ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህን እዩት 👉th-cam.com/video/IlFMk7Weo7A/w-d-xo.html
ቀጥይበት ደሥ ትያለሺ ሁሉም የሚጠይቅሺን ጥያቄ ትመልሻለሺ ❤❤❤❤
ከልብ አመሰግናለው ውዴ
ማልካም ሶው እናመሰግናለን
በጣም ❤❤❤❤አመሰግናለን❤❤❤ ቀጢበት❤❤❤
God bless you sister
Ok
ያበዛል ወይ ፀጉር ውደ🎉🎉
እናመስግናለን በርች
Lewta alwe enda
እናመሰግናለን በረች
የሆነ ቅባት ይሆናል
ተቀብተን ለስንት ቀን እናቆየዉ???
ለመደም ዘይት ነ ከሮት አለቀለት
😂😂😂
😅😅😅
አመሰግናለሁ
አመሰግናለው
አሪፍ ነው እሞክራለሁ
Konjo new wedjew alew 10Q❤❤❤❤❤
መልካም ግን ያልገባኝ ነገር ቢኖር ያዘጋጀነዉን ቅባት ለስንት ቀን ማስቀመጥ ይቻላል? ፍሪጂ እናስቀምጠዉ ወይስ ዉጭ
ምንም አይነት እርጥበት ካልተቀላቀለብሽ እስከ 3 ወር እና ከዛ በላይ በፍሪጅ አስቀምጠሽ መጠቀም ትችያለሽ😍
Waw waw betam tiru new
እህትየይ. ማነኛ ዘይት ይሆናል
አዎ ግን organic መሆን አለበት ምንም ነገር ያልተቀላቀለበት
@@tgbeauty አመሰግናለው
ካሮትና ቅባቱን በብረት ድስት ብንጥደውስ?
Wanaw tikimun lmagegnet bezih mlku btazgajiw ytshale nw
የፈለግነው ቅባት መጠቀም እንችላለን
አዎ ያው ግን ለምግብነት የምንጠቀማቸው ቢሆን ይመረጣል
ለሰንት ቀን ይቀመጣል???
Can I use sunflower oil?
አዎ ንፁህ ዘይት ይሁን እንጂ ትቺያለሽ😍
Mare Adiss negn gn Cream bnserabets? Be Carotu
እሱን በሌላ ቪዲዮ ይዤ እመጣለሁ ውዴ
Thank you for sharing keep up 🇪🇷🇪🇷
የምግቡ የወይራ ዘይት ማድረግ ይቻላል
Awo extra virgin olive oil kehone tchiyalsh
ወይራ ዘይት
ኮኮና ባርግስ. ምልሽልኝ. ካሮትና. ኮኮና ብቻ ባረግ
Ychalal
ሰላም እህቴ በናትሽ መልሽልኝ ትናት ሰርቼ ነበር ተቀብቼ መቼ ልታጠብው የሰራሁት በኦሊዝ ኦይል ነው ወይስ ተቀብቼ ሳልታጠብ እስከ 3ቀን መቆየት እችላለሁ የሰራሁትን ውጭስ ባስቀምጠው ችግር አለው
መቆየት ትችያለ።ፍሪጅ ብታስቀምጭው የተሻለ ነው።
@@tgbeauty አመሰግናለሁ ማሬዬ
በርቺ
እኔግን ኦሊቭ ስጠቀም ፎሮፎር የይይዘኛል
በሌላ የቅባት ዘር መተካት ትችያለሽ
LELJOCHI BCHANEW WEYS
Lehulum sew yhonal
ለምን ያህል ጊዜ ተጠቀምሽው ለውጡ ምንድን ነው?
ተጫወቱብን የኳሮትቅባትአይቸአላዉቅም አሁንየቀራቸዉ ምንይሆን
@@halimaseid4498ኧረ አለ ስላላየሽ እሚገዛም አለ ብዙ ሰው ይጠቀማል
እረ ዶክተር ሲያስተምር ሰምቻለሁ
አለ በጣም ቆንጆ ነው ፀጉር እራሱ ያፍፍል
ለአንድ ጊዜ ብቻ ነው ማዘጋጀት ያለብን ወይስ አዘጋጅተን አስቀምጠን መጠቀም እንችላለን?
5 ቀናት መጠቀም ይቻላል
ለቤትሽ አዲሥነኝ ግን ለሥትጊዜ አዘጋጅተን ማሥቀመጥ እችላለን ፍርጅ መቀመጥ ይቻላል አመሠግናለሁ
ምንም አይነት እርጥበት ካልተቀላቀለብሽ እስከ ወር እና ከዛ በላይ አስቀምጠሽ መጠቀም ትችያለሽ😍
btam amesegnalew gn tezefzfo aydrm wediyam new endawetan oilun yemntekemew?
አዎ
ብንፈጨው ከዚያ ማጥለል አይቻልም ?
ይቻላል 👍
እኔ የዌራ ዘይት ለፀጉሬ አይስማማኝም በሱ ፋንታ ሌላ ዘይት ብጠቀምሳ??
በደንብ ትችያለሽ ኮኮናት ወይም አቮካዶ ሊሆን ይችላል😍
ለፀጉር የሚሆን የወይራ ዘይት አለ ወይስ ሁሉም የወይራ ዘይት ለፀጉር ይሆናል ውዴ
የሚበላው ይሆናል ግን ኤክስትራ ቨርጅን(extra virgin olive oil) መሆን አለበት
❤❤❤
enameaegnalen arif new berch
Ketekeban behuala metateb alebn?
ፀጉራችንን ከመታጠባችን በፊት ተቀብተን ትንሽ አቆይተን መታጠብ እንችላለን ወይም ደሞ ከታጠብን በኃላ ተቀብተን መተው እንችላለን።
@@tgbeauty እሺ በጣም አመሠግናለው የኔ ቆንጆ
ለስንት ቀን መቆየት ይችላል
5-7 ቀናት ማቆየት ይቻላል።
J
❤❤❤🙏🙏🙏
ተሰርቶ እስከ ስንት ቀን መቆየት ይችላል
ኮኮናት መጠቀም አንችልም ?
ይቻላል ነገር ግን ሊረጋብሽ ይችላል።
በምግብ ዘይት መስራት ይችላል መልሺ አዲስ ነኝ ለቤትሺ
አዎ ውዴ የወይራ ዘይት እኮ ለምግብ ይሆናል።
Wow arif New
የሰራሽውንስታጠይበጨርቅአርጊካልሆነይሄድብሻል
❤❤❤❤❤❤❤
በወይራ ዘይት አይቻልም እደእህት
ይቻላል እኔም የሰራሁት በዛው ነው።😍
ዋውው አሪፍ ኔው ቤርቺ
እናመሰግናን
በሌላ ቅባት መጠቀም አንችልም ለምሳሌ ዘይንት
የሱፍ ዘይት፣ኮኮናት ዘይት የመሳሰሉትን መጠቀም ይቻላል።
😍😍
Le sent Ken Metekem yechalal ?
ለፈለግሽው ጊዜ ።ፍሪጅ ለ3ወር
ካሮቱን እንደ ጁስ ፈጭተነው የከወይራ ዘይት ቀላቅለን ብነጠቀምስ ባናፈላው ምንድ ነው ልዮነቱ
ካሮቱን እንደ ጁስ ከፈጨነው ከዘይታችን ጋር አይዋሀድም እንዲሁም የካሮቱን ንጥረነገር ማግኘት አንችልም በተጨማሪ ለሌላ ቀን አስቀምጠን መጠቀም አንችልም።
Thanks for sharing 👍 watching 👀 😀 🙏!!
Caamaa
ተቀብተን ትጥብ ነው ወይስ ከታጠብን ቡሀላ ነው የምንቀባው
በንፁ ፀጉር ብንቀባው በተሻለ መልኩ ጥቅሙን ማግኘት እንችላለን😍
እህት አለም ዘይት የምግቡ ቢሆንስ የሱፍ ዘይት ቢሆን ዘይዘይቱ አይስማማኝም ፀጉሬን ይነቅለዋል
አዎ መጠቀም ትችያለሽ
የሱፍ ዘይት ምንድነው የሚል ፁሁፋ
ኢኔም ኢየተጣቀሚኩት ነዉ ግን አዲሰነዉ የጀመርኩት ለዉጡ አይቼ ኢነግረቹወለዉ
ንገሪኝ እህት ልሞክረው ነበር ተባበሪም
Ketatebnbeholasnkeba.shta.Ayametam.🎉...
Ayamtam kflgsh gin lavender oil kalesh tinish chemribet.
Kongo segur yasdgal
Tigiyee konjo brechi desi yilala
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😍
💕💕💕💕🥰🥰
Gn lela kibat metekem anchlm
ይቻላል ።ለምሳሌ ኮኮናት እንዳይረጋ እንጂ። ወይም አቮካዶ ቅባት መጠቀም ይቻላል።
መሻ አለህ
ጡሩኘዉ
ዘይት ዘይቱን መጠቀም አንችልም
እኮ ዘይቱን ብቻ ነው የምንጠቀመው። ካሮቱን አንጠቀምም ውድ።
@@tgbeauty በዘይት ዘይቱን መስራት ይችላል ወይስ አይቻልም እህት
Yecallale wedey esame yesercew bezeye zeytoune new eko mar olive oil malet zeyet zeytoun new
@@user-ng9oi8cg3xሰአዲ ሽኩራን ሁቢ
ኮሜንተሮች ብዙ ጥያቄ ጠይቀውሻል ለምን አትመልሽም ብስብስ ነገር ነሽሳ ካልመለሽ እደት ይገባናል
ውዴ በጣም ይቅርታ ከሰራሁት ስለቆየ አላየሁም ነበር። ለወደፊቱ ስትሳደቢ ፕሮፋይልሽን ቀይረሽ/ክ ቢሆን ይመረጣል።
@@tgbeauty እሽ ክክክክክ
3434
በበበበፀ
A
❤❤❤❤❤
Leloch kibatochin ymtakoyibten yakil makoyet tchiyalsh

በወይራ ዘይት አይቻልም እደ
እህት