራር ለፀጉር እድገት ,ብዛት make carrot oil & cream at home for hair,skin.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 67

  • @aduyeaduye2789
    @aduyeaduye2789 6 หลายเดือนก่อน +1

    Eshiiii gobozi tabaraki❤❤❤

  • @selamawitwoldegiorgis8143
    @selamawitwoldegiorgis8143 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ የምታሳይን ነገር በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ😍😍

    • @MulayeduGuma
      @MulayeduGuma ปีที่แล้ว

      Weda ena labteshi addis negii ena besamnti senta letatbi xguranii ❤

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያምራል እሞክርዋለሁ

  • @ZinetTefera-wp8up
    @ZinetTefera-wp8up 11 หลายเดือนก่อน +1

    Lewzam fits mn tmekirnaleshi እን ፊቲ ወዛም ነው በጣም

  • @nabah8797
    @nabah8797 ปีที่แล้ว +1

    ቢማር ክሪሙ❤❤

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ሞክረዋለሁ

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tnx blessed ❤❤🎉

  • @HrhJr-e6q
    @HrhJr-e6q ปีที่แล้ว

    የኔ ደርባባ እናመሰግንአለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SweetiePeace-pw4ef
    @SweetiePeace-pw4ef 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @Selam-m3o
    @Selam-m3o ปีที่แล้ว +2

    እናመስጌናለን ተክው

  • @SweetiePeace-pw4ef
    @SweetiePeace-pw4ef 8 หลายเดือนก่อน

    እህታችን

  • @FETA249
    @FETA249 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ቤሪዬ እኔ ሙዝና ሎሚ ከተልባጋ ተጠቅሜ የሚያሳክከኝን ድርቀትን ባንዴ ነው የገላገለኝ ግን ብዙ ጊዜ ጥያቄየን አትመልሽልኝም

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
    @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ 4 หลายเดือนก่อน

    እንደ ቅባት ነው የምንጠቀመው ወይስ ወዳውን መታጠብ ነው

  • @KibretTebeje-ot3po
    @KibretTebeje-ot3po ปีที่แล้ว +2

    እናመስግን አለን እህታችን የባለፈዉን ሞክራዉ በጣ ወዳዉ አለሽ እሽ ❤❤❤❤

  • @amarubezabh
    @amarubezabh ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ቅባቱን ፀጉራችንን ተቀብተን ብናቆየው ቾግር የለውም

  • @ruby2952
    @ruby2952 ปีที่แล้ว

    ሀቢቲ ተቀብቶ ቢታደር ችግር አለው

  • @HiwotTeklemarkos
    @HiwotTeklemarkos 9 หลายเดือนก่อน

    Kanche balakme gn olive oil lderke koda aymekerme yebalale mn teyalshi anchese

  • @FdghutHuiojg
    @FdghutHuiojg 2 หลายเดือนก่อน

    😊

  • @higeyabdul7602
    @higeyabdul7602 ปีที่แล้ว

    ፍሪጅ ነው ወይስ ውጪ የምናስቀምጠው እባክሽ እባክሽ ንገሪኝ ለልጅ ይሁናል ወይ

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo betam arif naw

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  ปีที่แล้ว

      tsehaye lemisechgn asiteyayet betam ameseginalehu ehite

  • @hanibus-p6u
    @hanibus-p6u 11 หลายเดือนก่อน

    mnew kesashi yena wad

  • @hirutzewde6850
    @hirutzewde6850 ปีที่แล้ว

    የካሮቱን ቅባት ለፊት በምን መልኩ ነው የምንቀባው ለቀን ይሆናል ወይ ተቀብቶ ፊት ይወጣል ወይ

  • @zerihunachamyeleh6472
    @zerihunachamyeleh6472 ปีที่แล้ว +1

    Berry fikr ygtse mskel ymral

  • @hirutzewde6850
    @hirutzewde6850 ปีที่แล้ว

    እራሱ ከቅጠሉ ላይ ሲሆን ሬቱ እንደዚህ ክሬም ይሆናል ወይ?

  • @HabtamuHabtamu-ci4zu
    @HabtamuHabtamu-ci4zu 11 หลายเดือนก่อน

    oli verawun bicha nw mintekmawu??

  • @FtTyFtTy
    @FtTyFtTy 5 หลายเดือนก่อน

    Karotu nacho indeeti hone ingaga wayi karotu nawu yalle

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 ปีที่แล้ว

    ለወዛም ፊት ይሆናል ወይ የኔ ወዛም ነው ንገሪኚ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว

    እህቴ የዌራ ዘይት ሞልቶዋል ግን እኔ ግራ የገባኝ ነገር ኤክስትራ ፈርጂግ ሚባለዉ ዘይት የምግቡ ሚጠቀሙት ነ ዉ በጣም የተለያየ ስለሆነ ነዉ ሲሸጥ ግን በተለያየ ከለር ነዉ ትክክለኛዉ ግራ ያጋባኛል

  • @امإتصاربنتسعيد
    @امإتصاربنتسعيد ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ሞክሬው ይህን ስጠቀም ፀጉሬ ያምራል ይለሰልሳል ግን ፎረፎሩ አትጠይቁኝ እስቲ ንገሪኝ ማሬ ችግር ያመጣል አልተመቸኝም ማለት ነው መልሽልኝ እስቲ❤❤

    • @CygcYffyxg
      @CygcYffyxg หลายเดือนก่อน

      ከሌላ ቅባት ጋር ከተቀላቀለ ያሳክካል ብለዋል እኔም ታጥቤ ገና ልሞክረዉ ነዉ
      ያንቺ ረዘመልሽ ግን?ለዉጡን መልሺልኝ

  • @Selam-m3o
    @Selam-m3o ปีที่แล้ว +1

    😊❤❤❤

  • @MariyaAhmed-l1b
    @MariyaAhmed-l1b ปีที่แล้ว

    ኦሊቬራ ኦርጂናሉን እፈጨዋለሁ ወይ

  • @AsterMortada
    @AsterMortada ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @allowikaalmeyofficialchane4488
    @allowikaalmeyofficialchane4488 ปีที่แล้ว

    Thanks.

  • @HayatJemal-em3fg
    @HayatJemal-em3fg ปีที่แล้ว

    Weda yamegeb zayet yihonal enda

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ያንችን ለፀጉር የምትጠቀሚያቸውን እየተጠቀምኩ ለውጥ አግኝቻለሁ ግን መሀከሉ ፀጉሬ ይቆራረጣም መላ ካለሺ ንገሪኝ እማ

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  ปีที่แล้ว

      Thanks Video serchalehu eyiw

  • @SaadhAlae
    @SaadhAlae 10 หลายเดือนก่อน

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፀጉሬ ይቋጠራን ከዛላይ መታ ነዉ ቢጨንቀኝ ቆረጥኩት ከቆረጥኩት5/ወይም6 ወር ይሆነዋን ግን መልሶ ቁጥሩም መታዉዉም መጣ እስኪ ከቻልሽ መልሽልኝ

  • @MaMa-yo1lx
    @MaMa-yo1lx 9 หลายเดือนก่อน

    😍😘❤
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @derejeshiferaw6984
    @derejeshiferaw6984 ปีที่แล้ว

    Yesegur oliveoil binetekem chigir alew yefitu

    • @tesdi4092
      @tesdi4092 ปีที่แล้ว +1

      የምግብ እዘይት ይሆናል

    • @derejeshiferaw6984
      @derejeshiferaw6984 ปีที่แล้ว

      @@tesdi4092
      Thank you

  • @EtsubBaye
    @EtsubBaye ปีที่แล้ว +1

    Yetefeterowe erete mehone yecelale

  • @alamiiyamii2156
    @alamiiyamii2156 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 ปีที่แล้ว +4

    ኦሊቬራ ፀጉር ያሣድጋል ስለዚህ ፊታችንን ስንቀባ ፀጉር አያበቅልም ወይ እባክሽ መልሽልኝ ❤❤

  • @HanaHaftom
    @HanaHaftom ปีที่แล้ว

    Maneghawm wuhd ande serten lebuzu gize metekem enchlalen

  • @fetiyazeynefetuna8996
    @fetiyazeynefetuna8996 ปีที่แล้ว

    Creamu mata sentega tekbtan benaders

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  ปีที่แล้ว

      Yiderkal tekebiteshw batadiri tiru new

  • @tigistyadat2166
    @tigistyadat2166 ปีที่แล้ว +1

    እሽ ማሬ ፍርጂ ወይስ ውጪ ባስቀምጠው ይባላሻል ወይ ❤❤❤ንገሬኛ

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  ปีที่แล้ว +1

      ለ5 ቀን ፍሪጅ ውስጥ አይበላሽም

  • @zerihunachamyeleh6472
    @zerihunachamyeleh6472 ปีที่แล้ว

    Btsebe ulu selme nteww

  • @MastewalSisay-hd8fo
    @MastewalSisay-hd8fo ปีที่แล้ว

    ኦሊቤራ የት ይገኛል ኦርጅናሉ ኢ/ትዮጰ ዉሥጥ

    • @MiranAbayna
      @MiranAbayna 8 หลายเดือนก่อน

      መገናኛ ሞልቷል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +1

    ካሮቱ በፀሀይ ማድረቅ አይቻልም

  • @ZufanGet
    @ZufanGet ปีที่แล้ว +1

    በውሀ መሆን አይቻልም

  • @mohamedyammahi9243
    @mohamedyammahi9243 4 หลายเดือนก่อน

  • @derejeshiferaw6984
    @derejeshiferaw6984 ปีที่แล้ว

    Yesegur oliveoil binetekem chigir alew yefitu