ዘይት "የደፈረሰ ምግብ ልብን ያደፈርሳል" በአባ ገብረኪዳን ግርማ አዲስ ስብከት ADDIS SIBKET BE ABA GEBREKIDAN GERMA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 81

  • @וורקהציקלה
    @וורקהציקלה 3 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን በሰላም መጡ እና አባታቸውን መታደል ነው ረጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው አባት ትምህርታቸው ነብስ ሚያስደስት

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን አሜን

  • @tibebgerime293
    @tibebgerime293 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwetn yasemaln bebetu yatsnaln Amen 💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @ftnn6465
    @ftnn6465 3 ปีที่แล้ว +6

    ፀጋ በረከቱን ያብዛልዎት አባቴ ፀረቱሁ ይርዳን

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen abatatene kale heywte yasemalene

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kalehiwet yasemaln abatoche

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 3 ปีที่แล้ว +1

    ያስተማረን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አትለይም እና እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይግባት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችንየእድሜ ዘመንን ያገልግሎት ዘመንን አረዘም ያድርግልን አሜን ደስ የሚል ትምህርት

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym 3 ปีที่แล้ว +3

    ለእኝሀ አባት ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እድለኞች ነን ካወቅንበት

  • @yeshibh7426
    @yeshibh7426 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማሊን አሜን አሜን አሜን

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemlen abarachin. Egziabher yakoyilen🤲🤲🙏🏼🙏🏼

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአባታችንቃለሕይወትንያሰማልን

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 3 ปีที่แล้ว +4

    ለአባታችን ቃለ ህይት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን💐💐💐

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @zaiduae5217
    @zaiduae5217 3 ปีที่แล้ว

    Abatachin.egziabeher tsagawun yabezalachu rajim.edemanena.tenane yesetelen eghanem yasamanawun. Balebonachin. Yasadereben

  • @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
    @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ 3 ปีที่แล้ว

    አባታችንእድሜይጥልን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሰማዕቱ በረከት ይደርብን!!! አንድየ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsionkif616
    @tsionkif616 3 ปีที่แล้ว

    Quale hiwet yasemalen amen

  • @ቃልኪዳንጌጡ
    @ቃልኪዳንጌጡ 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 ปีที่แล้ว

    አሜን !

  • @yalamsibalay988
    @yalamsibalay988 3 ปีที่แล้ว

    kalehiwetn yasemaln aebatachin

  • @seblewongel9900
    @seblewongel9900 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ ቃለህይወት ያሠማልኝ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልኝ ።

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐በእድሜ በጤና ያኑርልንአሜን

  • @ኢትዮጵያሀገረእግዚአ-ተ7ደ
    @ኢትዮጵያሀገረእግዚአ-ተ7ደ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡

  • @bayemelak2688
    @bayemelak2688 3 ปีที่แล้ว

    kalehiwot yasemalin.

  • @yitbarekalehegn952
    @yitbarekalehegn952 3 ปีที่แล้ว

    kalehiwotin yasemalin

  • @jetujulie1345
    @jetujulie1345 3 ปีที่แล้ว

    Kali hiwote yasmalin abtachen egzbher stegwun yabzalot

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 3 ปีที่แล้ว

    ይህንን ቃል እንድሰማ የፈቀድክ አምላክ ተመስገን ::

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @emuyyeetamru9171
    @emuyyeetamru9171 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen kel hiwot yaseman megist sameyt yawarisen mamirachin

  • @tsiontefera4878
    @tsiontefera4878 3 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን!!! አባቴ ስላየወት ደስ ብሎኛል ቃለ ህይዉት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አባታችን.

  • @sennymarie8959
    @sennymarie8959 3 ปีที่แล้ว +1

    kelhywet yesmalen abtachen

  • @እግዚአብሔርአዳነኝ
    @እግዚአብሔርአዳነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ የህይወት ቃል ያሰማልን አሜን፫

  • @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ
    @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፍትፍት ነዉ አባታችን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን ለእኛም በልባችን ይፃፍልን

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome7043 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን እኛንም የንሰማውን በልባችን ያሳድርብን አሜን

  • @marymikel565
    @marymikel565 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜው ይስጥህ ብፁዕ አባታችን ምነኛ መታደል ነዉ ይህን ትምህርት መስማት ደስ የሚል

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን🙏;

  • @bereketwondater2130
    @bereketwondater2130 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለምታካፍሉን ትምህርቶች በጣም ነው የማመሰግነው ግን ጉባዔዎችን መካፈል ለምንችል አስቀድሞ ቦታዎቹን ብትጠቁሙን

  • @yumiegushal8030
    @yumiegushal8030 3 ปีที่แล้ว

    አባታችች ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማል አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቀዎት 🙏🙏🙏

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ዮርዳኖስወለተጻድቅ
    @ዮርዳኖስወለተጻድቅ 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን በ እደሰሜ በፀጋ ይጠብቅዎት

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @tigistsiyoum5339
    @tigistsiyoum5339 3 ปีที่แล้ว

    Kale hywet yasemalen Abatahen yerswe temehert aytegebem

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @rabehcall3651
    @rabehcall3651 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን🙏🙏🙏

  • @sarabahrain4849
    @sarabahrain4849 3 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    እረጂም እድሜ ይሥጥልን አሜን (፫)

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን አዎ ገጠር የወይራ እንጨት በጣም ነዉ እሚነደዉ አሁንም አለ ከኛ ቤት ሁሌም ሰለአመጋጋብ ያወራሉ አባ እኔ ቁርስ ምሳ እራት ከዛም አተከልት ጣፈጭ ነገሩችንም እጠቀማለሁ. እና እንዴት ልቀነስ ምግብ ጥሩ አይደለም አደል እስኪ ምክር ስጡኝ መምሕራንም እንዴሁም ምእምናን መልስሉኝ
    😗😗😗😗😗

    • @abimelekteshome5179
      @abimelekteshome5179 3 ปีที่แล้ว

      Be ken 3 gize yemibela sew ensesa new yilal meshaf.ena yaw kes be kes lemknes mokr betely kurs meblat bezu aiwededm be betkryistyan.tesome demo megb mkens betam Tru new le bezu negre ye sega fikad hasab yikensal

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
    @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @alemtena1055
    @alemtena1055 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

    • @saraheshiete8697
      @saraheshiete8697 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን
      ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 3 ปีที่แล้ว

    እሽ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን በጉጉት

  • @gedlekidusan
    @gedlekidusan 3 ปีที่แล้ว +2

    የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 ปีที่แล้ว +1

    ተጋበዙልን_
    ኢትዮጵያዊ ቻናል_
    ቤተሰብ_ይሁኑን

  • @leyeshchere477
    @leyeshchere477 3 ปีที่แล้ว

    ስለ እውነት የመጀመርያዬም የመጨረሻዬም ነው ወደዚ ቻናል እምመጣው ! ትምህርቱን እንዴት እንማር ቱ ማስታውቂያ ውይይይይይይ

    • @dyimer7
      @dyimer7 3 ปีที่แล้ว

      Eskemecheresha asalfesh video kaleke bohala replay adrigew. Endeza sihon mnm mastawekya aygebam

    • @ጌታየፍቀድልይላመሥግንህ
      @ጌታየፍቀድልይላመሥግንህ 3 ปีที่แล้ว

      አይማልም ልባችንን ትምህርቱላይ ብናረግ ማሥታወቂያዉን አናሥታዉሠዉም ነበር ግን እየተረዳን ሣይሆን እምናዳምጠዉ መቸ እደሚያልቅ ሥለምናሥብነዉ የሁላችንንም ልብ ቃሉን እድንሠማ ይክፈትልን

  • @leyeshchere477
    @leyeshchere477 3 ปีที่แล้ว

    ከ አባታችን ትምህርት ይልቅ ማስታውቂያው በዛ እኮ ታድያ እንዴት ነው ሰብስክራይብ እምናረጋችሁ የማስታውቂያውን መጠን ቀንሱት እንጂ ምንድነው

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 3 ปีที่แล้ว +1

    ካማራ ማኑ ከቻልክ አስተካክለዉ አንዴ ወደታች አንዴ ወደላይ ነዉ የምታረገዉ ይዉዠበዠበል ከይቅርታ ጋር

  • @abebegetnet9192
    @abebegetnet9192 3 ปีที่แล้ว

    አንዳንድ ዶ/ር ተብየው የሚያስተምረውን ተማሪ በደንብ አያስተምርም በምርምር ዘርፍ ክፍያ እተከፈለው እንኳን በደንብ ተማሪዎን አያማክረውም ስልቹ ነው ነገርግን በቤተ ክርስቲያን ያሉ መምህራን በባዶ ሆዳቸው በጾም አዳራቸውን ሲቀድሱ አድረው እስከ ጥዋቱ 6 ስዓት ያለ ምግብ ምዕመናኑን ሲያስተምሩ ሳቢና ማራኪ በሆነ ቋንቋ ሲያስተምሩ ማይሰለቹ ለምን ሆን በክፍያ ስናው ዶ/ሩ ይከፈለዋል ግን ለምን ልበ ደንዳና ሆነ

  • @በምነትስደተኛዋየክርስቶስ
    @በምነትስደተኛዋየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว

    መከራ የክርስትና ማጣፈጫ ቅመም ነው

  • @selamatinaf2604
    @selamatinaf2604 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @heleneaysu6825
    @heleneaysu6825 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 3 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን
    ቃለ በረከትን ያሰማልን
    በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን
    በእውነት ማስተዋሉን ያድለን

  • @tesfaneshwudu6490
    @tesfaneshwudu6490 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ይሰማል 🙏አባታችን

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
    @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @azebtsegye9624
    @azebtsegye9624 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
    @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @addis2675
    @addis2675 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን