ተቆጡ ግን አትበድሉ (ቡና ይጠጣል? አይጠጣም?) መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 607

  • @SosenaGetachew-u6o
    @SosenaGetachew-u6o ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብል እግዚአብሔር አምላክ ።

  • @sebleseble6175
    @sebleseble6175 2 ปีที่แล้ว +24

    ጌታ ሆይ ልቦና ሰጥተህ ከኃጣዐት ይቅርብለህ ለስጋወ ደሙ አብቃኝ አምላኬ

    • @aber5403
      @aber5403 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🤲🙏🤲🙏🤲➕

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ጸጋ ነው አባታችን ምንም አይዎጣላቸውም. እግዚያብሔር ይባርከዎት 🙏

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 2 ปีที่แล้ว +2

    መፅናኛየሆኑ፡አባት፡በረከተወትይደርብን

  • @ገብርኤልጠባቂየ
    @ገብርኤልጠባቂየ 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemaln abatachin

  • @nigusetamrat7890
    @nigusetamrat7890 3 ปีที่แล้ว +34

    ስንት ቅዱስ ቃል ትንትኖ የሚያሰማን የተባረከ አባቶች አሉ ሰምቼ የማላውቀው ቃል ሰማሁ ከማርና ከወቴት የበለጠ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @saaa-ht5vs
    @saaa-ht5vs 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln abatach rejim edmie ena tiena ystot egzabhier 🤲🤲🤲🤲

  • @soliyanakdtube1654
    @soliyanakdtube1654 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፫

  • @heluftetadesse1329
    @heluftetadesse1329 2 ปีที่แล้ว

    aba, really our generation needs dad like you!!!

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalhiwet yasemalign abatchen erjem edma katan nager yestote ❤🇪🇹💕🙏💕

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena301 2 ปีที่แล้ว

    አምላከ ቅዱሳን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 3 ปีที่แล้ว

    Kalhiwot ysamaln mangesta samyatin ywrseln aba stagawn ybzalot enmsgnaln 💒💒💒🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @sruae3060
    @sruae3060 2 ปีที่แล้ว

    አባሰንትያልሠማነዉን፣አሰተማሩን፣ቃለይወት፣ያሠማልን፣ከሰደትአለምነዉ

  • @abyyassefa6766
    @abyyassefa6766 3 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemalin 🙏🙏🙏

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 2 ปีที่แล้ว

    EGZabehr akebetelen yemebet bereketwa keresewe gar Gwen 🙏🙏💐

  • @haileselassieabay7844
    @haileselassieabay7844 3 ปีที่แล้ว +168

    ስንት ያልሰማናቸው በቃላቸው ያልተጠቀምን አባቶች ነው ያሉን የሚሰማ ልቦና ስጠን አምላኬ ሆይ እርዳን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

    • @samrakasew3457
      @samrakasew3457 3 ปีที่แล้ว +6

    • @selamt8660
      @selamt8660 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣምም 😢🙌

    • @sraayele840
      @sraayele840 3 ปีที่แล้ว +4

      ፍቅር የሆኑ አባት እድሜወትን ያርዝምልን

    • @ቅድስትእናቴንናፋቂ
      @ቅድስትእናቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ማስተዋሉን ያድለን😰🤲

    • @efrataefrata5353
      @efrataefrata5353 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ፀጋዉ ያብዛሎት መምህርችን

  • @mulualemtiruneh7355
    @mulualemtiruneh7355 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤

  • @Deresemulat-d4u
    @Deresemulat-d4u ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን አባታችን

  • @yeshbermelkie6327
    @yeshbermelkie6327 3 ปีที่แล้ว +45

    እንደነዚህ አይነት አባት ያላሳጣን ፣ እግዚአብሄር ይመስገን ።

  • @abebawabebe9183
    @abebawabebe9183 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይዎትን የአሰማልን

  • @warkydagimawi3788
    @warkydagimawi3788 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ቃለሔወትን ያሰማልን

  • @ethopia0995
    @ethopia0995 8 หลายเดือนก่อน

    Abatachene qal heyiwte yasmalene tsefa ymenadregatene mnegeset smayatene yawureselene bdemana bsga yanurelene yaglegelote zmneune yarezemelene💖🤲🤲🤲

  • @arsiemanegash8210
    @arsiemanegash8210 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen le Abatachn edmena tena ystln 🙏

  • @eyobgetu2201
    @eyobgetu2201 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @getachewmihiret7883
    @getachewmihiret7883 3 ปีที่แล้ว

    egizabher bmedrem bsemayem kant ga yehune!!!!! kale hiwote yasemalen bbetu yatsenalen tsefa mengist semayaten yawureselen!!!! erejiem edimena tena ysetlen !!!!!!

  • @fhgjugh2796
    @fhgjugh2796 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ ጠረና አብዝት ይስጥልን የቡና ነገር ሁሌ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር እናማሰግናለን አቤተችን ሺ አማት ኑሩልን

  • @ebaamara2038
    @ebaamara2038 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጢነይስጥወት

  • @yengustube
    @yengustube 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባአ

  • @meskeremtsegaye3530
    @meskeremtsegaye3530 3 ปีที่แล้ว +1

    የምንወድህ

  • @yeseliopiayohannes1952
    @yeseliopiayohannes1952 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln edme ena tena ystln abatachn

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes5060 2 ปีที่แล้ว

    Kalehywet yasemaln abatachin

  • @melatmaye2533
    @melatmaye2533 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemalen edmena tena yestelen

  • @ኤልሻዳይነውጌታሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይነውጌታሁሉንቻይ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።

  • @qaws7708
    @qaws7708 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኪሆይ በማወቅም ባላማወቅም የሰራሁትን ሀጢት ይቅርበለኝ ማስተዋልን አደለኝ አባታቺን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏👏

  • @Walte25
    @Walte25 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን!

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ሰምቼ የማላውቀው ቃል ሰማሁ ከማርና ከወተት ይልቅ የሚጣፍጥ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማለን ቃል የለኝም እረጅም እድሜን ከጤናዎት ጋር ያድልልን ሁለ ገብ ዘመኑን የዋጁ አንደበትዎት የማይጠገብ ደስስስስ የሚሉ አባት ናቸው።

  • @awaki2174
    @awaki2174 2 ปีที่แล้ว

    ''የሰይጣን ቦታ የለውም'' ...አባታችን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen 🙏 CB qalehywotyasemaln

  • @belayneshkasa3416
    @belayneshkasa3416 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እደዚህም ያሉ አባት አሉ

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይቅር የበለጠ አሜን

  • @mahlettadesse2621
    @mahlettadesse2621 3 ปีที่แล้ว

    Kalhywot yasmali abtchen ergem edme ke tena ga yadlilin!

  • @ber_tube
    @ber_tube 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @feleke1283
    @feleke1283 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂውት ያሰማልን አባታችን

  • @yefikirenatyeselamaleligna2028
    @yefikirenatyeselamaleligna2028 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችኝ

  • @mogesetadela7684
    @mogesetadela7684 3 ปีที่แล้ว

    abata kalehiywot yasemaln yagelglocte zemenn yarzemlen

  • @Fatin-gx8un
    @Fatin-gx8un 7 หลายเดือนก่อน

    Kale.hiwet.yasemaln.edimana.Tina.yistiwet

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 3 ปีที่แล้ว +59

    የልድያን ልብ የከፈተ አምልክ ልቦናችንን ይክፈትልን አባ ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን

  • @natnaelmesfin1841
    @natnaelmesfin1841 3 ปีที่แล้ว

    ባለ ጸጎች እውነትን ስለእውነት ይሰብካሉ ፣ ገብተው የወጡት ግን ለሆዳቸው ያድራሉ
    “... ቡና እግዚአብሔር የፈጠረው እንጨት ነው ይጠጣል”
    “አሃሃ... አሳማም እኮ የእግዚአብሔር ፍጡር ነው ልብላዋ !...”
    አባቴ እንደዚህ አይነት የማስተማር ዘዴ ካስተማሪነቱ ይልቅ አሳሳቸነቱ ያመዝናል በተለይም እርስዎ እንዳሉት ለመብላት ሲል ለሚጠይቅ ሆዳም ትውልድ፣ ስለዚህ ቡናን ለእግዚአብሄር መስዋዕት ከሚቀርበው ስንዴ ጋ አነጻሮ ከማስተማር ይልቅ ቡናን በመጠጣት ውስጥ ያለውን መንፈሳዊ በረከት (ካለው) እየጠቀሱ ቢያስተምሩ።
    እኔ ከእርስዎ ባላቅም እግዚአብሔር እኮ ያስችላል፣ ይህን ከዘነጉ ደግሞ የቅዳሴ ማርያም አደራረስ ታሪክ ብቻ እርስዎ አቅለው የተናገሯቸውን ( መሃይም ግን እውነተኛ) ለእግዚአብሔር ያደሩትን አገልጋዮችን ነጻ ያወጣቸዋል።
    አባቴ ጾም ለምንድን ነው የምንጾመው? እርስዎ የጠቀስዋቸው ዓበይት ሃጥያቶች እኮ የጠገበ ልብ እና ሆድ ውጤት ናቸው። እነዚህም ሰዎች እርስዎ ቆርጠው እንደተውት ሳይሆን ከቡና አለመጠጣት ጋር አብረው ስለ ንስሃ፣ ስለጾም ፣ በአጠቃላይ ህግን ጠብቆ ስለመኖር መክረው፣ ገስፀው ና መልእክታቸውን አስተላልፈው በስጋ ወደሙ ትምህርት ይደመድማሉ።
    እግዚአብሔር በሰጣቸው ጸጋ ያወቁትን ለህዝቡ ሲያሰሙ እንደርስዎ ያሉ ገብተን ተምረን ወጣን ያሉ ደሞ ወንጌሉን ተጠቅመው እነሱን ለመዘርጠጥ ያውሉታል። በተጨማሪም እንደምናውቀው በየትኛውም የጸበል ለምሳሌ እንደነ ጻድቃኔ ማርያም አይነት ቦታ መጀመሪያ ቡና ትቶ ፣ የቡና እቃዎችን ከቤት አስወግዶ እና ንሰሃ ተገብቶ መኬድ እንዳለበት ነው፣ ታድያ በእነዚ ቦታዎች የተከለከለን ግብር በየቤታችን ማረጉ ልክ ነው?
    ሌላው እንደ አባ ኪዳነ ማርያም ያሉ ስለ ቡና ምንነት ከተነተኑት ጋር ተገናኝተው ስለ የዋሁ እና ስለ ተሳዳቢው ህዝብ ሲሉ ቁርጡን ቢነግሩን መልካም ነው ለምን በአንድ ቤት ውስጥ ሁለት አባውራ እና ተቃራኒ ሃሳቦች ስላማይኖሩ( ያው እነሱንም ሃሳውያን ካላሏቸው)።
    በአጠቃላይ እናንተው እንደምትሉት “ቤተክህነታችሁ” ያላጸደቀውን ነገር እና አባቶች ለሁለት የተከፈሉበትን ሃሳብ ፣ እንደዚህ በአደባባይ በእርግጠኝነት መስበክ ህዝብን ማጥፋት ስለሚሆን ቢያስቡበት መልካም ነው።

  • @hamyewudu3651
    @hamyewudu3651 2 ปีที่แล้ว

    Amlak timhrtun semche endmar libonawun yistegn erswonm abatachn amlake medihanite Eyesus kirstos yibarkiwot

  • @martiyamaryamlij12m5
    @martiyamaryamlij12m5 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiywet yasemaln abatachin

  • @saharttttss915
    @saharttttss915 2 ปีที่แล้ว

    ቀለህዎትን ያስማልን አባታችን

  • @haymanotfanta9104
    @haymanotfanta9104 3 ปีที่แล้ว +79

    እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን።

  • @ጠቢሳ
    @ጠቢሳ ปีที่แล้ว

    አባየ ቀን ለህይወትን ያሰማል

  • @merongashu536
    @merongashu536 2 ปีที่แล้ว

    Kale heywot yasmalen

  • @saharttttss915
    @saharttttss915 2 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤናይስጥውት አባታችን

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልአባታች።እግዚአብሔር እዲሜይስልን

  • @meseret5487
    @meseret5487 3 ปีที่แล้ว

    Qali hiweti yesaman abatachin

  • @meronbenne4912
    @meronbenne4912 3 ปีที่แล้ว

    Kalhiwet ysmalna abtachen

  • @habeshatube2814
    @habeshatube2814 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ቡና ግን ግልፅ አይደለም ምክንያቱም ድርሳነ ጽዬን ማርያም አይጠጣም ይላል እርሰዎ ቸክ አድርጉልኝ

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 3 ปีที่แล้ว

    Qlehiwet yasemalen

  • @egzharyagebreab4088
    @egzharyagebreab4088 3 ปีที่แล้ว

    ተመሰገነ

    • @egzharyagebreab4088
      @egzharyagebreab4088 3 ปีที่แล้ว

      ቃልሂወትያስማልን ኣሜን ኣቤቱ ጌታየ በቃልህ የውስጤ ጨለማ ኣርቅሊኅ ጌታየ በቃልህም ኣፅናኅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ታደሉኣብርሃ
    @ታደሉኣብርሃ 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ሁሉ ነገር እግዝአብሐር የተመስገነ ይሁን ✝️🤲❤️❤️❤️

  • @ggmm4028
    @ggmm4028 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ነው የእውነት ደሞ መጣፈጡ ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @hannan1956
    @hannan1956 3 ปีที่แล้ว

    Ewne tsegawn yabizaleot abatchn yemaltebkewn timrtoch new kerso yemagegnew fetari ybarkot betam new wsiten yekeyerut kale hiwet yasemaln edimen tena ysitlin

  • @godblessethiopianegeya3313
    @godblessethiopianegeya3313 3 ปีที่แล้ว

    EGZIABHAIR YIMESGON. LEABATACHIN REGIME EDMENA TENA YISTLN. KALE HIWOT YASEMALN. AMEN AMEN AMEN.

  • @meretmelkie9050
    @meretmelkie9050 3 ปีที่แล้ว

    Kal hewet yasmlen

  • @bezasemma3273
    @bezasemma3273 2 ปีที่แล้ว

    Igziabher yimesgen idme yistilin

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 ปีที่แล้ว +12

    እንድዜህ አይነት ኦርቶዶክስ ስባኪ ያስፍልጋል ስለክርስቶስ ድንቅ ነው አምላካችን ስሙ ለዘላለም የባረክ እግዚአብሔር ፅጋዎትን ያብዛልን

  • @nebiyougetachew7900
    @nebiyougetachew7900 2 ปีที่แล้ว

    Amen!!!

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 7 หลายเดือนก่อน

    ከመገናኛ ግብርና ምርምር የሚገኘው እግዚአብሄር አብ ቤ/ክር!!!

  • @pomone5480
    @pomone5480 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @semira7706
    @semira7706 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን 🙏

  • @gjfig3977
    @gjfig3977 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤😘😘🙏

  • @AbrhamMelkamu-q7p
    @AbrhamMelkamu-q7p ปีที่แล้ว

    kalehiowot yasemalen abatachine

  • @selemonm779
    @selemonm779 3 ปีที่แล้ว +34

    አቤት ጥዑም የነፍስ ምግብ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማን እንወድሐለን ጋሻችን

  • @aronyakob6469
    @aronyakob6469 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 3 ปีที่แล้ว +37

    በእወንት አጥንት የሜያለምለም ሰብክት በእወንት እንደእርሶ አየንቱን አባቶቻችንን ያብዛለን ወይኔ ዘመኔ በሀጥያት አለፍ😭😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ በቅዱስ ሰጋህና ብክቡርደምህ ታትሜ የመንገሰትህ ወራሽ አደርገይ እወንት ነወ እንደሀጥያት ጥላት የለም ክዚህ ክፉ ጥላት እግዝያብዝሔር የሰወርኝ የሰወራቹሁ አሜን🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ብሎኝ የሰማሁት ስብከት። በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ትዕግስትደመላሽ
    @ትዕግስትደመላሽ 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መቸም አይጠገብም የአባታችን ስብከት

  • @jabbarkoyilandivappupuliya4691
    @jabbarkoyilandivappupuliya4691 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያስማልን አባታችን

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 3 ปีที่แล้ว +10

    እኒህን አባት ትምህርታቸውን በጣም ነው የምወደው።እባካችሁ ስለ ድምፅ ጥራቱ እስቡበት።

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 3 ปีที่แล้ว +6

      የኔናት ክዚህ በላይ በምን በኩል ያቅርቡለሽ ወይም ችገሩ ክሰለክሽ ሊሆን የችላል እንጀ ጥራት አለወ

  • @ABibaBeba
    @ABibaBeba ปีที่แล้ว

    ኣባታችን ቃለህወይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦው

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን

  • @yemsrachhailu4041
    @yemsrachhailu4041 2 ปีที่แล้ว

    Ewenat naw

  • @lijatkilt2097
    @lijatkilt2097 2 ปีที่แล้ว

    aba i wished long live

  • @bzuyietube9303
    @bzuyietube9303 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almazalmaz1771
    @almazalmaz1771 3 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

    • @habtegebreab4531
      @habtegebreab4531 3 ปีที่แล้ว

      "መምህር ወመገስፅ ዘኢያደሉ ለገጽ"

    • @GgGg-pw3wl
      @GgGg-pw3wl 3 ปีที่แล้ว

      አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቆ
      ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @EndalkAsayehegn
    @EndalkAsayehegn ปีที่แล้ว +1

    የርስወትንምእራፍና ቁጥር ሰማነ ሌሎች ቅዱሳን አባቶች በመንፈስ ቅዱስ ተመርተዉ ዜና ስላሴና ድርሳነ ጽዮን ቡና ከልክለው እርስወት ለአለም በሶሻል ሚድያ ጠጡ እያሉ የስተምራሉ አይ ሊቅነት አይ የቡና ጠበቃ የምወድወትን ያህል ኤንዴት እንደጠላሁወት

  • @sintayehumira7713
    @sintayehumira7713 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እንደ ማር የሚጣፍጥ ትምህርት ነዉ በረከቶት ይደርብን

  • @feriki360
    @feriki360 2 ปีที่แล้ว

    Yesemanewn kalu belbonachn yderbn

  • @YG-hn3ji
    @YG-hn3ji 3 ปีที่แล้ว

    Qale hiwet abatachin

  • @hirutbirara2122
    @hirutbirara2122 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ድንግል እያለችን አጠፋም

  • @workiemucheye4848
    @workiemucheye4848 3 ปีที่แล้ว

    abatachin bereketachew yidebn be ewnet etsub dink tmhrt new kale hiwot yasemaln

  • @hazphone5573
    @hazphone5573 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን