ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእዉነት ቃል የለኝም የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልዎት ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የቃሉ ባለቤት የሆነዉ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
ጌታ እርሶንና ሊቃውንቶችን እድሜ ይስጥልን ኦርቶዶክስ የመጀመራይ የመጨረሻይም አድርግልኝ ጥበብ ትፈልቃለች ከአባቶች
ኡፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌ ድንግል ሜሪያም እንደ ማር ወለላ ቃል የምመግቡን ስንት እያፈራች ነው ደስስስስ ስል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
በስማም እንዲት ደስ የሚል የሂወት ምግብ ነዉ ሳያላምጡ ሳያደክሙ የተፈተፈተን መጎረስ ድንቅ ነዉ የአንተ ስራ መድሐኔአለም አባታችን መምህራችን እግዚአብሄር ያጠበቅልን እሽ አመት ኑሩልን
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ለ አባ ገብረ ኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜንማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
በቃሉ የምገስፀን በቅዱስ መጽሐፍ የምያሰተምረን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን 💚💛❤የቃሉ ባለቤት የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የከበረና የተመሰገነ ይሁን አቢዚተን ስንርቅ አቢልጤሄ ፈልገሃልና እናመሰግናለን ቅድስት መስቀል ከሁላችን ጋር ይሁን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን የእየሱስ ክርስቶስን ቸርነት የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን አሜን አሜን ተመስገን።
እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉን የምመግበን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን 💒🕯🌹💚💛❤🌾🌾🌾🙏🙏🙏🍀🍀🍀እናቱን እናታችን አድሪግ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይኪቀር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የእናትነት ሚልጃዋ አይለየን አደራ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን አሜን ኣባታችንቃል ህይወትን ያሰማልን አመቤታችን ቅደሰት ድንግል ማሪያም የሰጠን መድኃኔዓለም ይክበር ይመሰገን 👏👏👏👏👏👏👏👏
ይገርማል በስደት አገር በቤቴ ቁጭ ብዬ ሳልወርድ ሳልወጣ ቅዱስ ቃሉ እቤቴ ለዝያውሞ በስልኬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለቃሉ። ለአባታችን የህይትን ቃል ያሰማልን እድሜ ከጤና ከብዙ በረከት ጋር ያድልልን። በጣም እድለኞች ነን።የእመቤታችን እረዴታ በረከታ አማላጅነታ ከኛ ከህዝበ ክርስትያኑ ሁሉ ጋር ፀንቶ ይኑር አሜን ።
በጣም
አሜን አሜን አሜን
amen
Amen Amen Amen sel ulume neger egzhabharye yemesegen!!!
ßopppllĺĺllĺll9l9
100, 1000, ......10000000000000000000000000000000000.... like ቢኖር ኖሮ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እውነት!እውነት!ሁሉም የአባ ትምህርቶች ተሰምተው አይጠገቡም የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
በእዉነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ሁሌም ትምህርታችሁን ሳዳምጥ ልቤ በሃሴት ትሞላለች እፁብ ድንቅ ትምህርት ነዉ።።።።።እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን :: እናንተን የመሰለ የእውቀት አባቶች ስላቆየልን እድለኞች ነን :: ከ እግራችሁ ቁጭ ብለን ለመማር ባንታደልም"በጅ የያዙት ወርቅ..እንዲሉ " በስደት ሆነን እዉነትን እና ሃይማኖትን እንድንረዳ ስላረጋቹሁን እግዚአብሔር ለመንግስቱ ወራሽ ያርግልን አባቶቻችን ::በ ሃይማኖት ዉስጥ ይሄን ያህል ፍልስፍና እና እውቀት ያለ አይመስለኝም ነበር.. እምነት በ እዉቀት ሲታገዝ ከሰው ሳይንሳዊ logic በላይ ትልቅ ሚስጢር ነው ::የማይጠብ ድንቅ የሆነ እግዚአብሔርን የመሻት ፍላጎት ያሳድራል ::.. እምነት.. እውነት.. እግዚአብሔር.. !በምእራባውያን ከንቱ የስጋ ትምርት ብቻ ያሳለፍሁት የልጅነት ዘመኔ ቆጨኝ :: ቦጊዜ ለኩሉ ::አባችን ፀጋዉን ጨምሮ ይስተጠወት ::
ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት 💓💛💚💒ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
✝️✝️✝️😭😭😭 አባቴ እስካሁን አለማወቄ ቆጨኝ አለመማሬ በእንባ ነው የምሰማወት ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንክን ድንግል ታርዝምልን
Kalhiwt yasmaln amena amena amena ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌍⛪⛪⛪
አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ #የእመብርሃን ፍቅሯ በልባችን ጣዕሟ በአንደበታችን ይሳልብን ጸሎቷ ልመኗ ጥበቃዋ አይለየን ተስፍይቱ ምድር ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን የሰማነው በዕዝነ ልቦናችን ያሳድርብን ለስተማሩን አባታችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን!
Amen amen amen
Ý10Yo
አሜን
እግዚአብሔር ይሀልከ ዘከመ ልብከ ወይፈፅም ለከ ኩሉ ሥምረትከ አባ ገብረ ኪዳን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር የመስገን አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን በውነት ቸር አባት ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን ሊቃውንቶችዋንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እሜንእሜንእሜን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የእኒህ አባት ትምህርት ፡ተሰምቶ አይጠገብም --እንዲያውም ሰውን እያበረታታቱ ነው ሚያስተምረው፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በጣም እድሜና ጤና ይስጣቸው
እኒህ አባት ምን እንደ ምል እንጃ የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ለኔ እኮ ድንግል እናቴ ሁሉን ሰጠችኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቁጭ ብየ በቤቴ ይህን ጣፋጭ ትምህርት መማሬ መስማቴ ፈጣሪ ይመስገን
ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ለኛም ልቦናዘላለም አስተምሩ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደረብን ሁሌ ትምርቶትን ስሰማ በእንባ ነው :;እደለኞች ነን በዚ አስቸጋሪና አለም ውጥንቅጧ በወጣ ዘመን እንደዚ የተባረከና መንፈስ ቅዱስ ትምርት መስማት ስለ ቅድስት ድንግል ማሪያም ድንቅ ሚስጥር መማር ድንቅ ነው ቀደምት ሊቃውንትማ ሁሉን በረቀቀና ብርሃን በሆነ ምስክርነት አስቀምጠውልናል አስተምረውናል ዘመን የማይሽረውን ጥበብ አስረክበውናል የአባቶቻችን የቅዱሳን አምላክ ይመስገን ሌላ ምለው የለኝም
ምን አይነት ድንቅ አባት ናቸው እመ አምላክ ትጠብቅልን አባቴ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን💒💚💛❤🙏🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚ አብሄር ይመስገን ቅዱስ ቃልህን እድስማ ስለፈቀድህልኝ አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ትንሹ ዩሃንስ አፈወርቅ እማ አምላክ ትባርክወት እፁብ ድንቅ ነው በስምአም ተባረኩ አባ
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የህይወትን ቃል ያሰማን እመ አምላክ በእድሜ ቡጤነ ይጠብቅልን አሜን
በጣም የሚጣፍጥ ትምህረት ምምህረ ቢሰማቢሰማ የማዩሰለች ምምህረ ጤናና አደሜ ሰላም እመኘአለሁ ለሰው
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ደጋግመው ቢሰሙት የማይጠገብ ትምህርት ነው ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያብዛችሁ
ልዑል እግዚአብሔር ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤናን ያድልን።
አይነ ልቦናችንን ያብራልን ቃልሂወት ያሰማልን አባታችን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ስዎዶት አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
አቤት አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
እሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በፅጋው ይጠብቅልን እሜን እሜን እሜን ። የእመቤታችን ረድኤት በረክትዎ ይደርብን ። ማርያምን ስናስብ ስላሳን እናስባለን የቅድስናችን መስረት በእግዚአብሔር ጋር የምታገናኝን መስሌችን እርስዎ ብቻ ናት ።ስ ለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ። እሜን እሜን እሜን ። እባታችን ቃለ ህይወት ይስጥልን። እግዚኦ ተሳለነ ፣ እግዚኦ ተሳላነ ፣ መላክ ዝማሬን ያስማልን ። የመንግስት ወራሾች ያድርግልን እንደችርነቱ።
አባታችን ሙሉ ጤናና እድሜ ይስጥልን ።
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሠማልን አባታችን ለዚህም ምስክሪ ማሪያም ናት
ቃለ ህይውትን ያሠማልን ነፍሥን የሚየለመልም ላሥተማሩን ለአባታችን እድሜና ጥናውን ይሥጥልን የድንግል ምልጃዋ ጸጋዋ በረከቶ አይለየን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን አባቶቻችንን የቅዱስ ያሬድ አምላክ አብዛልን ጠብቅልን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የሁላችንንም ፍፄሜ ያሳምርልን
በእውነት አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ግሩም ትምህርት በልባችን ጽላት ወስጥ ይጻፍልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለዚሕ ምስክሬ ማርያም ናት ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
Hiwot Mekonnen amen
Amen amen amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤Ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll
እግዚአብሔር ይመስገን በጠዋት እንዲህ ያለ የህይወት ውሃ ላጠጣን አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁንለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማላየናንተን አይነት መምህር ቃል እግዚአብሔር መጋቢ እመ ብርሐን ቤዛዊት አለም በሰላም በጤና ትጥብቅልን ፈጣሪ አምላክ በምድራችን ላይ ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️🤲
ቃለሂወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አባታችን እማ አምላክ ትበርከወት
ለኔሰ ምስክሬ ማሪያም ናት ፣ ለኔስ እመቤቴ ልዩ ናት ከስንት ፈታና እና በዕድሜ አምልኮት ያዳነችኝ ፣ ያወጣችኝ እመቤቴ ናት። ክብር ምስጋና ዘዉትር ይድረሳት ለኔ እንደደረሰች ለሁሉም ትድረስ። አሜን በሉ እህት ወንድሞቼ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለቅዱስ ቁርባኑ ሰላደረሰኝ። በቤቱ ያፅናን በቸርነቱ አሜን[፫]
እስቲ እደኔ በስደትሆኖ ነፍሡንየሚያጸናና እኔስቃልአጠረኝ እደሜየንሙሉ ስመኝየነበረው ከአባቶችስርቁጭብየ ቅዱስቃሉን መመገብ ጊዜና እድል ሁሉንያገናኛል እግዚአብሄርይመስገን
Amen Amen Amen Amen kale eywate yasemalen bewenat le Abatachn 🤲🤲🤲
ዲስ ላይክ የምታደርጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ተስፍ መንገስተሰማያትን ያውርስልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፫💚💛❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዝሎት🙏🙏🙏
አባታችን ቃል ህውት ያሰማልን ትምህርትህን ህሉ በጣም ደስ ይላል ቃል ህውት ያሰማልን የእንድ ቀን ትምህርት በጣም ግራ ገባኝ ትምህርትን እንድህ ነበር ።እመቤታችን ባትኖር ስላሴ አይኖርም ነበር ስትል በጣም ግራ ገባኝ አባታችን
Kalehiwot yasemalen yglegelot zamnehen yebarkeln Amen Amen Amen 🤲🙏🙏🙏
አሜንን አሜንን አሜንን ተስምቶ የማይጠገብ ቃል ነው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የሆነ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ረዥም እድሜና ከጤና ጋር ያቆይልን ይጠብቀልን የእመቢኣታችን ቅፍሯ ጣዕሟ በሳሌዳ ልባችን ያሳደልን አሜንን በረከቷ ረድኤቷልመናዋ ምልጃዋ አይለየንን በተዋህዶ እምነታችን ያፅናን አሜንንንንንንን አሜንንንንን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ፫
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንንን!!
ልብን ሰርስሮ አይምሮ እሚመስጥ ቆንጆ ስብከት እግዚአብሔር አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ።አሜን አሜን አሜን
Kalehewete yesemalen abatachen 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿✝️✝️✝️✝️✝️💒
ምን አይነት ተሰጥዖ ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኮ አባታችን እመቤቴን የምወዳት በምክንያት ነው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!
ምን ዓይነት ፀጋ ነው አባቅድስናን ከሊቅነት ጋር አስተባብረው ከያዙት አበው በረከትን ያድልልን የእስዎን ፀጋ ለእኔም ባደረገው
ለአባታችን ቃለህውትያስማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ በፅጋ ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህውት ያሰማልን
አባታችን ቃላት በማይገልፀዉ ጉሩም የሆነ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ።!!!
ማርያም ምስክሬ ናት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት።
ውድ የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቸ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ወርሃዊ መታሰብያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የጦቢትን ዓይን ያበራ ቅዱስ ሩፋኤል የኛም ዓይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን፫
ብሰማቸው ብሰማቸው የማልጠግባቸው አባቴ ከእኔ ከማረባው እድሜ ቀንሶ ለርስወ ያድልልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅልን የእናታችን ድንግል ማርያም ስሟለዘላለም ይክበር ይመስገን እኛንም በምንሰማው ቃል ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን በቸርነቱ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት ቃለህይወት ያሰማልን በልቦናችን ይፃፍልን🙌🌹🌹🌹🌹
መምህራችን እንደው ስወዱዎት ደግነትዎን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ ኪዳንእኔ እኮ የምድር መላክ ትመስሉኛላቹምእመኑ እደ ሚገባዉ አድርገዉወጌል ይስበኩናል በዉነት እድሜ ያድልልን
የጌታ ቸርነትየድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱሳኑ ሁሉ ተራዳይነት አይለየን አሜንአባታችን ጌታ እግዚአብሄር ያኑርልን 🙏
የጌታቸርነትየድንግልማርያምምልጃየቅዲሳንሁሉተራዳይነትአይለየንአሜንአባታየችንጌታእግዚአብሔር
ውድ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን
Amen amen amen amen amen amen emen amen amen amen amen amen
ቃለ ሕይወት የስምዓልና፣በረኸት ኣዴና ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ኣብዛ ቅድስት ሃይማኖት ጸኒዕና ክንነብ ቅዱስ ፍቃድ ፈጣሪ ይኹነልናሰላም ንዓለምናን ከባቢናን ይኹነልና
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን የ እመቤታችን ፍቅርዋን በረከቷ በልባችን ይደር አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ!!!
ቃለ ሂወትያሰማልን አባታችን እድሜጤናይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
፨ድርሳናት መጸሐፍት ገድላት የምታነብ የጌታን ወንጌል የምጠመዝዙ ወየሁላችሁ ፨ወየሁላቹ ።የሀይማኖት ስርአትን እያስፈጸማቹ ጢማቹን አጉፍራቹ ሴተኛ አዳሪና መሽታ ቤት የምትዉሉ ከመስዋቱ ዋናውን እየበላቹ በወይን በወይን ጠጅ እየሰከራቹ ቃለ እግዚአብሔር የምታዞሩ ወየሁላቹ።" በእውነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ።"(2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3:12)
በህይወቴ እንደዛሬ ከባድና ጠጣር፣ ግሩም የሆነ ትምህርት ተምሬ አላውቅም። የሃይማኖት ትምህርት እንዲህ በምልዓትና በእውቀት ሲሰብክ እንዴት ህሊናን ይሰቅላል። ግሩም ትምህርት ነው። ቃለ ህይወትን ያድልልን፣ በጤና ይጠብቅልን።
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
Amen Amen Amen Kalehiwot yasemalen menegset semayaten yawareslen Abatachen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።
የኔ አባት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
LE ENATACHN LE DENGEL MARYAM 💚 KEBRNA WOEDASSY YGEBATAL LE ABATACHIN KALE HYIWTEN YASEMALEN AMEN AMEN AMEN 👏 👏 👏 💕
አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን!!!
ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት።።።ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Amen እግዚአብሔር ከቀኙ ከማትለየው እናቱ ጋ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
ቃለ ሒወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን
ድንቅ ትምኅርት ነው ቃለ ሕይዎት ያሰማልን።
ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ
ጌታቻንና አምላካችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ በፍጹም ሰውነትና በፍጹም አምላክነት #መካከለኛ (ፍጹም ሰውና ፍጹም አምላክ) ሲሆን እናቱና እናታችንቅድስት ድንግል #ማርያም በፍጹም ድንግልናና በፍጹም እናትነት #መካከለኛ (ፍጹም ድንግል ፍጹም እናት) ናትቃለ ህይወት ያሰማልን
አባ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ
በእዉነት ቃል የለኝም የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልዎት ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የቃሉ ባለቤት የሆነዉ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
ጌታ እርሶንና ሊቃውንቶችን እድሜ ይስጥልን ኦርቶዶክስ የመጀመራይ የመጨረሻይም አድርግልኝ ጥበብ ትፈልቃለች ከአባቶች
ኡፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌ ድንግል ሜሪያም እንደ ማር ወለላ ቃል የምመግቡን ስንት እያፈራች ነው ደስስስስ ስል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
በስማም እንዲት ደስ የሚል የሂወት ምግብ ነዉ ሳያላምጡ ሳያደክሙ የተፈተፈተን መጎረስ ድንቅ ነዉ የአንተ ስራ መድሐኔአለም አባታችን መምህራችን እግዚአብሄር ያጠበቅልን እሽ አመት ኑሩልን
አሜን አሜን አሜን
ለአባታችን ለ አባ ገብረ ኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
በቃሉ የምገስፀን በቅዱስ መጽሐፍ የምያሰተምረን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን 💚💛❤የቃሉ ባለቤት የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የከበረና የተመሰገነ ይሁን አቢዚተን ስንርቅ አቢልጤሄ ፈልገሃልና እናመሰግናለን ቅድስት መስቀል ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን የእየሱስ ክርስቶስን ቸርነት የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን አሜን አሜን ተመስገን።
እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉን የምመግበን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን 💒🕯🌹💚💛❤🌾🌾🌾🙏🙏🙏🍀🍀🍀እናቱን እናታችን አድሪግ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይኪቀር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የእናትነት ሚልጃዋ አይለየን አደራ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን አሜን ኣባታችንቃል ህይወትን ያሰማልን አመቤታችን ቅደሰት ድንግል ማሪያም የሰጠን መድኃኔዓለም ይክበር ይመሰገን 👏👏👏👏👏👏👏👏
ይገርማል በስደት አገር በቤቴ ቁጭ ብዬ ሳልወርድ ሳልወጣ ቅዱስ ቃሉ እቤቴ ለዝያውሞ በስልኬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለቃሉ። ለአባታችን የህይትን ቃል ያሰማልን እድሜ ከጤና ከብዙ በረከት ጋር ያድልልን። በጣም እድለኞች ነን።የእመቤታችን እረዴታ በረከታ አማላጅነታ ከኛ ከህዝበ ክርስትያኑ ሁሉ ጋር ፀንቶ ይኑር አሜን ።
በጣም
አሜን አሜን አሜን
amen
Amen Amen Amen sel ulume neger egzhabharye yemesegen!!!
ßopppllĺĺllĺll9l9
100, 1000, ......10000000000000000000000000000000000.... like ቢኖር ኖሮ
እግዚአብሔር ይመስገን
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እውነት!እውነት!ሁሉም የአባ ትምህርቶች ተሰምተው አይጠገቡም የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
በእዉነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ሁሌም ትምህርታችሁን ሳዳምጥ ልቤ በሃሴት ትሞላለች እፁብ ድንቅ ትምህርት ነዉ።።።።።
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን :: እናንተን የመሰለ የእውቀት አባቶች ስላቆየልን እድለኞች ነን ::
ከ እግራችሁ ቁጭ ብለን ለመማር ባንታደልም
"በጅ የያዙት ወርቅ..እንዲሉ "
በስደት ሆነን እዉነትን እና ሃይማኖትን እንድንረዳ ስላረጋቹሁን እግዚአብሔር ለመንግስቱ ወራሽ ያርግልን አባቶቻችን ::
በ ሃይማኖት ዉስጥ ይሄን ያህል ፍልስፍና እና እውቀት ያለ አይመስለኝም ነበር.. እምነት በ እዉቀት ሲታገዝ ከሰው ሳይንሳዊ logic በላይ ትልቅ ሚስጢር ነው ::
የማይጠብ ድንቅ የሆነ እግዚአብሔርን የመሻት ፍላጎት ያሳድራል ::
.. እምነት.. እውነት.. እግዚአብሔር.. !
በምእራባውያን ከንቱ የስጋ ትምርት ብቻ ያሳለፍሁት የልጅነት ዘመኔ ቆጨኝ ::
ቦጊዜ ለኩሉ ::
አባችን ፀጋዉን ጨምሮ ይስተጠወት ::
ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት 💓💛💚💒ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
✝️✝️✝️😭😭😭 አባቴ እስካሁን አለማወቄ ቆጨኝ አለመማሬ በእንባ ነው የምሰማወት ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንክን ድንግል ታርዝምልን
Kalhiwt yasmaln amena amena amena ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌍⛪⛪⛪
አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ #የእመብርሃን ፍቅሯ በልባችን ጣዕሟ በአንደበታችን ይሳልብን ጸሎቷ ልመኗ ጥበቃዋ አይለየን ተስፍይቱ ምድር ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን የሰማነው በዕዝነ ልቦናችን ያሳድርብን ለስተማሩን አባታችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን!
Amen amen amen
Ý10Yo
አሜን
እግዚአብሔር ይሀልከ ዘከመ ልብከ ወይፈፅም ለከ ኩሉ ሥምረትከ
አባ ገብረ ኪዳን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር የመስገን አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን በውነት ቸር አባት ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን ሊቃውንቶችዋንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እሜንእሜንእሜን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የእኒህ አባት ትምህርት ፡ተሰምቶ አይጠገብም --እንዲያውም ሰውን እያበረታታቱ ነው ሚያስተምረው፡
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በጣም
በጣም እድሜና ጤና ይስጣቸው
እኒህ አባት ምን እንደ ምል እንጃ የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ለኔ እኮ ድንግል እናቴ ሁሉን ሰጠችኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቁጭ ብየ በቤቴ ይህን ጣፋጭ ትምህርት መማሬ መስማቴ ፈጣሪ ይመስገን
ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ለኛም ልቦናዘላለም አስተምሩ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደረብን ሁሌ ትምርቶትን ስሰማ በእንባ ነው :;እደለኞች ነን በዚ አስቸጋሪና አለም ውጥንቅጧ በወጣ ዘመን እንደዚ የተባረከና መንፈስ ቅዱስ ትምርት መስማት ስለ ቅድስት ድንግል ማሪያም ድንቅ ሚስጥር መማር ድንቅ ነው ቀደምት ሊቃውንትማ ሁሉን በረቀቀና ብርሃን በሆነ ምስክርነት አስቀምጠውልናል አስተምረውናል ዘመን የማይሽረውን ጥበብ አስረክበውናል የአባቶቻችን የቅዱሳን አምላክ ይመስገን ሌላ ምለው የለኝም
ምን አይነት ድንቅ አባት ናቸው እመ አምላክ ትጠብቅልን አባቴ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን💒💚💛❤🙏🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚ አብሄር ይመስገን ቅዱስ ቃልህን እድስማ ስለፈቀድህልኝ አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ትንሹ ዩሃንስ አፈወርቅ እማ አምላክ ትባርክወት እፁብ ድንቅ ነው በስምአም ተባረኩ አባ
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የህይወትን ቃል ያሰማን እመ አምላክ በእድሜ ቡጤነ ይጠብቅልን አሜን
በጣም የሚጣፍጥ ትምህረት ምምህረ ቢሰማቢሰማ የማዩሰለች ምምህረ ጤናና አደሜ ሰላም እመኘአለሁ ለሰው
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ደጋግመው ቢሰሙት የማይጠገብ ትምህርት ነው ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያብዛችሁ
ልዑል እግዚአብሔር ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤናን ያድልን።
አይነ ልቦናችንን ያብራልን ቃልሂወት ያሰማልን
አባታችን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ስዎዶት አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
አቤት አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
እሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በፅጋው ይጠብቅልን እሜን እሜን እሜን ። የእመቤታችን ረድኤት በረክትዎ ይደርብን ። ማርያምን ስናስብ ስላሳን እናስባለን የቅድስናችን መስረት በእግዚአብሔር ጋር የምታገናኝን መስሌችን እርስዎ ብቻ ናት ።ስ ለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ። እሜን እሜን እሜን ። እባታችን ቃለ ህይወት ይስጥልን። እግዚኦ ተሳለነ ፣ እግዚኦ ተሳላነ ፣ መላክ ዝማሬን ያስማልን ። የመንግስት ወራሾች ያድርግልን እንደችርነቱ።
አባታችን ሙሉ ጤናና እድሜ ይስጥልን ።
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሠማልን አባታችን ለዚህም ምስክሪ ማሪያም ናት
ቃለ ህይውትን ያሠማልን ነፍሥን የሚየለመልም ላሥተማሩን ለአባታችን እድሜና ጥናውን ይሥጥልን የድንግል ምልጃዋ ጸጋዋ በረከቶ አይለየን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን አባቶቻችንን የቅዱስ ያሬድ አምላክ አብዛልን ጠብቅልን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የሁላችንንም ፍፄሜ ያሳምርልን
በእውነት አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ግሩም ትምህርት በልባችን ጽላት ወስጥ ይጻፍልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለዚሕ ምስክሬ ማርያም ናት ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
Hiwot Mekonnen amen
Amen amen amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤Ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
በጠዋት እንዲህ ያለ የህይወት ውሃ ላጠጣን
አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማላ
የናንተን አይነት መምህር ቃል እግዚአብሔር መጋቢ እመ ብርሐን ቤዛዊት አለም በሰላም በጤና ትጥብቅልን ፈጣሪ አምላክ በምድራችን ላይ ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️🤲
ቃለሂወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አባታችን እማ አምላክ ትበርከወት
ለኔሰ ምስክሬ ማሪያም ናት ፣ ለኔስ እመቤቴ ልዩ ናት ከስንት ፈታና እና በዕድሜ አምልኮት ያዳነችኝ ፣ ያወጣችኝ እመቤቴ ናት። ክብር ምስጋና ዘዉትር ይድረሳት ለኔ እንደደረሰች ለሁሉም ትድረስ። አሜን በሉ እህት ወንድሞቼ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለቅዱስ ቁርባኑ ሰላደረሰኝ። በቤቱ ያፅናን በቸርነቱ አሜን[፫]
እስቲ እደኔ በስደትሆኖ ነፍሡንየሚያጸናና እኔስቃልአጠረኝ እደሜየንሙሉ ስመኝየነበረው ከአባቶችስርቁጭብየ ቅዱስቃሉን መመገብ ጊዜና እድል ሁሉንያገናኛል እግዚአብሄርይመስገን
Amen Amen Amen Amen kale eywate yasemalen bewenat le Abatachn 🤲🤲🤲
ዲስ ላይክ የምታደርጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ተስፍ መንገስተሰማያትን ያውርስልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፫💚💛❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዝሎት🙏🙏🙏
አባታችን ቃል ህውት ያሰማልን ትምህርትህን ህሉ በጣም ደስ ይላል ቃል ህውት ያሰማልን የእንድ ቀን ትምህርት በጣም ግራ ገባኝ ትምህርትን እንድህ ነበር ።እመቤታችን ባትኖር ስላሴ አይኖርም ነበር ስትል በጣም ግራ ገባኝ አባታችን
Kalehiwot yasemalen yglegelot zamnehen yebarkeln Amen Amen Amen 🤲🙏🙏🙏
አሜንን አሜንን አሜንን ተስምቶ የማይጠገብ ቃል ነው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የሆነ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ረዥም እድሜና ከጤና ጋር ያቆይልን ይጠብቀልን የእመቢኣታችን ቅፍሯ ጣዕሟ በሳሌዳ ልባችን ያሳደልን አሜንን በረከቷ ረድኤቷልመናዋ ምልጃዋ አይለየንን በተዋህዶ እምነታችን ያፅናን አሜንንንንንንን አሜንንንንን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ፫
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንንን!!
ልብን ሰርስሮ አይምሮ እሚመስጥ ቆንጆ ስብከት እግዚአብሔር አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ።አሜን አሜን አሜን
Kalehewete yesemalen abatachen 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿✝️✝️✝️✝️✝️💒
ምን አይነት ተሰጥዖ ነው
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኮ አባታችን እመቤቴን የምወዳት በምክንያት ነው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!
ምን ዓይነት ፀጋ ነው አባ
ቅድስናን ከሊቅነት ጋር አስተባብረው ከያዙት አበው በረከትን ያድልልን
የእስዎን ፀጋ ለእኔም ባደረገው
ለአባታችን ቃለህውትያስማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ በፅጋ ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህውት ያሰማልን
አባታችን ቃላት በማይገልፀዉ ጉሩም የሆነ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ።!!!
ማርያም ምስክሬ ናት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት።
ውድ የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቸ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ወርሃዊ መታሰብያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የጦቢትን ዓይን ያበራ ቅዱስ ሩፋኤል የኛም ዓይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን፫
ብሰማቸው ብሰማቸው የማልጠግባቸው አባቴ ከእኔ ከማረባው እድሜ ቀንሶ ለርስወ ያድልልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅልን የእናታችን ድንግል ማርያም ስሟለዘላለም ይክበር ይመስገን እኛንም በምንሰማው ቃል ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን በቸርነቱ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት ቃለህይወት ያሰማልን በልቦናችን ይፃፍልን🙌🌹🌹🌹🌹
መምህራችን እንደው ስወዱዎት ደግነትዎን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ ኪዳን
እኔ እኮ የምድር መላክ ትመስሉኛላቹ
ምእመኑ እደ ሚገባዉ አድርገዉ
ወጌል ይስበኩናል በዉነት እድሜ
ያድልልን
የጌታ ቸርነት
የድንግል ማርያም ምልጃ
የቅዱሳኑ ሁሉ ተራዳይነት አይለየን አሜን
አባታችን ጌታ እግዚአብሄር ያኑርልን 🙏
Amen amen amen
አሜን
የጌታቸርነትየድንግልማርያምምልጃየቅዲሳንሁሉተራዳይነትአይለየንአሜንአባታየችንጌታእግዚአብሔር
ውድ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን
Amen amen amen amen amen amen emen amen amen amen amen amen
ቃለ ሕይወት የስምዓልና፣
በረኸት ኣዴና ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም
ኣብዛ ቅድስት ሃይማኖት ጸኒዕና ክንነብ ቅዱስ ፍቃድ ፈጣሪ ይኹነልና
ሰላም ንዓለምናን ከባቢናን ይኹነልና
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን የ እመቤታችን ፍቅርዋን በረከቷ በልባችን ይደር አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ!!!
ቃለ ሂወትያሰማልን አባታችን እድሜጤናይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
፨ድርሳናት መጸሐፍት ገድላት የምታነብ የጌታን ወንጌል የምጠመዝዙ ወየሁላችሁ ፨
ወየሁላቹ ።የሀይማኖት ስርአትን እያስፈጸማቹ ጢማቹን አጉፍራቹ ሴተኛ አዳሪና መሽታ ቤት የምትዉሉ ከመስዋቱ ዋናውን እየበላቹ በወይን በወይን ጠጅ እየሰከራቹ ቃለ እግዚአብሔር የምታዞሩ ወየሁላቹ።
" በእውነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ።"
(2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3:12)
በህይወቴ እንደዛሬ ከባድና ጠጣር፣ ግሩም የሆነ ትምህርት ተምሬ አላውቅም። የሃይማኖት ትምህርት እንዲህ በምልዓትና በእውቀት ሲሰብክ እንዴት ህሊናን ይሰቅላል። ግሩም ትምህርት ነው። ቃለ ህይወትን ያድልልን፣ በጤና ይጠብቅልን።
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
Amen Amen Amen Kalehiwot yasemalen menegset semayaten yawareslen Abatachen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።
የኔ አባት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
LE ENATACHN LE DENGEL MARYAM 💚 KEBRNA WOEDASSY YGEBATAL LE ABATACHIN KALE HYIWTEN YASEMALEN AMEN AMEN AMEN 👏 👏 👏 💕
አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን!!!
ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት።።።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Amen እግዚአብሔር ከቀኙ ከማትለየው እናቱ ጋ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
ቃለ ሒወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን
ድንቅ ትምኅርት ነው ቃለ ሕይዎት ያሰማልን።
ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ
ጌታቻንና አምላካችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ በፍጹም ሰውነትና በፍጹም አምላክነት #መካከለኛ (ፍጹም ሰውና ፍጹም አምላክ) ሲሆን እናቱና እናታችን
ቅድስት ድንግል #ማርያም በፍጹም ድንግልናና በፍጹም እናትነት #መካከለኛ (ፍጹም ድንግል ፍጹም እናት) ናት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ